KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የሴት ቄስ መጣልህ “የደምበጫዋ መምሬ አዛለች” MEMERE AZALECH Pastor Tizitaw Samuel #የዘላለም_ሕይወት #ELM #Tizitaw_Samuel
23:44
እውነተኛ ማንነትን መፈለግ እና በዓላማ ሕይወትን ማሰስ | በሃይሉ ሙሉጌታ ሀሳቦች
2:43:34
Happy birthday to you by Secret Vlog
00:12
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Amazing remote control#devil #lilith #funny #shorts
00:30
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
ቤሩት ሊባኖስ ያላችሁ ወገኖች በፍጥነት ውጡ Pastor Tizitaw Samuel E.L.M.
Рет қаралды 17,219
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 132 М.
TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Күн бұрын
Пікірлер: 85
@hannaalmaz2394
Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በእሳት ውስጥ በውሃ ውስጥ መንገድ አለክ እባክ አስመልጠኝ ልጆችክን አስመልጠን
@Alemtsehay777
Ай бұрын
ከሁለት ወር በፊት ቤሩት ያሉ ቅዱሳኖች ወንጌልን ይዞ ሲዘምሩ አይቼ ነበር። እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባላቸዉ።
@Wassie12
Ай бұрын
አሜን! ጀግና የወንጌል ሰው! ጌታ በዘመናት መሃል ሁሌም ሰው አለው! ድንቅ ወቅታዊ መልእክት ነው!
@RomanWoelebo
Ай бұрын
ጌታሆይቤሩትያሉወገኖቻችንንአንቲከዚችግር፡አውጣቸውእኔንከቤሩትበሰላም3አመቴንጨርሼ፡ወደሃገሬሄድኩኝልጆቼንአይቼ፡ተመልሼዃታርመጣውበጣምስላምነውበሰላም፡እየሰራውነውአደራህንጌታሆይአንተጠብቃቸው፡ጠብቀን፡እናተባረክዘመንህይባረክ
@Alemtsehay777
Ай бұрын
ዘመኑ እኮ የመጨረሻ እንደሆነ አያጠራጥርም። እንንቃ ወገኖቼ ጌታን ያልተቀበላችሁ ተቀበሉ ዘመኑ አልቋል።
@almaztesfamariam868
Ай бұрын
I am from Eritrea,my dear brother , goita yibarkh Hulu giziye yemtadergew lehulu hizbachn Eritrean Ethiopian,agelglethn xega yibzah.
@BelayneshBalgo
Ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው 😢🙏🏻ጌታ ሆይ ጠብቂኝ አቤት ማረይ 😭
@BelayneshWagnegnew
Ай бұрын
ወንድም ትዜ ጌታ ይባርክህ ጌታ በሁሉም አቅጣጫ ለዚህ ደሃ ሕዝብ ሸክም ሠጥቶሃል ፀጋ ይብዛልህ ወንድማች።
@lailasilte1523
Ай бұрын
ላመንኛውም እነማሳግነለን ታባረክ ❤❤❤❤❤
@zed8788
Ай бұрын
ሳስበው በትክክል የእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ያለው ትንቢት እየተፈፀመ ሰለሆነ መመለስና የንሰሃ ግዜ ይሁንልን ይራራልኖ ከክፉሞ ይጠብቀን አሜን ፣እየሱስ ስም ተባረክ ፓስተር ትዝታው :እነኳን ለህዝብ ሰለየግል ሂወታችን ግድ የማለው የቅርብ ወዳጅ አመት እየሱስ ስሙ ይባረክ በነገራችን ላይ በኢትዩጴያ ላይ ጦር ለማንሳት ፊታየውን ወዳገራችን ያዞሩ ብዙ አጎራባች ሀገሮች አሉ ብሏል እግዚአብሔር በባሪያወቹ እነሱ ደግሞ እነደ እነጀራ ይሆናሉ ካላረፉ ፍፃማያቸው ሞት ነው :
@etalemtamrat
Ай бұрын
Shalom , Shalom ❤ Dear God Have Mercy On Us Please ❤ Thank You Very Much Pastor Tz. Peace❤❤❤
@Misganagizaw-bw1wp
Ай бұрын
ጌታ ይታደገን 😢😢😢አባ አንተ ድረስላቸው እንዴት ጭንቅንቅ ነው አይቀንስ አያበቃ ጌታ ግን መንገድ አለው! መላ አለው!! ይችላል እርሱ ሩህሩህ ነው 😢😢😢🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🙏
@ammarsgdg9332
Ай бұрын
ከህነታ በላይ እግዚአብሔር ትልቅ ነው እርሱ ያላው ይህን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔
@Alemtsehay777
Ай бұрын
ወገኖቼ ጌታ ኢየሱስን አምናችሁ ከዘላለም ፍርድ አምልጡ። ከሁለተኛ ሞት ለዛዉም ከዘላለም ሞት አምልጡ። ኢየሱስ ያድናል።
@rtfdift143
Ай бұрын
እደምትለው ቀላል ቢሆንልን ደስ ይል ነበር ዙሪያው ባህር ነው የብስ ያለው ጦርነቱ ባለበትና በሶርያ በኩል ነው ቢቻል ወደገጠሩ ክፍል መሸሽ አማራጭ ነው።
@masaratjisus4238
Ай бұрын
ጌታ ይርዳን በቸርነቱ
@martaerdado9083
Ай бұрын
Egizabheri kazii agarii inenii awotanii ye zaree 3 Amatii simuu yibarakii 🙌🙌🙌laa llelochinimi geta yidirasachu
@hannaseyoum384
Ай бұрын
ለኢትዮጵያውያን ለኤርትራውያን የእግዚአብሔር ጥበቃ ይብዛላችሁ እግዚአብሔር ሆይ አንተ በክንፎችህ ጥላ ሸሽጋቸው 🙏🙏 ምድራችንን ባርከህ ሰላም አድርገህ ሁሉም ከተበተኑበት እንዲሰበሰቡ እለምንሀለሁ 🙏🙏
@CellLobby-k6m
Ай бұрын
አሜን አሜን❤❤
@Asnakechwoldegioris
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ትዜ
@BelayneshBalgo
Ай бұрын
ተባረክ በቡዙ 🥰🥰🥰🥰❤️👌🏻👌🏻
@zed8788
Ай бұрын
ወገኖቻችን በዚህ ክፉ ግዜ አንድ የማይሰለች መጠጊያና ማምላጫ አለት አለ እሱ ከለሌን ዘመኑ አስናቂ ነው 👍👍👍""ኑ ወደ እየሱስ "ይህ አምላክ መልካም እረኛ ነው:ማመለጫ ነው :ሰላም ነው ረፍት ነው ;በጭንቅ ግዜ መፍቶሄ ሰጭ ነው ከዛ ውጭ ይህኖ ክፉ ዘመን አትችሉትም ::🙏🙏 ""እየሱስ ክርስቶስ ያድናል;ይታደጋል 👇👇👇👇👇👇👉👉👉👉👉 28 እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። 29 ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ 30 ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና።
@SaraSara-du4fm
Ай бұрын
ጌታ ይርዳን እጂ
@yigeremuyoelyoola5282
Ай бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL.
@hadaseabera6808
Ай бұрын
እናመሰግናለን ስላሰብክልን
@ethiopahagera8861
Ай бұрын
በትክክል ፓስተር ትዝታው❤
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
Ай бұрын
የክፍታቸዉ ዉጤት ነዉ 😢ጌታ ሆይ ስደተኞችን ታደግ
@ArgashMokonin
Ай бұрын
tebareku,tize❤❤
@jesusisvisaofheaven
Ай бұрын
God is good all the time just pray all for everything
@zematube8985
Ай бұрын
Israel the chosen people !
@hibratradai8446
Ай бұрын
God bless you my brother ❤
@martaerdado9083
Ай бұрын
Pastor tize tabarikii❤
@sisayshariff6102
Ай бұрын
ጌታ እየሱስ ምህረቱን ያብዛልን
@zj2164
Ай бұрын
🙏 🙏 🤲 please, Lord, help everyone 🙏
@hibratradai8446
Ай бұрын
We need to pray for everyone🙏🙏🙏
@lailasilte1523
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MarelaNEWAYMarela
Ай бұрын
😢ትዜ እርግጠኛ ነኝ ትዜ አብዛኞቹ ኢትዮጵያዊያን ከቤሩት ያልወጡት እስካሁን አቅቶቸዉ እንጂ ሳይፈሩ ቀርተዉ አደለም እኔም አረብ ሀገር ሰርቼ ነበር በተለይ በዉጪ ጠፍቶ ለሚሰራ ሰዉ ኢትዮጵያ ለመግባት ባፋጣኝ ይከብዳል እጅ ሰተዉ ታስረዉ ብዙ ጣጣ አለዉ ሌላዉ ቀርቶ ሕጋዊ ሆነዉ የሚሰሩት እንኮን ኢትዮ መልሱኝ ቢሎ አረቦቹ እሺ አይሉም አብዛኞቹ ብቻ ፈጣሪ ጣልቃ ይግባ ቀላል ያርግላቸዉ በሰላም ላገራቸዉ ያብቃቸዉ ፈጣሪ🙏እኔን የረዳኝ ፈጣሪ ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን ኤርትራዊያን ብሎም ለሌሎች በጭንቅ ላሉ ሁሉ ይድረስላቸዉ።
@debedaymilion
Ай бұрын
God bless you my brother tizitaw ❤❤❤
@geneteden4343
Ай бұрын
ጌታ በደጅ እንዳለ ብቻ ነው ማወቅ መንቃት መጠበቅ በፀጋው ስለ ጌታ ማሰብ የተሳነን እንጂ ትንቢቱስ በዓይናችን እየተፈፀመ ነው 🤔
@mernouser3774
Ай бұрын
Enamsegnalen endenweta egziabher yerdan
@ohdgshggebdk8337
Ай бұрын
Pastor tize Beirut Lebanon wust yalut Embasi mnm chiger yetefetere meslo altayachewum Ezihu liyaschersun new
@LetayWelegerima-li2je
Ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ እህቴን ጠብቅልኝ🙏🙏🙏
@sebayohannes
Ай бұрын
ተባረክ ትዜ
@BelayneshBalgo
Ай бұрын
Wawo🙏🏻❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️
@eyesusegeta
Ай бұрын
Thank you 🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@Lameessagossagossa
Ай бұрын
Amen
@wardewarde9415
Ай бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@AbabaaJaldu
Ай бұрын
Wedat new yemini weta wendime 😢😢😢😢Le sidetagnochi minim yelanim 😢😢😢Ye tefa kel Eyesus bichanew 😭😭😭😭😭Esunew yemin tebik 😢😢😢😢
@dasta-is3ti
Ай бұрын
Amen eyasus geta new ✝️ hallelujah ❤❤❤
@hibratradai8446
Ай бұрын
ስለ የመን መፀሐፍ ቅዱስ ላይ ተፅፋል
@BirituSherera-rg5dh
Ай бұрын
Geta. Yibarikachu ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@BettyQrc
Ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ወዴት እንውጣ 1:በረራ ቆሞዋል2:ወረቀት የሌላቸው እንዴት ይሁኑ እንዲህ ቀላል አይደለም ቆንፅላው ምንም እያደረገ አይደለም ያለሁበትን እውነታውን ነው የምልህ የሚጠብቀን አምላክ አይተኛምያለን አማራጭ ይሄ ነው የመጣውን መቀበል ግዴታ ነው ሞት አንዴ ነው ሁለት ሞት የለም
@Marthahealthyliving
Ай бұрын
@@BettyQrc እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሁሌም ማዳኛ መንገድ አለው አይዞሽ ፀልይ 🙏
@SafuuAraarakef
Ай бұрын
geta hoyi irdan
@ohdgshggebdk8337
Ай бұрын
selamk bezet yibeliln pastor tizitaw
@TizitaKonjo-f8g
Ай бұрын
Iyesus yadinal 😢😢❤❤❤
@Tigest-z4x
Ай бұрын
እኔ ሴትዮየን ትኬት ቁረጭልኝ ብላት እቢ አለችኝ 8ኛ አመቴ እነሱ ጋ ኢትዮጵያ ደርሸ ከመጣሁ 1አመት ሆነኝ እናቴንም በዚህ አመት በሞት አጣሗት ብቻ ሁሉም ነገር ያስጠላል
@ohdgshggebdk8337
Ай бұрын
Egna Eko gera geban men Enarg. smu becha new Embassy. Enjji mnm. Gede Aysetachewum legna
@jesusisvisaofheaven
Ай бұрын
Eyesus yadnal amen
@YirgaBelay
Ай бұрын
አዎ አይቻለሁ ትዜ
@Aselefech-x5r
Ай бұрын
ሁላችሁም ፈጥናችሁ ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉ 37:09 ና የእግዚአብሔር ልጆች ሁኑ ዋስናው ይህ ብቻ ነው
@desta9900
Ай бұрын
❤❤❤🙏🙏
@Ethioreactiontube
Ай бұрын
Tize🥰
@ZeinaMokdad-w6y
Ай бұрын
የለሁት በቤሩት ዉስጥ ነዉ መደሜ ሸኝኝ ስላት እቢ ቢለወች በታሰጠ ቁጡራ ስደዎል አይሰራም መለ በሉኝ ኤበካች
@ohdgshggebdk8337
Ай бұрын
Pelis 🙏🙏 demts hunun meftiha Asetun Esti
@daveabraha3274
Ай бұрын
ዘካርያስ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ሊባኖስ ሆይ፥ ደጆችህን ክፈት፥ እሳትም ዝግባዎችህን ትብላ። ² የጥድ ዛፍ ሆይ፥ ዝግባ ወድቆአልና፥ ከበርቴዎችም ጠፍተዋልና ዋይ በል፤ እናንተም የባሳን ዛፎች ሆይ፥ ጽኑው ጫካ ተቈርጦአልና ዋይ በሉ። ³ የእረኞች ክብር ተዋርዶአልና የዋይታቸው ድምፅ ተሰምቶአል፤ የዮርዳኖስ ትዕቢት ተዋርዶአልና የአንበሶች ግሣት ድምፅ ተሰምቶአል።
@lailasilte1523
Ай бұрын
እኛ እኮ ማውጣት ጣልታን አይዴለም ግን እንዴት እንውጣ ማዳሞቻቺን ሻኙን ስንለቻው ባራረ የለም ይሉነል እንዴት እንውጣ 😢😢
@ermeyasabebe5752
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@belaynegash6550
Ай бұрын
የእኔ ቆንጆ አይዞሽ ሲወጡ ግን ይዘዋቹ ይወጣሉ ?
@rtfdift143
Ай бұрын
ትዜ በየት ነው የሚወጣው?? አየርኮ እየሰራ አይደለም እስካሁን እስራኤል በጥናት ነው እየመታች ያለችው እንደ ህዝበላ በአቦሰጥ አይደለም ሆኖም እደምትለው ህዝብ እያለቀ ነው። ግን ወዴት ይወጣል ነው ጥያቄው ግን እስራኤል እመታለሁ ልቀቁ በምትልበት ግዜ ፈጥኖ ስፍራውን መልቀቅ ተገቢ ነው።
@Nebiat-qo1tb
Ай бұрын
ገሊላ 1
@Mesiso4188
Ай бұрын
Geta eyesus hoye😥
@IsraelGebremarime
Ай бұрын
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 Israel Israel
@kebebushyifru2726
Ай бұрын
❤❤❤
@hadaseabera6808
Ай бұрын
አሻሎም
@BetlhamBeti-f8r
Ай бұрын
Endetinewu emene wotawu ye egzeyberi sawu
@Tigest-z4x
Ай бұрын
ወደት ነው እምንወጣው ትኬት 1000 ሺ ዶላር ሲቀጥል አየር የለም ወደት እንሂድ
@אירוסמששה
Ай бұрын
ለምንድን ነዉ ግን መንግስት የሆነ ኦፐሬሽን አድርጎ የማያወጣቸዉ?
@ohdgshggebdk8337
Ай бұрын
Are demts hunun pelis 🙏 pelis 🙏
@sunnyhidoto8584
Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙌🙌🙌🙌
@abdurahmanBedewk
Ай бұрын
ማን ሊያወጣቸው ነው መንግስት ዝም ብሏል
@samrawitdereje7566
Ай бұрын
ወገኖቻችን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው መውጫውን ያዘጋጅላችሁ እንፀልይላችዋለን ❤❤ ኢየሱስ ያድናል ❤❤
@eskedarasegid1366
Ай бұрын
ye Abate Biruk neh ante
@ohdgshggebdk8337
Ай бұрын
Ke 4 werr. befit. Ethiopia lemegibat keflew yetemezegebu bezu wegenoch Yihew 4 Werr alefachew Alhedum
@wincell9735
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
23:44
የሴት ቄስ መጣልህ “የደምበጫዋ መምሬ አዛለች” MEMERE AZALECH Pastor Tizitaw Samuel #የዘላለም_ሕይወት #ELM #Tizitaw_Samuel
TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 19 М.
2:43:34
እውነተኛ ማንነትን መፈለግ እና በዓላማ ሕይወትን ማሰስ | በሃይሉ ሙሉጌታ ሀሳቦች
Gugut Podcast
Рет қаралды 87 М.
00:12
Happy birthday to you by Secret Vlog
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
00:44
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
Crafty Buddy
Рет қаралды 48 МЛН
00:30
Amazing remote control#devil #lilith #funny #shorts
Devil Lilith
Рет қаралды 16 МЛН
00:56
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
A4
Рет қаралды 44 МЛН
1:14:18
በራሪዋ እባብ ተወጋች "የጊዜው መልእክት" Pastor Tizitaw Samuel ELM
TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 2,1 М.
4:00:32
ሶፊያን በ መዝሙርሽ አድኝም |sofia shibabaw | Binyam shitaye | zemaryam|
አንዲት ቤተክርስቲያን | Andit Betekrstiyan
Рет қаралды 10 М.
3:57:27
The Old Man and the Sea -Audio Book -
Yemesthafet Alem-የመፃሕፍት ዓለም
Рет қаралды 588 М.
1:51:42
የቅድስት ቤተክርስቲያን ትምህርት
Orthodox Voices የኦርቶዶክስ ድምጾች
Рет қаралды 15
1:09:45
"የዕብራውያን መግቢያ" ተከታታይ ትምህርት // በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024
Prophet Tilahun Tsegaye ECRC
Рет қаралды 25 М.
4:43:49
መዝሙረ ዳዊት ሙሉ ክፍል |full psalm |Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | August 03,2022
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 678 М.
1:41:23
Tizitaw Samuel Full Album8 ትዝታው ሳሙኤል ሙሉ አልበም #Andu_Slehulu_Mote #Pastor_Tizitaw_New_Mezmur 14Tracks
TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 32 М.
42:37
ትንቢቱ እየተፈፀመ ነው! | የጎግ ማንጎግ ጦርነት ሊጀመር ነው! |የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት አይቆምም | #haletatv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 28 М.
10:32
ባህርዳር የወደቀ ሄሊኮፕተሩ ተረጋገጠ ፤ ጠቅላዩ የአዲስ አበባው ቦምብ ጥቃቱ ተናገሩ
Addis Post
Рет қаралды 31 М.
2:43:39
የሐዋርያት ሥራ ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ - Acts Full Audio Bible
Tinishu
Рет қаралды 183 М.
00:12
Happy birthday to you by Secret Vlog
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН