ከተደላደለ ኑሮ የልጅነት የህክምና ህልማቸውን መርጠው ወደኢትዮጵያ በመምጣት ተምረው ብቁ ሃኪም የሆኑት - ባለ ብዙ ዲግሪው ዶ/ር አበራ አክሊሉ

  Рет қаралды 1,938

ከጤና ጓዳ Ketena Guada

ከጤና ጓዳ Ketena Guada

Күн бұрын

በዛሬው ፕሮግራማችን ከ7ዓመት የሃገረ አሜሪካ ኑሮና 2 ዲግሪዎች መጫን በኋላ ወደኢትዮጵያ በምመለስ የህክምና ትምህርትን ተምረው ሁሉ የሚመሰክርላቸው ብቁ ሃኪም ከሆኑት ዶ/ር አበራ አክሊሉ ጋር አገናኝተናችኋል! እንከታተል።

Пікірлер: 20
@yigardumulatu2957
@yigardumulatu2957 2 жыл бұрын
Wow! Lovely rxperience sharing from a wider perspective.
@Bman-zy9fb
@Bman-zy9fb 2 жыл бұрын
Guys keep up with this kina videos👌👍👍
@mars4179
@mars4179 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ይላል ።ጥያቄ ነበረኝ የሜድስን ተማሪዎች በግል መማር ይችላሉ ወይ
@ketenaguada4103
@ketenaguada4103 2 жыл бұрын
አዎ። ዶ/ር አክሊሉም እንደተናገሩት በM.C.M medical college located at Gerji, AddisAbaba. ሌሎችም ብዙ የግል ተማሪዎችን የሚያስተምሩ ኮሌጆች አሉ። For more information @Aspiringphyscian Telegram
@ketenaguada4103
@ketenaguada4103 2 жыл бұрын
አዲስ አበባ ውስጥ ወደ 10 አካባቢ የህክምና ሳይንስ ኮሌጆች ይገኛሉ በከተማዋ የሚኖሩ ከሆነ..
@mars4179
@mars4179 2 жыл бұрын
@@ketenaguada4103 እሺ አመሰግናለሁ
@meronbesha9903
@meronbesha9903 2 жыл бұрын
@@ketenaguada4103 እባካችሁ አድራሻ ንገሩኝ
@getuasebe8066
@getuasebe8066 2 жыл бұрын
Med yayebet angle adekalew
@fevenzeray1335
@fevenzeray1335 2 жыл бұрын
Ene i want join med i took my entrance ena addisbaba tkur ambessa nbr memar mfelg gn freshman lay a.a bezemed nw miheba silugn gondar keyerku which one is easy to survive am not outstanding this much
@ketenaguada4103
@ketenaguada4103 2 жыл бұрын
Medicine in general is a bit tougher than other professions, ofcourse. But I would say Gondar is a bit more tougher than A.A.
@Grmash1234
@Grmash1234 2 жыл бұрын
dmts lay ena camera stayi mastekakel yalubsh negeroch alu betam yrebshal yezarew gn yshalal
@ketenaguada4103
@ketenaguada4103 2 жыл бұрын
Thanks. Wel will improve even more.
@anwarfedlu4377
@anwarfedlu4377 2 жыл бұрын
Please tell us about the payment.
@meronbesha9903
@meronbesha9903 2 жыл бұрын
የግል ሜዲሲን ኮሌጅ ንገሪኝ
@ketenaguada4103
@ketenaguada4103 2 жыл бұрын
M.C.M college (Korea Hospital) Sante Medical College
@birtukanfikadu3320
@birtukanfikadu3320 2 жыл бұрын
ሰላም nurse ከተማርኩ በኃላ ወደ medicine መቀጠል እችላለሁ ?
@ketenaguada4103
@ketenaguada4103 2 жыл бұрын
Why not? Yes. You can learn in private medical schools or public universities too.
@kimaspicturesb
@kimaspicturesb 2 жыл бұрын
ይሄ የኔም ጥያቄ ነው። ሌላ የግል ትምህርት ቤት ገብቶ መማር አዎ ይቻላል ግን ከነርሲንግ accelerate ስለ ማድረግ ንገሪን እስኪ
@bluezed8454
@bluezed8454 2 жыл бұрын
Is there any age limit when it comes to studying medicine?
@ketenaguada4103
@ketenaguada4103 2 жыл бұрын
Nope
Learning Medicine| ስራ ላይ ካሉ ባለሙያዎች።
16:59
ከጤና ጓዳ Ketena Guada
Рет қаралды 17 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
ስለ ጨጓራ በሽታ "ጠንቅቀን እናውቃለን" ነው የምትሉት?!
12:48
የማይቀየሩ የህይዎት ህጎች | Undeniable Rules of Life - ስነወርቅ ታዬ |  @EthioKings
26:59