አኬ ለዳኒ አለማወቁን አሳውቀው/የአኬ ትእግስት ብዙዎችን አስገረመ/ዘማርያም/አክሊለ/gadisa/ሐዋርያዊ መልስ/ልደተ/answer/ENAT/ORTHODOX

  Рет қаралды 5,152

ORTHODOX TUBE

ORTHODOX TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 18
@azeb9433
@azeb9433 12 күн бұрын
ዱኒ አዝግ ከዕውቀት ነጻ ነህ ኡፍ እድሜ ለወንድምች ማንበብ ጀመረና መመጻደቅ ጀመረ
@KalebTibebu-b8x
@KalebTibebu-b8x 13 күн бұрын
የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ያፅናቹህ ያበርታችሁ አኬ፣ ጋዲ … … … እወዳችኋለሁ
@alemshetshishigu5526
@alemshetshishigu5526 12 күн бұрын
እደዳንኤል አይነት ፀረ እመቤታችን ጋንኤል ስለሆነ ልጃ የሰጣትን ክብር እሚቀና እራሱ ሰይጣ ነዉ አኬ እንግዲ ጋተተክ ሚናድርግህ አቶ ዳንኤል ወደ ክልልህ አቴድም ያተክልል ማርያምን አተከጠራከ ሰዉ በላይ ልጇ እየሱስ አክብሯታል። ምንፍቅናህ ከዚህ ይጀምራል ዼንጤ ያለክህደት ስራ የለዉም ጉዳቹ እየወጣ ነዉ።
@Debrenazret
@Debrenazret 13 күн бұрын
ልጁ የሚያውክ መንፈስ አለበት. እግዚአብሔር ይርዳው 🤲🏽
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 13 күн бұрын
And ken kum neger tenagro Ayawkim
@filmonr
@filmonr 12 күн бұрын
አይ ዳኒ አንተን ብሎ ዶክተር ሙሉወንጌል ከ3ኛ ክፍለ ዘመን በፊት እንደኖረች እንዳለች አስመሠልከው ንፅፅርህ የሚያስቅ ነው
@IcicIcic-o2q
@IcicIcic-o2q 13 күн бұрын
love from bahirdar.
@JamboJambo-sw5fr
@JamboJambo-sw5fr 12 күн бұрын
ስለዚህ አኬ እንዳልከው በቱፊት ነው የተቀበልከው ጥሩ ነው ግን ደግሞ ሐዋሪያት እንዴት ስለዚህ ነገር ሳይመሰክሩ ቀሩ ከዛ እስከ 5ኛው ክፍለ ዘመን አሳቡ ሳይነሳ ቆዬ ለሚሉት ጥያቄ ላይ ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል ቱፊት ጥሩ ነው ግን በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ካልተጻፈና ከመጽሐፍ ቅዱስ አጠቃላይ አሳብ ጋር የሚጋጭ ከሆነ መቀበል አይኖርብንም ምክንያቱም የክርስትና ትምህርት የሚመሰረተው በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ስለሆነ የምናምነውን በዚህ መጸፈሐፍ መፈተሽ አለበት እንጂ መጸሐፍ ቅዱስን ወደ ምንፈልገውን አሳበ ለመውሰድ ትክክል አይደለም ለምትለው ነገር ማረጋገጫ መጥቀስ ያለብህ ከመጽሐፍ ቅዲስ ያለዛ ፎርሸሃል መጸመፍ ቅዱስ እንደዚህ ይላል ከሰማይ ከወረደው በቀር ወደ ሰማይ የወጣ መንም የለም ----- እርሱም የሰው ልጅ ነው 3 : 13ላይ ስለሚል ስለ ቀድስት ማርያም እርገት መጸመፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ እንደሌለው እንገነዘባለን ቱፊቱምከዚህ የከእግዚ/ር ቃል እውነት ጋር ስለሚጋጭ በምን መንገድ ለመቀበል ትገደዳለህ በነዚህና እነዚህን በመሳሰሉ ምክንያቶች እርገቷን ለመቀበል ያዳግታል እናም በቂ ማስረጃ ያስፈልግሃል ትውፊት ጥሩ ነው ግን ደግሞ እዳያስተን እየተጠነቀቅን ለማለት ነው የመጨረሻው ባለሥልጣን መጸሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው የሚባለውም እንዳንስት የምንጠበቅበትና ለድህነት አስፈላጊ ስለሆነ ነው
@getachewayele4801
@getachewayele4801 12 күн бұрын
ደከመን ሰለቸን
@yukiismehnarusasu8266
@yukiismehnarusasu8266 12 күн бұрын
አኬ ኸረ ከዚህ ሞዛዛ ጋር ጊዜያችንን አትግደል ደነዝ ስለሆነ አይገባውም ሆን ብሎ ነው እባካችሁ አስወጡተ
@tehunget3830
@tehunget3830 12 күн бұрын
ዳኒ ተብዬ ግን ማርያምን ገገማ የክብር ስምህ ነው እግዚኦ ለመሰደብ ያለው ጉጉት እዚህ ጋር ማንም የሰደበህ የለም እያማረክ ይቀራል መሰደብ በአኬ አንደበት እኔ ግን አላሳፍርክም እሰድብካለው ዥልጥ
@temu-lf8wz
@temu-lf8wz 12 күн бұрын
hahahaa tey atsadebi
@OneDay1say1
@OneDay1say1 13 күн бұрын
በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ
@HnanaHnicho
@HnanaHnicho 12 күн бұрын
አረ ወይኔ ምን አይነት ሰው ነው በጌታ
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 13 күн бұрын
Dani setoye
@Mahiherbal12
@Mahiherbal12 12 күн бұрын
ታድላቹ ትግስታቹ😂😂
@getachewayele4801
@getachewayele4801 12 күн бұрын
ምን አይነት ደረቅ ደደብ ነው ለምን አታሶጡትም እኛ እንማርባት
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
አኬ እና ትዘዝዞታው
6:02
በብርሀኑ ተመላለሱ
Рет қаралды 9 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН