መስቀል ተረገጠ ሌላም አሳሳቢ ነገር ተገኝቷል

  Рет қаралды 18,769

TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

Күн бұрын

Пікірлер: 86
@maheletayalew
@maheletayalew 19 сағат бұрын
ትዝታው ጌታ እየሱስ ይባርክህ ይህንን የገለጠልህ መንፈስ ቅዱስ ነውና ክብር ምስጋና ይግባው የዘመኑ ጻውሎሶች እየበዛችሁ ነው አሁንም ያብዛችሁ ወንጌል ለዓለም ሁሉ እንደሚደርስ የእግዚአብሔር ቃል ይናገራል ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችኋለሁ ያለው ስለ ሰው ልጀች ሁሉ የተሰቀለው የሞተው ደግሞም የተነሳው በአብ ቀኝ ሆኖ ስለኛ የሚማልድ እየሱስ ክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው ልጁ የሌለው ህይወት የለውም
@tutugirma7136
@tutugirma7136 16 сағат бұрын
ተባረክ ያወቅኸውን እውነት ትውልድ እንዲተርፍ የበለጠ እንድትገልፅ እግዚአብሔር ይርዳህ
@bethlehemseboka
@bethlehemseboka 11 сағат бұрын
መጋቢ ትዜ የምታስተምረው የወንጌል ትምህርት (የእግዚአብሔር ቃል)ለሁሉም ቤተእምነት የሚጠቅም እኛ ትምህርት ቤት ውስጥ ገብተን የምንማር ያህል እየተሰማን ነው!!! ፀጋ ይብዛልህ 🙏ተመስገን ጌታ ሆይ ስለሰጠከን ወንድሞች🙏
@BarokBiruk-y4q
@BarokBiruk-y4q 15 сағат бұрын
ተባረክል ! ከዚህም በላይ ጌታ አይኖችህን ይክፈት
@AlmazAlemu-e4j
@AlmazAlemu-e4j 7 сағат бұрын
አሜን አሜን ወንድማችን ፀጋው ይብዛልህ❤❤❤
@Ethiopia1st
@Ethiopia1st 16 сағат бұрын
በትክክል ትዜ ከዲያጎናል እምነት ጌታ ህዝቡን ነፃ ያውጣው
@mesk_erem
@mesk_erem 7 сағат бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ያንተ የሆነው ሁሉ የለመለመ ይሁን!! ❤❤❤ ትዜ እንወድሃለን❤
@Lemlem_kifle
@Lemlem_kifle 11 сағат бұрын
ተባረክ ለሚመለከት ለሚሰማ ሁሉ ማምለጥ ይሁንለት
@mekoya581
@mekoya581 8 сағат бұрын
ክርስትና በእውነት የገባህ ወንድም ነህ ዘመንህይባረክ ❤❤❤
@samrawitasefa5844
@samrawitasefa5844 14 сағат бұрын
ትዜ ዘመንህ ይባርክ ጆሮ ያለው ይስማ
@tigistzerefu2551
@tigistzerefu2551 7 сағат бұрын
God bless you Jesus is the only way truth and life
@tesfayeanjulo27
@tesfayeanjulo27 17 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ይባርክህ የቃሉን እውነት እየገለፁ የሚያስተምሩ ወገኖች ይብዙልን።
@Ethiopia1st
@Ethiopia1st 14 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለአለማት ሁሉ ፈጣሪ ይሁን
@yosephzewudie3126
@yosephzewudie3126 9 сағат бұрын
ትዜ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ በስጋ አይኖች የማይታየውን የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሚታየው ቁሳዊ ነገር ለይተህ ማየት ስለሆነልህና ይኼንንም ለእኛ ስላካፈልከን ስላንተ እግዚአብሔርን እናመሠግናለን
@mesk_erem
@mesk_erem 7 сағат бұрын
አሜን በትክክል
@MebratuOsa
@MebratuOsa 9 сағат бұрын
tize geta yibarek tebareki be timirt tebarkeyalhun
@henoktewolde3826
@henoktewolde3826 18 сағат бұрын
ተባረክ ገና እግዚአብሔር ቤቱን ያጸዳል
@WassieGebere
@WassieGebere 15 сағат бұрын
ትዜ ፀጋ ይብዛልህ ግለጠዉ
@sehaity6492
@sehaity6492 13 сағат бұрын
ዜዳችን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤🎉🎉🎉የክርስቶስ ምርኮ እየጎረፈ አየመጣ ነው❤❤❤ምድር በክርስቶስ ወንጌል ትሞላለች የአብ ኪዳን ስለሆነ የፀና ነው❤የምትሰራው ይህንን ነው❤ተባረክልን❤❤❤🎉🎉🎉
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዘመን መጣ ሐይማኖት ለብሶ የተቀመጠው የአመጽ ስራ የሚፈርስበት
@TamaneZeleke
@TamaneZeleke 14 сағат бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል አሜን ሀሌሉያ 🔥🔥🔥
@AMBESSA2024
@AMBESSA2024 19 сағат бұрын
Wow Tiziye continue !
@HsmdAhtc
@HsmdAhtc 15 сағат бұрын
ተባረክ ተዘ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛል እድመ ናጠና ይሰጥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amykussa7270
@amykussa7270 19 сағат бұрын
God bless you pastor 🙏
@alemayele7521
@alemayele7521 11 сағат бұрын
እልልልልል!!! እግዚአብሔር ይባረክ
@EsegnetYifru
@EsegnetYifru 14 сағат бұрын
እውነትነው ሰውን ሲስማማበት ሁሉምነገር እውነት እየመሰለ ተቸገርን ተባረክ
@magdydinku2104
@magdydinku2104 16 сағат бұрын
God blessed you more brother
@EtaferahuKassahun-m4e
@EtaferahuKassahun-m4e 16 сағат бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ
@muludestametaferia7439
@muludestametaferia7439 16 сағат бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድማችንትዙ
@sisbeyene1791
@sisbeyene1791 7 сағат бұрын
ጥሩ በሆነ ገለፃ አብራርተኸዋል ተባረክ የጉዳዩ ባለቤቶች ለእምነቱ ተከታዮች መሪዎቹ ማብራርያ በሰጡበት መልካም ነበር እኔም የነሱን ማብራሪያ በጉጉት እጠብቃለሁ ።
@saroncheje
@saroncheje 14 сағат бұрын
I think we need to pray for their deliverance.
@Kidistigebremedhin
@Kidistigebremedhin 22 сағат бұрын
Blessing more 🙏❤️
@sabagiday5055
@sabagiday5055 Күн бұрын
Be blessed brother, expose it who knows what God do in all of this matter
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 9 сағат бұрын
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፓስተር አንተና ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ
@BayushDefaru
@BayushDefaru 9 сағат бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ
@alemayele7521
@alemayele7521 12 сағат бұрын
ተባረክ!!❤
@paintedinHisPalm
@paintedinHisPalm 8 сағат бұрын
እንኳን የጌታ ሆንን እንኳን ዓይናችንን አበራልን 🙏🙏🙏
@HenokGelaye
@HenokGelaye 8 сағат бұрын
Teze tebarek berta
@YohannesKata
@YohannesKata 17 сағат бұрын
The reality....God bless you.......
@adamababu4129
@adamababu4129 15 сағат бұрын
Teze tebarekehal! ❤
@EtsegentTadese
@EtsegentTadese 10 сағат бұрын
ተባረክ
@HabtshiBeyene
@HabtshiBeyene 9 сағат бұрын
አሜን❤❤
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 15 сағат бұрын
EYSUS. EYSUS. EYSUS ❤❤❤ GOD bless you and your family pastor 🙏❤️
@MessiFan2023Official
@MessiFan2023Official 19 сағат бұрын
አሜን. አሜን. አሜን
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 21 сағат бұрын
Egzabhre mderitune yemarate😢😢😢
@AlmaBrhan-eb6lf
@AlmaBrhan-eb6lf 17 сағат бұрын
Tebarek tebarek lante barukotu yabzalh lezi hizbe domo GETA IYESUS atnachow ykefetlachow
@sdma6050
@sdma6050 23 сағат бұрын
ወይ ጉድ ይገርማል
@AbabaaJaldu
@AbabaaJaldu 13 сағат бұрын
Be geta sim 😔😔😔 betam yigermal
@aynalemmekonnen7186
@aynalemmekonnen7186 15 сағат бұрын
paster megebeya mezemurhen setasema dese yelegn neber seleze ebakhe setegemer aseman geta zemenhen yebark
@enishebekele6767
@enishebekele6767 3 сағат бұрын
geta yebarki. gudi nw eko
@DestaHambamo-xf3dn
@DestaHambamo-xf3dn 14 сағат бұрын
wondeme geta yebarkey
@Abiyu-xi5dg
@Abiyu-xi5dg 21 сағат бұрын
አሜን
@NatiNati-n9u
@NatiNati-n9u 11 сағат бұрын
Yes
@KukuAlemayhu
@KukuAlemayhu 13 сағат бұрын
ወንድሜ ይህም አለ ለማስቀጠል ደመራ ሲሰሩ በላዩ ላይ መስቀል ሰርተው በእሳት ያቃጥሉታል እናከብረዋለን እያሉ አመድ ያደርጉታል ።ይህ ሁሉ የተደበላለቀዉ በመስቀል ላይ የተሰራው የኢየሱስ መከራ እና ስቃይ ካለማመን የመጣ ነው ብቻ ጌታ ይርዳቸው ።
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 23 сағат бұрын
ነገር ፍለጋ ነው፣ውሽታቸው ሊገለጥ ስለደረሰ ጨንቋቸው ነው። ጌታ ያስባቸው፣ ወደ መዳን ያምጣቸው።
@NatiNati-n9u
@NatiNati-n9u 11 сағат бұрын
Woww
@TsehayHailemaram
@TsehayHailemaram 11 сағат бұрын
ይህማ ሆን ተብሎ የተሰራ ነው ኢትዮጵያ መቼም ከሰይጣን አምልኮ አትጠራም በጌታችን በመድሀኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አምነው ካልዳኑ በስተቀር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
@amsaleyemer9042
@amsaleyemer9042 19 сағат бұрын
መስቀልን ረግጦ ቤተ መቅደስ ውስጥ መግባት በመሠረቱ ጌታ እየሱስ በቀራንዮ መስቀል ላይ ለሰው ልጆች የከፈለውን ታላቅ መስዋዕትነት ከንቱ የማድረግ ሥርዓት ነው። መቼም በኢትዮጵያ ምድር ላይ ያለው ታላቅ የአጋንንት ከንቱ ሥራ በኦርቶዶክስ ቤ/ክርስትያን ውስጥ በግልፅ እየታየ የመጣው የጠላት አሠራር እንደሚዋረድ የታወቀ ግልፅ ጉዳይ ነው። 1ኛ የዮሐንስ 3:8 [KJV] ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። በዚህ የእግዚአብሔር ቃል በምድራችን ውስጥ ያለውን ክፉ ሥራ ጊታ ብቻ ይግለጠው። አሜን!!
@alemheaven
@alemheaven 18 сағат бұрын
በስላሴ መቅደስ ውስጥ አንድ ጥቁር አንድ ቀይ ዘንዶ ደም እየተቀለበ እንዳለስ የሚያውቅ አለ???
@amsaleyemer9042
@amsaleyemer9042 18 сағат бұрын
መስቀልን ረግጦ ቤተ መቅደስ ውስጥ መግባት በመሠረቱ ጌታ እየሱስ በቀራንዮ መስቀል ላይ ለሰው ልጆች የከፈለውን ታላቅ መስዋዕትነት ከንቱ የማድረግ ሥርዓት ነው። መቼም በኢትዮጵያ ምድር ላይ ያለው ታላቅ የአጋንንት ከንቱ ሥራ በኦርቶዶክስ ቤ/ክርስትያን ውስጥ ግልፅ እየታየ የመጣው የጠላት አሠራር እንደሚዋረድ የታወቀ ጉዳይ ነው። 1ኛ የዮሐንስ 3:8 [KJV] ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። በዚህ የእግዚአብሔር ቃል በምድራችን ውስጥ ያለውን ክፉ ሥራ ይገለጣል። አሜን!!
@manalebishhaile2995
@manalebishhaile2995 17 сағат бұрын
እዉነት ተረግቱዋል ወይ ማወቅ የምፈልገው እውነት መሆኑን ነው
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur Күн бұрын
sher sher Please wengel amanoch sher like argu ymisema ydan
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 5 сағат бұрын
ፓ/ር ትዜ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏 የኦርቶዶክስ አማኞች ይህን ነገር ሌላው ሲያደርገው ስህተት እናንተ ስታደርጉት ትክክል ያለው ማነው ??ይህን ጊዜ ሌላው አድርጎት ቢሆን ታላቅ ነውጥ ታስነሱ ነበር ጌታ አይናችሁን ይክፈትላችሁ !!
@HelenNewze-e6d
@HelenNewze-e6d Күн бұрын
ሃጥያት በአመታት የመጣ ሳይሆን አዳም እና ሄዋን ከዛም በአቤል እና ቃየል እያለ የመጣ ነው መፅሃፍ ቅድስት በደምብ እንብቡ ኢትዮጵያ ዊያንም ሆነ ኤርትራዊ አምልኮት የ cult ነው ልዩነቱ ከሌላው የኛ ህዝብ በእግዝያብሔር ሽፋን አድርገው ስላጭበረበሩ ነው አሁን ግን ሳይወድ ክርስቶስ ድብቁን ስራቸውን ገለጠባቸው
@jerusalemserbessa9729
@jerusalemserbessa9729 15 сағат бұрын
Geta ewnetun yabralachew kenesu mane teyeko yawkal ?
@DerejeTeklu-ip8hh
@DerejeTeklu-ip8hh 8 сағат бұрын
"መስቀሉንም ዕለት ዕለት ተሸክሞ ይከተለኝ።" LOOK " ለሁሉም እንዲህ አላቸው። በኋላዬ ሊመጣ የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ዕለት ዕለት ተሸክሞ ይከተለኝ።" (የሉቃስ ወንጌል 9:23) የዚህኛው መስቀል ትርጉም ሲገባን በቃ ገብቶናል ማለት ነው። እንጂ Literally ቅርጹ ን እንዳልሆነ ግልጽ ነው።ልቡናችንን ያብራልን።
@DonaldJPutin5
@DonaldJPutin5 2 сағат бұрын
The Start of David Yemibalew New
@nafkotbogale489
@nafkotbogale489 23 сағат бұрын
የሶስቱ ስላሴሰ ስዕልሰ ከየት መጣ ሲጀመር ስዕል ተፈቅዷልን? ይሔን ሁሉ ከማውራታችን በፊት እኛ ግን የተሠቀለውን ክርስቶስን አንሰብካለን ይላል።ስላሴን መስበክ አስካላቆምን ከበደል አንነፃም ወንጀል እየሠራን ነው ሁለታችሁምጋ ወንድሜ ያልተፃፈ አንዳናነብ!
@GetachewTekle-z9i
@GetachewTekle-z9i 17 сағат бұрын
ይነሳ መስቀሉ ከወለሉ ይነሳ መስቀሉ ከወለሉ ብሎ የሚዘምር ይጥፋ? በጊዮርጊስ ጊዜ ብቻ ነው ትዝ የሚላቸው?😢
@LawofGod
@LawofGod Күн бұрын
Orthodox is Ethiopian Freemason- the king haliselase was a Freemason !
@HelenNewze-e6d
@HelenNewze-e6d Күн бұрын
መስቀል ከጥንት ጀምረው ረግጠውት ነበር አሁን በግልፅ ስለሆነ ነው
@damtewleta6359
@damtewleta6359 16 сағат бұрын
በዚህ ዓይነት መስቀል አደባባይ መስቀሉ ለብዙ ዓመት እግረኞች ባለመኪናዎች እየተረገጡ ለምን ዝም አላችሁ ? በመስቀል ላይ ከኢየሱስ ግራ ቀኝ ወንበደዎች አብሮ ተሰቅለዋል መስቀሉ ሳይሆን በመስቀሉ ላይ እየሱስ ለሰዎች ኃጥያት ሁሉ ለመዳን የከፈለው ዋጋ በምንም የሚተካ አይደለም እየሱስ ብቻውን አዳኝ ነው
@BayushDefaru
@BayushDefaru 11 сағат бұрын
የመጥምቁ ዬሀንስ አለባበስ እንዲህ አይደለም መቴዎሰ3፥4 የግመል ጠጉር ልብስ ነበረው በወገቡም ጠፍር ይታጠቅ ነበር ምግቡም አንበጣና የበረሃ ማር ነበር እንደዚህ ያማረ አለባበሰና ውበት አልነበረውም
@Ethiopia1st
@Ethiopia1st 16 сағат бұрын
ሰምኑን ታቦትን በአናፂ አሰርተው አሁን ላይ ለህዝብ ማሳየት ጀምረዋል ይኸ ነው ድንዛዜ የጌታ እየሱስን ነገር ሰይጣን ሲሸፍንባቸው ወደ ቁሳቁስ ሀሳባቸውን አዞረው እንግዲህ ምን እንላለን መዳን በእየሱስ በቻ ነው በሌላ ኮተታ ኮተት አይደለም አማኝ ልብ በል ቀኑ ቅርብ ነው ጌታ ሲመጣ ብቻህን ነው በፊቱ የምትቆመው ቄስ የለ ፓስተር የለ ፓፕ ማንም የለም በቃ መዘጋጀት ነው
@henoktewolde3826
@henoktewolde3826 18 сағат бұрын
ወንድሜ ታዲያ ዘፋኝ እና ገዳይ የሚቀበርበት ሰፍራ የሆነው
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 23 сағат бұрын
Comente tafu video vayral yweta
@belaynehdelelegn3399
@belaynehdelelegn3399 10 сағат бұрын
የዮሐንስ አንገት ዮሐንስን እያየው😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Ethiopia1st
@Ethiopia1st 16 сағат бұрын
ሰበብ እየተፈለገ ጌታን ትቶ የሞተበትን መስቀል ማመን የሚገርም እስራት ነው ታዲያ ሶስት ቀን ሙሉ የተቀበረበትን ዋሻ የተገረፈበትን ጭሬ እና የታሰረበትን ሰንሰለት በራሱ ላይ የተደረገውን የእሾክ አክሊል የተገነዘበትን ልብስ አሰርተው ለምን አያንጠለጥሉትም ይኸ አይበልጥም እንዴ
@WassieGebere
@WassieGebere 15 сағат бұрын
1
@WassieGebere
@WassieGebere 15 сағат бұрын
1
@GetachewTekle-z9i
@GetachewTekle-z9i 17 сағат бұрын
81 ዓመት ሙሉ????¿????? What አልሽ? አለ ዘቤ።
@Penial-bo3kj
@Penial-bo3kj 6 сағат бұрын
ተባረክ
@WassieGebere
@WassieGebere 15 сағат бұрын
1
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
🔴 የናዝሬቱን ኢየሱስን አገኘነው || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket
2:06:36
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
ኦሪት ዘጸአት - አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ በድምጽ || Exodus - Amharic audio bible
3:57:07
Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem
Рет қаралды 2,9 М.
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 594 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН