ከሰርግ በኋላ ወንዶች ይጨቃጨቃሉ!!

  Рет қаралды 621,237

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Baby Aklesia Yohannes is a sixty-year-old child who has three brothers and one sister below her; She is a girl who is annoyed by their fighting and disturbances. Her mom is a basketball player, but Alecia really wants to be home and spend time with her. She is concerned about the state of peace in her country; She wants the fighting to stop.
ህፃን አቅሌስያ ዮሀንስ የ ስድሰት አመት ህፃን ስትሆን ከሷ በታች ሶስት ወንድሞች አንድ እህት ያላት ፤ በነሱ መጣላት እና ረብሻ የተማረረች ልጅ ናት። እናትዋ የባስኬት ቦል ተጫዋች ስትሆን አቅሌስያ ግን ቤት እንድትሆን እና ከሷ ጋር ጊዜ እንድታሳልፍ በጣም ትፈልጋለች። የ ሃገርዋ የሰላም ሁኔታ ያሳስባታል ፤ ፀብ እንዲቆምም ትፈልጋለች።
Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The world. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytub...
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼ህንዳዊቷ ድንቅ ልጅ! • ህንዳዊቷ ድንቅ ልጅ! #ethiopi...
◼ህጻናት ያለ ወላጅ ድጋፍ እንዲያዩት አይመከርም • ህጻናት ያለ ወላጅ ድጋፍ እንዲያዩት...
◼በፈረንሳይ እና በቤልጂየም የተቀረጸው ድንቅ ልጆች • በፈረንሳይ እና በቤልጂየም የተቀረጸ...
ከሰርግ በኋላ ወንዶች ይጨቃጨቃሉ!
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 544
@mynunumynunu3250
@mynunumynunu3250 Жыл бұрын
እኔ እሼ በምን ላስገባው አስር ሚሊዩን ❤
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
እኔ ደሞ እስከ ፋሲካ ሁለት ሚሊየን ቢገባ ነው ምኞቴ ከሁለት ሚሊየን ካለፈ ይፈጥናል ወደ አስር ሺህ❤❤
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
ወደአስር ሚሊየን ማለቴ ነው❤😂
@MrChuchu4life
@MrChuchu4life Жыл бұрын
10M is hard to get, even there are no 10 millions Ethiopians who uses KZbin
@betetomass9463
@betetomass9463 Жыл бұрын
ይገባል
@selinakiyasalsi2179
@selinakiyasalsi2179 Жыл бұрын
mnm kebad aydelem 10M ygebal wana kelb mamen new eshe demo kelbu amno chersual slezih yegebal
@hikma9156
@hikma9156 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞችየ አይዟችሁ አላህ ይቀበለን ያረብ🤲🤗ይህም ያልፋል እነሱ በልተው ጨርሰዋል እኛ ግን?? በተቻላችሁ መጠን እራሳችሁን ጠብቁ😢
@nardi7155
@nardi7155 Жыл бұрын
አይዞን መልካም ፆም
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እማ❤❤
@tsedayhaile1173
@tsedayhaile1173 Жыл бұрын
አይዞን ያልፋል
@geraratube12
@geraratube12 Жыл бұрын
ጾማችንን የበረከት፥ የሰላም፥የፍቅር፥የምህረት ያደርግልን🙏👍
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
አሚንን
@yezufan
@yezufan Жыл бұрын
አሜን
@tigistmamo556
@tigistmamo556 7 ай бұрын
ዐሜን
@behagud359
@behagud359 Жыл бұрын
ድንገት ስትጠራኝ ግራ እንዳይገባኝ በሕይወት ዘመኔ ለንሰሀ አብቃኝ
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-የ2ኈ
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-የ2ኈ Жыл бұрын
አሜን
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😢
@meronmamye1139
@meronmamye1139 Жыл бұрын
አሜን
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ Жыл бұрын
አሜን ለሁላችን ለንስሃሞት ያብቃን
@Mimi-qg1iq
@Mimi-qg1iq Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el Жыл бұрын
እኔ የክርስትና እምነት ተከታይ ነኝ ❤ የምወዳችሁ የስልምና እምነት ተከታዮች በመላው አለም ያላችሁ እንኳን ለምትወዱት ለምትናፍቁት ፣የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ በርቱ ❤❤❤
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
እናመሠግናለንእኳንአብሮአደረሰን,የረመዳንሷብለሁላችንምአላላህይስጠን😊😊🎉
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ አስተዋይ🌷🌷🌷💋💋💋😍😍😍🙏🙏
@shemseiasultan
@shemseiasultan Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@leonabd
@leonabd Жыл бұрын
Estt
@Zxz07881
@Zxz07881 Жыл бұрын
እንኳንአብሮአደረሰን የኔአስተዋይ እንዳንች ያለ ንፁህ ኢትዮጲያዊያብዛልን ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ የኔ ዉድእህት
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ Жыл бұрын
ወይኔ እሼ ግን ማስታወቂያ በጣም እያበዛህ ነዉ ትንሽ ሰምተን ማስታወቂያ ትንሽ ሰምተን ማስታወቂያ እ ግን ጥቅም ካለዉ ይሁን እሼ ምርጥ ሰዉ በጣም ነዉ የማከብርህ❤
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 Жыл бұрын
እስፖሰሮቹ ናቸው እኮ ጥቅም አለው ከፍለው ነው የሚያስተዋውቅላቸው
@Sumeyamohmmed
@Sumeyamohmmed Күн бұрын
ወላሂ እኔለራሱ ማየት እየፈለኩ በማስታወቂያ ተመረርኩ❤❤❤😂
@fanatube196
@fanatube196 Жыл бұрын
የኔ ጣፍጥ ደስ የምትል ልጅ ክክክ በሳቅ ነው የጨረስሁት በስደት ያልነው ለናት ሀገራችን ያብቃን 🇪🇹
@hiwotbihonegn1467
@hiwotbihonegn1467 Жыл бұрын
እሸ የኔ ጌታ እድሜና ጤና ለአንተና ለሞላው ቤተሰብህ ይሰጥልን ❤❤❤
@imanseid
@imanseid Жыл бұрын
ያረቢ ያአላህ የመዳምን ቅሞሞችን የረፈት እጂራ ሥጠን አገሬ ጥሬኝ ወላሂ 6አመት ሙሉ እረመዳን በመዳም ኩሺና አላህዬ እራህመትህ ሠፊነው ለመዳም ቅሞሞች አገራችን መዳም እምንሆንበት እረዝቅ ሥጠን አዝብልን የማንኮራበት ሀብት ሥጠን እዬን አላህዬ ወጣትነታችን በሠውአገረ አለቀ የፈት እጂራ ሥጠን ሁልጌዜ ሣንሠለች እናመሥግንህ አላህምዱሊላህ እዚህ ላደረሥከን
@እሙመሀመድ-ጐ6ተ
@እሙመሀመድ-ጐ6ተ Жыл бұрын
@samiraahmed5344
@samiraahmed5344 Жыл бұрын
አሚን
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
አሜንውዴ
@ነጃትመሀምድ
@ነጃትመሀምድ Жыл бұрын
አሚንንንንንን ያረብ አልህ ይስማሽ እህቴ እህቶቼ በዱአ አንረሳሳ
@rosarosa1646
@rosarosa1646 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hawaseid6916
@hawaseid6916 Жыл бұрын
ረመዳን ሙባረክ ያጀማዓ😇
@habeshaye4454
@habeshaye4454 Жыл бұрын
ተው ዘንድሮ አሼን 10 ሚሊዮን እናስገባው
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 Жыл бұрын
የኛ ህዝብ ሰው ሲያድግ አንወድም ላይክ እንኳን ለማረግ ይከብዳል
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 Жыл бұрын
እረቦቹ አብ ፈላህን 28 ሚሊዬን ያስገብት ቅን ስለሆኑ ነው
@hussent1482
@hussent1482 Жыл бұрын
😅
@ሰዋሰው-የ3ፐ
@ሰዋሰው-የ3ፐ Жыл бұрын
እየለፋን ነው ሌላው ያለማወቅ እንጅ
@Marinal0ve228
@Marinal0ve228 Жыл бұрын
እኔ በሁለቱም ስልኬ ነው ሰበስክራይብ ያደረኩን❤
@neguseberi3013
@neguseberi3013 Жыл бұрын
እሼ በጣም እናመሰግናለን ነገር ግን ማስታወቂያው ፕሮግራሙ ፕሮግራሙ ማስታወቂያ ሆነብናል ተባረክ ለማንኛውም
@AbGrace138
@AbGrace138 Жыл бұрын
ሀረብ አገር ያላችሁ እህቶቼ ብርታቱን ይስጣችሁ
@kidanabera5960
@kidanabera5960 Жыл бұрын
አሜን አምን አሜን
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
አሜን
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
አሜን🙏
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ Жыл бұрын
አሜን በእውነት
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
አሜን
@tensaytensay2891
@tensaytensay2891 Жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህቶቼ የመዳም ቅመሞች በተለይ ፆመኞች አይዞን እግዚአብሔር በርታቱን ሀይሉን ይስጠን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@Kali-qk2gu
@Kali-qk2gu Жыл бұрын
amen amen amen yena konjo
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alemalem6607
@alemalem6607 Жыл бұрын
አሜን እህት
@ስደተኛዋእናቷንናፍቂ
@ስደተኛዋእናቷንናፍቂ Жыл бұрын
እኔ የክርስትና እምነት ተከታ ነኝ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለታላቁ ለእረመዳን ፆም አደረሳችሁ
@bezikiristos2891
@bezikiristos2891 Жыл бұрын
Asheqe
@hudaalharbi7915
@hudaalharbi7915 Жыл бұрын
0:30 0:30
@uuuu2264
@uuuu2264 Жыл бұрын
እሼ የአንተ ደግነት የመጀመሪያ ሆነብኝ ነፍፍ አመት ኑርን ❤🙏💚❤💛
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Жыл бұрын
እሼድንቅ ሕፃናቶቹም ድንቅ ተሳታፊዎቹም ድንቅ እኛምድንቅ እመቤቴ ትጠብቅ እሽዬ🙌😘😘😘
@እፁብፍቅር
@እፁብፍቅር Жыл бұрын
እሼ ፈጣሪ ይባርክህ አለም ላይ ያሉ መልካም ነገሮች ሁሉ ያንተ ይሁኑ❤❤❤❤❤❤❤❤
@m20kwt11
@m20kwt11 Жыл бұрын
ማነዉእደኔማሥታወቂዉየበዛበት😂
@hayathayat5550
@hayathayat5550 Жыл бұрын
😂😂እኔእራሱበማሳለፍ እዳየንአየሁ
@chalikelbeche5015
@chalikelbeche5015 Жыл бұрын
ena😢
@BiniamKelbesa-h6q
@BiniamKelbesa-h6q 6 күн бұрын
አቅሌሲያ ደስ ስትል ❤❤❤
@ሰላምሰላምፍቅር
@ሰላምሰላምፍቅር Жыл бұрын
ይችን ኮመንት የምማነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 Жыл бұрын
ኣሜንንንን 🙏 ኣሜንንን 🙏 ኣሜንንን 🙏
@zuzuuuu571
@zuzuuuu571 Жыл бұрын
አሜን
@tsedimizan7769
@tsedimizan7769 Жыл бұрын
Amennn
@tsigeadugna6980
@tsigeadugna6980 Жыл бұрын
አሜን
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 Жыл бұрын
አሚን❤
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር ስላም አደረስን ረመዳን ሙባረክ
@fentahunalemu696
@fentahunalemu696 Жыл бұрын
እነኳን በደናመጣችሁ ምትገርም ልጅ ናት ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን ሰላም አነድነት ይስጠን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹❤❤🌿🌿😍😍😍❤❤
@mezabekele4124
@mezabekele4124 Жыл бұрын
እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰላም ላገራችን❤❤❤
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 Жыл бұрын
ሞስሊም ወገኖች፣ መልካም የረመዳን በዓል ይሁንላችሁ።
@ejegayehu9338
@ejegayehu9338 Жыл бұрын
ወይኔ እናሱ አቤት ውስጥም ሰራተኛ በየቀኑ ነው የምቀይሩ የልጁተ ምላስ እረሱ 💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@HeluTube940
@HeluTube940 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች አይዟችሁ ስራውን ያቅልላችሁ💝💝💝
@emuhiba9441
@emuhiba9441 Жыл бұрын
አሚን ሳሪቲ የኤርሚ ሀበሻ ቅመም
@chalikelbeche5015
@chalikelbeche5015 Жыл бұрын
Amen😢
@yeshamabirhan6591
@yeshamabirhan6591 Жыл бұрын
የዘንድሮው ልጆች እኮ ❤
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Жыл бұрын
🙈‼️
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
በጣም 😂😂😂😂
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 Жыл бұрын
እሸ የኔ ምርጥ እወዲሀለሁ ውይ ህፃኖችኮ በልጠውና እዲግ በይ የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ ባንዲቀን ወገቤ😥😥😥
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 Жыл бұрын
እሺ የኔ አባት ፍቅር የሆንህ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ወድማችን ❤❤
@bellasabella3844
@bellasabella3844 Жыл бұрын
😂😂ይበጠሳል የምትለውን ቃል ለማግኘት እኛም ተንከራተትን😂😂 አረ ሰአት ይጨመር እሼ በማስታወቅያ ጨረስከው እኮ😢
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame Жыл бұрын
ማስታወቂያ ጥሩ ነው ገንዘብ እጥፍ ያስገኛል
@nahomfikadu6779
@nahomfikadu6779 Жыл бұрын
ልዩ ተሰጦ ያላቸውን ልጆች ብታቀርብ ሀሪፍ ነው ❤❤❤❤
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Жыл бұрын
ያረብ ከስደት አውጥተክ በአገሬ ከቤተሰቤ ምኖርበትን አቅርብልኝ🥺🥺
@halmaabduuri5799
@halmaabduuri5799 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@Yabseratube
@Yabseratube Жыл бұрын
አግብታ አይታዉ አትመስልም እድግ በዬ የኔ ጣፋጭ❤❤❤😂😂😂
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 Жыл бұрын
በአለምላይ ላላችው ሙስሊም ወንድም እህቶች እንኮን ላታላቁ እሮመዳን ወር አደረሰንንንን
@ziyadaaberu3577
@ziyadaaberu3577 Жыл бұрын
aswrwb ሀባይብ ረመዳንሙባረክ መልካም የኢባዳወር 😊😊😊የማዳምቅመሞቼ
@hyathyat9071
@hyathyat9071 Жыл бұрын
አሚን
@opi8463
@opi8463 Жыл бұрын
እሼ የእግዚአብሔር ሰው 😍
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
እሼን ያላቹ እስኪ እንያቹ ረጅም እድሜን ለእሼ
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
በስደት ያላችሁ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@rahmetwolloyewa8190
@rahmetwolloyewa8190 Жыл бұрын
መልካም የረመዷን ወር ያጀማአ አላህ ፆማችንን ይቀበለን ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን🌻🌻🌻
@meazatawahido7638
@meazatawahido7638 Жыл бұрын
ኧረ የማስተወቄያው ብዛት ኡኡኡኡ
@bezebeze2553
@bezebeze2553 Жыл бұрын
እሼ መልካም ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@hailuabebe8289
@hailuabebe8289 Жыл бұрын
እሼ ስራህ ጥሩ ነው ልታስብበት የሚገባህ የ15 ደቂቃ ቪዲዮ ውስጥ 3/4 ስርዓቱን በማስታወቂያ ነው የተሸፈነው። ማስታወቂያው የገቢ ምንጭ ስለሆነ የሾውን ስዓት ትንሽ ረዘም ማስታወቂው አጠር ቢል ሳይሰለች ይታያል። በዚህ ከቀጠልክ ግን ማዝናናቱና ማስተማሩ ይቀርና የማስታወቁያ ብቻ ይሆንብሀል።
@musemamilove4519
@musemamilove4519 Жыл бұрын
እውነት የዛሬ ልጆች ጉድ ነው የኔ ቅመም❤ አውነቷ ነው እኛ ራሱ የመዳም ቅመሞች በስራ መካከል ስልክ ማውራት ስራችን ነው አወቀችው ስራዬ ማን ነገረሽ 😅😅😅 እሼ መዝናናዬ ዕድሜና ጤና ይስጥህ 🥰
@fafetub1120
@fafetub1120 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች አላህ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃቹ በሠላምም ፆሙን ያሥጨርሰን ውዶቼ
@mariyammariyam5007
@mariyammariyam5007 Жыл бұрын
አሚን የኔውድ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
ልጆች የእግዚአብሔር ሰጦታ ናቸው❤❤🎉🎉
@fitsumgebremichael
@fitsumgebremichael Жыл бұрын
ምን አይነት ምላሳም ናት ከነሱጋ የምሰራ ልጅ ምን......🙃🙃🙃🙃😏😏😏😏
@guucfffg9668
@guucfffg9668 Жыл бұрын
እናትዋ ሰታማር❤❤❤
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Жыл бұрын
አሺ ግን ማስታወቂ ብቻ ሆነ እኮ ቀነስ አረጉት ኢዲተሮች እዴ ሰው ይሰላቻል
@Ayutube4964
@Ayutube4964 Жыл бұрын
በጣም አሰልቺ አደረጉት😮
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Жыл бұрын
ገና በ 6 አመትሽ ቤት ልከራይ 😂 ሌላው በ 40 አመቱ አግብቱቶ ከ እናቱ ቤት መውጣት ይፈራል 😆
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
የወድሜ ልጅ ገና አደኛ ክፍል ስትከባ ለአባቶ ቤት ተከራይልኝ አለች ለምን ሲላት እናቴ ትጨቀጭቀኝ አለች 😅😅😅
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Жыл бұрын
​@@arsamarsam2222😂😂😂😂
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@musemamilove4519
@musemamilove4519 Жыл бұрын
​@@arsamarsam2222 ጉድ😅😅😅ነው የዘንድሮ ልጆች
@samsoul1711
@samsoul1711 Жыл бұрын
እሼ 10ሚሊዮን ይሄ አመት ሳያልቅ ነው 🙏🏾
@sanasana2935
@sanasana2935 Жыл бұрын
እሼ እኛ የማዳም ቅመሞች ከጎንክ ነን በርታልን የኛ ጀግና😘😘😘😘👍👍👍
@hayutobe7494
@hayutobe7494 Жыл бұрын
የኔ ማር ይች ጣፋጭ ልጂ ደግማ ትቅረብና ደቂቃዉ ይርዘም የምትሉ ኑ
@lovelytef9917
@lovelytef9917 Жыл бұрын
እናትየው ራሱ ደስ ስትል
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx Жыл бұрын
እሼ የኔ ወርቅ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ውላድ ሺህ ሁን 💚💛❤🔥🔥🔥🔥🔥👌
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 Жыл бұрын
እሼ በርታ ሁለ ገብ ነህ። በልጅ ተባረክ።
@muzitangosom6231
@muzitangosom6231 Жыл бұрын
mejemerta eshetu srahm madneq efelgalew. enie mlew eshu ye menged lay yalut mskin dha😢 ljoch medrek lay eyametak btastewawqen mknyatachew bteyqachow betam yamr neber programh 🙏
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
የምር የእሼ ሚስት በጣም ታድላለች ቲቪ እራሱ አያስፈልጋትም እኔ በጣም ነዉ የሚያስቀኝ 😁😁😁😄😄😀😀😀😀
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 Жыл бұрын
ኡፍ የማስታወቁያ ብዛት።
@sasulishaynegda-pu5bw
@sasulishaynegda-pu5bw Жыл бұрын
ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ አረመዳን ከሪም
@رقية-ذ3ت
@رقية-ذ3ت Жыл бұрын
በመላው አለም የምትኖሩ በሙሉ ሙሲሊም እህት ወድሞቸ እኮን ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሰን ፁመው ከተቀበላቸው አላህ ያድርገን የበመላውአለምየምትኖሩበሙሙሲሊምእህትወድሞቸእኮንለረመዳንፆምበሰላምአደሰንፁመውከተቀበላቸውአላህያድርገንያረብ ❤❤❤❤❤❤
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Жыл бұрын
ያማል ቅኔዉ ወንዶች ስርአት ያዙ😂😂😂❤❤❤
@ageritumhert6721
@ageritumhert6721 Жыл бұрын
አሸቱየ እስኪ ፊትህን ወደ ጎንደር አዙርና ካለን ብናካፍል የአረጋውያንና የህጻናት መርጃ ማዕከል መጠህ ጎብኜን
@ሀያትደጀኔ
@ሀያትደጀኔ Жыл бұрын
❤❤❤እኔ ከመዳብቅመምንኝ እሜገርምነገርነው 🎉🎉🎉 በጣም አናደሺኝል እድግበይ
@ethioethio6562
@ethioethio6562 Жыл бұрын
ማስታወቂያ ብቻ😢😢😢😢
@zaidsamid9870
@zaidsamid9870 Жыл бұрын
ፈጣራ ሀገራችንን ሰላም ያድርግ እሽ አይዞን 10ሚሊዩን እንገባለን ለ2016 የማዳም ቅመሞች አይዞቹህ ለመላዉ የሙስሊም እህት ወንድሞቸረመዳን ከሪም
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Жыл бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ዋዉ 🤣🤣
@Amhariafano
@Amhariafano Жыл бұрын
አይዞንየመዳምቅመሞች❤❤❤❤❤❤❤❤
@እሙሂክማእሙሂክማ-ሰ3ፐ
@እሙሂክማእሙሂክማ-ሰ3ፐ Жыл бұрын
የኔንም ልጅ በቃረብክልኝ ምኘቲነው ኢሻ አላህ
@TV-vh2im
@TV-vh2im Жыл бұрын
በዓርብ ሃገር ኮ ሰልኪ ግድን ነው።መቼ ልጨረሽ የመዳም እቃዎች😄😍እሼ🥰
@keyovod1484
@keyovod1484 Жыл бұрын
ዛሬ በጣም ደስ ብሌኛል ባለቤቴ የመጀመርያ የበኩር ልጅ ሰታኛለች እሼ አቦ ስወድህ
@tewdrosseyoum5424
@tewdrosseyoum5424 Жыл бұрын
ጥሩመሥራት ወረታዉ ተዝቆ አያልቅም በርታ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
እረ ተይ እንጅ ደግነቱ መዳም አሰማችሁም ስልኬ መዝናኛዬ😅😂
@አፈርነኝ
@አፈርነኝ Жыл бұрын
አይ እሼ አበላሹህ ማለት ነው አንተ ደግ ሰው ነበርክ እንኳን አደረሳቹ ማለት ቀረ
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ 🙏🥰❤️🌹😘
@beetyube
@beetyube Жыл бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችህ ውድች እግዚአብሔር ያሳደግሽ ውዴ😍😍😍👌🙏🙏እሺ ስው ነህ 👍👌😍
@የተክልዬልጅ-ቐ2ወ
@የተክልዬልጅ-ቐ2ወ Жыл бұрын
ኑርልን እሼ መሌ😘
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Жыл бұрын
አላህ ያሳድግሽ ያረብ ❤❤❤
@sebelebekele8841
@sebelebekele8841 Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ
@naemasaeid2355
@naemasaeid2355 Жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው
@tesfayeantey5926
@tesfayeantey5926 Жыл бұрын
ከምታቀርባው የድንቅ ልጆች ከምታቀርበው ፕሮግራም ይልቅ ሬክላሙ በዛ አሰተካክለው
@hayatabate2636
@hayatabate2636 Жыл бұрын
ከሁሉምነገርባለንበትአላህይጠብቀንይጠብቃችሁ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-የ4ወ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-የ4ወ Жыл бұрын
የኔ ልበ ቀና አሼ ድንግል ከእነ ልጇ ትጠብቅህ
@abelb5604
@abelb5604 Жыл бұрын
እሸ በጣም ምርጥ ሰው
@sofyaali6747
@sofyaali6747 Жыл бұрын
አየሸ አተነህኮ የመለሰከዉ 🤩👍ይበጠሳል
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
የዘንድሮ ልጆች ወይ ጉድ ጥርሳቸውን ነቅለው የለ እንዴ ሆ በስለው ነው የሚወለዱት በውነት ገራሚናቸው
@marysertse3627
@marysertse3627 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አቅለሲያ ፈጣሪ ያሳድግሽ የኔ ማር
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም Жыл бұрын
ደስ የሚትል ልጅ ❤❤
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እኔ የመዳም ድሮን ነኝ ነገርግን ከሰው ጋር ያላወረው ስራ አይሰራኝም አይ ክፉ ልምድ እድግ በይልኝ
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ድንቅ ልጅ❤
@gbhcvvhjhvvf6854
@gbhcvvhjhvvf6854 Жыл бұрын
እሼዩ በሰላም ነው የከሳህው አብሽር
@amanueltsegaye8755
@amanueltsegaye8755 Жыл бұрын
የዱቤ ማስታወቂያ " ዛሬ በገንዘብ ነገ በነጻ"
@fantafanta3408
@fantafanta3408 Жыл бұрын
በሥማም ለካ ያገራችን ልጆይም ይመቀኛሉ ያረብ ልጂ ብቻ መሥሎኝ ነበረ የሚመሥለኝ
@danilay633
@danilay633 Жыл бұрын
ወንድ ልጅ ሴት ልጅን ያሰለቻል ጉድ እኮ ነው ካንቺ አንደብት ከባድ ነው።እቤት ላይ የምታየውን ነው የተናገረችው😂😂😂😂😂😂
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 Жыл бұрын
Daddyn sayhon eshetun amesgigni mamaye 😂daddy asbeltosh neber tafache❤
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ Жыл бұрын
ኧረ ሸቃሊት ዛሬ አሮ መዳን ወይ ማረር የስራው ወር ገብቶልሻል ጥናቱን ይስጥሽ ይስጠን 😂😂
@nadiyaahmedsheref9647
@nadiyaahmedsheref9647 Жыл бұрын
ረመዳን የፃሎት ወር ነበር ሰዎች ናቸወ የምግብና የስራ ወር የደረጉት
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ Жыл бұрын
@@nadiyaahmedsheref9647 ነውማ ግን እምናየው የስራ ወር ነው
@godisloveme2390
@godisloveme2390 Жыл бұрын
Esha betam new myemetzenana ke berha Saudi Arabia 👍👍👍👍
@almawood-yw9ws
@almawood-yw9ws Жыл бұрын
Very very nice!!! Amazing kids !!!!
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስለ ህፆናቱ ሲል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 Жыл бұрын
የህፃናቱ ሁኔታ እንዳይሆን ማአቱን ያመጣብን ልጅ እንደ ልጅ ሲሆን ነው ጥሩ። እናትየው አረ አያስቅም ልጅሽን ሰትሪ
@Aነኝከዱባይ
@Aነኝከዱባይ Жыл бұрын
የዛሬዋ ደግሞየተለየችነቺ የኔጣፋጪ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Жыл бұрын
ብዙ ቲክቶክ ይሰራበታል 🎉🎉😂😂😂😂 የልማዳም ቅመሞችን አላየሽ😂😂
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "የሳራ እናት መጡ" S1 Ep 3
31:32
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН