ከቀድሞ ኢ.ሕ.ዴ. ሪ. ምክትል ፕሬዝደንት ሌ/ኮለኔል ፍስሃ ደስታ ጋር የተደረገ ዉይይት|etv

  Рет қаралды 72,171

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 208
@zenebewendmsisha3586
@zenebewendmsisha3586 4 жыл бұрын
ሌ ኮ ፍስሀ ደስታ በጣም አስተዋይ ሰው ነዎት፣፦ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝለዎታለሁ። ይህን ጊዜ ለማየት እግዚአብሔር ዕድሜ ስለሰጠዎ ክብር ምስጋና ይገባዋል።
@aknahus
@aknahus 4 жыл бұрын
እኔ እርስዎን ለመሰለ ታማኝ የኢትዮጵያ ልጅ የምመኘው ጤና እና እድሜ ነው።
@aknahus
@aknahus 5 ай бұрын
@@veracity8968 ወንድሜስለደረሰብህ በደል እጅግ አዝናለሁ:: ሰውየው ግን ሀገሬን መና ሊያደርጉብኝ ነው ብሎሻእቢያንና ወያኔን የታገለ የኢትዮጲያ ልጅ መሆኑንን አትርሳ:: እኔበቀይሽብር ወንድማን አጥቻለሁ የቱ ይበልጣል ወንድሜ? ያንተ የሚመለስ ወይም የሚተካ ነው:: የኔ ግን...?
@FatumaFatuma-gz9gt
@FatumaFatuma-gz9gt 4 жыл бұрын
በእውነት አባቴ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ እውነት መናገርም መስማትም የሚፈልጉ ፖርቲም ሆነ ህዝብ እየመረረው ይስማ ከበፊት እስከአሁን የገዢ መደብ በጎም መጥፎም ጎን አለው ሁሉንም በመጥፎ መጨፍለቅ ጥሩ አይደለም የሚመረጠውም ስለማይቀርለት በጥፋት ይቅርታ በበጎው ምስጋና ያስፈልጋል የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃገር ለመግዛት ሁሌ ውጊያ ያስፈልጋል ብለው የሚያምኑ ከዚህ አስተሳሰብ መውጣት አለባቸው በእውነት በሃሳብ አሸንፈው ሃገር መግዛት ስለሚቺሉ እውነት ትንገስ !!!!!!
@ethiopia9281
@ethiopia9281 2 жыл бұрын
Zim Bey!!! Minabash Ahun Arefe eko
@tomwie3253
@tomwie3253 4 жыл бұрын
He said 100% right the last 30 years history of Ethiopia
@mordecai4675
@mordecai4675 4 жыл бұрын
ለ ሌ/ኮሎኔል ፍስሀ ደስታ ትልቅ ክብር አለኝ፤ ሲናገሩ ሰማኋቸው፦ እውቀት፣ ልምድ፣ አስተውሎት፣ ጨዋነትና ጀግንነት፣ በግልጽ አይቻለሁ፦ እንዲህ ያለ ዜጋን አለማክበር ንፉግነት ነው።
@solomnashagre8680
@solomnashagre8680 2 жыл бұрын
ወገኔ የነበርንበት እውነታ ይህ ነው ሀገራችንን በቅንነት የመሩትን መሪዎች እውነቱን ተናግረው ውድ ሀገራችንን እንዳያስቀጥሉልን ወያኔዎች ለ30 አመት በእስር ቤት አፍነዋቸው ሲያባሉንና ሲዘርፍን ከረሙ የነበረው ይህ ስለነበርወደቀድሞ ማንነታችን ተመልሰን ሀገራችንን እናትርፍ
@kng4900
@kng4900 4 жыл бұрын
የተከበሩ ኮ/ል ፍስሃ ደስታ ግሩም ኢትዮጵያዊ እናመሰግናለን ይቅርታውንም ተቀብለናል እንኳን በህይወት ኖረው ታሪክን ለመመስከር በቁ ስለምክሮም እናመሰግናለን
@samsonbeyene7989
@samsonbeyene7989 4 жыл бұрын
ሌ/ኮረኔል ፍስሐ ደስታ መልካም ሰው ኖት በውነት ይቅርታ ዘመን ይሁን
@abrish986
@abrish986 4 жыл бұрын
Thank you colonel feseha for you service
@yo-hi3gq
@yo-hi3gq 4 жыл бұрын
ስላም ሌ/ኮ ፍስሃ ደስታ በጣም ኣሪፍ ኣገላለጽ እና ትምህርትን ነው የሰማሁት: ኣጋጣሚ እኔ የ5 ዕድሜ ጀምብሪ ኣውቃለሁኤርትራዊ ነኝ ደስ ያለን ነገር ሁሉ ፖለቲካዎች ይቅሪታ ብጠያየቁ 100/100 ይስማማለሁ ስላማቹ ይብዛ።
@eyasushugaro4699
@eyasushugaro4699 3 жыл бұрын
Thanks colonel Fisiha Desta. I love you
@Jhon.B08
@Jhon.B08 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
@adanechwolde578
@adanechwolde578 4 жыл бұрын
ድንቅ ሀገር ውዳድ ነው ደርግ እንደ ወይኔ ዘራፊ አይደሉም ይቅርታን ስለጥየቁ እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ይስጦት
@MTAdagmawit
@MTAdagmawit 4 жыл бұрын
🌺🇲🇱✝️☪️🔯☮️ ኢትዮጵያዊነት ይሄነው ላጠፋችሁት ይቅርታችሁን ለወደፊቱ ተስፋዎትን አሳይተውናል እናመሰግናለን 🙏🏿 ⚖️⚖️⚖️Thank you 🙏🏿 I respect you 🙏🏿 longer live 🇲🇱 🙏🏿
@wezwez9817
@wezwez9817 4 жыл бұрын
ማጋነን አይሁንብኝና ከኢሀዴግ ህወሓት ስርዓት ሺህ ጊዜ የደርግ ሥርዓት ይሻላል ።
@ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ 4 жыл бұрын
ረጅም ዕድሜ ይስጥልኝ 🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም
@brightday789
@brightday789 4 жыл бұрын
Great analysis Wishing you long live.
@Getahun-sw5cg
@Getahun-sw5cg 4 ай бұрын
እንደ ፍሰሀ ደስታ ታማኝና አስተዋይ ሰው ከትግራይ አድዋ ምድር ማግኘት አይታመንም 💯💯💯‼️ የኔ አባት እግዚአብሔር ነፍስህን ይማር ‼️💔💔💔 የወያኔን ግባአተ መሬት እግዚአብሔር እንኳን አሳዮት ። 2014 ወያኔ ሾዋ ሮቢት ላይ ተጨፍጭፋ ወደ መቀሌ እግር አውጪኝ ላይ እያለች ነው ኮለኔል ፍስሀ ደስታ ያረፉት 💔
@enlightainment_zone_2014
@enlightainment_zone_2014 4 жыл бұрын
ሌ/ኮ ፍስሀ ደስታን ኢቲቪ ማቀረቡ ደስ የሚል ነው፤ ወደድንም ጠላንም አገር የትናንትኖቹም፣ የዛሬዎቹም፣ የነገዎቹም ትውልዶች የጋራ ሃብት ናት፡፡ በግብታዊነት ተነስቸ እንደ ዳቦ ልቆራርሳት ማለት፤ ትናንት የተሰዉላትን መካድ እና ለቀጣዩ ትውልድም እከክ ማውረስ ነው፡፡ እርሶንም ፈጣሪ ቀሪ ዘመንዎን ይባርከው፡፡
@almightygod1023
@almightygod1023 4 жыл бұрын
እንደዚህ ዓይነት ሰዎች ለመቅረባቸው ዋናው ምክንያት አብይ ነው የሚዲያ ነፃነት ሃገሪቷን አጎናፅፏታል ወያኔኮ ያሰራቸው ምስጢር እንዳያወጡ ብላ ነው ስለዚህ የቱንም ያህል አብይን ባልደግፈውም በዚህና በዚህ በመሳሰሉ ነገሮች ግን ሳላመሠግነው አላልፍም።
@michaelmg7836
@michaelmg7836 4 жыл бұрын
Long live
@teshagercheklie4244
@teshagercheklie4244 4 жыл бұрын
Great man wish U long live
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት ኮነሬል ፍስሀ
@rainman1775
@rainman1775 4 жыл бұрын
Thank you cornel fisseha for coming to Etv. A historical interview. Thanks etv
@samrangussie3234
@samrangussie3234 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ልምድ ማካፈል በንፅህ አሰተሳሰብ ከሰሙት ብዙ ጥቅም አለው እና ተጠቃሚ እንሁን
@biniyamworku3635
@biniyamworku3635 3 жыл бұрын
ረጅም ዕድሜ ይስጦት እግዝአብሔር ያክብርልን የኢምዬ ኢትዮጵያ አምላክ ከእርሶ ጋር ይሁን
@Brukwakjira
@Brukwakjira 3 ай бұрын
የደርግ ወታደር ልጅ😂 የማንነት ቀውሱ ነው እንደዛዚ እነሱን ያስናፈቀህ
@annatikuye9603
@annatikuye9603 4 жыл бұрын
DERG and his groups were loved his people and his country. THIS IS FACT ✅ 💚💛❤️ They weren’t Banda like TPLF.
@yphanneslechebo6450
@yphanneslechebo6450 4 жыл бұрын
I have big respect for you comrade fisaha I work with you you were so reasonable and sincere
@asfawgetachew713
@asfawgetachew713 4 жыл бұрын
I appriciate the Journalist too.well talented rational knowledgeable with Journalistic ethics.
@berhetewoldemedhin1908
@berhetewoldemedhin1908 2 жыл бұрын
Pure Ethiopian,wise and far sighted.
@selamawittato9234
@selamawittato9234 4 жыл бұрын
የፓርቲ ጋጋታ ሀገር ለመበዝበዝ እንጂ ሀገር ለማዳን ህዝብ ለመጥቀም አይደለም። ስህተት እንዳይደገም ልምድ ካላቸው እንማር ሀገር ከወደድን።
@addis1395
@addis1395 4 жыл бұрын
አቤት እኛ በናንተ ዘመን ሲጀመር ጀምሮ የነበርን ልል የምለው ደርግን ላመሳስል የምችለው ከHIV ነውና የኢትዮጵያ ን ተስፋ ሊሆኑ የሚችሉ ልጆችዋን ገድለው፣institutions አጥፍታችሁ መጨረሻ ለገዳዩ በሽታ ለወያኔ አሳልፋችሁ ሰጣችሁ ።
@mordecai4675
@mordecai4675 4 жыл бұрын
በትክክል
@ethiopia9281
@ethiopia9281 2 жыл бұрын
Enashin Zimbey!
@yaredtesfaye1772
@yaredtesfaye1772 4 жыл бұрын
ሌ/ ኮለኔል ፍሰሃ ደስታ ትልቅ ክብር አለኝ ለእርሶ ንፁህ ኢትዬጵያዊ ረዥም እድሜና ጤና እግዚአብሔር እንዲሰጦት እመኛለሁ።
@מרקוסאזראנ
@מרקוסאזראנ 4 жыл бұрын
ክብረት ይስጥዎት ለዚህ ንግግሮት በደልና ዝናዎትን እንጂ ቃሎትን ሰምቸ አላውቅም ነበር። አስተሳሰቦት ፅፍፍ ያለ ንፅህና ፣ ቅንነት እና ከእድሜ ጋር የሚመጣ ብስለት አዘል ጥበብ አለው። ይቅርታ አጠያየቆትም መበደልን ባንረሳም ሰሚ ጆሮ ላለው የግል እምነቶትን በመግለጾት በጐ ነው።
@gebtezera5822
@gebtezera5822 4 жыл бұрын
ኮሎኔል ፍስሀ ደስታ በእውነቱ የኢትዮጵያን ህዝብ ለአጠፉት ይቅርታ መጠየቅዎ ታላቅ ኢትዮጵያዊ የፕሪንስፕል ሰው መሆኖትን የሚያረጋግጥ ነው። በኢትዮጵያ አንድነት ላይ ያልዎት ቁርጠኛ አቋም ወደር የማይገኝለት ምስጋናዬን ሳቀርብሎት ታላቅ ደስታ ይሰማኛል ። ኢትዮጵያ በነፃነቷ ኮርታ ለዘላለም ትኑር።
@Meme-lt8bj
@Meme-lt8bj 4 жыл бұрын
ደርግ ጀግና ነው
@ahmedsettegn9367
@ahmedsettegn9367 4 жыл бұрын
Thank you colonel. It’s good that you are asking for forgiveness. You guys at least fought for unity. I believe this generation and the people of Ethiopia should listen to you and your advice. Because you are trying to help us make peace with each other.
@yelayhukebede7588
@yelayhukebede7588 4 жыл бұрын
Thanks so much
@danieldesta4139
@danieldesta4139 Жыл бұрын
ፍሰሀ ደስታ በጣም የዋህ ሰው
@solomonezezew7948
@solomonezezew7948 4 жыл бұрын
Most of the Dereg cabinets were well educated and intelligent. Thanks for serving to my country. Down to TPLF and OLF.
@thtk585
@thtk585 2 жыл бұрын
Solomom Ezezew how old are you? You must be young and with no clue what derg members where! You would have been one of the the 750000 young educated Eritreans and Ethiopians!!!! This guy is a criminal and murderer!!! I wonder how come he is invited in the Ethiopian national Tv for interview as if he did good job!!! He should have been behind the bar for ever!!! This guys are the main reason for the backwardness of the people of Eritrea and Ethiopia!!! Had it been for General Aman Andom and the rest of the murdered seasoned Generals the conflict between Eritrea and Ethiopia would have been solved peacefully! The only sin Of General Aman Andom was his stead fast believe that the conflict between Eritrea and Ethiopia should be solved peacefully by discussing with the people of Eritrea who is actually the owner of his destiny.But this guy and and his followers choose to extinct the Eritrean people from the face of the Earth! “Asan lematfat wahawin mechers” “ Embi Yale sew tiyit agirusow “ “ Eritrea meretwa engi hisbiwan ayasfelgim “ Ele ensisat saykeru yegedele na yasgedele Zare metito ende pilatos nixuh negn ene ekele nachew engi minamin bil manew miaminew and jil sew kalgine besteker!!! Gin yehe hizb eske meche new beteret teret monor miyitewow??? Min eyehone new!!!Behaset mexaf tixifu na ende haq rasachew yamnu na cite yadergutal!!! Meche new gin yehe hisb selam miagegnew?! Sima wetat yehe sew sew geday new!!! Ke 750000 be tieyit yereshene weyim rndireshenu tiezaz yesete new!!! Kem ke 10 million belay ye Eritrea na Ethiopia hizb yascherese new!
@ethiopia9281
@ethiopia9281 2 жыл бұрын
Well said Solomon!
@mebratwoldetensaie7540
@mebratwoldetensaie7540 4 жыл бұрын
እንኳን ይህን ውይይት እድልና ዝግጅት ተደርጎ እውነታውን ከግንባር ቀደም አመራሩ ጥሬ ሀቁን እንዳለ ወንድሜ በተብራራ ሁኔታ ድላቀቡ ታላቅ ምስጋ ና ይገባዎታል :::
@ኣርሴማ-ኈ6ጠ
@ኣርሴማ-ኈ6ጠ 2 жыл бұрын
Rip❤️
@gebrhanabalcha1676
@gebrhanabalcha1676 4 жыл бұрын
ከደርግ ባለስልጣናት ውስጥ እጅግ አድርጌ ከማደንቃቸው ውስጥ አንዱ ናቸው እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ጠንካራ ወታደር አለቃዬ ናቸው ጥሎብኝ እወዳቸዋለሁ
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 4 жыл бұрын
ጥሩ የሆነ ሃሳብ ነው እናመሰግናለን !!
@alexalemualemu2923
@alexalemualemu2923 4 жыл бұрын
Thank you
@letscounseleachother9789
@letscounseleachother9789 4 жыл бұрын
ኮለኔል ፍስሃ አንተ ጀግና እውነተኛና ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ ዛሬ ሀገራችን በውስብስብ ችግር ውስጥ እንደ አንጋሬ ተወጥራ ባለችበት ጊዜ እንደዚህ ያለ ደምፅ እነደዚህ ያለ እውነትን መስማት የኢትዮጵያ ትንሳኤ ዋዜማ ነው።እግዚአብሔር በዕድሜና በፀጋ ይጠብቃል
@akliluzewdie8658
@akliluzewdie8658 4 жыл бұрын
ጠቅላይ ሚኒስትር ፍቅረሥላሤንም ጋብዛችሁ ብታወያይዋቸው
@dagneassefa5404
@dagneassefa5404 4 жыл бұрын
thanks you colonel
@jonhydebela1407
@jonhydebela1407 4 жыл бұрын
ምርጥ መካሪ አባት አዲሱ ትዉልድ ከእኚህ ምርጥ አዛውንት መማር አለበት
@asfawgetachew713
@asfawgetachew713 4 жыл бұрын
Thanks colonel fisha Desta l grow in your Derge regime we grown with the love and unity and paying sacrifice for sovereignty of our country ethiopia .Ethnic poltics come with TPLF/EPRDF thank you. you described best what Ethinic poltics is . It is a system or a ladder or a means that the elits aspire to hold power in name of his ethnic group where he belongs to. 80 ethiopian ethnic groups were consided equally in Derge regime.but etnic rables were fighting not to the freedom of the ethnic but to take power in short cut as Colenel fisha Desta said I 100% agree with him .you are lucky having this chance to expresse the reality of Derge regime and the current poltics of 🇪🇹 too.
@berekasurur9293
@berekasurur9293 4 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ሰው ዶክተር አብይ ከጎንህ አርገወ ብዙ ልምድ ያለው ሰዉነወ
@marek5323
@marek5323 4 жыл бұрын
ለምን ዳግም ለባንዳ ኢትዮጵያን እንዲሸጥ? የጋዜጠኛ አርአያን ኢንተርቪው ሰለዚህ ሆዳም ሰማ ሁለት ፊት የበላ የቀን ጅብ!!!
@גטהכסמהגכהרין
@גטהכסמהגכהרין 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው የደርጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ፍቅር ስላሴ ወግደረስንም አቅርባቼው
@rainman1775
@rainman1775 4 жыл бұрын
Yes please.
@EthioH76
@EthioH76 3 жыл бұрын
He died a year ago
@ashebirwoldegiorgis343
@ashebirwoldegiorgis343 2 жыл бұрын
president Mengistu is our hero if he was not strong and brilliant it was not easy to work with mercenaries like you and transform our nation
@mollahoresa9435
@mollahoresa9435 4 жыл бұрын
I have big respect for our former vice president L/C Fesha Desta.
@xFlavoriax
@xFlavoriax 4 жыл бұрын
ሌ/ኮሎኔል ፍስሀ እርስዎ እንዳሉት እንደነበር አስታውሳለሁ ... ደርግ ክ/ሀገር አድርጎ (ክልል እሚባል ነገር) እስከመጣ ድረስ በህዝቡ መሀከል ምንም ችግር አልነበረም፡፡ አንድ ተማሪ ከዩንቨርስቲ በየትኛውም ሙያ ተመርቆ የተመደበበት ክ/ሀገር ከየት ብሄረሰብ ነህ ሳይባል በ እውቀቱ እንዲያገለግል ይደረግ ነበር፡፡ ሀኪሞችም ቢሆኑ መጀምሪያ ቢያንስ ለሁለት አመት ክፍለ ሀገር ሰርተው ነበር ወደ ሌሎች ከተሞች እሚቀየሩት፡፡ የማንኛውም መንግስት መስሪያ ቤት ባለ ስልጣን የትኛውም ክፍለ ሀገር ዘሩ ሳይጠየቅ ይመደባል ስራውንም ይሰራል፡፡ የብሄር ብሄረሰቦች እኩልነት ከወያኔ ጊዜ ይልቅ በደረግ ጊዜ በደንብ ተተግብሮ ነበር፡፡ ሰው ሲያሾፍ የብሄር ብሄረሰቦች እኩልነት የተረጋገጠበት (የ- ተረጋገጠ-በት) ይባል ሁሉ ነበር፡፡ የሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች በራሳቸው ቁዋንቁዋም ቢናገሩም እሚፅፉት በ አማርኛ ፊደሎች ነበር..ያ ደግሞ እኛ ኢትዮጵያውያን ከ አለም ለይቶ እሚገልፀን የራሳቸን ቁዋንቁዋ በመሆኑና የምንኮራበት በመሆኑም ነው፡፡ በዛ ላይ የትኛውም ቁዋንቁዋ የ አማርኛን ያክል እሚገልፅ የለም፡፡ በ አማርኛ ድምፅን መፃፍ ይቻላል.. በላቲን ቁዋንቁዋ ግን አይቻልም፡፡ 4 መስመር አማርኛ ...2 ገፅ በቁቤ ይፈጃል :-)አሁንም ክልል እሚባል ነገር ጠፍቶ በክፍለ ሀገር መተዳደር አለባቸው፡፡
@brukegebremichael5759
@brukegebremichael5759 4 жыл бұрын
Nice idea thanks sir
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 4 жыл бұрын
እንደእርሰዎም አይነት ትግሬም አለ ፣ ምድረ አቦይ ፣ አቦይ ፀሐይ ፣ አይነቶች እርሱዎን አይቶ እነርሱን ማየት አጅግ ያሳፍራል ። " የኢትዮጵያ የፓለቲካ ፓርቲዎቹ ከእኝህ ታላቅ ምሁር ብዙ መማር አለባቸው ፣ የትኛው ፓርቲዎች መምራት ብቻ ሳይሆን መማርም ያስፈልጋል ።"
@121416BAA
@121416BAA 4 жыл бұрын
አቶ ገብሩ አሥራት ያገለግሉበት የነበረው መንግስት ከስልጣን ሳይወርድ በአደባባይ ይቅርታ ጠይቀዋል።
@selamawittato9234
@selamawittato9234 4 жыл бұрын
እንዲ ንገሩልኝ እራሱ ሳይማር ስሜቱን ሳይቆጣጠር ፖለቲከኝ ነኝ ለሚል ሆዳም ሁሉ ሰው በላ አውሬ።
@derejeekubu5952
@derejeekubu5952 4 жыл бұрын
ኮሎኔል ፍስሃ ያደኩት እርስዎ በሚመሯት ኢትዮጵያ ነው አሁን ያቺ ሀገሬ ናፈቀችኝ
@gabrealmesfin2668
@gabrealmesfin2668 4 жыл бұрын
ኮሌኔል ፍሰኃ ደስታ በጣም የተከበሩ ኢትዮጵያውዊ ኖት። እውነተኛ የታሪክ ምስክር ኖት። ግን ይህንን የምስክር ቃሎን በቀጥታ በትግርኛ ለተወለዱበት ወይም ለወጡበት ሕዝብ የማሳወቅ ኃላፊነት አለቦት። ብዙው የዚህ ክልል ወጣት በህወሓት የተሳሳተ ትርክት ዕውነታውን አያውቅም። ስለዚህ ሁሉም በቋንቋው ለሕዝቡ ዕውነተኛ የኢትዮጵያን ታሪክ ካሳወቄ የጽንፈኞች እና የመንደርተኞች ሀሰብ የተሸነፌ ወይም የወደቀ ይሆናል ማለት ነው።
@immanueldesta5877
@immanueldesta5877 4 жыл бұрын
አየ ደርጎች አሁንም ወጣቱ ሞሞት አለበት ትላላችሁ ጥያቄ ስለጠየቀ መገደል አለበት ከዚህ ሁሉ የህዝቡ ጥያቄና የወጣቱን ጥያቄ ብትመልሱ በጣም ቆንጆ ነበር
@Scamers-n6m
@Scamers-n6m 4 жыл бұрын
I am surprised the knowledge difference between Derg Colonels and EPRDF Colonels. It is huge difference. Colonel Fisiha Desta not only knows in depth his country but also has international knowledge.
@bitaniaethiopia2238
@bitaniaethiopia2238 4 жыл бұрын
They are west wing graduates
@maashonegash3121
@maashonegash3121 4 жыл бұрын
Any way thank you for the acknowledgement of the glorious and heroic work of Atsa YOHANNES and Ras ALULA aganist to the Egyptian invaders.
@ethiopia9281
@ethiopia9281 2 жыл бұрын
Are you a Junta?
@TheMekebib
@TheMekebib 4 жыл бұрын
ትክክል ኖት ክቡር የቀድሞ የኢትዮጵያ ም/ፕሬዚደንት። ነገር ግን ምክርዎ እርሶ እንደጠቀሱት "የፖለቲካ ልሂቃን" የሚባሉ ሆድ አደር ጆሮዎች ከልባቸው ጋር የሚከፈትበት አሳማኝ መንገድ መፈለግ አለበት። በርግጥ national dialogue አንዱ አማራጭ ይሆናል። አለዚያ ግን ብልሹ ቱቦ በመጥፎ ጠረን አካባቢውን እንዳይበክል ሲባል እንደሚደፈን ሁሉ፣ መርዝ የሚረጭ አንደበት ያለው ግለስብም ይሁን ቡድን ሐገር ከማጥፋቱ በፊት በፈጠራ ትርክት ሰላም ከማደፍረስ እንዲታቀብ ቁርጥ ማስጠንቀቂያ መስጠት፣ እልፍ ሲልም ሐገራችን ወደ ሰላምና ልማት ከምታደርገው ጎዳና ማፅዳት አስፈላጊ ነው ብዬ አምናለሁ። ይህ የራሴ እምነት እንጂ ሌላ ግለሰብን አይወክልም።
@dawitnigatu843
@dawitnigatu843 3 жыл бұрын
ይሄን እኔ ራሴ አውቃለሁ፨ ሬዲዬ ራሱ በአሮሚኛ፥ በሱማሊኛ ቋንቐዎች መሰራጨት የተጀመረው በደርግ ነው፨ የብሔር ብሄረሰቦችን ጉዳይ ራሱ ትኩረት ሰጥቶ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እንዱጠና የተደረገው በደርግ ጊዜ ነው፨ የደርግ ባለስልጣናት እራሱ ከሁሉም ብሔር የተውጣጡ ነበሩ፨ ዳታውም አለ፨ የታሪክ አተላው ህወሃት ግን ደርግን ጣልኩ ሳይሆን አማራን ጣልኩ እያለ ነው እስከዛሬ የሚያወራው፨
@maashonegash3121
@maashonegash3121 4 жыл бұрын
Any way thank you for the
@Mirkuzz
@Mirkuzz 4 жыл бұрын
I think Tesfaye Gebrekidan was the last Vice President and when Mengistu escaped to Zimbabwe, Tesfaye became Acting President for one week.
@hermonogbamichael8599
@hermonogbamichael8599 3 жыл бұрын
True
@almightygod1023
@almightygod1023 4 жыл бұрын
ዛሬ ላይ ሆነን ትላንትን ማለትም የደርግ ሥርዓትን ስናይ ደርግ ሲበዛ ሃገርና ሕዝብን የሚወድ ነበር ማለት እንችላለን ደርግ ሲገድል የነበረው ዛሬ ላይ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን እያሳደደና እያሰረ እየገደለ ያለው መንግስት ያደርግ እንደነበረው ነው ደርግም ያደረገው ወቀሳ ከመጣ ሁሉም በዚህ ጉዳይ ላይ ቀዳሚ ተሰላፊዎች ናቸው የደርግ የሚለየው ግን በዘር በሃይማኖት ለይቶ አይገልም ነበር ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ግን ሲበዛ ቅድሚያ ይሰጥ ነበር ዛሬምኮ ዜጎች በሃይማኖታቸው በዘራቸውና በፖለቲካ አመለካከታቸው ምክንያት እየታሰሩና እየተገደሉ ነው ያሉት ይህ የማናስተባብለው ሃቅ ነው እኔ በዘመኔ በኢትዮጵያዊነቴ ያፈርኩበት ዘመን ቢኖር ይህ ዘመን ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም የተዘራውንም የዘር ፍሬውንም ይህ የኛ ትውልድ እያጨደው ነው ያለው ስለዚህ ይህንና ይህን የመሠሉ ነገሮችን ሳይ ለኔ ደርግ ቀዳሚ ምርጫዬ ነው ምክንያቱም ሃገር እንዳትፈርስ ከልቡ የታገለ መንግስት ነበር በደርግ ዘመን ከየትኛውም ብሔር በየትኛውም የስልጣን እርከን ላይ ቢያስቀምጥ ማንም ምንም አይልም ነበር ምክንያቱም ደርግ ጨቋኝ አልነበረምና ነው ቋንቋንም በተመለከተ በደርግ ጊዜ የቋንቋ ጭቆና አልነበረም ብቻ ብዙ ማለት ይቻላል የተቀረውን ግን በወቅቱ የነበሩት ድንቅ ኢትዮጵያውያን ምስጢሩን ያወጡታል።
@גטהכסמהגכהרין
@גטהכסמהגכהרין 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር ኮሎኔል ፍስሃ ደስታ ትልቅ ስው
@knone2484
@knone2484 4 жыл бұрын
ጨዋ ሰው አጥፍቶ ይቅርታ መጠየቅ ጥሩ አስተማሪ ግን ደርግን አትደግፍ
@starzken2831
@starzken2831 4 жыл бұрын
Dergen yete tawekewena beweyane propoganda yenork melesbelehe tarike anbebe
@asfawgetachew713
@asfawgetachew713 4 жыл бұрын
Every one listen this 👌 interview how the Derge regime officials are talented well experienced and knowledgeable. Please compare this personality withe EPRDF/TPLF or even compare with current Dr.Abiy 😫 officials ,ministers and regional leaders like shemelis Abidisa ormiya persident his mind set up and knowalage he has comparevwith Adanrch Ababe multipurpose minister and thecso called Addis Ababa Mayer comparec her knowledge was hat she think . I feel shame 😞 for those who are leading the current Ethiopia. we moved down ward movement with respect to leadership skill and capacity as well as quality.
@immanuel8545
@immanuel8545 4 жыл бұрын
Tplf needs to go.
@የተስፋምድርኢትዮጵያ
@የተስፋምድርኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
ከዚሕ በፊት በሰሩት ጥሩም ሆነ መጥፎ ነገር ላይ ሳይሆን አሁን ባሉበት አቁዋሞ ላይ ተመርኩዤ አክብሮቴን ልግለዕሎት የደርግ መሪዎች ፍፁም ኢትዮጵያውያን እና በኢትዮጵያ የማትደራደሩ መሆኑ ከእርሶ ንግግር ምስክርነት ማግኘት ይቻላል ከእርሶ ጋር ማውራት መፅሐፍቶች ማንበብ ስለሆነ ለቅኑ መሪ ዶክተር አብይ የማማከር ስራ ቢሰሩ መልካም ነው። ጋዜጠኛዉም ጎበዝ እና የጋዜጠኝነት ብቃት አለክ በርታ ከአንተ መማር አለበት የፋናዉ ጋዜጠኘኛ።
@bitaniaethiopia2238
@bitaniaethiopia2238 4 жыл бұрын
I love DERG
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 3 жыл бұрын
Like me
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 2 жыл бұрын
Abyot tebeka neberka kkkkkk
@bitaniaethiopia2238
@bitaniaethiopia2238 2 жыл бұрын
@@woldemariambekele4085 ketachewen kegerefquachew andu ante neke
@mahamed.mahamud
@mahamed.mahamud 6 ай бұрын
ደርግ ካንሰር ነበር።
@abebakebede6314
@abebakebede6314 4 жыл бұрын
እርሶ ለህዎት ኢትዮጵያውያን ለጥብስ ያቀረቡ ስው መሆኖትን ከአቶ ሊላይ እንደበት ስማን ይሳዝናል አሁን መስማችን ጥጥ ነው
@negagetachew974
@negagetachew974 8 ай бұрын
ደርግ በ17 የስልጣን ዘመኑ ከ15 ገንጣይ ወንበዴዎች ጋር የኢትዬጵያን የግዛት አንድነት ለማሰከበር፣ ሲባዝን የኖረ ሃገር ወዳድ ነበር። ሆኖም የኢትዬጵያ ሕዝብ እስከ መጨረሻው ስላልደገፈውና በራሱም የተወሳሰበ ችግር ምክንያት ሊወገድ ችሎል።
@prophetmesfintesfaye260
@prophetmesfintesfaye260 2 жыл бұрын
RIP
@paolospapacinos6576
@paolospapacinos6576 4 жыл бұрын
ውድ ጋዜጠኛ ፤ የት ነበርክ እስከዛሬ ? ምድረ ጨበርያም እጁን እያወናጨፈ ሲዘባርቅብን ? የተራበ ዓይናችን ነው የጠገበው ዛሬ ። ኑርልን እባክህ ። ኮሎኔል ፍስኃ ደስታ ወርቅ ስለሆነው ምክርና አስተያየትዎ እናመሰግኖታለን ። ሁሉም ሙሉ ነው ዛሬ ። ብራቮ ኢቲቪ
@yonastomas7463
@yonastomas7463 4 жыл бұрын
ምንም. እንኳ. የደርግ. ስርአት. ብዙ. ችግር. ቢኖርበትም. ህዋት. ከሚባለው. ጭራቅ. የዘራፊ. ቡድን. ጋር. ሲወዳደር. መቶ. በመቶ. የደርጉ. አስተዳደር. የተሻለ. ነበር።።
@abrehamermias7302
@abrehamermias7302 2 жыл бұрын
Rip Ethiopian hero
@hlinagirma178
@hlinagirma178 4 жыл бұрын
ይቅርታንና አመሰግናለሁ ማለትን ለምን አትወዱም ሲሉ አንድ የውጭ ዜጋ ጠይቀውኛል። ወደፊት ኢትዮጵያ ህዝብ ንግግርን ሲጀምር በይቅርታና ሲደመድም በምስጋና ቢሆን የመሰልጠናችን ምልክት ነው እላለሁ።በቅናት ጀምረን፣ሀሜት ተንኮል ስድብን አክለን በጥላቻ የምንደመድም፣ የጥላቻንም ፍሬ የምንበላ ብዙዎች ነን። ውጤቱም የህግና የአእምሮ እስረኛ የማይረባም ዜጋ መሆን ነው። ይቅርታን መጠየቅ፣ መመስገን የሚገባውን ማመስገን፣ እራስን ዝቅ አድርግ ሌላውን ማክበር፣ የማይረባውን አስፀያፊውን ንቆ ትቶ ለእውነት መቆም የእውቀትና የስልጣኔ ጥግ ነው። ተምሳሌት የሆነ መሪ ዶር አብይ ብዙ ፍሬ እንደሚያፈሩና እንደምንለወጥ አምናለሁ።እንዳየነው አእምሮው የበለፀገ ስለሆነ በዚህን አጭር ጊዜ ያሳየን የብልጽግና ጉዞ አስደናቂ ነው። ፍቅር በተፈጥሮ የተሰጠን ደስታን ተስፋን የሚሰጥ የፈጣሪ ስጦታ ነው። እንደመር፣ ለሰላማችን ዘብ እንቁም፣ እውነትን ብቻ ይዘን በቅን መንፈስ ለስራ እንትጋ። ሰላም ፍቅር አንድነት ለአፍሪካ ይሁን።
@alexalemualemu2923
@alexalemualemu2923 4 жыл бұрын
Great man
@almightygod1023
@almightygod1023 4 жыл бұрын
"የሕግ የበላይነት"እውነት ብለዋል አባታችን ይህ ነው የጠፋው ኢትዮጵያ ውስጥ የትኛውም ሃገር ቢሆን በፍቅር ብቻ አልተገነባም በዱላም ጭምር እንጂ ሰብዓዊ መብት መቆርቆርና ሃገር እንዴት መጣጣም እንደሚችሉ ምሑራን በዚህ ዙሪያ አጀንዳ ሊይዙና መንግስትን ሊያነቁት ይገባቸዋል አብይም ከደርግ መንግስት ባለስልጣናት ምክር መውሰድ አለበት።
@zelalemgeta84
@zelalemgeta84 2 жыл бұрын
ፈደራሊዝም በቅጡ አስተናግዳ የማታውቅ አገር ዘፈን እንዲዘፍኑ ጋዜጣ እንዲፅፉ ፈቅደናል ብሎ ሉይነትን አስተናግደን ነበር ማለት ፌደራሊዝምን በቅጡ አለመረዳት ነው:: ፌደራሊዝም የላዕላዊ ስልጣን ባለቤት መሆን ምርጫ ነው:: ቋንቋውን መናገር የሚችሉ ምስሌነዎች ከ4 ኪሎ መሾም አይደለም! ይህ ነው ጨፍላቂ አንድነት የሚባለው የአብይና የደርግ መንግስት:: የፈደራሊዝም ፅንሰ ሀሳብ ይህ ጋዜጤኛ 15 አመት ሲተረክልን የነበረ አሁን ከነፍስሃ ደስታ ሶሻሊስ አይዲዬሎጂና ፈደራሊዝም ያደናብራል::
@zelalemgeta84
@zelalemgeta84 2 жыл бұрын
ሰው ነው ወይ አገር የሚበልጠው?
@zelalemgeta84
@zelalemgeta84 2 жыл бұрын
ወይጉድ መመሳሰል ! አለመታደል ሁኖ በደርግም በፒፒ ዘመንም አገሪቱ በኮኔሬሎች ነው የምትመራው!
@zelalemgeta84
@zelalemgeta84 2 жыл бұрын
ጓድ!
@seyfudada9641
@seyfudada9641 4 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ብዙ ያዩና ስልጣን ላይ ሆነው ብዙ ከታዘቡ ከጊዜ ብዙ ካዩ ኢትዮጵያውያኖች ብዙ መማር ይቻላል የመስማትን ባህል ካዳበርን ችግሩ ባሁኑ ሰአት አገራችን ላይ እኔን ስሙኝ እኔ አውቃለሁ የሚለው በዝቶ ነው ችግር የተፈጠረው ።
@technologyiscontrollingusu6883
@technologyiscontrollingusu6883 3 жыл бұрын
Actually the last Vice President (then President for almost a week) was General Tesfaye Gebre-Kidan. Not sure why Fisseha Desta and the interviewer got this wrong!
@lovemusic8470
@lovemusic8470 4 жыл бұрын
Leave Eritrea to Eritreans please big respect
@anberbirbelete2172
@anberbirbelete2172 4 жыл бұрын
@ love music It’s yours brother. You need to own it . Much respect
@addpuppets9326
@addpuppets9326 4 жыл бұрын
US amended the law 27 times not 47
@ከጀግኖቹአንዱ
@ከጀግኖቹአንዱ 4 жыл бұрын
የዚህን የደርግ ፋሽስት ቃለመጠይቅ አዳመጥኩት። የኢትዪፕያን ህዝብ በመምራቴና በመግዛቴ እኮራለው አይነት አባባል "አገራችን የአዋቂና የምሁራን"እጥረት ያላት ይመስል ከዚ ግማታም አፉ ሲወጣ አዳመጥኩ። በጋዜጠኛው ቅር የተሰኘሁት ለምንድነው በደርግ ጊዜ ምን ያህል ህዝብ በአገር ውስጥ የእርስ በርስ ጦርነት አለቀ?ለምንስ እንደመንግስት ይሄን ያህል ህዝብ ከማለቁ በፊት በሰላማዊ መንገድ ያልፈታችሁት? በሰላሳ አመት ከኤርትራ ጋር በተደረገው ጦርነት ምን ያህል ህዝብ አለቀ ብለህ አልጠየከውም?ይህ ሰው እድል ቢያገኝ ከኤርትራ ህዝብ ጋር የተፈጠረውን ሰላም አበላሽቶ ወደፍጅት ውስጥ ለመክተት ወደዋላ አይልም። የኤርትራ ነገር" ምእራፉ" በአራት ነጥብ ተዘግትዋል። በምታደርገው ቃለ ምልልስ ኤርትራን ባታነሳና ግንኙነቱን ለማበላሸት ባትሞክር ጥሩ ነው። እንደ ሁለት አገር እንደ አንድ ወንድማማች ህዝብ በአንድ ላይ እናድጋለን። ለምሳሌ ስዊድንና ኖርዊ
@samrawitube8968
@samrawitube8968 4 ай бұрын
ሃሬን በመምራት ሲል!?
@kuloberetzanjira4125
@kuloberetzanjira4125 3 жыл бұрын
ወያኔን ይደግፉ ነበር
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
መንግስቱን አሁንም ታመልከዋለህ አሽከር
@jemalmohamed8297
@jemalmohamed8297 4 жыл бұрын
Derg yshalall zerga alneberm
@asmamawhaile690
@asmamawhaile690 4 жыл бұрын
እውነት ነው የዘመናችን ቦተሊከኛች መገንጠል መገንጠል እያሉ••••ባገኝው ቀዳዳ ከሀገር ውጥቶ በሌላ ሀገር ኖረው ይምታል ፣
@alexalemualemu2923
@alexalemualemu2923 4 жыл бұрын
Good iydia
@Daniel-zm8kf
@Daniel-zm8kf 4 жыл бұрын
ፊሽ
@גטהכסמהגכהרין
@גטהכסמהגכהרין 4 жыл бұрын
ኮሎኔል ሰላም ከርስወ መንደር አድዋ የተፈጠረው የትግሬ ፓለቲካ ይህቺን ታሪካውይት ሀገር ሆን ብሎ ለማፍረስ ተግቶ በሰይጣናውይ ሥራው ተግቶበታል ኮሎኔል ቀሪ እድሜውን የቻሉትን ያህል የትግሬን ፓለቲካ እባክወትን ወደመሃል ለመምጣት ይጣሩ ይስሩ
@urael225
@urael225 4 жыл бұрын
What ever happened dere was better than tplf b/c derge loved ethiopia they are not liar and theif
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 3 жыл бұрын
erejem Edmi Tena Le Abatchen
@konjorasta9799
@konjorasta9799 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት አሀዳዊነት ከሆነ *የአፍሪካ ሀገራትም አሀዳውያን* ናቸው ማለት ነው ????
@konjorasta9799
@konjorasta9799 4 жыл бұрын
@The Power of UNITY kkkk the power of unity
@mahamed.mahamud
@mahamed.mahamud 6 ай бұрын
ደርግ ካንሰር ነበር።
@arangwdiashara8325
@arangwdiashara8325 4 жыл бұрын
እንዳሉት የኢትዪብያ ህዝብ ካሮት ሳይሆን ዱላ ነው የሚፈልጉት
@alg7524
@alg7524 4 жыл бұрын
ፍሰሀ ደስታ ደንቆሮ ድሮስ ከደርግ ምን ይጠበቃል።አቀዠብይ ስንት ንፁሀንን እንዳሠረ እያወቅ ጎሽ ጎሽ ትላለህ።
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН