ከትምህርት አለም በ12ኛ ክፍል ማትሪክ ከ ኢትዮጵያ ከፍተኛውን ነጥብ ያመጣችው ተማሪ /Ketimihirit alem 25

  Рет қаралды 344,752

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 143
@የጌታነኝየጌታነኝ-ሰ3ፐ
@የጌታነኝየጌታነኝ-ሰ3ፐ 3 жыл бұрын
ዋውው ደስ ይላል በርቺ መልካም ተመኘውልሽ እኔ ጉበዝ ተማሬ ነበርኩ እድሜ ለስደት ዋጋየን ሰጠኘ ከነገሮች ሁሉ የሚቆጨኝ ማቋረጤ ነው አሁን መቀጠል እፈልጋለው ቢሳካልኝ ደስስስ ይለኛኛኛልልል
@halimaali3936
@halimaali3936 3 жыл бұрын
ኢንሻአላህአብሺርማር
@yusufyasin4082
@yusufyasin4082 2 жыл бұрын
Abesa berch
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 жыл бұрын
አይዞስ ሀገር ገብተሽ መቀጠል አለብሽ የበለጠ ጎብዝ ነው የምትሆኝው
@የጌታነኝየጌታነኝ-ሰ3ፐ
@የጌታነኝየጌታነኝ-ሰ3ፐ 2 жыл бұрын
@@sara-sq4fe አመሰግናለሁ እኔም ተስፋይ እደዛ ነው
@الاالهالاالله-ف3ج
@الاالهالاالله-ف3ج 2 жыл бұрын
አይዞሽ 😥😥
@TheFuthure
@TheFuthure 3 жыл бұрын
ጉብዝናዋን ኣደቃታለው. ነገር ግን ብዙ ጎልተው ያልወጡ ትልቅ እውቀት ያላቸው ውድ የ ኢትዮጵያን ልጆች ኣሉ, በድህነት እና በጥሩ ትምህርትቤት አለመማር ተደብቀው እንጂ.
@selamawitbelayneh89
@selamawitbelayneh89 Жыл бұрын
You are quite right 😢😢😢😢
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 5 жыл бұрын
ጎበዝ ተማሪ እወዳለሁ በርቺ እኔም ኢንሻ አላህ የድን ትት ተምሬ አንደኛ እወጣለሁ ኢንሻ አላህ
@muzelyashefahasen9015
@muzelyashefahasen9015 3 жыл бұрын
ኢሻአላህ
@fedilaabrar118
@fedilaabrar118 3 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ውዴ አላህ ያግዝሽ
@شاتيشاتي-ح7ط
@شاتيشاتي-ح7ط 3 жыл бұрын
አብሺር እሻአላ አላህ ከሪም ነው
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 3 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ልኔም ዱአ አድርጉልኝ ያረብ
@أمزكريا-س9خ
@أمزكريا-س9خ 2 жыл бұрын
ኢሻአላህይገዘንአላህ በርች የኔቅን ነይልኝሲበውሥጥ ቁጥሬንልስጥሺ
@መቅዲነኝየተዋህዶልጂ
@መቅዲነኝየተዋህዶልጂ 5 жыл бұрын
የዘንድሮ ውጤት እማ በጣም ያናድዳል መንግስት ይቀልዳል መሰለኝ ለማንኛውም ጎበዝ በርቺ ፈጣሪ መጨርሻሽን ያስምርልሽ።
@theobistamichael42
@theobistamichael42 3 жыл бұрын
Actually I am proud for knowing her she used to learn in our school N.G.S I am working doing my best she is my idol ❤
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እኳን ደስ ያለሽ እህታችን በእውነት እግዚአብሔር ይርዳሽ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ
@yewubdartadesse2798
@yewubdartadesse2798 2 жыл бұрын
እይ ኢትዮጲያውያን ዘላለም እንዳሽቃበትን
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ 2 жыл бұрын
@@yewubdartadesse2798 ማለት አልገባኝም መመረቅ ይሄን ያስብላል ??????
@yenetube5966
@yenetube5966 5 жыл бұрын
እያንዳንዱ ትልቅ ነገር ትንሽ መነሻዎች አሉት መልካም የትምህርት ዘመን
@makeymhri
@makeymhri Жыл бұрын
So proud to see an idol student coming from NGS!!! NGS is one of the best schools in Addis. Good to see you Sr. Asha. Yes Gbregeb was very important class for life base. Proud alumni here 🥰
@yosephandemeskel9340
@yosephandemeskel9340 5 жыл бұрын
እስከፍፃሜው ያሳካልሽ ለሐገር ለወገን የምትጠቅሚ ሁኚ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ! ትምህርት ቤቱም ሊመሰገን ይገባዋል ጥሩ ት/ቤ ነው እኔም የወንዶቹ ጋር የአባ ገ/ማርያም ተማሪ ነበርኩ ( ካቴድራል ) NTBS
@imubilal6947
@imubilal6947 3 жыл бұрын
የእኔ ጀግና ማአሻ አላህ መጨረሻውን ያሣመረልሺ እኔ ደሞ በአርብ ሀገር ሥራ አንደኛ ወጥቻለሁ የትምህረት አይነት 1 ምግብ በመሥራት 2 ሺንትቤት ማጠብ 3 ልብሥ ማጠብ 4 የአርብ ልጂ ማሣደግ ማአሻ አላህ በሉኝ ጀግና በመሆኒ ወደ ዱባይ ሄደኩኝ
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ 3 жыл бұрын
ጀግና ስራ ክቡር ነው 🇪🇹💖
@simertsinku5119
@simertsinku5119 Жыл бұрын
የእኔ ጀግና❤🎉😊💯❕❗️💪🥇🏆🇪🇹💚💛🇪🇹
@toti5122
@toti5122 2 жыл бұрын
4:10 መች እንመስላችኃለን ድሮስ። የሆነ ቦታ ተማሪዎቻችሁን ትለጥፋላችሁ። ይመስለኝ ነበር፣ ይመስለኝ ነበር ..... ቀድሞ ፍረጃችሁን ተዉ!! ይህ የመምህር ባህርይ ሊሆን አይገባም። ቃልኪድን ጎበዝ በርቺልን!
@addisum2011
@addisum2011 5 жыл бұрын
Wow I am happy for you, thanks for sharing ebs
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ 5 жыл бұрын
በርቺ የኔ ቆንጅ እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሁን ቃልየ
@sarajemal1746
@sarajemal1746 3 жыл бұрын
በርቺ የኔ ቆንጆ አላህ ካንቺ ይሁን
@minalushretaentertainment3629
@minalushretaentertainment3629 3 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ያሰበሽው ሁሉ ተሳክቶ እንደማይ ከፈጣሪ ጋር ሁሌም ምኞቴ ነው 🙏🙏🙏በጣም እወድሻለሁ ❤❤❤❤የኔ ጀግኒት👏👏👏
@sofiyaahmed6412
@sofiyaahmed6412 2 жыл бұрын
Betam des ylal enem kezih ybelet mamtat nw yemfelgew
@jaffershurie862
@jaffershurie862 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ! በነገራችን ላይ 12 አመት ጎብዘሽ አጥንተሽና ለውጤት በቅተሽ ሳላ የ13 ወር ትምህርት የሚፈልገውን ፓይለትነት ሙያን ለምን እንደፈለግሽ አልገባኝም? አውሮፕላኑን እራሱን ለመሥራት ነው መማር ያለብሽ::
@alexgates9044
@alexgates9044 3 жыл бұрын
Best keep it up, you are so gifted and are the one who use the potential. So excellent
@user-rn9sv6ls6l
@user-rn9sv6ls6l 2 жыл бұрын
Congratulations Kalkidan. I think you’re the kind of student that should go to Ivy League schools in US, specially to MIT. I remember reading about an organization in Addis that help students apply to these schools. These schools are rich they give free scholarship. Students come every year from Ethiopia to study. Basically you have to apply from September to December timeframe for coming fall semester and result will be notified in March. I also read about a student at”Don Basco Mekanisa” (catholic school) which is accepted at Harvard in 2021. Talk to the school they may know the details. Last fall, I met a freshman who came from Ethiopia at MIT campus in Boston. I was very happy to see him. Good luck, please try, nothing to lose.
@انللهمعصبرين
@انللهمعصبرين 3 жыл бұрын
አይ ትምህርትከ1ኛ እስከ ከ11ኛ ክፍል ድረስተተሻላሚ ነበርኩ ግን ምን ያደርጋል ስደት መጣሁ አልሐምዱሊላህ አለኩሊሀሊን ሰው እንደተመኘው ሳይሆን አላህ ያለው ነው ኢንሻአላህ በሂደት አስተካክላሁ ካልሞትን ሁሉንም ነገር ይደርስበታል መምህራን በጣም ነበርሚወዱኝ አይይይ
@ቲጂነኝሽቅርቅሩዋ
@ቲጂነኝሽቅርቅሩዋ 3 жыл бұрын
በውነት ነው ምላችሁ እኔ 1.10 ደረጃ እዤ ነበር ማልፈው ማረሳው 7ክፍል 3ኛ ወጥቻለው 1.2 አልፌ አላውቅም 10 ክፍል ማትሪክ ምርጥ ነጥብ አምጥቼ ነው 11 ያለፍኩ ግን ምን ያረጋል ህይወት ፈተናዋ ብዙ ነው ብርሃንን ሚያሳይ ሲጠፋ ተስፋ ያስቆርጣል አሁን ስደት ህይወቴን ጨረሰው ሀገሬን ሳላይ 7አመት አስቆጠርኩ
@ሀይሚትንሿ
@ሀይሚትንሿ 3 жыл бұрын
አይዞን እማየ ትምህርት እኮ እድሜ አይወስነውም ያናይት ትማሪያለሽ ግን ጥሩ ጭንቅላት ካለሽ ነው ክክክ
@ቲጂነኝሽቅርቅሩዋ
@ቲጂነኝሽቅርቅሩዋ 3 жыл бұрын
@@ሀይሚትንሿ የምር ሰው ሚወደውን ነገር እኮ አይረሳም ብዙም አረሳሁም እግዚአብሔር ካለ የርቀትም ቢሆን እማራለው ዋናው ጤና
@semira8660
@semira8660 5 жыл бұрын
እኔም ሁለተኛ በርቱ ማሮቸ በተረፈ እናቱን እሜወድ ላይክ ግጩኚ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ዋው፡በጣም፡ጎበዝ፡ናት፡መጨረሻሺን፡ያሳምርልሺ
@sikosilo9526
@sikosilo9526 2 жыл бұрын
በርችወገኔ እኔምበመዳም ስራአደኛነኝ እልልልልል
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ 3 жыл бұрын
*_በርቺ የኔ እንቁ መጨረሻሽን እግዚአብሔር ያሳምርልሽ ውዷ እህቴ እኔ አለሁልሽ እንዳልተማረ ስደት መጥቼ እየፈጋሁልሽ ነው በርቺ እማ😢_*
@amanueltesfamariam312
@amanueltesfamariam312 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሓልኺ እመ ብርሃን ምሳኺ ትኹን ሓፍተይ።
@bereketgulilat9582
@bereketgulilat9582 3 жыл бұрын
gobez yene ambesa ehet ........ and i encourage to search about ..jesus.. who loves you more and more
@mesefinwayu1369
@mesefinwayu1369 3 жыл бұрын
በረች ተባረክ ዝለቅ በመጨረሻም ይህ ዕውቀት ሰማያዊዉን ዕውቀት እንዳይመዝንሽ ተጠቀቅ ነገሮችን balance አድረግ።
@እናቴየመኖሬተስፍናት
@እናቴየመኖሬተስፍናት 2 жыл бұрын
ማሽአላህ ደሥይልል የኔማር አላህመጨረሻሽንያሣምርልሽ
@zekariasadnew646
@zekariasadnew646 2 жыл бұрын
I wish nice chance for kal
@dguhfdghj2846
@dguhfdghj2846 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ጎበዝ ነበርሁኝ ገን ምን ዋጋ አለው ሥደት ሸወደኝ💔💔
@ማንእደናት-መ1ጰ
@ማንእደናት-መ1ጰ 3 жыл бұрын
አኔም በመዳም ስራ አንደኛ ወጥቸ አላሁ
@mercysolomonteshome4645
@mercysolomonteshome4645 2 жыл бұрын
በርቺ እህቴ ጎበዝ
@fekerfeker6188
@fekerfeker6188 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሺ ጎበዚ በርች።።።።
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
ጎበዝ ቃልዬ በርቺ
@yousuf1640
@yousuf1640 5 жыл бұрын
ዋዉ ጎበዝ ተማሪ በጣም ያስደስተኛል በርቺ እኔም እንደአንቺ ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ ግን ችግር ከምወደዉ ትምህርቴ ላይ አሠደደኝ
@simonmulatu8380
@simonmulatu8380 3 жыл бұрын
Ere ስም...
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 3 жыл бұрын
ያሰብሽው ሁሉ ያሳካልሽ ጎበዝ ተማራ
@mulu6386
@mulu6386 3 жыл бұрын
በረች ጀግና ፈጠረ የግዝሻ
@zbyidayyu4899
@zbyidayyu4899 2 жыл бұрын
ዎወ በጠም ደስ ይለል👍
@user-rn9sv6ls6l
@user-rn9sv6ls6l 2 жыл бұрын
Sorry, I just noticed now this is 2yr old video. I hope wherever you are you fulfilling you dream of Aerospace engineer.
@tigistgonder6015
@tigistgonder6015 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጨምርልሽ
@christinaayalew9660
@christinaayalew9660 2 жыл бұрын
I will do it🏆
@geseseteshome3
@geseseteshome3 5 жыл бұрын
i am proud of you
@alexlolo1701
@alexlolo1701 5 жыл бұрын
ጎበዝ አደኛነኝ ለመጀመርያ ቀን
@ok-th9jj
@ok-th9jj 5 жыл бұрын
በትምርቱ ወይስ በኮሜንት ክክክ
@bereketabebaw4991
@bereketabebaw4991 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰
@monegoncco
@monegoncco 6 ай бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏👏👏👏👍👍👌
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 жыл бұрын
Egiziyabhir yasebziwun yasakalishi marrr
@kamilkemal9449
@kamilkemal9449 2 жыл бұрын
Gobz brchy
@bazahoni7936
@bazahoni7936 2 жыл бұрын
I love you
@እሙኢክራም-ዸ3ጰ
@እሙኢክራም-ዸ3ጰ 3 жыл бұрын
ማሺ አላህ በርች ጎበዝ እኔም እኔ በውጤቴ ጎበዝነበርኩ ፊዚክሥ እና ማትሥ ባም ነበር እምወደው ታደ ምን ዋጋለው መጨረሻው ደግሪየ ሥደት ሆነ 😢
@bantihunbiresaw3900
@bantihunbiresaw3900 3 жыл бұрын
be physics language displacement lay nesh. work endet new?
@tinbiteermias4722
@tinbiteermias4722 3 жыл бұрын
I am so happy to you
@Ahmed-cg7sh
@Ahmed-cg7sh 3 жыл бұрын
የግል አሥታየት ብሆራዊ ፈተና ኦላይን እዲሆን 🕌🌙👍
@Engdaye
@Engdaye 3 жыл бұрын
Kali yimachish barchilin be university 4 point liser barchi
@halimatube6233
@halimatube6233 3 жыл бұрын
ጀግናሠው እወዳለሁ
@hikmamedia7906
@hikmamedia7906 2 жыл бұрын
good
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj 3 жыл бұрын
ተባረኩ ጎበዝ
@endalkachewtesfaye2419
@endalkachewtesfaye2419 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ!
@ruthdaniel9918
@ruthdaniel9918 3 жыл бұрын
U should go to ledeta catholic cathedral school for interview you're going to have the best view ever
@zabibabo1943
@zabibabo1943 5 жыл бұрын
ማሸአላህ ተባረክ አላ❤❤❤❤❤
@yemimamesfin744
@yemimamesfin744 3 жыл бұрын
Gobaz Lij berchi Egziyabher kenchi gar yehun
@sabatadesse2474
@sabatadesse2474 3 жыл бұрын
I apprentice your program keep it up.
@ባባየኔኩሩአተብቻነህአባቴ
@ባባየኔኩሩአተብቻነህአባቴ 5 жыл бұрын
ዋው በርች ጠክሪ አላህ ይገዝሺ
@የወንቅሸቱገብርኤል
@የወንቅሸቱገብርኤል 2 жыл бұрын
አይ ትምርህርቴ ዋ እኔ ቆጨኝ 1_5 ነው የምወጣውውው ነበር
@ashenafielias9617
@ashenafielias9617 3 жыл бұрын
You can learn Aeronautical, Aerospace engineering in Defense University college of Engineering, in Bishoftu
@AminaAmina-ex9xh
@AminaAmina-ex9xh 5 жыл бұрын
ጎበዝ ቀጥይበት
@yididiyatadese3696
@yididiyatadese3696 3 жыл бұрын
beutfull grlies
@aabb3791
@aabb3791 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@chernetyohanis7205
@chernetyohanis7205 Жыл бұрын
ዋው
@ክርሥቶሥሀይወትነውድንግል
@ክርሥቶሥሀይወትነውድንግል 5 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም መቼ መቼ ነው ግን የሚተላለፈው እኔ በዪቱብ ነው የማየው በቲቪ አላይም ኢትይጵያ እንዲያዩት ለማድረግ ነበረ ሰአቱን ቀኑን አላቅም ግን
@robelgirma214
@robelgirma214 3 жыл бұрын
Arbe 3:00 ymeslegnal
@tsionmenberu6736
@tsionmenberu6736 3 жыл бұрын
Arb 1:00 lay
@Tube-jt9te
@Tube-jt9te 3 жыл бұрын
ሰላም ሀገራችንን ስላም ያድርግልን በቅንነት ቤተስብ እንሁን.
@theobistamichael42
@theobistamichael42 3 жыл бұрын
Weyne geo teacher 😂❤ ahun wetalech
@bizuayehuadenew1321
@bizuayehuadenew1321 3 жыл бұрын
lke new
@mehratabsolomon7257
@mehratabsolomon7257 3 жыл бұрын
i'm proud of her but where is nu1 highest scorer???
@mihretyirga2398
@mihretyirga2398 2 жыл бұрын
proud of you girl
@emyasefa1592
@emyasefa1592 4 жыл бұрын
💚💛❤💪
@HayatHayat-oz1mm
@HayatHayat-oz1mm 3 жыл бұрын
እኔ10ክፍል አቆርጨ መጥቸ አሁንየመዳም ሸቃላ ነኝ😁😁😁😁😁😩
@ekramadem1756
@ekramadem1756 3 жыл бұрын
አይዞሺማማየ እኔም ሸቃላነኝ
@lilyshemals8216
@lilyshemals8216 3 жыл бұрын
👍👍👍
@natisami5526
@natisami5526 3 жыл бұрын
brilliant
@mahubetube6317
@mahubetube6317 3 жыл бұрын
ጎበዝበርች
@Fikremaream-Getaneh
@Fikremaream-Getaneh 3 жыл бұрын
she was my ex bro! i'm sooo proud
@birukzerihun6615
@birukzerihun6615 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@azmaroazmaro2151
@azmaroazmaro2151 3 жыл бұрын
good luck
@babiyassefa669
@babiyassefa669 3 жыл бұрын
Wow
@yordanostenker8605
@yordanostenker8605 2 жыл бұрын
Ethiopian school system is screwed mate won't get you anywhere
@etayaseiam6227
@etayaseiam6227 3 жыл бұрын
መታደል እድ ነዉ እኔ አራተኛ ክፍል አራት አመት ወደኩ ለምን ይመስላችዋል 😭😭😭😂😂
@ማንእደናት-መ1ጰ
@ማንእደናት-መ1ጰ 3 жыл бұрын
ጎደኛ አገኘሁክክክክክ
@emumuhamed6567
@emumuhamed6567 2 жыл бұрын
ክክክክ ጎበዝ ስለሁሺነዉ
@Mathswithyohaannes
@Mathswithyohaannes 2 жыл бұрын
Ye 4gna kefl astemari lemehon 😂
@aabb3791
@aabb3791 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ያበርታሽ
@TheFUNhouuse
@TheFUNhouuse 2 жыл бұрын
yemn matrik nawu degmo 12 lay
@azizaseltana6873
@azizaseltana6873 5 жыл бұрын
Wowwwww
@amanarttube
@amanarttube 5 жыл бұрын
tru temeherete nwu gn ene dedeb temari enedehonku eski wede chanaly gora belachehu ewunte enedehone aregagetulenge
@OmanOman-ob5cc
@OmanOman-ob5cc 3 жыл бұрын
👍👍👍❤❤❤❤
@whateveryouwant3982
@whateveryouwant3982 3 жыл бұрын
Matric sayihon entrance nw
@gdi0nalemayehu384
@gdi0nalemayehu384 2 жыл бұрын
Berch
@samuelephrem3337
@samuelephrem3337 6 ай бұрын
ahuni deresechbat Yi Sara
@yonathantesfaye5597
@yonathantesfaye5597 3 жыл бұрын
Gobez
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 3 жыл бұрын
እንደኔ እንዳትሁኒ ትምሕርትን ትቸ መጥቼ እማቁቃለህ አይይይይይይይይይ
@adiltechandai6609
@adiltechandai6609 3 жыл бұрын
Wender women
@malatkonjoo2242
@malatkonjoo2242 5 жыл бұрын
ጎበዝ
@chernetyohanis7205
@chernetyohanis7205 Жыл бұрын
Wb berti yn enat
@wallaga19
@wallaga19 3 жыл бұрын
Wwwww ooo
@civilizationmen4926
@civilizationmen4926 3 жыл бұрын
Timirti chay oromo
@azizaseltana6873
@azizaseltana6873 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህጨምሪሊ
@world12384
@world12384 Жыл бұрын
አንቲ ሐከመ
@yemimamesfin744
@yemimamesfin744 2 жыл бұрын
Jegnswa
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
የማስታወስ ችሎታን 10 እጥፍ ማሳደግ
14:00
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 262 М.
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН