ከሶስት ዓመት በኋላ ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ጓደኞቼጋ ተገናኘን (Reunion) | BBOYTOMY33

  Рет қаралды 112,444

BBOYTOMY33

BBOYTOMY33

Күн бұрын

Пікірлер: 316
@BBOYTOMY33
@BBOYTOMY33 5 жыл бұрын
Like👍 Share📤 Subscribe ⭕️ ❤️❤️❤️❤️
@tebabbelaynhe6831
@tebabbelaynhe6831 5 жыл бұрын
Tomiya mirt Sira nw Berta
@genetgirmaa6278
@genetgirmaa6278 5 жыл бұрын
yeti new miteduti
@brightdreamtube7423
@brightdreamtube7423 5 жыл бұрын
Setwa lij Minachu nat tomy
@adenzeleke2661
@adenzeleke2661 5 жыл бұрын
ስወድክ በተለይ ድምፅክን
@malletmalletmahihabeshawit3459
@malletmalletmahihabeshawit3459 5 жыл бұрын
Tomiye mrt betam des ylal bezawum wukro mehed neberebachu 👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🇻🇳
@mdrehabesha6420
@mdrehabesha6420 5 жыл бұрын
መቀሌ ፍቅር ናቸው አቦ....ይመቻቹ
@hamemalanbesakaayu1312
@hamemalanbesakaayu1312 5 жыл бұрын
እስኪ ደቂ ትግራይ ዝኾንኩም ላይክ ደቂ ዓደይ ደቂ መቀለ ብስሩ ሽኮራት ኮኢኹም።
@nestinesti2693
@nestinesti2693 5 жыл бұрын
የመቀሌ ልጆች እኮ የፍቅር ሰዉ ናቸዉ😍😘
@seadaabate4209
@seadaabate4209 5 жыл бұрын
የመቀሌ ልጆች አይደሉም ከመላው ኢትዮጵያ የመጡ ተማሪዎች እንጂ
@lilitubetgray5616
@lilitubetgray5616 5 жыл бұрын
@@seadaabate4209 ኣንቺ ስንት ግዘ ነው ትግሬ ኣይደሉም የምትሊ ወረኛ ቅናት ኣዘች እንዴ ክክክክ
@ሩባናሚድያ
@ሩባናሚድያ 5 жыл бұрын
@@seadaabate4209 ሀሀሀሀሀ ተቃጠይ እኛ ፍቅር ነን።እናንተ ክልል ቢሆን ዘቅዝቃቹህ ታርድዋቸው ነበር አንቺ አውሬ ክብረ ቢስ
@ትግራይዓደይ-ጘ6ሸ
@ትግራይዓደይ-ጘ6ሸ 5 жыл бұрын
@@seadaabate4209 timb ahiya komiche mn abatish askenash denkoro.
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 5 жыл бұрын
ያበደ ጊዜ ነበር በጣም ደስ ይላል ጓደኞችህም በጣም ይመቻሉ ግን ቶሚዬ ኮንሰርቱ አንድ ሰው እንዲቀርፃቹ አድርገህ እኛን መጋበዝ ነበረብህ ብቻ አሪፍ ነበር ይመቻችሁ
@axumitereactor2785
@axumitereactor2785 5 жыл бұрын
Concertu ko tekertsual gn abyssina vine telegram lay nw migegnew man
@እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ
@እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ 5 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጲያዊያን ሠላማችሁ ይብዛ😍😍
@cristysolomia2002
@cristysolomia2002 5 жыл бұрын
መቀለ እኮ የፍቅር ሰፈር ናት
@semhalelias6945
@semhalelias6945 5 жыл бұрын
አረ ቶሚ የመቐለ ወንዶች ያምራሉ እሚባለው እውነት ነው፡ ቀሽት ሁላ ስያማምሩ፡ ኣንተለራሱ ከነሱጋ ስትሆን ሰው መሰልክ ክክክ ስቀልድ ነው ሁላቹም ታምራላቹ፡፡ መቐለ ሽኮር ዓደይ♥♥
@KS-zn8ch
@KS-zn8ch 5 жыл бұрын
Kkkkkkk thomas fahshaw entay melke alewo
@seadaabate4209
@seadaabate4209 5 жыл бұрын
የመቀሌ ልጆች አይደሉም ከተለያየ ቦታ የመጡ ተማሪዎች እንጂ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 5 жыл бұрын
የመቀሌ ልጆች ናቸው ማነው ያለው ከተለያዩ ቦታ የመጡ ተማሪወች ናቸው
@እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ
@እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ 5 жыл бұрын
ወይ ማአልት አሁን ማን ይሙት መቀሌ ስለተባለ ብቻ በቃ የመቀሌ ልጆች ነቸው ማለት ነው ሆ ከያገሩ የወጡ ውብ ቆንጆ የኢትዮጵያ ልጆች ናቸው የምን እራስ መቆለል ነው
@aliseaid
@aliseaid 5 жыл бұрын
komal agame
@ሊዲያነኝየሀረሯ
@ሊዲያነኝየሀረሯ 5 жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስ ትላላቹ የጊቢ ላይፍ እኔም አይቼው ነበር አክሱም ላይ ዛሬ አረብ አገር ነኝ ይሁን ሁሉም ለበጎ ነው
@ኣደይማዓረይብርሃንገዛና
@ኣደይማዓረይብርሃንገዛና 5 жыл бұрын
ቶሚዬ ማዓረይ መቐለ በል መቀሌ ኣይደለም
@Mm-hy3fk
@Mm-hy3fk 5 жыл бұрын
መቐለ ማዓረይ 4ኣመት ሆነኝ እኮ ከተለያሁት ናፉቃኛለች ዶሞ ስታምሩ
@muluymaryamlji9323
@muluymaryamlji9323 5 жыл бұрын
ማዓርይ አነ ለ9 ዓመት
@samiramuhammad8123
@samiramuhammad8123 5 жыл бұрын
እወይ እኔ እራያ ነኚ አለማጣ ግን መቀሌን በጣም ነዉ ወዳም
@ዜድየሚካኤልልጅ-ኀ3ነ
@ዜድየሚካኤልልጅ-ኀ3ነ 5 жыл бұрын
ቶሚ ቅጅው የት ሄደ እና ይመቻችሁ እብዶች ❤
@xxtxtentacionmyking4453
@xxtxtentacionmyking4453 5 жыл бұрын
መቀለ ሽኮር💖💝💖 ኢትዮጵያ ትሳቅ💖💖💖💖
@addisaddis4232
@addisaddis4232 4 жыл бұрын
Woww. Dasi setelu kazeringnat yesthedachu abo selamachu yibezalng
@Decinaa
@Decinaa 5 жыл бұрын
ታምራላቹ እብዶች አያችሁ እኛ ትግሬዎች ፍቅር እኮ ነን ✌
@ኢትዬጵያዊነኝ-ቘ3ሸ
@ኢትዬጵያዊነኝ-ቘ3ሸ 5 жыл бұрын
ማናባሽ ዘር ቁጠሪ አለሽ? ጥምብ ዘረኛ
@amenhnasser8504
@amenhnasser8504 5 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣👌👌👌 ደሓንዶ ምቅርተይ
@ትግራይዓደይ-ጘ6ሸ
@ትግራይዓደይ-ጘ6ሸ 5 жыл бұрын
@@ኢትዬጵያዊነኝ-ቘ3ሸ Ahiya komiche
@mahletdaniel5922
@mahletdaniel5922 4 жыл бұрын
የመቀሌ ተማሪዎች ናቸው እንጂ የመቀሌ ተወላጆች አይደሉም፡፡ፋራ ሁላ.... ዘንድሮም አልሰለጠናችሁም... አሁንም ወሬአችሁ ሁላ ደደብነትን ማስፋፋት ነው በቃ.....ኡፍፍፍ እንዴት እንደምትደብሩን ብታውቁ.... አሁንም ገና ከአዲስ አበባ ብቻ ሳይሆን ከሀገሬ ኢትዮጵያም ብን አርጎ ያጥፋልን.... እናንተ ድፍኖች.
@blent3748
@blent3748 3 жыл бұрын
@@ትግራይዓደይ-ጘ6ሸ zim bel ante denez
@tsikiya8268
@tsikiya8268 4 жыл бұрын
Ye mekele wondoch endet new miyamrut!👌😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@saronsari6816
@saronsari6816 4 жыл бұрын
ዋውውው ነበርኩ ኮንሠርታቹ ላይ በታም ነበር የተቀወጠው እዳውም ይደገም ተብሎ ደገማቹት.ደናነሽ እዴ ነሸ
@ethiopiaabyssinia8658
@ethiopiaabyssinia8658 4 жыл бұрын
I learned Gondar university but am not graduated, now I live in USA .i missed all my electrical and computer engineering student especially dormant student ooooo I love ....... I was graduate this year but not yet. You teach my heart.
@mamilaapp1130
@mamilaapp1130 5 жыл бұрын
woooow mekelewoch i love it mekele university
@binitube7699
@binitube7699 5 жыл бұрын
*አቤላን ስላየሁት ደስ ብሎኛል ጎደኛችን*
@adeytube3958
@adeytube3958 4 жыл бұрын
Mekelle shkor nafkeshgnal betam betam adey mearey
@bechestedebeke3758
@bechestedebeke3758 5 жыл бұрын
ቶም በጣም በሚገርም ሁኔታ ብራዘር አየሁት. ባቢ ይመችህ ምርጤ ብራዘር ጓደኛክ ኖ እንዴ?? አይለያቹ ደስ ትላላቹ
@selamabebe5820
@selamabebe5820 2 жыл бұрын
ክዬናታን ጋር ስላየሀችሁ ደስ ብንል
@دانيداني-س8ر
@دانيداني-س8ر 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ይመቻችሁ
@chinasweet8634
@chinasweet8634 5 жыл бұрын
አረ ቶም ፍሬንዶችሽ ተመችተውኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@gdffyff4978
@gdffyff4978 5 жыл бұрын
መቼ ነወ ወደ ወጪ ቱር ምጀምሩት?😂 አንተ የመቀሌ ህብረተሰብ እንዲህ ፍቅር ናቸው? ይው ጓደኞችክ ቢሆኑም አሪፎች ናቸወ😍😍😍😍
@gdffyff4978
@gdffyff4978 5 жыл бұрын
@bebi ye shegu lij መቀሌም አገራቸው ነወ! ጓደኞችክ ቢሆኑም ማለት የሱ ጓደኛ ናቸው ማለት ነወ : እኔ መቀሌን እምሰልበት መንገድ ሌላ ነበራ :
@ማኣዲገዛና
@ማኣዲገዛና 4 жыл бұрын
@@gdffyff4978 ማየት ማመን ነው
@አኢሻእናኻሊድ
@አኢሻእናኻሊድ 5 жыл бұрын
ሲያምር የትግሬቅልቅል ስለሆኑኑ ቆጆወች
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 5 жыл бұрын
ቶሆም ስታምሩሁ. ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሁር ፍቅር ስላምን ኢስጠን ዋው እንዴት አባታችው ነው የምታምሩሁት
@ዮርዲነኝየድንግልልጅዮርዲ
@ዮርዲነኝየድንግልልጅዮርዲ 5 жыл бұрын
የኔ ቆጆች ስታምሩ ልዩነት ውበት ነው ፍቅራቹ ሲያምር
@suzifantasy727
@suzifantasy727 5 жыл бұрын
Wow abo yimechachu inaten betam tamralachu
@mariammahi3618
@mariammahi3618 5 жыл бұрын
Wawwwwwwww btam now mtamrut aylyayachehu 😘😘😘😘
@youaremylifemom9510
@youaremylifemom9510 5 жыл бұрын
ዋው ቶሚየ የፍቅር ሰው ሁለም እንዳንተ ቢሆኑ ብየ ተመኘሁ መቀለ ቤቴ love you so mach
@ajebinatamene411
@ajebinatamene411 5 жыл бұрын
Wow fikirachu betam yameral arif memory new
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 5 жыл бұрын
ፈጣሪን መቀሊን መለስ እኮ ያበደ አርጎነው ያሰተካከላት አድሳበባም እደመቀሌ አልተሰራም መቆሎ ውብከተማነች
@azeebazeeb5140
@azeebazeeb5140 5 жыл бұрын
Ehta melse sayhne yeserw hezbu ye sra sew new
@semhardesta9193
@semhardesta9193 5 жыл бұрын
Ehtya yabed nw yalishw metash eyiw ena firaji hirbu nw degmo misaraw meles 1dim ashara yelbetem
@gamtassatmag480
@gamtassatmag480 5 жыл бұрын
እብዶች 😀😀😀ስታምሩ
@ghh-dg7uw
@ghh-dg7uw 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ማሮች ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@LL-pt6ub
@LL-pt6ub 5 жыл бұрын
Maarey thanks 😍😍😍😍😍
@sweety-md4ek
@sweety-md4ek 5 жыл бұрын
Wow stamru ye gbin life astaweskegn tom
@FatmaFatma-sp5ns
@FatmaFatma-sp5ns 5 жыл бұрын
ታምራላችሁ እወዳችሀለሁ
@medi7464
@medi7464 5 жыл бұрын
ቶሚ ሽኮር ቀልተህ መጣህ ትግራይ ዓደይ ❤❤❤❤❤👈
@ሰላምጎንደሬዋ-መ7ፀ
@ሰላምጎንደሬዋ-መ7ፀ 5 жыл бұрын
ማሮች ዋው 😍😍😍
@merhawitatsbha
@merhawitatsbha 5 жыл бұрын
We love you Tomiye shikor semenawit kokob mekelle miss you my beautiful city
@ዲልአለበስምክዲልአለበስም
@ዲልአለበስምክዲልአለበስም 5 жыл бұрын
ስትሱቁ ስትደሰቱ ብቻ ያሳየኚ ቸር አምላክ እግዚአብሔር ያገሬ ልጆች ሁላችሁም ያዳም ዘር በሙሉ ክፍ አይካችሁ አለም አጭር ነች እምንኖርው ትንሽ ግዜ ነው በፍቅር እኑኑር ዛሬን እንደሰት ማንንም አናስከፋ አባካችሁ ወገኖቸ ዛሬ አብሮ አደጌን ጓደኛየን ነግቶ እኔን ሳያይ ስራ አይሄዲም ነበር ግን ሞተ ብለው በስደር አርድኚ እዳልጮህ የሰው ቤት ሁኖ ሽትቤት መስታወት ጋር ፍጥጥ ብየ እያነባሁ 3 ቀን ሆነኚ አይኔ አባጠ ማየት እራሱ አቃተኒ ለዝች አጭር ጊዜ አንባል እስኪ
@אמסולוטסמה
@אמסולוטסמה 5 жыл бұрын
ደህና ነኝ ወንድሞቼ ስወዳቹ ♥♥♥♥♥♥
@elsagidey7662
@elsagidey7662 5 жыл бұрын
ዋዉ የገሬ ልጆች ስታምሩ እወዳቹ ዋለህ የኔ ዎች
@rahwarahwa2494
@rahwarahwa2494 5 жыл бұрын
Wey enem 1 amet temre new yewtahut miss you mekelle gbiw sle ayehut des blognal
@seydomer6113
@seydomer6113 4 жыл бұрын
ዋው ሀሪፍ ነው
@ኣርያምጋልትግራይ
@ኣርያምጋልትግራይ 4 жыл бұрын
ዋውውውውውው ደስ ይላል በእውነት
@yemaryamlej3617
@yemaryamlej3617 5 жыл бұрын
Ere wekeba stamru kemr besmam 😍😍😍😍
@Abtubeon
@Abtubeon 5 жыл бұрын
wow des stlu hulum jema yegebaw
@hanang7517
@hanang7517 5 жыл бұрын
ምንድነው ሁሉም ወንድማማዘቾች ነው ሚመስሉት
@azeebazeeb5140
@azeebazeeb5140 5 жыл бұрын
ye meklle university temrwch nachew
@asteraster5953
@asteraster5953 5 жыл бұрын
ጌታ ፍቅር የጨመለሸ ሰዉደሸዋዋዋዋዋዋዋዋ
@LL-nf1ic
@LL-nf1ic 4 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ እኔ እስከ አስር ተምሬ ነዉ ያቁአረጥኩት ኡሁሁሁ ነካካችሁብኝ ትዝታዬን
@ቲጂየተዋህዶልጅነኝ
@ቲጂየተዋህዶልጅነኝ 5 жыл бұрын
በእውነት ቱሜ በጣም ደስስስ ትላላችሁ
@senayt8606
@senayt8606 5 жыл бұрын
ዋዉ እኔም የድሮ የሀይስኩል ጓደኞቼን ባገኛቼው ምናለ ያምራል እኔምለው ግን ቻቻ የት ሄደ እረ ጥያቄየን መልሱልኝ ስንት ግዜየ ስለፈልፍ
@rahalbereh6987
@rahalbereh6987 5 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@amenmahder5977
@amenmahder5977 3 жыл бұрын
dro yemtseratchw vinoch yamralu ke mekele university gar
@bobbygugi779
@bobbygugi779 4 жыл бұрын
Tomy mekkele metesh selam satygn temeleshalesh
@zbintbaba5405
@zbintbaba5405 4 жыл бұрын
ወይኔ ጉደ የቆጆ ስብስብ😍😍😘
@hayatsiraj4989
@hayatsiraj4989 4 жыл бұрын
ደስ ስቱሉ ዋዋ
@Ybsara78
@Ybsara78 5 жыл бұрын
My mekelle😍😍😍💕
@yeshiwarkyeshi9095
@yeshiwarkyeshi9095 5 жыл бұрын
Waww betam nw mitamirut Tzi alegne ko ye dorm life 😍😍😍
@samiramuhammad8123
@samiramuhammad8123 5 жыл бұрын
እስኪ የትግራይ ብቻ ላይክ አጋጩት
@abeleliya3263
@abeleliya3263 5 жыл бұрын
Wow nice one brother
@mesiyedngelleji7967
@mesiyedngelleji7967 5 жыл бұрын
ታምራላቹ ጓደዮችክ እብድይ ናቸው
@kiyaali3188
@kiyaali3188 5 жыл бұрын
ወየው ሤቷ ሠላምታ አሠጥም ምላሧን ከማውጣት መቁረጥ ነቀር ሀሀሀ
@elfneshalemu8588
@elfneshalemu8588 5 жыл бұрын
Tamiye wowowowowowo batem new desi yemitelute yemachachu eshi ❤❤❤❤❤❤
@hagereynafakit9384
@hagereynafakit9384 4 жыл бұрын
Weyne des ktblu besmam ftwtw eye zeblekum🇪🇹❤🇪🇹❤wddd beka
@romanaromana7536
@romanaromana7536 5 жыл бұрын
Best of Best ❤
@fayzaheiru561
@fayzaheiru561 5 жыл бұрын
ታምራላችሁ
@RajKumar-wv8nn
@RajKumar-wv8nn 5 жыл бұрын
በጣም.ደስ.የምትሉ.ነገር.ዋውውውውው
@genetareaya3767
@genetareaya3767 5 жыл бұрын
Waw betam tamralachw tomi
@መቅዲከወሎወልደያ
@መቅዲከወሎወልደያ 5 жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ለዘልአለም ያድርግላችሁ ምችት ይበላችሁ
@ኸርተትኮይኑኒሂወት
@ኸርተትኮይኑኒሂወት 5 жыл бұрын
ዋይ ኣወዳትና ክሽኩሩ
@bonigirma5021
@bonigirma5021 5 жыл бұрын
ዎው ጎደኞች ሲደሉ የሌለ፡ልክ እንደ አንተ ናቸዉ
@mahderteklay8528
@mahderteklay8528 5 жыл бұрын
Wow betam des tilalachu
@kokobiafentakokobiafenta6528
@kokobiafentakokobiafenta6528 5 жыл бұрын
ስታምሩ😘😘😘😘
@tigistselamyihun1888
@tigistselamyihun1888 5 жыл бұрын
u know wat bob ur always awsome
@saronsari6816
@saronsari6816 4 жыл бұрын
አለኝ የኮንሠርቱ ቪዲዎ
@ሀዩወሎየዋየኮቻልጂ
@ሀዩወሎየዋየኮቻልጂ 5 жыл бұрын
ዋዉ ቶሚ በጣም ደስ ይላል
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 5 жыл бұрын
የእኔ ማርች ይሄ ወልካፋ የሆነ ፖለቲካ እና እነዚህ ወልካፋ የሆኑ ፖለቲከኞች ከእነዚህ ፍቅር ይሆኑ ህዝቦች ጋር ሊለያዩን አይገባም አይችሉምም እንታገላቸዋለን
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 5 жыл бұрын
አወ እህቴ እውነትሽን ነው የትግራይ ህዝብና የአማራ ህዝብ አንድ ናቸው ከዱሮው ጀምሮ ብዙ የጋራ ታሪክ አላቸው ሁለቱንም ህዝቦች ሰላም ያድርጋቸው
@geni3064
@geni3064 5 жыл бұрын
*ዋውውውው ስታምሩ ማሮች መቀለ ሽኮር*
@weynilovetube9908
@weynilovetube9908 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ እወዳችሃለሁ ከምር ግን አንድ አስተያየት ለቶሚሻ ፀጉርክን ፈተክ ወደ ላይ ጭብርር ስትል ነው የሚያምርብክ ስትሰራ ቁጥጥር ስትሰራ ምናምን እብድ ነው የሚያስመስልክ በመቤቴ ፍታው😜😜😍😍
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 5 жыл бұрын
ክክክክ
@romanaromana7536
@romanaromana7536 5 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የሀገር ልጅ 💚💛❤
@milimili3774
@milimili3774 5 жыл бұрын
Mekele yeselam hager
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ 5 жыл бұрын
ደስ ይላል
@natnapro
@natnapro 5 жыл бұрын
መቀሌ የፍቅር አገር ናት
@milimili3774
@milimili3774 5 жыл бұрын
Mekele fkr 😍😍😍
@aninabusa2448
@aninabusa2448 5 жыл бұрын
የኔ እብዶች ሰወዳችሁ
@ጓልትግራይኩሕሎ
@ጓልትግራይኩሕሎ 5 жыл бұрын
እኛ ፍቅር ነን የትግራይ ልጆች
@selamabebe5820
@selamabebe5820 2 жыл бұрын
ኅበዝ አሁን ኅበዝ እየሆንክ ነው ስራ ላይ በርታ
@nebiljasmin714
@nebiljasmin714 5 жыл бұрын
ፕሌን ላይ ለ መጀምሪያ ጊዜ ስትወጡ ነው እንዴ?
@raya6333
@raya6333 5 жыл бұрын
ዋይ ደቅ ዓደይ ምሽኳርኹም
@Artist_yonas
@Artist_yonas 5 жыл бұрын
tamralachu kmr jeles malet endezi new
@akigebre9410
@akigebre9410 5 жыл бұрын
መቀለ ዓደይ ቶም ደስ ትላላቹ
@solokigilr3886
@solokigilr3886 5 жыл бұрын
ye tigray hezeb endezi nen abo yemechachu betam yamral concertu
@mhiretayalew220
@mhiretayalew220 5 жыл бұрын
በርቱ ደስ ትላላ
@tsionyemaryam6556
@tsionyemaryam6556 5 жыл бұрын
Le vine set felgachu yatachut gibi wust set yelem ende tomiye?
@Masho-kq7nw
@Masho-kq7nw 5 жыл бұрын
በጣም bes ስትሉ ወዳች አለው ይመቻችሁ የመቀሌ ሰው ፍቅር ናቸው እናንተም ፍቅር ናቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትህ ሳቅ
@nebiljasmin714
@nebiljasmin714 5 жыл бұрын
ደና ነሽ እንዴት ነሽ.. ለትሉ ባልሆነ.. ኡኡ የፈራሁት መጣ
@konjokonjo8565
@konjokonjo8565 5 жыл бұрын
ግን ልጀቹ ስያሙሩ በእውነት
ክፍሌን ላስጎብኛቹ | Room Tour
20:13
BBOYTOMY33
Рет қаралды 72 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
PLAYSTATION 5 ሸለምኩ | PS5 TOURNAMENT
10:46
abduh jr
Рет қаралды 48 М.
ሳቅ በሳቅ  just for fun #ethiopian#funny #fun #usa
7:59
MUSTEFA YESUF
Рет қаралды 10 М.
ሀበሻ UBER  Prank በCybertruck
11:43
Amani
Рет қаралды 91 М.
Funny English Speech During Interview Ethiopian Atheletics and Graduating Student
8:58
Menge Tube (የጤና መረጃና መዝናኛ)
Рет қаралды 509 М.
ዮአዳን (ክፍል 63)
29:40
ለዛ
Рет қаралды 150 М.
BBoytomy33 ፍቅረኛዉን SURPRISE አደረጋት
9:55
DIAMOND LUXURY SURPRISE
Рет қаралды 33 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН