ዘርአያዕቆብ በደቂቀ እስጢፋኖስ ላይ የፈፀመዉ ዘግናኝ ጭፍጨፋ በተኣምረማርያም Part 2-TIZITAW SAMUEL=ETERNAL LIFE MEDIA

  Рет қаралды 10,543

TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

Күн бұрын

አዳዲስ ትምህርቶች ዝማሬዎችን መረጃዎችን
ለማግኘት ይህንን ቻናል Subscribe ያድርጉ
/ kesistizitaw
/ tizitaw.samuel

Пікірлер: 147
@tedalmera8583
@tedalmera8583 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁት በዚህ ብቻ ሳይሆን በሁሉም በምትልኩት ደሞ ጥቅሙ ምእራፍ ትጠቅሳላችሁ ሔጄ አንብቤ መረዳት እንድችል እረድቶኛል ወገኖች ጥቅሱን የሚናገሩትን ሔዳችሁ እዮ እና ነፃ ውጡ እኔም ይህ ሀይማኖት ውስጥ ነበርኩ መስማት አርነት ያወጣል ደሞ የምንሰማው ቃሉን ነው ተባረኩ
@tsigeredakidus1389
@tsigeredakidus1389 4 жыл бұрын
ለብዝዎች ምስክር ትሆኑ ዘንድ በሕይወት የጠበቃችሁ ጌታ ይመስገን።በእዉነት ስለእናንተ አምላኬን አመሰግናለዉ። እንዲህ የኖራችሁበት ሕይወት ገልጣችሁ በምትናገሩበት ምስክርነታችሁም ብዙዎች ወደ ጌታ እንዲመጡ መንገድ ይሆናል እየሆነም ነዉ እና ቀጥሉበት። ሌላም የበረከት ሁሉ ባለቤት የሆነዉ እግዚአብሔር በሚያስፈልጋችሁ ነገር ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሙላባችሁ።አገልግሎታችሁ በኢየሱስ ስም ይስፋ ። ተባረኩልን።እንወዳችዋለን። ስትስቁ ደሞ በጣም ደስ ትላላችሁ፤ሳቃቹ. ሰላማችሁ በኢየሱስ ስም ይብዛ።
@nefisa
@nefisa 2 жыл бұрын
የወንጌል እውነትነት ለአለም ስላሳወቃቹ ዘመናቹን ይባረክ ቤተሰባቹም ይባረክ
@yonasghebre2411
@yonasghebre2411 4 жыл бұрын
GOD Bless u Abundantly ዘመናቹ ይባረክ ቀጥሉበት ብዙ ሰው ወደ ብርሀን እየወጣ ነው
@gfdyutgfg4508
@gfdyutgfg4508 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ አይዞችሁ በርቱ ለዚህ ትውልድ ታስፈልጋላችሁ ዛሬ ባይሰሙ ነገ ይሰማሉ ሁላችንም በጊዜው ነው አይናችን ያበራው ነገም የሌሎች ትውልዶች ተራ ነው በርቱልኝ ያባቴ ብሩካኖች
@amashewakena8378
@amashewakena8378 4 жыл бұрын
ትምርታችሁን በጣም ነው የምወደው ከልቤ ነው የምከታተላችሁ ፍርስ ነው የምለው በጣምም ነው የማዝነው ስለ ሕዝቤ ጌታ ይድረስለት ብዪ ሁሌም እጮሀለው ጌታ ያስመልጣል( ጠላቶቻችን ገደል ክተች እኛን እኮ ነው) በጣም ፍርስ ነው ያልኩት አረ ስንቱ እኛ ካዳነን ጌታ ውጭ አዳኝ አናውቅም ተባረኩ
@GebruTeklay
@GebruTeklay 2 ай бұрын
የኔ አስተማሪዎች ተባረኩ ኢየሱስ ክርስቶስ ሃይለ መዊዕ ይሰጣችሁ
@nafkotbeyene4424
@nafkotbeyene4424 3 жыл бұрын
geta yibarkachu tize fetari asmelitonal tebareku
@thitinabirhanu1351
@thitinabirhanu1351 4 жыл бұрын
አሜን በጌታ በኢየሱስ ስም ይህ ተረት ተረት መጋረጃ ከእህቶቼ ከወንድሞቼ ላይ ይነሳ በእውነት ስለወንጌልየምትከፍሉትን ዋጋ በስማይ አክሊል አላችሁ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ።
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 4 жыл бұрын
ትዙ ተባርካችኋል ወንድማችን እራሱ አሁን ነው ያማረበት ያንን ቀሚስ ስለብስ ደስ አይለኝም ነበር ቀሚስ ለባሾች ናቸው ክርስቶስን የሚያሳድዱ በስሙ የሚያፍሩ እኔ እራሱ ወደ ክርስቶስ እንዲመጣ ያደረጉኝ እነሱ ናቸው ኢየሱስ ያድናል ብዬ ሲናገር እጂ አንቺ መናፍቅ አባረሩኝ ከዚያ በኋላ ነው የዘላለም ሕይወትን ያወኩት አሁንም ወንድማችን ያን ቀሚስ አትልበስ እሱ እራሱ ሸክም ነው።የኢየሱስ ደም የፈሰሰልኝ ለኔ እንጂ ለእንጨት አይደለም ስለዚህ ከእንጨት ጉዳይ የለኝም ከክርስቶስ እንጂ ተባረኩ ጸጋው ይብዛላችሁ እንኳንም እውነተኛ የዘላለም ሕይወት ክርስቶስን አወቅነው እሄ ነው ደስ የሚለኝ ።
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 4 жыл бұрын
እጅግ የምንወዳቹ ወንድሞቻ!እናንተ የበራላቹ እውነት ሰከምትመግቡ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!!
@beletechbalcha630
@beletechbalcha630 2 жыл бұрын
Be ewinet tebareku ye tesewerewin sewoch wede ewinet endayimwtu enkifat yeonewin eyetenagerachihu silehone Geta abizito yibarikachihu
@temesganwarku3451
@temesganwarku3451 4 жыл бұрын
በጣም እኮነው የምታስደስቱኝ እንዲ የዲያብሎስን ስራ በኢየሱስም አፍርሱ ጌታ ዘመናቹን ይባርክ
@zeraybrhane342
@zeraybrhane342 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እባክህ ሕዝቡን ወደ ጨለማ የሚመሩትን እነ መምህር ዘበነን የቃልህ ብርሀን አብራላቸው
@mimialemu5810
@mimialemu5810 2 жыл бұрын
Yesssssssssss yesssssssssss yesssssssssss yesssssssssss amennnnn Tebarekuuu be bizu
@birtukansahilu716
@birtukansahilu716 4 жыл бұрын
ወንድሞቼ ተባረኩ፡፡ የሰይጣን መንግሥት እየፈራረሰ ነው፡፡ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ፡፡
@menofgod6834
@menofgod6834 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ። ጌታ ዘመን አብዝቶ አብዝቶ ይበርክ ፀጋ ይጨምራል ። በሀገራችን የክርስቶስን ወንጌል ብቻ የሰበካል አሜንንንን።
@tekiasfa3747
@tekiasfa3747 4 жыл бұрын
በርቱ ኢየሱስ ጌታ ነው የባቴ ብሩካን ተባረኩ ።
@እናትሀገርወሎ
@እናትሀገርወሎ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ዘመን ህይወታችሁን ይባርክ
@እናትሀገርወሎ
@እናትሀገርወሎ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እውነት አይናቸውን ያብራላቸው
@samri6650
@samri6650 4 жыл бұрын
የወንጌሉ አርበኞች በጌታ ፀጋ በርቱልን። በጣም እወዳችኋለሁ
@ህይወትገብረዮሐንስ
@ህይወትገብረዮሐንስ 4 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ደግሞም ብቻውን ጌታ ነው
@fisehaabera9935
@fisehaabera9935 2 жыл бұрын
ሁሌም የምታስተምሩት የእግዚአብሔር ቃል ሰታሰተምሩ ልብን ሐሴት ታደርጋላቹ ።በተለይ ሁለት ሰትሆኑ በመሀል በማሀል ሰትሰቁ ደሰ ትላላቹ መቼም የእግዚአብሔር ቃል አለ ተብሎ ተረት የወነ ለምን አያሰቅም ።
@elroeelroe9006
@elroeelroe9006 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ ወንድሞቹ ይሄን ህዝብ እኮ በድግምታቸው አፍዝዘዉታል እባካቹ ከዚ እስራት እዲፈቱ እርዱዋቸው ትልቅ አይንን የሚከፍት ነገር ነው የምትሰሩት በርቱ
@ambeltour5256
@ambeltour5256 4 жыл бұрын
amen zemenachune geta yebarekew...lebezuwoche mamelexe ena mefetate mekeneyate yaderegachu geta lezelalem semu yebareke! tize & paul enewodachuwalen be geta fekere.
@mebrihitgebre9561
@mebrihitgebre9561 4 жыл бұрын
ጌታ ይብርክቹ የኣባቴ ቡሩካን
@destamekonnen7020
@destamekonnen7020 3 жыл бұрын
እስይ ክብር ለየሱሰ ይሁን እንድያው ተባርካችው ቅሩ እየሱሰ ብርክርክ ያርጋችው።
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 4 жыл бұрын
በርቱ አትጥፉ ደስ ትላላቹ 🙏🙏
@sarabelay6823
@sarabelay6823 4 жыл бұрын
አባ ተክለማርያም ገና ወጣት የሆነዉን አገልጋይ አላስፈላጊ ሽክም አሮጌ አስመስሎት ነበር ይገርማል። ነፃ የወጣ ሰዉ መልኩም ንግግሩ ያምራል ክብር ለኢየሱስ ይሁን ተባረኩ
@belayberihun8130
@belayberihun8130 4 жыл бұрын
Amem
@suzibest9956
@suzibest9956 3 жыл бұрын
Egzabhre ybarkahu wedachwalhu.
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 3 жыл бұрын
God Bless You more & more!!!
@meetiimeetii1819
@meetiimeetii1819 4 жыл бұрын
Ameen ameen geta iyesus zemanachuu yibarkaw tebareku wandimoche
@kidanmeheret6097
@kidanmeheret6097 3 жыл бұрын
Tebareku
@ydenekugete7954
@ydenekugete7954 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ ትውልድ እየዳነ ነው
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Bless You!!!
@hannajesus5594
@hannajesus5594 4 жыл бұрын
Tebareku tsigawon yabezalachihu ❤❤
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 3 жыл бұрын
Eritrea wist gin" enda Mariam, enda Gebriel... "new yemibalew enji Betekristian ayibalim Yigermal aydel wudoche TEBAREKULIGN AMMMMMMEN!!!🙏
@abuadamoo7518
@abuadamoo7518 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን የአባቴ ባቡሩን የወንጌል አርበኞች ተባረኩ
@abibichalido5104
@abibichalido5104 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረኩ🏠🍇🍇🍇🍇🙏👍👍👍👍👍👍💕😆😆😆
@senaitajema3531
@senaitajema3531 4 жыл бұрын
We give you thanks, O Lord God Almighty, the one who is and who was and who is to come. Only Jesus my brothers God bless you preach.
@menofgod6834
@menofgod6834 4 жыл бұрын
አሜን አሜን እዉነት ስለተገጠ ነው ። አብ ያልተከለው ትክል ይነቃላል አሜን ሃሌሉያያያያያያያ እልልልልልታ ለጌታ ይሁን ።
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 4 жыл бұрын
አይዞአቹ እንቆማለን በጸሎት ገጎናቹ ነኝ ከዛሬ ጀምሮ
@yeneamlak2004
@yeneamlak2004 4 жыл бұрын
ክብሬ ነሽ ሀገሬ እኔም ይህንን you tube ካገኘው በኃላ በጣም በጣም ነው የምፀልይላቸው ።ብዙ ሰው በዚህ ትምህርት ወደ ክርስቶስ እየመጣ ነው።can you imagine ካለማወቅ ስንት ሰው ወደ ሞት እየሄደ እንደሆነ።
@illeenishitoo4607
@illeenishitoo4607 4 жыл бұрын
GETA HOY SILE NEGERE HULU TEBAREKE
@lisabiftu1706
@lisabiftu1706 4 жыл бұрын
God bless u brothers
@ኢየሱስፍቅርቡችነውአመስግ
@ኢየሱስፍቅርቡችነውአመስግ 4 жыл бұрын
Jaginahochhe Tebarku bebizu♥♥♥♥♥♥♥♥♥🙌🙌🙌🙌💯
@senaitajema3531
@senaitajema3531 4 жыл бұрын
Paul& tiz God bless you Paul look like fabulous.when he was on the cross, you were on his mind. Lord & savior Jesus Christ" God knowledge & grace be with you.
@elerohe
@elerohe 4 жыл бұрын
Ye abate meretochi tebarekuuu wawwwww aba batam zari layeti belwal eysusss geta naw tebarekuuu
@mesitaddesemesi5919
@mesitaddesemesi5919 4 жыл бұрын
Teze Tebareke Bante Tebarekiyalew Getan Bante Mekeneyat Agechalewe Ayenen abereteheweal Tebarek
@truth2232
@truth2232 4 жыл бұрын
Woye Aba erso not ende ha ha ha love you all
@SPV-if4xi
@SPV-if4xi 4 жыл бұрын
It will be great if you can serve together including Zerfe in one church. It’s very significant and will be influential. How can I help , please provide information every time at the end of the service for those who wants to support. If all Protestant churches understands your massage and teaching they could have stand with you all and support to broaden the kingdom of lord. Unfortunately, we are not lucky with leaders in the churches and unity issues. But I assure you that God has his own way to provide you with all needs as long as you preach pure gospel and stand for the truth. Put it in bold and Underline my statement “pure gospel and the truth” የአባቴ ክሩካን ወደፍት .... የጌታ ኃይልና ፀጋ ይብዛላችሁ!!
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 3 жыл бұрын
EGZIABHER HAYAL digaf ayasfelgewm tselyu bicha!!!💙
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 3 жыл бұрын
GOD BLESS YOU BOTH
@thitinabirhanu1351
@thitinabirhanu1351 4 жыл бұрын
ዉይ የጌታ ባርያዎች ተባረኩ
@lasifikadu2887
@lasifikadu2887 4 жыл бұрын
Amen amen amen tebaraku. tebaraku tabaraku uuuuuuuufffffffffffffff. Uneti nawuu
@hyab13
@hyab13 4 жыл бұрын
Wiy siwedachu eko. yezemenachin PAWLOSOCH. BLESS YOU MORE.
@kasukasu5087
@kasukasu5087 4 жыл бұрын
Geta yibarkachu yeabate birukan 🙏💗💗💔💔💔🙏🙏👈
@ህይወትገብረዮሐንስ
@ህይወትገብረዮሐንስ 4 жыл бұрын
ኢየሱስ ከዘላለም እስከ ለዘላለም ጌታ ነው
@deborakonjo8901
@deborakonjo8901 4 жыл бұрын
ደሙ ምልክቴ ምልክቴ እሡ አያለ ሞት አይገባም ቤቴ አየሡስ ምልክቴ ምልክቴ አሡ እያለ ሞት አይገባም ቤቴ ሞት አይገባም ቤቴ አየሡስ ምልክቴ በጌታ ያልሆናችው አሕት ወኀድሞቼ የመዳኀ ቀኀ ዛሬ ነው ጌታኀ ተቀበሉ
@paulayared3054
@paulayared3054 4 жыл бұрын
ጌታ ይባሪካቹሁ ቴባረኩ
@konjitmekebo5477
@konjitmekebo5477 4 жыл бұрын
Tebarku 😘😘😘
@calget5712
@calget5712 4 жыл бұрын
Keep going brother you are doing very well
@annaethipia5642
@annaethipia5642 4 жыл бұрын
tebarku
@ኢየሱስፍቅርቡችነውአመስግ
@ኢየሱስፍቅርቡችነውአመስግ 4 жыл бұрын
Tebarku
@suzibest9956
@suzibest9956 3 жыл бұрын
Ayzohe yanya wendem Bertu ewdachwalhu!
@ህይወትገብረዮሐንስ
@ህይወትገብረዮሐንስ 4 жыл бұрын
ወንድሞቼ ስለእናንተ እግዚአብሔር አምላክ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ እውነትን ጠቅልልለው አስቀምጠው በፋጡር እየሰገድሁ ላሉ ሰዎች ክርስቶስ ማስተዋልን ይስጣቸው የመዳን መንገድ አንድ ነው እሱም የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
@esubalewfenta6489
@esubalewfenta6489 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@suzibest9956
@suzibest9956 3 жыл бұрын
Men gude nwe ebakachu teza swe eko aywekme Amen eyal wooo
@zeraybrhane342
@zeraybrhane342 4 жыл бұрын
ዘመናችሁ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ የተባረከ ነው ሰይጣን በሀይማኖት ስም የገዛቸውን ብዙዎችን ከሲኦል በማስመለጥ ህያው አምላክ እግዛብሔርን ታገለግሉታላችሁ እየሱስን ብቻ ማእከል ያደረገ ወንጌል ያሸንፋል
@mitikutadewos4851
@mitikutadewos4851 4 жыл бұрын
እግ ር አብስቶ ይበርከቹ
@tesfalemmarmacha6351
@tesfalemmarmacha6351 4 жыл бұрын
Waw geram timhrt new
@thitinabirhanu1351
@thitinabirhanu1351 4 жыл бұрын
ዉይይይይ ከጒናችሁ ነን ጌታ ይረዳናል ጌታ ይባርካችሁ ።
@mesikonjo905
@mesikonjo905 4 жыл бұрын
Amen e/r yebarkachu yeredachu e/r yemsgen
@danielkidane3487
@danielkidane3487 4 жыл бұрын
Goita ybarkachu
@alemneshkassa9344
@alemneshkassa9344 3 жыл бұрын
ትክክልነውወንድሞቸአይናቸውይብራላቸው
@annaethipia5642
@annaethipia5642 4 жыл бұрын
my God
@annaethipia5642
@annaethipia5642 4 жыл бұрын
Jesus
@Msxtube
@Msxtube 4 жыл бұрын
Amen birk baul tabaruku
@2012mat
@2012mat 4 жыл бұрын
Saved by God. I love you 2
@negaworku5668
@negaworku5668 4 жыл бұрын
ere atasikun be keta
@Dawitmelkamulelago
@Dawitmelkamulelago 4 жыл бұрын
1ኛ ጴጥሮስ 3 ¹⁴ ነገር ግን ስለ ጽድቅ እንኳ መከራን ብትቀበሉ ብፁዓን ናችሁ። ማስፈራራታቸውንም አትፍሩ አትናወጡም፥ ¹⁵ ዳሩ ግን ጌታን እርሱም ክርስቶስ በልባችሁ ቀድሱት። በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቁአችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ፥ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን። ¹⁶ በክርስቶስ ያለውን መልካሙን ኑሮአችሁን የሚሳደቡ ሰዎች ክፉን እንደምታደርጉ በሚያሙበት ነገር እንዲያፍሩ በጎ ሕሊና ይኑራችሁ። Tize bezi melku bihon tiru new. u are blessed!!!
@rsheedmohammed4297
@rsheedmohammed4297 4 жыл бұрын
Amenkkkkkkkkkkkk
@marthawubishet9978
@marthawubishet9978 4 жыл бұрын
ተባረኩ
@thitinabirhanu1351
@thitinabirhanu1351 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@kalkdanderso4766
@kalkdanderso4766 4 жыл бұрын
ትክክል
@aminaali4070
@aminaali4070 4 жыл бұрын
😘😘😘
@brendasaad685
@brendasaad685 3 жыл бұрын
በዝህ ቀጥሉ በጥም ጥሩ ትምህርት ነው ለትውልድ ክምር ብዙ ሳይገባን ተጉዘናል ተመስገን ፍጣሪ መከተል ይሻላል ሎላው ሆሉ ቀሪ ነው
@chuchusweet4088
@chuchusweet4088 4 жыл бұрын
Degmo sekachu endet dess yelal woow netsenet yelutal yehenew
@deboradawite4527
@deboradawite4527 4 жыл бұрын
ተባረኩ ። መቼ ይሆን ከዚህ ተረታ ተረት ህዝባችን ነፃ የሙወጣው
@sarabelay6823
@sarabelay6823 4 жыл бұрын
በጣም ሳቁ ጠላት ይቃጠል ተራዉን
@chuchusweet4088
@chuchusweet4088 4 жыл бұрын
Geta eyesus tsegawn yebzelachu teberaku
@amashewakena8378
@amashewakena8378 4 жыл бұрын
አይ ዘረ ያቆብ ነፍስህ አይማርም ሕዝባችንን ጣኦት አምላኪ መስቀል አምላኪበ መተትና ድግምት በተፃፈ ተከታይ አደረገው ተረት ተረት ለሆነ ሒወት ዳረጋቸው ጌታ ብቻ ይድረስላቸው አሜን አሜን እየሱስ ብቻ ጌታ ነው ያድናል አሜን ተባረኩ
@meneberegebere7101
@meneberegebere7101 4 жыл бұрын
ተባረኩ አገልግሎቱን መደገፍ እንዴት እንደሚቻል አሳውቁን የባንክ አካውንታቹን ከታች አስቀምጡልን
@yeneamlak2004
@yeneamlak2004 4 жыл бұрын
መንበረ የእግዚአብሔር ልጅ ስልክ ደውይላቸው በምን አይነት መንገድ እንደምትረጅ ይነግሩሻል።መጀመሪያ በ pay pal ነው የላኩት ።next time ግን በአድራሻው እልካለው።በጣም በጣም መረዳት ያለበት አገልግሎት ነው። ብዙ ሰው በዚህ አገልግሎት እየዳነ ነው።
@ኢየሱስፍቅርቡችነውአመስግ
@ኢየሱስፍቅርቡችነውአመስግ 4 жыл бұрын
Wowwwwwwwww
@እመቤትየደሙፍሬእሙ
@እመቤትየደሙፍሬእሙ 4 жыл бұрын
አሜንቢከፍቸውከፋይግቡእውነቱንለመረዳትካልፈለጉ
@titiseyifu303
@titiseyifu303 4 жыл бұрын
እንደው እንደቃሉ ለማይረባ አእምሮ ተላልፎ ካልተሰጡ በስተቀር ለእግዚያብሔር አምላካችን በእውነትና በመንፈስ እንደሚሰገድለት ቅዱስ መፅሀፍ ይናገራል.. መፅሀፉን አንብቦ እውነትን ተረድቶ መለወጥ የሚፈልግ ብዙ የለም ያሳዝናል..ነገር ግን የራሱ የሆኑ የተመረጡት የረኛቸውን ድምፅ ለይተው ያውቃሎ በጠራቸውም ጊዜ ወደሱ ይሄዳሉ
@tesfalemmarmacha6351
@tesfalemmarmacha6351 4 жыл бұрын
ሰምቼ አልጠገብኩም ተባርኩ
@sifuusifuu467
@sifuusifuu467 4 жыл бұрын
❤❤❤
@medilemi5211
@medilemi5211 4 жыл бұрын
እኔ በ ህይወቴ እንደዚህ ስኬ አላውቅም ገጀራ ው በጣም ያሳቀኝ
@አብይየፈጠሪስጦታነው
@አብይየፈጠሪስጦታነው 4 жыл бұрын
Filkilekoch tabareku
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 4 жыл бұрын
የሰው ፊት እያየን ሳይሆን የእግዚአብሔርን ፊት እያየን ነው ምናገለግለው ። አሜን ማንም ደስ አይበለው ሲፈልግ እግዚአብሔር ብቻ ይደሰት
@fedijemal5055
@fedijemal5055 4 жыл бұрын
Tebarku geta eyesus yebarkachu
@fedijemal5055
@fedijemal5055 4 жыл бұрын
Yete chrch new yalhew tezetaw botaw yeti nw?
@kidanmeheret6097
@kidanmeheret6097 3 жыл бұрын
Besak gedelachihun ewunetun awotachihut.
@messaysahile8073
@messaysahile8073 2 жыл бұрын
ወንድሜ እገልግሎታችሁን እደግፋለሁ።እንዴት እንደምንደርሳችሁ እሳውቁን።
@melatalemayehu9617
@melatalemayehu9617 4 жыл бұрын
Seteseku des telalachu, Geta Eyesus zemenachun bemulu beafachu sak yemula! Ewedachewalew
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
የፊተኛው ትንሳኤ #Pastor_Tizitaw_Samuel Eternal Life Ministry
1:23:52
TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 4,3 М.
አዲስ የጥምቀት ስርአት አመጡ Pastor Tizitaw Samuel ELM
58:25
TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 3,1 М.
2 January 2025
52:25
ፍኖተ ብርሃን ሚዲያ ኔት ዎርክ= Way of Light Media Network
Рет қаралды 3,1 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН