kebir Yihun Pastor Endrias Hawaz ( ክብር ይሁን)

  Рет қаралды 77,651

In Christ በክርስቶስ

In Christ በክርስቶስ

Күн бұрын

Пікірлер: 32
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Жыл бұрын
የተረጋጋ የምስጋና የጌታን ክብር በእውነት የሚያሳይ መዝሙር ጌታ አብዝቶ ይባርክ ወንድሜና ፓስተሬ እንድርያስ !!! አሜን አሜን አሜን አሜን
@dagilovereal7726
@dagilovereal7726 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏🙏 ❣❣❣
@JerryBereket
@JerryBereket Жыл бұрын
አሜን🙇ክብር ይሁን🙇ለእግዚአብሔር🙇
@belachewgirma8843
@belachewgirma8843 Жыл бұрын
ልኡል የሁሉ ፈጣሪ አልፋና ኦሜጋ መሐሪና መሪ አብ ወልድ መንፈሰ ቅዱሰ ለሞተልኝ ለምሕሬተ ለጎዳዬ ጠበቃ ዋሰ ክርሰቶሰ ኢየሱሰ ክብር ምሰጋና እንደመሰጠት ወደ ፍቅሩ ዙፋን የምያቀርበኝ አንዳች ዝማሬ በልምምዴ (በልሳን በግሉ)ቋንቋ ካልዘመርኩ ባለኝ በደረሰኩበት ሌላ የለኝም!ተባሪከሕ በክብሩ ተውጠሕ ቅሪ ዘማሪ ፖሰተር ኢንዶሪያሰ የምትሰሙት ሁሉ በመንፈሰ እና በእውነት ማምለክ ይሁንላችሁ!❤
@AyuBelay-y9z
@AyuBelay-y9z 7 ай бұрын
አሜን ምንም በ ሀጥያት ብመላለስ ኢየሱስ አልክድህም እወድሀለሁ ዘላለም አለም አምላኬ ነህ
@senaitajema3531
@senaitajema3531 4 жыл бұрын
ፓስተር እንድሪያስ መዘመሩህ ስወደው ለአምለኮ የሚመች ነው ጌታ ይባርክህ 19&H DC church 1991 በነበርን ጊዜ በጣም ትዘምር ነበር ድምፅህን በመስማቴ በጣም ደስ አለኝ GOD bless u finity with your faimly
@kalutube375
@kalutube375 5 ай бұрын
ክብር ይሁን ክብር ይሁን በላይ በሰማይ ዘፋኑ ላይ በታች በምድር ላይ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን። አሜን🙏
@marthamelkamu463
@marthamelkamu463 4 жыл бұрын
አሜን!!🙏 ክብር ለአማልክት አምላክ ለእግዚአብሔር ይሁን። አሜን!!🙏 ክብር ብቻውን ተአምር ለሚያደርገው ለጌቶች ጌታ ለእግዚአብሔር ይሁን። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@chaltulina873
@chaltulina873 Жыл бұрын
Oh! Geta hoy sirah dink new❤
@belayneshweldegiorgis7332
@belayneshweldegiorgis7332 Жыл бұрын
Amen hallelujah Glory Glory Glory hallelujah ❤
@seyoumasefa8818
@seyoumasefa8818 Жыл бұрын
Amazing song 😀😀😀
@asteryemane9981
@asteryemane9981 2 жыл бұрын
ክብር ይሁን አሜን tebarek yene geta
@bereafamilyministry7135
@bereafamilyministry7135 2 жыл бұрын
ከብር ይሁን
@JohnCarter-r8i
@JohnCarter-r8i 22 күн бұрын
ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር x8 በላይ በሰማይ ዙፋኑ ላይ በታች በምድር ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን ክብር x4 ሀጢያተኛውን አስበኸዋል በደምህ አጥበህ አንፅተኸዋል ከፃድቃን ማህበር ቀላቅለኸዋል ከሳሹ ጠላት ዲያብሎስ አፍሮአል ለዚህ ለስራህ ምን ይከፈላል ክብር ይሁን ክብር x2 በላይ በሰማይ ዙፋኑ ላይ በታች በምድር ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን ክብር x4 ደረቁን ምድር አረስርሰሀል የተራቆተውን አንተ አልብሰሀል በታሪክ ማህደር ያልታወቀውን አንተ አስጠግትህ አገነንክ ስሙን ጌታዬ ክብሩ ለአንተ ይሁን ዙፋኑ ከጥንት ከዘላለም ብርቱ ተዋጊ እንዳንተ የለም የጠላት ምክሩን አፍርሰኸዋል ባንድላይ መጥተው ተበትነዋል ጌታ ሆይ ላንተ ክብር ይገባሀል ክብር ይሁን ክብር x2 በላይ በሰማይ ዙፋኑ ላይ በታች በምድር ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን ክብር x4 አዝ፦ በኃይል ፡ ቢሆን ፡ እንዳንተ ፡ ማነው ፡ ኃይል በክብር ፡ ቢሆን ፡ እንዳንተ ፡ ማነው ፡ ክቡር በስልጣን ፡ ቢሆን ፡ እንዳንተ ፡ ማነው ፡ ባለስልጣን እግዚአብሔር ፡ እግዚአብሔር ፡ ኃያል (፪x) ክብር ፡ ይሻራል ፡ ውበት ፡ ይጠፋል ሃብትም ፡ ይበናል አበባው ፡ ረግፎ ፡ ሲጠወላልግ ትላንት ፡ ያየነው ፡ ለዛሬ ፡ ሲደርቅ አንተ ፡ ብቻ ፡ አትለዋወጥ እጅግ ፡ ዕጹብ ፡ ድንቅ አዝ፦ በኃይል ፡ ቢሆን ፡ እንዳንተ ፡ ማነው ፡ ኃይል በክብር ፡ ቢሆን ፡ እንዳንተ ፡ ማነው ፡ ክቡር በስልጣን ፡ ቢሆን ፡ እንዳንተ ፡ ማነው ፡ ባለስልጣን እግዚአብሔር ፡ እግዚአብሔር ፡ ኃያል (፪x) በምድር ፡ ክበቦች ፡ ላይ ፡ የሚራመድ ሰማይ ፡ ተቀምጦ ፡ ምድር ፡ የሚረግጥ ከፍ ፡ ካለው ፡ በላይ ፡ ከፍ ፡ ያለ ፡ ጌታ እንዳንተ ፡ ማነው ፡ በቀን ፡ በማታ አንተ ፡ ብቻ ፡ ትላንትም ፡ ዛሬም ፡ የሁሉ ፡ ጌታ የእስራኤል ፡ ታቦት ፡ ጠላቶች ፡ ማርከውት አማሌቅ ፡ መሃል ፡ ይቀመጥ ፡ ብለው አማልክት ፡ ሁሉ ፡ ሲሰባበሩ ዳጐን ፡ ሲወድቅ ፡ ሲናቅ ፡ ባገሩ የእስራኤል ፡ ታቦት ፡ በአሸናፊነት ፡ ገባ ፡ በክብሩ አዝ፦ በኃይል ፡ ቢሆን ፡ እንዳንተ ፡ ማነው ፡ ኃይል በክብር ፡ ቢሆን ፡ እንዳንተ ፡ ማነው ፡ ክቡር በስልጣን ፡ ቢሆን ፡ እንዳንተ ፡ ማነው ፡ ባለስልጣን እግዚአብሔር ፡ እግዚአብሔር ፡ ኃያል (4x)
@mihiretabera5362
@mihiretabera5362 6 ай бұрын
AMEN GLORY TO OUR LORD FATHER AND GOD BLESS YOU ABUNDANTLY PASTOR🙏
@savedbygraceeph2841
@savedbygraceeph2841 3 жыл бұрын
ማንም ክብሩን የማይወዳደረው የንጉሷች ንጉስ ለዘላለም ስሙ የተባረከ ይሁን!
@Lemlem7682
@Lemlem7682 2 жыл бұрын
አሜን🙏
@diborab7820
@diborab7820 4 жыл бұрын
👏👏🎧🎧🎧🥁🥁🎹🎹🎹🎤🎻🎸🥁🥁🥁🎹🎤🎺🎷AMEN KIBR LANTE YEHUN 👏👏👏
@kirubelwakjira1995
@kirubelwakjira1995 3 жыл бұрын
AMEN! PRAISE LORD JESUS!!!
@seyoumasefa8818
@seyoumasefa8818 Жыл бұрын
Amen 🙏
@MeronGenet-ul4zl
@MeronGenet-ul4zl 7 ай бұрын
ክብር ይሁን አሜን ❤❤❤
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 3 жыл бұрын
ሀሌሉያያያያያ
@lidiadike3300
@lidiadike3300 4 жыл бұрын
Glory to Almighty God! He only deserves all the praises and worships! May we all who listen these songs be revived to worship the Lord as the writer & singer of these songs does. God bless you in your ministry P. Endrias.
@mulugetashiferaw4934
@mulugetashiferaw4934 7 ай бұрын
አሜን !
@getayemetal7026
@getayemetal7026 4 жыл бұрын
Tebarek
@abnett.6429
@abnett.6429 3 жыл бұрын
Haleluyyyya
@hannage8942
@hannage8942 4 жыл бұрын
God bless you!!
@dawithailu8237
@dawithailu8237 4 жыл бұрын
is good song💛💙💛💛💛💛💛
@ShemsiyaAwel
@ShemsiyaAwel 8 ай бұрын
Kibr legeta
@helenTeshale-nq6vn
@helenTeshale-nq6vn 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@zemrobelaraya5351
@zemrobelaraya5351 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
"Endrias Hawaz "ክብር ይሁን🙏💖🙌🥁🎺💖🎻😍🙏
19:34
እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።
Рет қаралды 10 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 39 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 35 МЛН
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,1 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 39 МЛН