ከታዋቂው ሮናልዲኒሆ በስተጀርባ አለምን ያስገረመው ነገርና የድሉ መጨረሻ Abel Birhanu

  Рет қаралды 130,610

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 86
@yohannesteferra6202
@yohannesteferra6202 2 жыл бұрын
እኔ እግር ኳስን የወደድኩት ይህን ታላቅና የማይተካ ተጫዋች አይቼ ነው፡፡ ሮናልዲንሆ ለእኔ ምትክ የለሽ፣ ከማራዶናም፣ ከፔሌም፣ ከመሲ፣ ከሮማሪዮ፣ ከሮናልዶ፣ ከትልቁም ሮናልዶ ብቻ ከሁሉም ይበልጥብኛል፡፡ የሮናልዲንሆ ጎቾን ብቃት በሌላ ተጫዋች ላይ አላየሁትም!!! ያለ ዕድሜው ኳስ ያቆመ፣ መዝናናት አብዝቶ ብቃቱ የቀነሰ ሁሌም የሚቆጨኝ፣ እግር ኳሱ የዓይን ብሌኑን አጥቷል ብዬ የማምን ሰው ነኝ፡፡ ጎቾ የተለየ ብቃት፣ ጠንካራና ፈጣን በክህሎትና በታክቲክ የዳበረ ድንቅ ተጨዋች ነበር፡፡ ብዙ ጊዜ ዩ ቲዩብ ላይ የእርሱን ክህሎት እያየሁ እደነቃለሁ!!! እዝናናለሁ!!! እስቃለሁ!!!
@baslielgemechu6361
@baslielgemechu6361 2 жыл бұрын
አቤሎ You are amazing motivational speaker ሮናልዲንሆ የሚገርም ተጨዋች ነው። በዚህ ታሪክ ራሴን አይቻለሁ። እናመሰግናለን!! ሰላም ለሀገራችን!! እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!
@ዝምብዬVideo
@ዝምብዬVideo 2 жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው/የማይተካው ድንቅ ተጫዋች Ronaldinho
@saadas1965
@saadas1965 2 жыл бұрын
አቤሎ የሆነሪ ታሪክ ያቅርብልን የሚል በላይክ ይግለፁ
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 2 жыл бұрын
He will
@አሚርዩቱብ
@አሚርዩቱብ 2 жыл бұрын
ስላም ለነዚያ ሀዘናቸውን ደብቀው ምንም እንዳልተፈጠረ ፈገግ ለሚሉ አመስጋኝ ባሮች
@babybiruk
@babybiruk 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ውስጥ ካሉ ምርጥ KZbinr ውስጥ አንደኛ ነህ!!
@ethiogreecekitchen
@ethiogreecekitchen 2 жыл бұрын
He is the best 👌 👍 I love him ❤️ he is so talented Abel thank you.
@ganjamganjam3782
@ganjamganjam3782 2 жыл бұрын
Welcome abelo baga naga dhufte 👌👌💞💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@birtukan-y4l
@birtukan-y4l Жыл бұрын
የኔማርን ታሪክ ስራልን
@ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa
@ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa 2 жыл бұрын
አቤላ የኔማርን ስራን 🙏🇧🇷👈🙏🙏🥺❤❤
@rodneyselowa1164
@rodneyselowa1164 Жыл бұрын
Thanks so much
@MIKO_GAMER17
@MIKO_GAMER17 2 жыл бұрын
Thank you so much abelo
@abdulsemedabdullah2039
@abdulsemedabdullah2039 2 жыл бұрын
Abel ስለ ኤርዶጋን ዋንሚኒት ስራልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😋👩‍💻👨‍💻👨‍🏫👨‍🏫👨‍🏫👨‍🏫👨‍🏫👨‍🏫👨‍🏫👼🙆‍♂️🙆‍♂️
@abumensurethiopia4831
@abumensurethiopia4831 2 жыл бұрын
አቤሎ በዚህ ቀጥልበት ዋው የኮኮቦችን ታሪክ በአንተአቀራረብ መስማት ሲያስደስት
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ 2 жыл бұрын
ዋውውው እናመሠግናለን አቤሎ
@GizewBahru-ze4lh
@GizewBahru-ze4lh 8 ай бұрын
ደስ የሚል መረጃ
@misteryosef_2
@misteryosef_2 2 жыл бұрын
Wow abelo በረታልን።
@naolzarihun9554
@naolzarihun9554 2 жыл бұрын
Pls Neymar next
@babatube-i7o
@babatube-i7o 2 жыл бұрын
ጥበበኛዉ ጀግና ሮናልዲኒሆ
@darejehundito2940
@darejehundito2940 2 жыл бұрын
ሰለም
@seidferuz329
@seidferuz329 2 жыл бұрын
Abelo sle 👉👉👉sadio mane👈👈 sraln
@festumaddisu9372
@festumaddisu9372 2 жыл бұрын
Arif sra new berta
@solomonsolomon6619
@solomonsolomon6619 2 жыл бұрын
እውነት ነው አቤል ይሄ ድንቅ ጥበበኛ ልጅ ሳንጠግበው አቆመ
@wsintie5620
@wsintie5620 2 жыл бұрын
አቤሎ ስለ አቀራረብህ ከማድነቅ ውጭ ሌላ ምን እላለሁ በርታ ወንድሜ
@LuluLulu-gz8dq
@LuluLulu-gz8dq 2 жыл бұрын
Abel tbark😍
@sis83
@sis83 2 жыл бұрын
thanks abel i was asking u to do him
@nooninooni4847
@nooninooni4847 2 жыл бұрын
ወድሜ በርታ ያንተ ዜና ይለያል ፈጣሪ ይጠብቅክ🥰🙏
@UsmAn-oo4qm
@UsmAn-oo4qm 11 ай бұрын
Bast
@AbaseArsi
@AbaseArsi 5 ай бұрын
Welcome abelo baga naga dhufte wuuuuu😂😂😂😂😂
@kingnazo3823
@kingnazo3823 2 жыл бұрын
Abelo enameseginalen esti ketay sele thierry henery akirbilen
@yesakmarkos5759
@yesakmarkos5759 2 жыл бұрын
የእግር ኳስ አፍቃሪ ነኝ ላለው ጨምረው 👌✊
@abeletariku7266
@abeletariku7266 2 жыл бұрын
የማይክል ጃክሰንንም እንደዚሁ ተንትነው መክኒያቱም ይህ ትምህርት የሚሰጥ ነውና። ከተማሪ አቤል ታሪኩ ፡
@amanueldetamo5483
@amanueldetamo5483 2 жыл бұрын
Kibarlgn Abel tayke nabra yerolandino tarki 🙏
@kalebayele150
@kalebayele150 2 жыл бұрын
Ian first view
@kewnaykewnay3400
@kewnaykewnay3400 2 жыл бұрын
🔴የ Neymar Jr ይቅረብ 👈🇧🇷🇧🇷🇧🇷 ⚽️🏆⚽️ 🇧🇷🇧🇷🇧🇷👈
@Emebet350
@Emebet350 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝቦቿ ይሁን ፍትህ ለንጹሀን ወገኖቻችን
@yohansdessie1
@yohansdessie1 2 жыл бұрын
አንደኛ በርታልን አባቴቴቴቴቴቴ
@seidferuz329
@seidferuz329 2 жыл бұрын
ስለ ሳድዮ ማኔ ስራልን አቤልየ
@nooninooni4847
@nooninooni4847 2 жыл бұрын
ስወደው አኮ ለጅ ሆኜ❤🥰🥰🥰
@mamushamegisso7359
@mamushamegisso7359 2 жыл бұрын
Abelo yimachih !!!
@eyobasolomon962
@eyobasolomon962 Жыл бұрын
ስለ አንቶኒ ኤላንጋ ታሪክ ዘግብልን
@menenyam.youtube4472
@menenyam.youtube4472 2 жыл бұрын
ትለያለህ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ አይለይህ
@semiccell6821
@semiccell6821 2 жыл бұрын
ሠላም ኢትዮጵያ
@semiraumer4051
@semiraumer4051 Жыл бұрын
ወቸ ጉድ
@tadelefeyisa3036
@tadelefeyisa3036 2 жыл бұрын
ወደ አፊሪካም ግባ ዲደር ድሮግባን ዘግብ
@andmedia1
@andmedia1 2 жыл бұрын
አሁንም ድረስ እወደዋለሁ
@mankira_hd
@mankira_hd 2 жыл бұрын
our legend hero
@dagneabebe9944
@dagneabebe9944 2 жыл бұрын
ሰላም አቤሎ ለኔ በጣም ልዩ ነው እሱ እስካሁን ከ1 ደረጃ የማስቀምጠው ነው ማንም እሱን አይተካውም
@HfghhggHgghhh
@HfghhggHgghhh Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@bireartgallery
@bireartgallery 2 жыл бұрын
Arif akerareb nw berta.
@abdrzksultne1316
@abdrzksultne1316 2 жыл бұрын
በቀጣይ ኔማርን አምጣልን
@fasiltadesse1083
@fasiltadesse1083 2 жыл бұрын
አሁን ላይ ተጫዋቹ ምን ሁኔታ ላይ ይገኛል የሚለውን አልነገርንም
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 2 жыл бұрын
ምን አስበህ ነው ምደግመው
@zelalemanimut
@zelalemanimut 2 жыл бұрын
በቃ አቤሎ ምን ልበልህ ትችላለህ። ግን እባክህ ና ወደ እኛ ቅድስት ሀገር እስራኤል ብዙ አስደናቂ ነገሮች አሉ።
@comceill2176
@comceill2176 2 жыл бұрын
Eset sel jec viraa seraleny bexam adinaqewu neny gn selesuuu bezuuu maweqi feligalewu
@abenitech5406
@abenitech5406 2 жыл бұрын
Abelo 🇧🇷 የትልቁን ሮናልዶን ቀጣይ ስራልን
@tsida7758
@tsida7758 2 жыл бұрын
ronaldo yetgnaw brazilu
@samiraomal2034
@samiraomal2034 2 жыл бұрын
Serto yele enda kersteyan ronldo kehone eyew ale
@loveGodforever1998
@loveGodforever1998 9 ай бұрын
@@samiraomal2034 not him
@hananhasen1138
@hananhasen1138 2 жыл бұрын
Ahun min lay nw
@mulugetagmichael1745
@mulugetagmichael1745 2 жыл бұрын
what a shift from entertaining war to sport.
@ietekidanmaharezgi2615
@ietekidanmaharezgi2615 2 жыл бұрын
የneymar ታራክ
@LetayTeklemichael
@LetayTeklemichael 5 ай бұрын
Messi or ronaldo
@yohansdessie1
@yohansdessie1 2 жыл бұрын
አቤልየ ስልክህን ላክልኝ እፈልግሀለዉ
@samigemeda7296
@samigemeda7296 2 жыл бұрын
በኳስ ዓለም የማይተካ ጥበበኛ ነው ሮናልዲኖ ዲ አሲስ ሞሬራ!!
@kiyakiya285
@kiyakiya285 2 жыл бұрын
Sel neyemar siralen esti
@mezemur8352
@mezemur8352 2 жыл бұрын
Jegenaye
@yonathan2895
@yonathan2895 2 жыл бұрын
ከቅርብ ግዜ ወዲህ በፊት የሰማናቸውን አሰልቺ ተሪኮችን እያቀረብክ ነዉ።አይነፈም እንደ ድሮ ይሻላል
@neguswerku7203
@neguswerku7203 2 жыл бұрын
የየየየ
@buraqmedia4323
@buraqmedia4323 2 жыл бұрын
Sele Mohammed Salah seralen
@nuhaminjesus9794
@nuhaminjesus9794 2 жыл бұрын
Abelo benatih jerusalem asgobgen be ante andebet des yilal
@biniyambekele3329
@biniyambekele3329 2 жыл бұрын
Y drogban tarke akrblan
@zetseatwoldesillaae3287
@zetseatwoldesillaae3287 2 жыл бұрын
የ Didier Drogba ኣምጣልን
@dawithailu4485
@dawithailu4485 2 жыл бұрын
ስለ '' Los Alamos national laboratory መረጃ ብትሰራለን መልካም ነው ብይ አቀርባለሁ።
@oumahmed965
@oumahmed965 2 жыл бұрын
ምን አይነት ቆማጣ ታሪክ አረከው የእስፔን መሸታ ቤቶች የካታላን ሴቶች የፍቅር ታሪኩስ?
@ahmedhuse-gw3mv
@ahmedhuse-gw3mv Жыл бұрын
ኘአኸወወ
@harunmedia1572
@harunmedia1572 2 жыл бұрын
2pac tarkene aqerbelne
@tesfuking6039
@tesfuking6039 2 жыл бұрын
ሆዳም ነህ ።
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 2 жыл бұрын
አንብላ ባባዬ
@tesfuking6039
@tesfuking6039 2 жыл бұрын
@@abelbirhanu1 አንዲት በቆዳ የተወረች ኳስ የሚያንከባልልን ሰው እንደ ጀግና ከማወደስ ዘመኑን የዋጀ ትርጉም ያለው ነገር ላይ ባተኮርክ
@samiraomal2034
@samiraomal2034 2 жыл бұрын
@@tesfuking6039 zemnu yewalgew kezeh belye ale enda hulum qase afekare yehonbeta zemn nene eko selzeh arfe New bezu ngere yasetmeral kalfelgachu mewtate New beknte kemkatel😳🤔
@masifnfayessa8647
@masifnfayessa8647 2 жыл бұрын
ሰለም
@lopiso-zt3bq
@lopiso-zt3bq 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
ያልነገሠው አልጋወራሽ ! The Prince Who Never Became a King! ኔይማር Fikir yilkal tribune sport
13:17
Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Рет қаралды 36 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН