ኬዝ1-እውነተኛ የወንጅል ታሪክ ከብስራት ገመቹ ጋር| Ethiopian Real crime Investigation with Bisrat Gemechu

  Рет қаралды 58,255

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Пікірлер
@fakihayusuf9473
@fakihayusuf9473 Ай бұрын
I like the way you host & detail explanations
@MominMo-g7d
@MominMo-g7d Ай бұрын
ብስራትዬ በምታቀርቢው ፕሮግራም እጅግ ትምህርት ሰጪ ነው እድሜና ጤና ይስጥሽ እንወድሻለን
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 Ай бұрын
ምን ጉድ መጣብን አምላኬ ሆይ ይቅር ይበለን 😢😢😢😢😢😢😢
@martaabraha1305
@martaabraha1305 Ай бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 😢😢😢
@ועח
@ועח Ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ከነደዚህ ሰው መሳይ አውሬዎች አንተው ጠብቀን 🙏💔💔😭😭🇪🇷
@Birhaneasefa-ex9rq
@Birhaneasefa-ex9rq Ай бұрын
Amen
@csi1023
@csi1023 Ай бұрын
እግዚኦ ምን አይነት ጭካኔ ነው ግን ሀገራችን ላይ እየሆነ ያለው😢😢😢😢
@Sheba-zv1dw
@Sheba-zv1dw Ай бұрын
Endet melkam set nesh ehite mkrish betaaam betaaam lebin yarsal tebareki egizaber eytnagereshim yemslal❤❤❤❤
@ameenameen6123
@ameenameen6123 Ай бұрын
ብስሪየ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤👍🏼
@armayegetahun9839
@armayegetahun9839 22 күн бұрын
wow Bisratyie, thank you, based on this story and your advice. you just knocked my heart and head, to look where my life is to look/search where my future life is. thank you so much! thank you really
@tsedaltedi
@tsedaltedi Ай бұрын
ሰላም ውዴ እንኳን ደህና መጣቹ🎉🎉🎉🎉
@የወንዝዳርማር
@የወንዝዳርማር Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል😢 ሁለቱም የደረሰባቸው መራራ ወንጀል ያማል ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጥልን ይህ አውሬ ግን ከማገላቸው በሰላማዊ መንገድ ቢፈታውስ ከሚገላቸው ልብ ሰባሪ ነው ወንድ ልጅ የተዋትን የተለያትን ሴት የሌላ ሰው ስተሆን ማየት አይፈልግም ምንም የማያውቀው ልጅ በመሀል ሞተ ናቲ በጣም አሳዘነኝ ገዳይ ዋሽቶዋል ሆን ብሎ ነው የገደላቸው
@fantayegkristos1974
@fantayegkristos1974 Ай бұрын
በርቺ ጎበዝ ነሽ
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 Ай бұрын
የሞት ፍርድ ቅጣቱ ጥሩ ነው ነገሩ ግን ይፈፀማልዎይ ነው 😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@ElsabetKebede-m7o
@ElsabetKebede-m7o Ай бұрын
ብስራት ግን በጣም ነው የማደንቅሽ የመረጥሽው ዘውግ በጣም ከባድ ነው።አንዳንዴ ሰምቼ መጨረስ እራሱ ልቤን ይጨንቀዋል አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ ክበሪልኝ.
@jossy1382
@jossy1382 Ай бұрын
This chanal is very educational and we can't even learn from College.
@fantayegkristos1974
@fantayegkristos1974 Ай бұрын
አቀራረብሽ በጣም ያምራል!!!
@BatielGebremedhin
@BatielGebremedhin Ай бұрын
😢😢😢😢😢ሰው ነፍስ ማጥፋት እንዴት ቀላል ሆነ ወይ ዘንድሮ ፈጣሪ ይጠብቀን
@LeLein-w6j
@LeLein-w6j Ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢
@EmebetMersha-e7j
@EmebetMersha-e7j Ай бұрын
የኔ ውድ ባቀረብሽ ቁጥር እንደምትሳቂ አምናለሁ
@hermelawolde1950
@hermelawolde1950 Ай бұрын
💔💔💔💔 ያማል በጣም በጌታ ስም 😭😭😭
@MeryemAliAhmed
@MeryemAliAhmed Ай бұрын
ግን ለፖሊስ ብታመለክትም ምንም አያደርጉትም እደዚህ አይነትን ሰዉ አድራሻ አጥፍቶ መቀየር ቦታን ጭምር ስልክ መቀየር ለባሏ እዉነቱን መናገር ምስኪን ልጁ ምንም በለለበት ሂወቱን አጣ 😢😢
@Bizo-e8d
@Bizo-e8d Ай бұрын
😂😂😂😂😂አሁን እያወራሁት
@MeryemAliAhmed
@MeryemAliAhmed Ай бұрын
@Bizo-e8d 🤣🤣
@RomanGoshu
@RomanGoshu Ай бұрын
Enkuan dehna metash bisry ufff betam yasaznalu 😢😢😢😢😢
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 Ай бұрын
😢😢 በጣም ያዘንኩት ምንም በማያውቀው ድፍት ላለው ልጅ ነው ከታሪኩ እንደተረዳውት እሷ እውነተኛ ቦታ ኤዳለች ግን በምድር ላይ የምናየው እውነታ ቢኖር ሴት ባለጌ ነች ግን ደግሞ ወንጀለኛው ምንም የማያውቀውን ልጅ በመግደሉ ሞት ያንስበታል በጣም ጨካኝ ነው
@selamissak5726
@selamissak5726 Ай бұрын
ሴት ባለጌ ነች ማለት?እናትህ እህትህ በአጠገብህ ያሉትን ሁሉ ሴት መሆናቸውን የዘነጋህ መሆን አለበት ወይስ እነሱንም ይጨምራል
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 Ай бұрын
@selamissak5726 😳😳😳 ኸረ እኔም ሴት ነኝ እህት ሰላም ከታሪኩ እንደተረዳውት ነው ያልኩት እሷ እውነተኛው ፈጣሪ ጋር ኤዳለች ወንጀለኛው ብሬን ጊዜዬን በመውሰድ አጓጉታኛለች ብሎዋል ፍቅር ባይኖራትም ማጭበርበር ሊከሰትባት ይችላል ለማንኛውም ሀቅ ያለው በፈጣሪ አይን ብቻ ነው
@selamissak5726
@selamissak5726 Ай бұрын
ምንም አላደረገላት ።እሷ የተሻለ ህይወት ስለገጠማት ቀንቶ እንጂ።ወድቃ ብትቀር ይሄኔ ይደሰት ነበር ​@@oromtitiiibrahim1238
@lomi-Q9rv
@lomi-Q9rv Ай бұрын
​@ልክነሺ❤❤❤❤oromtitiiibrahim1238
@tirhasgmichael9517
@tirhasgmichael9517 Ай бұрын
ብስራት ራሷ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች የእውነት ናቸው ፍርድ የተሰተባቸው ድራማዎቹ በተዋንያን የሚሰሩት ናቸው
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ Ай бұрын
ምንጉድመጣብን ጎበዝ ምናይነት ጪካኔነው እግዚዎመሀረነ የልጂእናቱን አምላኬሆይ አሁንስ የሀበሻወዶች እየፈራሁነው😢😢
@MichaelMazengia-k1b
@MichaelMazengia-k1b Ай бұрын
እዴት እደምወድሽ ታቂያለሽ❤
@GiasBd12-f5u
@GiasBd12-f5u Ай бұрын
❤❤❤😭😭😭😭
@YosefAyenew-yv4zl
@YosefAyenew-yv4zl 20 күн бұрын
Ay ahune gobezesh hulay endenegrkuchu eresun atenageru suspense adergut yalkut sew suspense shone des yelal keep it up
@yeraseneny17
@yeraseneny17 19 күн бұрын
Abet amlake enen endet endasmeletikeny😢kiberiliny yene geta yene mecheresha ehe neber 😢😢😢
@tetinakelemeworq9118
@tetinakelemeworq9118 Ай бұрын
WELCOME betsab 🦾 Fetari lebona yestan becha
@yonastesfaye3178
@yonastesfaye3178 25 күн бұрын
Very sad
@marumaru1882
@marumaru1882 6 күн бұрын
አልምናገር ደብቅ ምሆን ዘም ማለት እራስን የጎዳል
@AlimaKasim-v4z
@AlimaKasim-v4z Ай бұрын
❤👍👍👍
@ישלםאיילין
@ישלםאיילין Ай бұрын
שובר את הלב💔💔💔💔💔😭😭😭😭יהי זכרם ברוך נשמתם תיהי בגן עגן
@AbdiJemal-nh2im
@AbdiJemal-nh2im Ай бұрын
የሞት ፍርድ ቢኖር ኖሮ ግድያ አይኖርም ነበር
@AlimaKasim-v4z
@AlimaKasim-v4z Ай бұрын
😢😢
@RahelKassa-z9i
@RahelKassa-z9i 22 күн бұрын
ለምን የወንጀለኛ ፎቶን ትደብቃላች በተረፈ አስተማሪ ፕሮግራመረ በተረጋጋች ልጅ
@aselefch
@aselefch Ай бұрын
Bisey ehteiiy ewnit now 💔💔💔💔😭😭😭😭
@MeryemAliAhmed
@MeryemAliAhmed Ай бұрын
ግን እኮ ኢትዮጽያዉስጥ የሞት ፍርድ አይፈፀምም
@ምህረት4684
@ምህረት4684 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 betam yamale nefs yemare
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይይይይ
@ሲዳማ
@ሲዳማ Ай бұрын
እዬ ሞት ፍርድ ለምን የለምምምም አሁን ስቱን እየተገድለ መግስት ይቀልባል
@nuranura-s5k
@nuranura-s5k Ай бұрын
enmsgnaln😢😢😢
@HaymanotTekle-m5e
@HaymanotTekle-m5e 29 күн бұрын
ምን ያስደስታል ኢትዮጵያ ውስጥ የሞት ፍርድ እንደሌለ እረሱት ???
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ተምሮ መና ሆኑ ክፉ የክፉ ክፉ ነው ናቲ ሲያስዝን ብሰራት እኔ ግን ባይገርምሸ ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 Ай бұрын
ከመሞታቸው በፊት ጥበቃ ወይም እንዳይሞቱ ማድርግ ሳይቻል ከሞቱ በኃላ የፈለገ ጥፋተኛው ቢቀጣ የፈለገ ስቅላት ቢፈረድበት ምን ይጠቅማል
@Asiya-t1p
@Asiya-t1p Ай бұрын
Places jamarinegy abratatugy❤❤❤❤❤❤❤
@Yene_Elshaday
@Yene_Elshaday Ай бұрын
ምንድነው የጀመርሽው ምን ብለን እናበርተሻ ሆ ለኮሜንት ብልሆነ 😂
@LomiAhlam
@LomiAhlam Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@elshadai-eldana9215
@elshadai-eldana9215 Ай бұрын
💔💔
@አዲስህይወት-ኀ1ኰ
@አዲስህይወት-ኀ1ኰ Ай бұрын
😢😢😭😭💔
@SeVb-q9f
@SeVb-q9f Ай бұрын
ብትናገር ኖሮ ልጁን ባላስገደለቺዉ ነበር
@abse4305
@abse4305 Ай бұрын
በበፊት ታሪኳ ሂወት የነበራትን ሴት አብሮ ለትዳር መርጦ ለመኖር በጣም ከባድ ነው ምክንያተዩም የበፊት ታሪካቸው ሂወታች አያልቅም ወይ በልጅ ወይ በአንዳንድ ሁኔታ ከበፊት ባሏ ጋር ወይም ፍቅረኛዋ ጋ መገናኝቷ አይቀርም እንደዚ ታሪክ ማለት ነው
@hasansyad785
@hasansyad785 Ай бұрын
@mimi4866
@mimi4866 Ай бұрын
የምትኖርበትን የቤት አድራሻ ማን ስጠው እርግጠኛ ነኝ እሷው ነች ለአጥያተኛ የመጣ ለፃድቃን ይተርፋል ይባላል
@HayatAhmed-ux9hr
@HayatAhmed-ux9hr Ай бұрын
ግን እስከዛሬ ድራማ ነበር እንዴ😂 የምታቀርቡት ??! የዛሬውን እውነተኛ ታሪክ ማለታችሁ አልገባኝም
@Aden-d9w
@Aden-d9w 8 күн бұрын
Beserate melekame yebezaleshe yenekonjo semeshe yemewedewe yelege seme newe lege beserate yebalale kayewete 16 amete honenge balebete melekame yebezaleke beserate ewedeshe akebereshe alewe 🙏 kedesete aleme
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Ай бұрын
ስው ያደገበት አገር መኖር የለበትም የለበትም ሁል ጊዜ ምቀኛ የሚያቅ ስው ነው የሚገልው
@HIBAAAHIBAA123
@HIBAAAHIBAA123 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@ummiumi3911
@ummiumi3911 Ай бұрын
😭😭😭😭☝
@tigisthailu3907
@tigisthailu3907 Ай бұрын
አቤት አቺ ልጅ ከምር የሚገርም አውነት ነው የራሴን ሂወት እየነገርሽኘ ነው
@marreyeyoas4650
@marreyeyoas4650 Ай бұрын
Me too
@ameenameen6123
@ameenameen6123 Ай бұрын
👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
@Bizo-e8d
@Bizo-e8d Ай бұрын
ኧረ😂😂😂😂 ወድሜን ምን ጉድ ነው ሞቷል እኮ😂
@promobile83
@promobile83 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Sirage111d
@Sirage111d 14 күн бұрын
Esuwa kamotech endet tariku tawoqe.
@HaymanotTekle-m5e
@HaymanotTekle-m5e 29 күн бұрын
ብስራት ወንዱ ተራኪሽ ቢያጅብሽ የበለጠ ይስብ ነበር
@meronyonas8316
@meronyonas8316 Ай бұрын
Ye mot qetat Ethio ale???
@JettyEtuphiya
@JettyEtuphiya Ай бұрын
ale gn aytegeberm
@munajibo6090
@munajibo6090 Ай бұрын
Ye kefate tegg
@fikregebreyes4255
@fikregebreyes4255 Ай бұрын
Liju bemayawekew memot ejih Lib yeseberal kebzu amet befet godana tedadre hono gobes yeneber hiwotuan keyero enat abat yelelew becha wen fedawen belto yenor lij kegodana yawekaten lij abero menor sejemer balawekew yeesua yekedmo guadegna yegedelew betam yemaresaw metefo tezeta asetawesalehu ebakachihu setoch kedemo yeneberewen Tarik Addis lemeteyezut asaweku beenanete sebeb wendemochachin eyemotu tekat eyedersebachew new please yeh gobez balawekew mote endet chekagn awere teweld mekegna new yeh Fikir new????
@stefanohailu-2310
@stefanohailu-2310 Ай бұрын
The way u are presenting is really bad please try to be more prepared this is not good .
@awakinew3064
@awakinew3064 Ай бұрын
Min aregech
@stefanohailu-2310
@stefanohailu-2310 Ай бұрын
@awakinew3064 just listen to her she's repeating things she didn't explain how they caught the criminal etc but mostly she start something and she don't finish it she's like a kid explaining to her mom that her friend stole her toys .
@azahel6144
@azahel6144 Ай бұрын
You r jealous😂😂😂​@@stefanohailu-2310
@AmirBeyan-u7y
@AmirBeyan-u7y Ай бұрын
Firdu yansibetal
@belaynesh2946
@belaynesh2946 Ай бұрын
Betam yasazenal 😂
@BobLove-qn3fq
@BobLove-qn3fq Ай бұрын
ልጅቷ ለአዲሱ ባሏ ልጅ እንዳላት ደፍራ ከነገረችው ሰውዬው እንደሚያስቸግራት ለምን መናገር አልፈለገችም???? የሆነ የተደበቀ ነገር ያለ ይመስለኛል? ለማንኛውም ድንግል ካልሆነች እንዳታገቡ የሚባለው እንዲህ አይነት ነገሮች ተጎትተው ህይወታችንን እንዳያበላሹ ነው። ልጅቷ ከአዲሱ ልጅ የተሻለ ህይወት ከድሮው ባሏ የተሻለ ወሲብ ፍለጋ የምትንከራተት ነበረች።
@Hermon-he7bm
@Hermon-he7bm Ай бұрын
ያው ነው፣ ወንድ ልጅም የፍቅር ታሪክ ኖሮት በጊዜ ካልቋጨ ወይም የበፊት ፍቅረኛው ልጅ ካላትና እሱ ወደ ትዳር ከገባ/ ሊገባ ካለ ህይወታቸው መንቦጫረቁ እንዳለ ነው! ብቻ አያድርስ ነው እንጂ ሃይለኛ ሴቶችም አሉ
@peace3791
@peace3791 Ай бұрын
He is laying
@DilameDogiso
@DilameDogiso 27 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የፍቅረኛወን ማህፀን የሰፋው ወጣት
34:25
Sile HiwotTV
Рет қаралды 55 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19