kbur abay erem erem ክቡር አባይ እርም እርም

  Рет қаралды 207,802

Kokeb Ethiopia Entertainment

Kokeb Ethiopia Entertainment

Күн бұрын

kbur abay erem erem ክቡር አባይ እርም እርምNew Ethiopian Music(Official Video)Ethiopian Official Music 2022 ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሙዚቃ ተጋብዘዋል :: በየቀኑ አዳዲስ ሙዚቃዎች እንዲደርስዎት ላይክና ሰብስክራይቭ ያድርጉ ::
Don't forget to like and subscribe to watch this kind of songs every day.
Ethiopian Muisc: New Ethiopian Music Video FromGetnet Tememe
#Newethiopianmusic #KokebEthiopia #KokebEthiopiaEntertainment #GojjamMusic #HabeshaMusic #Newethiopiantraditionalsong #Ethiopiansong #Ethiopianmovie #Ethiopiancomedy #Ethiopiannews #Ethiopianmusic #Ethiopianmodernmusic
Copyright©2021: Kokeb Ethiopia Entertainment
For more content, visit www.kokebethiopia

Пікірлер: 207
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Жыл бұрын
ጀግናው ክቡር አባይ መቄት ሸጋና ጀግና የሚያበቅል ሀገር ነው አማራየ ጀግናየ በርቱልኝ💚💛❤
@የወሎአልማዝ
@የወሎአልማዝ Жыл бұрын
እርዳው ሙሉ በሙሉ ሀብቱ ወድሞበታል. አማራ ድምፅ ላይ አለ አካውነወቱ
@ethiopiandreams2404
@ethiopiandreams2404 9 ай бұрын
@@የወሎአልማዝ please send to me his information. አስኪ መረጃ ስጠኝ የኛ የህልውና ምግብ እሱ መስለቹ ናቸው
@ChtDy-nd9rf
@ChtDy-nd9rf 5 күн бұрын
በዘ
@አማራነኝያውምአማራ
@አማራነኝያውምአማራ 2 жыл бұрын
እባዬ ፈሰሰ 😢😢😢😢አማራዬ አይዞን ይነጋል አይዞህ ወገኔ ሸር ላይክ አርጉ አማራወች ክቡር አባይ ግባር ላይነው
@abumahir3501
@abumahir3501 2 жыл бұрын
የምስራቁ አማራ ፋኖ ክቡር አባይ ምርጥ ስራ ቀጥልበት
@የወሎአልማዝ
@የወሎአልማዝ Жыл бұрын
እንርዳው ሀብቱ ወድሞበት ልጆቹንና ሚስቱም የሚመገበው ሰው እየረዳው ነው አማራ ድምፅ ላይ አለ አድራሻው
@binyamtadele9130
@binyamtadele9130 Жыл бұрын
@@የወሎአልማዝ እሽ
@FanomektYe
@FanomektYe 6 ай бұрын
ኡፍ አማራዬ የኔ ጀግኖች የኔ ኩራቶች ፋኖዬ ውድድ ነው እማረጋችሁ !!❤❤❤❤❤❤😢😢
@zewdnehmamo5322
@zewdnehmamo5322 Жыл бұрын
የምስራቁ አማራ ፋኖ ክቡር አባይ ጥሩ ስራ ነው በርታ በርታ ❤❤❤ ሸር በማድርግ እንተባብረው ውድ የአማራ ልጆች
@ፍትህለሀገሬ-ፈ6ፈ
@ፍትህለሀገሬ-ፈ6ፈ Жыл бұрын
ሁሉን የተሰጣቹ ህ ውድ የአማራልጅች ጀግኖቻችን ፈጣሪ ይጠብቅቹ ❤❤❤
@semiraali6833
@semiraali6833 Жыл бұрын
😥🇪🇹 ሀገሬ ሁለየም ሰላምሽ ይብዛልን 😥መግባችን 🇪🇹❤
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Жыл бұрын
አማራም ታገል መፍትሄዉንም ትግል ትግል ነዉ ታጠቅ ጅግናም አማራም አገዉንም እጅንም ለእጅም ተያይዘህንም አፋኝዉንም ትግርየም እረምርመዉ እሽይ
@belaineshchaklu833
@belaineshchaklu833 Жыл бұрын
አማራዬ አይዞን ይነጋል💚💛♥💪
@IhBb-di4kg
@IhBb-di4kg 28 күн бұрын
የአማራኩራት❤❤❤❤የኝጀግና አላህይጠብቃችህ❤❤❤❤❤ወድሜ❤❤❤
@user-um3hk6pz7u
@user-um3hk6pz7u 2 жыл бұрын
የኔ አማራዎችየ ሰላማችሁን እንጅ ሞታችሁን አያሰማኝ ያረብ
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነው✊✊✊ ሸር አድርጉለት ውዶች።
@ሸደሆመቄት
@ሸደሆመቄት Жыл бұрын
ቆንጆ ስራነው እግዚአብሔር ሰላም ያጣልን ለሀገራችን በቃ ይበለን
@ነፍጠኛአማራ
@ነፍጠኛአማራ Жыл бұрын
ጋሻዬ ክፉ አይንካብኝኝኝኝኝ ኑርልኝ አይ አማራዬ የጀግና መፍለቂ አደላቺ አንዱ ሸርተት ሲል አንዱ ብቅ ይላል በርቱል የኔ ነፍጠኞቺ❤❤❤❤❤❤
@muathalmaidoor2510
@muathalmaidoor2510 Жыл бұрын
Bv mkb
@muathalmaidoor2510
@muathalmaidoor2510 Жыл бұрын
Zn h h. M Lojj
@s.wb.t8300
@s.wb.t8300 Жыл бұрын
ክብር ለምስራቅ አማራ ፋኖ 💚💛❤💪💪💪
@tesfshwegayehu3089
@tesfshwegayehu3089 2 жыл бұрын
አረ ሀገሬ አማራ በልልኝ እባክህ ኢትዮጵያ አትበል
@shededehomedia
@shededehomedia Жыл бұрын
ደስ ይላል በርታ አሁንም ከዚህ በላይ መስራት አለብህ ሌሎቹንም በሙዚቃው አለም እንዲቀላቀሉ አበረታቱ ባህልን እና ጀግንነትን አጉልቶ ከሚያወጡት አንዱ ሙዚቃ ስለሆነ
@ለሀገራችንጨይቅርሥይብቃ
@ለሀገራችንጨይቅርሥይብቃ Жыл бұрын
ሳህ ውነት ነው ለሁሉም አማራ ያነቃል ባለንበት እንጠክራ
@rdca2752
@rdca2752 Жыл бұрын
አማራየ እውነት ሁሉም ያደለን ውድዶድዶ❤❤❤❤❤❤
@emuhiba9188
@emuhiba9188 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ምርጥ ክሊፕ ምርጥ ድምፅ ክፍ አይካችሁ ወንድሞቼ !!!!
@Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ
@Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ Жыл бұрын
ቃልየለኝም ለዚህ አርቲስትት ሁሉንያደለው ጀግና ላገሩታጋይ🐅🐅🐅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-zl1lb5tn9i
@user-zl1lb5tn9i Жыл бұрын
የእኔ ጀግናወች ደሞቸዋ የእኔ ወርቆች የእኔ ነፍጠኞች ለሞቱት ወንደሞቻችን ነፍሳቸው ይማርልን የአሳምነው ልጆች❤❤❤❤
@tuiaoaaauuai7351
@tuiaoaaauuai7351 Жыл бұрын
ሺ አመት ኑርልንንንንን ለካ ለካ ለካ አብሽር ድል ለሃገሬ እትዮ ሰላምና ጤና አላህ ይስጣችሁ ውዶቼ እናሸንፍለንንንንንን
@እንድሪስ145
@እንድሪስ145 2 жыл бұрын
ሰላም ለአማራ ህዝብ ኢትዮጵያን 🇪🇹
@HasanDamaxo-uw7sz
@HasanDamaxo-uw7sz Жыл бұрын
አማረነኝ❤
@tigsittesfaye1437
@tigsittesfaye1437 2 жыл бұрын
አማራየ በርቱልኝ የኔ ጀግኖች ፋኖችን ወደፊት💚💛❤💪💪💪💪💪በጣም ቆጆ ስራነዉ ወድሞቸ በርቱ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
በርቱ የኔ የወንድ ቁና የአማራ ልጆች ባለብዙ ተሰጥኦ አላህ ከናንተ ጋር ይሁን💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Жыл бұрын
ታገል ታገል ጅግና አማራ ይህ አደገኛም። ምንገድም አደገኛም አዝማምያም ምንገድም ሀገራችንም በመጥፎም አዝማምያም ናት ያለሽዉ ዊንድንም ጅግናም ትጠራለሽ ያማራም ምድርንም ሰላምዋንም በንንዳችንም ነዉ የማንም ጥጋታምደላዳም አመትም ባማራም ላይም አፈናም ግድያም በዠርም እያናከሰም ችለነዉም ቆይተናልም በወንድነትህም ያዘወፕ ስልጣንዉ ንም ምንም ጥያቂንም ለማንም ልመናም አያስፈልገዉም ከታጠቀም ጅግናም ያንበረክካልምእሽይማስወረድም ነዉ እያካበብክንም የያዘዉ መሳርይልምበታትነዉ በለዉ አትራራለይ ጎበዝ ይህ አደገኛም ነዉ ሚታለፍንም አደለም ጅግናም ጎበዝ ኣራም እሽይ
@LabaaKamaa
@LabaaKamaa 2 ай бұрын
እኔ ጀግኖች የፈጠረ ይጠብቅልን ❤❤
@ethiointercept3014
@ethiointercept3014 Жыл бұрын
በአብይ ዘንዶው ጊዜ " መከላከያ" ብሎ ነገር የለም :: ምንግዜም አማራዬ አንበሳዬ
@ፋሲልከክለብበለይነዉ
@ፋሲልከክለብበለይነዉ 2 жыл бұрын
በረቱ የኔወቹ ፋኖ❤❤❤❤💪💪💪
@ወይኩንፈቃድከክርስቶ-ጰ6ቸ
@ወይኩንፈቃድከክርስቶ-ጰ6ቸ Жыл бұрын
አማራዬ እግዚአብሔር ሁሉንም አሟልቶ የሠጠን ጀግኖቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድም አለም ጡሩ ስራ ነዉ ቀጥልበት ጀግናዬ 💚💛❤
@hayatali7269
@hayatali7269 Жыл бұрын
ስወዲህ የኔ ቀብራራራ ደሜ❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤
@berhankassaye1226
@berhankassaye1226 Жыл бұрын
መንፈስ ከስጋ ሚወጣ ሀይል ቦታ እና ጊዜ ማይገድበው ።ግን ለምን እቃ ሆን ብለን እራሳችን እደማጠይቅ አይገባኝም
@አሰቴርመንግሥቱ
@አሰቴርመንግሥቱ 2 жыл бұрын
ሠላም ለኢትዮጵያ ሠላም ለሀገሬ በርታልን
@tube-jn5zz
@tube-jn5zz Жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ሙዚቃ በርታ ወንድማችን
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube 2 жыл бұрын
አገሬ ታች አርጭሆ ከነ ጎቤ መልኬ;አሞራው ውብነህ; ኮለናይ ደመቀ;አሳምነው ፅጌ፣;እንጅነር ስመኘው; የቴድርስ;የበላይ ዘለቀ; የእንጅነር ቅጣው እጅጉ ልጅ አርበኛው ዘመነ ካሴ ነኝ::
@احمدابوديه-ذ2ه
@احمدابوديه-ذ2ه 8 ай бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ❤💛💚❤💛💚❤💛💚💪💪💪💪🌷🌷🌷
@Hayleworku-my8bt
@Hayleworku-my8bt Жыл бұрын
Hi brethr berta konjonwo💚💛❤🙏🙏🙏
@ራያራዩማ-ጘ9ወ
@ራያራዩማ-ጘ9ወ 2 жыл бұрын
ያምራን መገን አተ የመቄቱ አማራ በርታልኝ ያምርኛን።
@abebefkadi4582
@abebefkadi4582 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው ወንድማችን እኔም መቃላቀል እፈልግ አለው እዴትነው
@zhraaas8742
@zhraaas8742 Жыл бұрын
እዳዉ በርታልን ወድም አለም ጥሩ ስራነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Emuhawiletiyedsewa
@Emuhawiletiyedsewa Жыл бұрын
ይነጋል እንደመሼ አይቀርም ሀገሬ እቢአለ አማራዬ ሀገሬ እያለን
@HassAggg
@HassAggg Жыл бұрын
አባኮስትር በሌ የጀግኖቹ ሰፈር
@maduraya5144
@maduraya5144 Жыл бұрын
በርታ አንበሳ አሪፍ ስራ ነው
@makbelentertainment
@makbelentertainment 2 жыл бұрын
ድንቅ ስራ ነው ወንድማችን በርታ ከዚህ በላይ እንጠብቅሀለን ።
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Жыл бұрын
ወንድሜ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር 😘😘😘😘🇨🇬💪
@abebaabeba3066
@abebaabeba3066 2 жыл бұрын
ይነጋን እንደመሸ አይቀርም አይዞን😢😢😢🙏
@saada4243
@saada4243 Жыл бұрын
ፋኖኖኖኖኖኖኖኖ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@የአሳምነውልጅከወሎ
@የአሳምነውልጅከወሎ Жыл бұрын
ኧረ ገዳይ አይ ወሎ ሁሉን ያደለሽ ሀገር ጀግንነት ውበት አቤት መታደል
@Zuzu_habesha5
@Zuzu_habesha5 Жыл бұрын
አማራዬ ኩራቴ 💚💛❤
@oneloveethiopia9687
@oneloveethiopia9687 Жыл бұрын
አማራዬ❤❤❤❤😢😢😢
@asfawgetachew4280
@asfawgetachew4280 Жыл бұрын
ጀግና አተ ማለት ከሌሎቹ አርቲስት ትለያለህ ጀግና ነህ ጀግንነትህንም ግባር ድረስ ገብተህ አሳይተህናል
@yeabsirayibeltal5838
@yeabsirayibeltal5838 2 жыл бұрын
Proudly!!!! ❤
@richyoutub1047
@richyoutub1047 Жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ስራነው ጀግናው ወንድማችን 💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
ጀግኖችፈጣሪይጠቢቃቹ
@rgty4616
@rgty4616 Жыл бұрын
የኔ ጅግኖች ደሞቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😘😘😘😘💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@lubabah2024
@lubabah2024 Жыл бұрын
ሰላምሰላምውድ እናየተከበራችሁ ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት ሁሉ ሰላማችሁይብዛልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የኔ ጀግና 💪💪💪💪💪
@abdohassan-w3o
@abdohassan-w3o 5 ай бұрын
የጀግና ዘር❤❤❤❤❤❤❤
@nurit5231
@nurit5231 Жыл бұрын
አማራዬዬዬዬዬ ደሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Salama-vs3wv
@Salama-vs3wv 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርታ💚💛❤💪💪💪💪አማራዬ
@kerya5102
@kerya5102 2 жыл бұрын
አማራዬ 😢😢አብሽር ሊነጋ ሲል ይጨልማል🐅🐅🐅🐅🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
ጀግኖችፈጠሪይጠቢቃችዉ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 4 ай бұрын
ብአድን የሚባል ቅጥረኛ የአማራ ልጆች በሰላም እንዳይኖሩ ሰራባቸው ምንይደረግ
@የድግልማርያምልጅዩቱብቻና
@የድግልማርያምልጅዩቱብቻና 2 жыл бұрын
ጀግና በርታ ወንድማችን በጣም ጥሩ ስራነው❤❤❤💪💪💪👌👌👌🦁🦁🦁🦁
@yefanomrkogna773
@yefanomrkogna773 Жыл бұрын
Meket yabekelechiwu jegna wotr Amaraye 💚💛❤✊✊✊
@ZdMhret
@ZdMhret 3 ай бұрын
Wow yehagere lji
@እሙከውሰር
@እሙከውሰር Жыл бұрын
ቲክቶክ ያላችሁ ጨፍሩበት ከፍለ ሞላም አድስ ሙዚቃ አውጥቷል
@birtukanadane2537
@birtukanadane2537 Жыл бұрын
Yene wed melkam sera new ketlebet
@fasikawkassa2005
@fasikawkassa2005 Жыл бұрын
በርታልን ተመችትናል 👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏
@የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ
@የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ Жыл бұрын
ክቡር አባይ የኛ ጀግና ልዩ ነው አቦ
@nooranoora5403
@nooranoora5403 Жыл бұрын
በርታውድም ሀሪፍሥራነው
@የአሳምነውልጅከወሎ
@የአሳምነውልጅከወሎ Жыл бұрын
ራያዬ ነፃ በመውጣቷ ደስታዬ ሙሉ ነው
@saeedahmad6871
@saeedahmad6871 Жыл бұрын
ጀግናየ በረታልን አድቀን ያልፋል
@bbangla36
@bbangla36 Жыл бұрын
ከናተጋ አብሬ ብሞት እመኛለሁ ግን ከወዝወዳማዶነኝ😥😥😥
@malhet7577
@malhet7577 11 ай бұрын
Fekere. New. Eko. Amara❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dq8oj6jf7f
@user-dq8oj6jf7f Жыл бұрын
አማራየ❤❤❤
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 Жыл бұрын
ዋውውወ ምርጥ ስራ
@meriamhammed7884
@meriamhammed7884 2 жыл бұрын
አማራዩ ምን ልሁንላችሁ እፈፈፈፈ ፈጣሬ የጠብቅልኝ መክታወቼ
@esheteeshete2064
@esheteeshete2064 Жыл бұрын
በርቱልን የአማራ ፋኖ
@رزانرزان1-و2ز
@رزانرزان1-و2ز Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ጀግኖቻችንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አምላክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@anwaaralmakka4866
@anwaaralmakka4866 Жыл бұрын
ይመችህ የአማራው እንቁ ልጂ
@zain9481
@zain9481 Жыл бұрын
ፈጣሪይጠብቅህ❤❤🥰🌹🌹
@zinasheamare545
@zinasheamare545 2 жыл бұрын
አገሬን አልስጠም አለ!!!!!💚💛❤️💕💕💕💕💕💕💕👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿
@አማራነኝያውምአማራ
@አማራነኝያውምአማራ 2 жыл бұрын
ስለአማራ ብቻ ቢሆን ደስይለኝነበር የማንም ድሪቶ ለስም ብቻ ነው የተቀመጡት እጅ ምን አስፀዋፆ አርገው ነው አምሳ የሀገር ሸክም አማራ እነሞተ እሚያኖረው ብሄር አያስፈልግም ከዚህ ብሀላ አማራ ነን ከዚህ ብሀላ ሞተን ማኖር ሰልችቶናል
@zainta8544
@zainta8544 2 жыл бұрын
በጣምቆንጀሰራነውበርታአማራዬ
@toyba_tube132
@toyba_tube132 2 жыл бұрын
አማራየ ይነጋል አይዞን 😥💪💪
@رزانرزان1-و2ز
@رزانرزان1-و2ز Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሀይል ክንድ ይሁናቹሁ ጀግኖችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayathahamad164
@hayathahamad164 Жыл бұрын
አዲአማራ🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍💪💪💪💪
@ሀላሌንናፍቄአማራነትይቅደ
@ሀላሌንናፍቄአማራነትይቅደ 2 жыл бұрын
አማራየ አይዞህ የኔ ጀግና 🐅🐅🐅🐅😥😥
@emuseid3845
@emuseid3845 2 жыл бұрын
ምንደምል አላቅም ጥላታችሑ ከጫማችሑ በታች ይዋል የሑለየም ዶአየ
@ለሀገራችንጨይቅርሥይብቃ
@ለሀገራችንጨይቅርሥይብቃ Жыл бұрын
አብሽር የእኔ ወንድም
@wisdom1223
@wisdom1223 Жыл бұрын
እንቋችን ጀኛችን ኑርልን
@hanaeyob9000
@hanaeyob9000 9 ай бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤ክብር ለጀግኞቻችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@mslove3676
@mslove3676 Жыл бұрын
በርታል ወንድሜ ዉይ ስውድህ እኮ
@abelawoke8349
@abelawoke8349 Жыл бұрын
ጀግነው ስወድህ እኮ
@birhan979
@birhan979 Жыл бұрын
bravo:nice signer.
@gufy3553
@gufy3553 2 жыл бұрын
አማራየ❤❤❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🐅🐅🐅🐅💔💋
@berhankassaye1226
@berhankassaye1226 Жыл бұрын
ሊያስበዳኝ ነው
@saidasaida6105
@saidasaida6105 Жыл бұрын
የኔጀግና😪😪😪😪💘💘💘💘❤💛💚❤💛💚😪😪😪😪💘💘💘
@hayatali7269
@hayatali7269 Жыл бұрын
አማራየ😍😍🇪🇹❤❤
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 Жыл бұрын
ዘፈን፠በዛ
@samerhss3083
@samerhss3083 2 жыл бұрын
በርቱልን❤❤❤❤
ዜመኛና ተዋጊው ክቡር ዓባይ
6:15
Fana Television
Рет қаралды 40 М.
Girl, dig gently, or it will leak out soon.#funny #cute #comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 44 МЛН
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
Dubale melak gudu gena 2 ዱባለ መላክ ጉዱ ገና ቁጥር 2
6:51
ካዛ KAZA TUBE
Рет қаралды 2,6 МЛН
Girl, dig gently, or it will leak out soon.#funny #cute #comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 44 МЛН