Рет қаралды 4,790
የኢትዮጵያ ሠነደ መዋዕነ ነዋይ ገበያ በ906 ሚሊየን ብር እንዲቋቋም ያስፈልጋል፡፡ገንዘቡ 25 በመቶው ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ቀሪው ደግሞ ከግል የቢዝነስ ኩባንያዎች በሚሰበሰብ አክሲዮን ይሆናል፡፡በዚህም መሠረት በርካታ ኩባያዎች አክሲዮን እየገዙ ይገኛሉ፡፡ ገበያውን ለማቋቋም 1.5 ቢሊየን ብር የተሰበሰበ ሲሆን ከፍተኛ ፍላጎት የታየበት ነውም ተብሏል፡፡ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ራሱን ለሕዝብ የሚያቀርብ ሲሆን አሁን ላይ ድርሻ የገዙ ኩባንያዎች በቀጣይ የትርፍ ተጋሪ ይሆናሉም ብሏል፡፡ ፕሮግራሙም በዚህ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ዝርዝር ዘገባ ቀርቦበታል ።
The Ethiopian investment market requires 906 million birr for establishment. Numerous investors are eagerly purchasing stocks as companies prepare to go public. A total of 1.5 billion birr has been raised, indicating significant demand. This initiative will allow companies that have invested in shares to profit in the future. Detailed reports on relevant matters have been submitted."
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#Ethio_business
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.