ከዘነጡማ እንደ ታከለ ኡማ | ምላስ እና ሰበር | ጥቅምት 2022 | በእውቀቱ ስዩም | Bewketu Seyoum | Takele Uma | Ethiopia

  Рет қаралды 1,106,419

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер: 402
@tadeesetekleab5755
@tadeesetekleab5755 2 жыл бұрын
የኛ ዘመን ሐዲስ ዓለማየሁ የኛ ዘመን በዓሉ ግርማ የኛ ዘመን ተስፋዬ ካሳ የኛ ዘመን ምርጥ ፀሐፊ በ ዕውቀቱ።
@genetyilma7717
@genetyilma7717 2 жыл бұрын
ትክክል
@elaeco3864
@elaeco3864 2 жыл бұрын
በርግጥ በዉቄ የራሱ ቀለም ያለው አሪፍ ፅሁፍ ፀሐፊ ነው ነገር ግን ለ ሐዲስ ዓለማየው እና ለበዓሉ ግርማ ገና ነው።
@tadeesetekleab5755
@tadeesetekleab5755 2 жыл бұрын
የዘመናችን ነው ያልኩት። የዘመናችን ማለት እነሱ መለኪያ ናቸው ማለት ነው። እንጂ እነሱን ያክላል ማለት አይደለም።
@kaleabworkalemaw1147
@kaleabworkalemaw1147 2 жыл бұрын
አግኝቼ ባደንቃቸው ደስ ከሚሉኝ የኢትዮጵያ አርቲስቶች አንዱና ዋነኛው ነክ ለኔ!!!
@rakifekadu
@rakifekadu 2 жыл бұрын
ere keneentna ekulma bewketun Artist atbelew esu tebib new
@tiyaamee3632
@tiyaamee3632 2 жыл бұрын
Me too! He is my favourite artist!
@mengistsheferaw4995
@mengistsheferaw4995 2 жыл бұрын
On
@mengistsheferaw4995
@mengistsheferaw4995 2 жыл бұрын
Zzzzzzz;zzz;zz;
@belayneshwondirad450
@belayneshwondirad450 Жыл бұрын
Y gu vfffg
@መሠረት-ቸ5ፈ
@መሠረት-ቸ5ፈ 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን እህት ወንድሞቸ እሰይ እንድህ ሳቅ ይብዛላችሁ የሳቅ ዘመን ይሁንላችሁ አሜን አሜን
@tsigewoinygebreleul1195
@tsigewoinygebreleul1195 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️💕 ላንቺም የኔ ውድ
@eyoba7465
@eyoba7465 2 жыл бұрын
ከዘነጡማ እንደ ታከለ ኡማ ❤❤❤❤
@birtukangetachew5974
@birtukangetachew5974 2 жыл бұрын
በዉቀቱ አቤት የማትጠገብ ሁሌም የማትሰለች ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ወንድሜ
@birtutamagn3982
@birtutamagn3982 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ከልብ የምታስቅ ነህ ተባረክ
@ፍቅረአብ
@ፍቅረአብ 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ታከለ ኡማ በጣም ዘናጭ ነዉ 👍🏾
@ሀገሬ-ጀ8ኘ
@ሀገሬ-ጀ8ኘ 2 жыл бұрын
ልብስን እየተበቀለ ነው ሚመስልው😂
@ፍቅረአብ
@ፍቅረአብ 2 жыл бұрын
@@ሀገሬ-ጀ8ኘ ትከሻ ነዉ ከሱ በላይ እየለበሱ የማይታይባቸዉ ስንቶች አሉ
@lidet8049
@lidet8049 2 жыл бұрын
@@ሀገሬ-ጀ8ኘ kkkkk
@samsong6746
@samsong6746 2 жыл бұрын
@@ሀገሬ-ጀ8ኘ😅 ወዋናዉ ጫማ ነዉ..እሱ ካለ ዘናጭ ነህ
@ሀገሬ-ጀ8ኘ
@ሀገሬ-ጀ8ኘ 2 жыл бұрын
@@samsong6746ኧ ሾዳ🤪😂
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
በእውቄ አንዳንዴ ነገሮችን እንደወረደ ሲጠራቸው ጋሽ ስብሀትን ያስታውሳል ጎበዝ ስው ነዉ❤
@Zelalem359
@Zelalem359 2 жыл бұрын
Nooooo
@ወጊድይሁዳ
@ወጊድይሁዳ Жыл бұрын
ለከት የለውም ፋራ(ጀዝባ) ፍዬል ጠባቂ ኣይደል
@betelhemasrat806
@betelhemasrat806 2 жыл бұрын
እጂግ በጣም የማደንቅ የማክብርህ የምወድህ ምርጥ የጥበብ ስው
@MelakuBalachakiso1569
@MelakuBalachakiso1569 2 жыл бұрын
በእውቀቱ አንተን ለማድነቅ ቃል አውሰኝ ፈጣሪ ለቀጣይ ትውልድ ያብቃህ ሰላም ጤና ለመላው ቤተሰብ ይሁን
@asegesechsefot2142
@asegesechsefot2142 2 жыл бұрын
ቅናት ብዙ ያስወራል እኛ ወደ ኃሊት የሚያስከደን ቅናት ጥላቻ ምቀኝነትና ጠማማነት ነው ለኸንድም እህቶቻችን ያለን አስተሳሰብና ከአቅማችን በላይ መቆነን ክፉ በሽታችን ነው
@weynishetdamene6048
@weynishetdamene6048 2 жыл бұрын
በዝህ ዘመን ባትኖር በምን እንስቅ ነበር አንደኛ ነህ
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 2 жыл бұрын
ትክክል ተባረክ ደጉን ዘመን አስታወስከኝ።
@rockyeneneh3207
@rockyeneneh3207 2 жыл бұрын
መጠበብ እማ እንዳንተ ነው፡ ተባረክ አቦ
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 2 жыл бұрын
በጣምም በብዙ ሀሳቦች መሀል የተወጠረ አእምሮ ይዘህ ሁሉም ነገር ደብርር ብሎህ ራሱ የእውቀቱ ስዩምን ወግና ጨዋታ ካዳመጥክ ፈታ ትላለህ!! በእውቀቱ ይመችህ
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
በውቀቱ ልዮ ሰው አይ ችሎታ ❤❤️ thanks 🙏🙏
@MekuanentAlemayehu
@MekuanentAlemayehu 2 ай бұрын
መታደል ነው ባለንበት ዘመን እንዲህ አይነት ደራሲን ማግኘታቺን
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 2 жыл бұрын
ከሚኒ ባሱ ጣራ ስር የሚለውን እና የወይዘሮ ይመናሹ የሚለውን ወግ ደጋግሜ እስካሁን አዳምጠዋለው የማይስለች ነው ካላዳመጣችሁት አዳምጡት :: በእውቀቱ ስዩም ድንቅ ስራዎች አሉህ በርታ በርታ 👏👏👏👏👏👍
@በኛ_ጊዜ
@በኛ_ጊዜ 2 жыл бұрын
አንደኛ ነህበውቄ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@tube-yk9ic
@tube-yk9ic 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@DannyOlbi-xe2ov
@DannyOlbi-xe2ov 7 ай бұрын
World class talented artist whose legend is untold yet.
@yohanneshailemichael6068
@yohanneshailemichael6068 2 жыл бұрын
በውቄ በጣም የሚገርም የሥነ ጽሑፍ ዕውቀት አለህ ግን አንዳንዴ ነባር የማህበረሰቡ አነዋወር ጋር የሚጋጩ ቋንቋዎችን ትጠቀማለህ። ይህ በሙሉ ልቤ እንዳላደንቅህ ያደርገኛል
@dawitg25
@dawitg25 2 жыл бұрын
በእውቀቱ ስዩም፣ ከምወዳቸውና ከማከብራቸው መካከል በዋናነት የሚጠቀስ ነው። በቀልድና በጨዋታ እያዋዛ እሚያስተላልፋቸው ሸንቋች መልእክቶቹ ውቦች ናቸው።
@ChonsviewMedia
@ChonsviewMedia 2 жыл бұрын
በውቀቱ የኢትዮጵያ ታላቅ ሀብት ነው Amazing 👏🏾
@seblimine8943
@seblimine8943 2 жыл бұрын
WOW Aden G/Hiwot my beautiful Queen , I really love you Eduye . Sakesh leyet yilal yene wud
@Nevaeh-57
@Nevaeh-57 2 жыл бұрын
አርእስቱ ይቀየርልን ቆንጆ ጥርስማ እንደ ህፃኑ ታከለ ኡማ
@Qinezetopiamidya
@Qinezetopiamidya 2 жыл бұрын
የሳቃችን ምንጭ ባውቄ ምርጥ ሰው።ወጎችህ ሁሉ ወደ ቁም ነገር ይመራሉ፥ በቅለድ ጀምረህ የምጨርስባቸው አጨራረስ ግሩም ናቸው።ብቻ አንተ ትለያለህ💚💛❤️
@abiyubeshah
@abiyubeshah Жыл бұрын
እውነትም ይለያል።
@delelegnandargie8449
@delelegnandargie8449 2 жыл бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ እውነትም በእውቀቱ !
@habvito
@habvito 3 ай бұрын
12:05 ሙስሊም እህቶች እውነት ስርአታችሁን እወደዋለሁ!! ቀልዱ ከእውነት ከውስጥ አስቋታል ደግሞ ያደገችበት ሀይማኖት እና ስርአት ይዟታል 😀 እግዚአብሄር ሀገራችንን ይባርክ!! 💚💛❤️
@MMG-g9w
@MMG-g9w 16 күн бұрын
አታሽቃብጥ እግዚአብሔር አይዘበትበትም
@solomon035
@solomon035 2 жыл бұрын
ሸእምሱ ፣ ተመቸኝ ፡ ሸ አመት ኑርልኝ ።
@getaait1340
@getaait1340 2 жыл бұрын
Bewke, My all time favourite comedian!
@kalkidanhabtamu4256
@kalkidanhabtamu4256 2 жыл бұрын
Bewke Mert sew abet sewedew eko , edeme ketena yestelen be ewenet👍👍👍👍🤩🤩🤩
@africabushen2008
@africabushen2008 2 жыл бұрын
You are the only one person making me laugh 😃 thanks Beweka 💞🙏 you are smart and talented!
@ketemaabebe5235
@ketemaabebe5235 2 жыл бұрын
ኧረ የምወድህና የማከብርህ ውድ ወንድሜ ትዝታዬን ቀሰቀስክብኝ አመሰግናለሁ
@kiflekebede7064
@kiflekebede7064 2 жыл бұрын
በእውቀቱ አድናቅሕ ነኝ ጽሑፎችህን በሙሉ ብያገኝ ደስ ባለኝ።
@mg4339
@mg4339 2 жыл бұрын
ለግሩም ዝነጣ፣ ታኬ ኡማ ይምጣ።
@friwuxirune9911
@friwuxirune9911 2 жыл бұрын
አስቅኝ ቁምነገሬኛ ጥሩ ፃሐፍ እውነት እንደስሙ በእውቀቱ
@adanealemayehu6775
@adanealemayehu6775 5 ай бұрын
ምርጥ ሰው
@fatumaedris9161
@fatumaedris9161 8 ай бұрын
አላህ ቅናቻውን መገድ ይምራህ❤
@zelalemtessema4444
@zelalemtessema4444 2 жыл бұрын
በእውቀቱ እድሜናጤና ይስጥህ
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 Жыл бұрын
አሜን 🙏
@joh9711
@joh9711 2 жыл бұрын
እጂህ ይባረክ በውቄ☺
@BekaBelay-zp6gs
@BekaBelay-zp6gs 7 ай бұрын
በዕውቀቱ አኗናራችን ስለምትገልፅ አድናቂህ ነኝ
@etsegenetasefa5554
@etsegenetasefa5554 Жыл бұрын
Weyyyy ❤❤❤
@tsehayabay5045
@tsehayabay5045 2 жыл бұрын
በእውቄ በጣም ነው የማደንቅህ ትመቸኛለህ
@melakugenet2246
@melakugenet2246 2 жыл бұрын
እውነትም በእውቀቱ ሥዩም👍🏾🥰 ይመችህ ዘና አደረክን ውጥርጥር ባልንበት ሠዓት🤗💚💛❤️🇪🇹
@girumealemu
@girumealemu Жыл бұрын
you are the 1st
@nilecentre9811
@nilecentre9811 2 жыл бұрын
Thanks bewuke
@kalbesabeyene4418
@kalbesabeyene4418 2 жыл бұрын
Thank you, Bewketu: your works are all with wisdom.
@FaithSaves23
@FaithSaves23 7 ай бұрын
በእውቄ የሳቃችን ምንጭ ሺህ ዓመት ኑርልን።እንኳንም በመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ላይ የሚቀለድበት ዘመን ላይ አደረሰህ ።
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 2 жыл бұрын
ሁሌምቢያወራ የማይሰለች ሰዉ በዉቄ😍
@soniaboscars8745
@soniaboscars8745 11 ай бұрын
ደስ ሲል
@mekidesasfaw531
@mekidesasfaw531 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማደንቅህ
@sadudintemam7669
@sadudintemam7669 2 жыл бұрын
በዕውቀቱ =በዕውነቱ ...ተመችቶኛል
@AbebawwDemeke
@AbebawwDemeke Жыл бұрын
ጀግናዬ
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 Жыл бұрын
👌 SUPER ✌️ TALENTED 💚💛❤️🤝👍👍💚💛❤️👍👍✌️✌️✌️❤️❤️❤️❤️🙏🏻GOOD JOB 🤝
@habtamumelese6892
@habtamumelese6892 2 жыл бұрын
ፍቅር አስጨርስ 🤙❤️🔥
@Yohaneswogasoyo
@Yohaneswogasoyo 5 ай бұрын
Reality 😊😊😊
@hailuijarakene7447
@hailuijarakene7447 2 жыл бұрын
Thanks a lot
@bitewasmare0707
@bitewasmare0707 2 жыл бұрын
wow very elegant .....
@nathanadelegn7891
@nathanadelegn7891 2 жыл бұрын
ሽ አመት ኑርልን በውቄ
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 Жыл бұрын
አሜን🙏
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 7 ай бұрын
በውቄ 😂😂😂😂😂😂ቅኔክክክክክ ዋውውውው በጣም ነው የማደንቅህ ከድሮ ጀምሮ አክባሪህ ነኝ
@selenatlakew1472
@selenatlakew1472 2 жыл бұрын
ስወድህ
@elitaffe
@elitaffe 2 жыл бұрын
Simply Genius
@jalenetefera4629
@jalenetefera4629 2 жыл бұрын
በውቄ ነፍሴ❤️❤️❤️
@JaydenTube2
@JaydenTube2 2 жыл бұрын
Betam yaskal. Good job
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 2 жыл бұрын
.. ከለበሱማ ፣ እንደ ታከለ ዑማ ።
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 2 жыл бұрын
Sayrefdeee tolooo wede tewahedo temelesss
@ethio_chess2065
@ethio_chess2065 2 жыл бұрын
ጨዋታ ጨዋታ 😂😂😂💕💕💕እስኪ ቼዝ ጨዋታም ሞክሩልኝማ
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at Жыл бұрын
Chess is my favourite game💚💛♥️
@blackink9
@blackink9 2 жыл бұрын
አዎ ይሰማል "ጨዋታና ምሬት" ነው ያልከው::
@amhametkia8996
@amhametkia8996 2 жыл бұрын
You make my day
@zerumane9807
@zerumane9807 2 жыл бұрын
ይመችክ
@AliAbdi-dv4jn
@AliAbdi-dv4jn 9 ай бұрын
አሜን
@kherianasser7770
@kherianasser7770 2 жыл бұрын
Beautiful
@abeltadesse2630
@abeltadesse2630 2 жыл бұрын
ewnetem be ewketu
@esmaiesalieesmhk6723
@esmaiesalieesmhk6723 2 жыл бұрын
Yashee
@amanuelakime3736
@amanuelakime3736 2 жыл бұрын
Amazing artist ,i love and admire !!
@mangiaresano6109
@mangiaresano6109 2 жыл бұрын
እረ ይመቻችሁ እዉነት እንዲህ የሚያንፈራፍር ነው ወይ መቼም ከፍለናትማ ሳልስቅ አንወጣም ነው በማስመሰል መቼም ህዝባችን በማስመሰል አንደኛ ነው ከአለም ይሄን ስል አንዳንድ ቦታ ያስቃል አንዳንዴ ምንም ተራ ቦታ ላይ kkkkk ስትሉ በጣም አመስመሳይ መሆናችሁን ያሳያል።
@የአብስራ-ጘ1ጀ
@የአብስራ-ጘ1ጀ 2 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድህ
@solvetubeethiopian8402
@solvetubeethiopian8402 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በተለይ ትንሽ ስነ ስርዓት ቢጨመርበት
@meskeremfekede4356
@meskeremfekede4356 4 ай бұрын
I agree
@selomeshimeles4925
@selomeshimeles4925 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም :-* ውብ ምሽቴን ዛሬም ደገምኩት
@wubemekonnen8118
@wubemekonnen8118 2 жыл бұрын
you are our hero...
@melatgeremewu2407
@melatgeremewu2407 2 жыл бұрын
Yematiselech sew ❤️❤️
@BesintuTube
@BesintuTube 2 жыл бұрын
በውቀቱ አረ በሳቅ ገደልከን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሁላችን ኢትዮጵያ ትሳቅ
@ebrahimaman6676
@ebrahimaman6676 2 жыл бұрын
በውቄአችን ይመችህ አባ
@Mitu564
@Mitu564 2 жыл бұрын
ትመቸኛለክ ምን አለፋክ ❤❤❤
@kfc1970
@kfc1970 2 жыл бұрын
Bewkeeeree🤗🤗
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 2 жыл бұрын
ሰላም በእውቀቱ !
@mikiking1221
@mikiking1221 2 жыл бұрын
በዉቄ እጆችህ ይባረኩ
@genitube7337
@genitube7337 2 жыл бұрын
Arif
@ethiointegralmedia9061
@ethiointegralmedia9061 2 жыл бұрын
በውቄ በእውነትም አዋቂ ነህ
@meazagebreselassie9438
@meazagebreselassie9438 2 жыл бұрын
Thank you ❤️❤️❤️
@Ahemedinmohamed
@Ahemedinmohamed 2 жыл бұрын
GREAT
@fidel_tube1
@fidel_tube1 2 жыл бұрын
🤗ከዘነጡማ እንደ ታከለ ኡማ🤗
@sa34315
@sa34315 2 жыл бұрын
ቅቤን መብላት ሳይሆን መቀባት ነው የሚያበለፅገው ለካ......❤
@entertainmentland7013
@entertainmentland7013 Жыл бұрын
bewke ena and afta arif sra new bertu..... enem weg alegn ena btayulgn des ylegnal
@amanihabesha4044
@amanihabesha4044 2 жыл бұрын
ፍቅር አስጨርስ ነው የተማርኩት ደ/ማ ከተማ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 2 жыл бұрын
በአጭሩ ሳይሸጥ 😂ያደረ አናናስ🍍 😂ወዮ የድሮ ልጅ እኮ
@ከለታት1ቀን
@ከለታት1ቀን 2 жыл бұрын
እኔም በዕውቀቱን እወደዋለው
@temesgenbelete5723
@temesgenbelete5723 2 жыл бұрын
በጣም ማር
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 2 жыл бұрын
በውቀቱ ስዮም አውነትም። ትለያለህ አንተን ሰምቶ የማይፍታታ የለም
@mazengiatesfaye4669
@mazengiatesfaye4669 2 жыл бұрын
bewke tleyaleh enwedhalen ❤❤
@EndalkachewDejen-sw2os
@EndalkachewDejen-sw2os 7 ай бұрын
ደብረ ማርቆስ መንቆረር (ፋቅር አስጨርስ)ት/ቤት
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
ወዝውዞ አደር - በዕውቀቱ ስዩም
16:37
GK POEM ETHIOPIA
Рет қаралды 34 М.
የማዕደ-ዜና የአሁን መረጃዎች Jan.18,2025
12:03
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН