ኬዝ13-እውነተኛ የወንጅል ታሪክ ከብስራት ገመቹ ጋር| Ethiopian Real crime Investigation with Bisrat Gemechu

  Рет қаралды 48,309

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 184
@azebmekonnen9854
@azebmekonnen9854 5 күн бұрын
ውይ የምታስረጂበት መንገድ ደስ ሲል የኔ አስተዋይ ቆንጆ በርቺ
@BesufekadCenter
@BesufekadCenter 5 күн бұрын
ጉድ እኮነው ብስራትየ በርቺ የኛ አስተማሪ❤❤❤
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 5 күн бұрын
አቀራረብሸ ደስ ይላል
@ኢትዮጵያዊነትኩራትነው
@ኢትዮጵያዊነትኩራትነው 5 күн бұрын
በ በእውነት ዛሬ አንደኛ በመሆኔ ብቻ በ ላይክ አምበሽብሹኝ please
@TigistGizaw-q6t
@TigistGizaw-q6t 5 күн бұрын
Berchi egzabere tegawen setoshalna edeme yecmerleshi
@TigistGizaw-q6t
@TigistGizaw-q6t 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Dilba-j5k
@Dilba-j5k 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemudesta5793
@alemudesta5793 2 күн бұрын
እህታችን ብስራት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን።ዋናዉ ሰዉ ራሱን እንዳይቀበለው የሚያደርገው ነገር የኢኮኖሚ ጥገኝነት ነዉ።ይቺ ለለዉጥ ምክንያት የሆነችው አራተኛዋ የታናሹ ሚስት አቋሚ ጠንካራ እንድሆን ያደረገዉ የራሷ የሆነ የገቢ ምንጭ ያላት መሆኑ ነዉ።
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 4 күн бұрын
ስለ ህይወት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤ እንደነዚህ አይነቶች ሰወች በውጭ አገር 😢እንኳን የማያርፉ ናቸው ። የሰላሳ አመት ትዳሬን እ / ግ ታድጎታል ። 🙏 ስለ ምታቀርቡት ፕሮግራም Thank you so much 💓 ❤
@ELizazemenekase
@ELizazemenekase 5 күн бұрын
አንቺን ሳይሽ ሴት መሆኔን ይበልጥ እወደዋለሁ ብስሪ❤❤❤ ግን ሴቶቹን ኬት ኬት ነዉ ያመጣሻቸዉ ብስሪ😁
@KidistTamiratAlemu
@KidistTamiratAlemu 5 күн бұрын
😏😏😏😏😏😏😏😏😏
@MyHonor-l4n
@MyHonor-l4n 5 күн бұрын
😅😅😅
@Hdnsosjsjxj
@Hdnsosjsjxj 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Zuzu-d2f
@Zuzu-d2f 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@HusniShifa
@HusniShifa 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tsigeyirgaw2604
@tsigeyirgaw2604 9 сағат бұрын
በጣም የምወድሽና የማከብርሽ ብስሩዬ በርቺልን ኑሪልን ለብዙዎቻችን በርካታ ትምሕርቶችን እየሰጠሽን ነውና። እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@MartaMelke
@MartaMelke 5 күн бұрын
አገላለፅሽ እንዴት ደስ ይላል ❤
@MeronDawit-m2o
@MeronDawit-m2o 3 күн бұрын
Klal iam so satisfied ❤
@ועח
@ועח 5 күн бұрын
ወይ ጉድ በዚህ ምድር የማይሰማ የማይታይ ነገር የለም 😢😢😢😢😢🇪🇷
@EthioMediaScholarshipOpportuni
@EthioMediaScholarshipOpportuni 5 күн бұрын
You have A lot for Women and I like that!!!!! Big Respect!
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 5 күн бұрын
ይገርማል ይህም አለ ለካ! ,የመጨረሻ ባለጌዎች ናቸው እንዴት እንዲህ ይደረጋል የጉድ ቀን ገንፎ እያደር ይፋጃል አሉ ብስራት ስለምክርሽ አብዝቼ አመሰግንሻለሁ
@fekadu-tp2to
@fekadu-tp2to 5 күн бұрын
እህት ብሥራት ተባረኪ የሰውን መብት መንካት ስድነት ነው
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 20 сағат бұрын
❤❤❤ was empowering ! Thank you !
@sasab2001
@sasab2001 5 күн бұрын
ብስርዬ አንቺ ብቻ ተናገሪ የኔ ልዕልት ተባረኪ❤❤❤❤
@bertukannuru4306
@bertukannuru4306 4 күн бұрын
Thank you, our best teacher. we love you
@selamabebe2695
@selamabebe2695 5 күн бұрын
Bisre, nigigirish Adash new yemiyajegin you are the best ❤️
@Fetiya224
@Fetiya224 4 күн бұрын
አንቺን ስሰማ ምን ያህል በራሴ ደስ እንደሚለኝ ብታይ መረገጥን እጠላለው ይመችሽ የሆነ ሰው መጥቶ መሰመርሽ ይሄ ነው እንዲለኝ አልፈልግም አሰተያየትም አልጠብቅም የምር ይሄ ባህሪዬን እወደዋለው ። አመሰግንሻለሁ እሺ ይመችሽ የኖረ ይምከር 🎉❤
@hanalegese137
@hanalegese137 4 күн бұрын
Thank you bsra❤❤🎉
@EnateArsema
@EnateArsema 9 сағат бұрын
የኔ አንደኛ ብስርዬ በርቺልኝ❤❤❤
@MastwaleSelone-tz4pr
@MastwaleSelone-tz4pr 5 күн бұрын
ትክክል እህታችን በጣም ልክ ነሺ❤❤❤❤
@edenmamushet8459
@edenmamushet8459 5 күн бұрын
I'm so proud of you , God bless you
@selamhabtzghi6053
@selamhabtzghi6053 18 сағат бұрын
Very true hope everyone follows it
@ngstitesfay-el5pr
@ngstitesfay-el5pr 5 күн бұрын
Kemedebu belay anchi gobez nech❤👍
@Habeshabete
@Habeshabete 5 күн бұрын
Best advice ever!!!
@MakiJusus
@MakiJusus 4 күн бұрын
ተመስገን ኣማች ሳላይ ...... ኣሁን ከነ ሎጆቼ ብቻየ ደስተኛ ነኝ ጌታ ሆይ በሌለኝ ሳይሆን በነዚ ቆንጆ ልጆቼ ኣመሰግንህ ኣሎ ለናቴም ረጅም እድሜ ስጥልኝ ስለተባረከ ጤናችን ኣሜንንንንንን ሰላማቾን ነህ እየሱስ።
@Shewit-v7c
@Shewit-v7c 4 күн бұрын
ብስራትየ አገላለፅሽ እንዴት ደስ ሲል አስተዋይ ንርልን።
@photosvideo9238
@photosvideo9238 7 минут бұрын
ሴቶቹ ስያሳዝኑ😢😢😢 ቅጥነታቸው እምበሉ እንካን እይመስሉም ቅጥነታቸው ንሮ ውድነት 😢😢
@Seble-e9w
@Seble-e9w 3 күн бұрын
እንደው ስወድሽ!ተባረኪ!
@martaabraha1305
@martaabraha1305 5 күн бұрын
ዋውውው ጀግና ነሽ👑👑👑👑💜🌹😇🍫👍🏼💯💯💯💯😴🙏🙏🙏✝️💒☦️
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 5 күн бұрын
ትክክል ብስርየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SalayemSalayem
@SalayemSalayem 4 күн бұрын
Komal ti pic eko nay meley u tay kitgebri hizkiyo natki zeytgebri
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 4 күн бұрын
@SalayemSalayem እንታይ ይምልከተኪ ባርያ ሓሰማ ኣመንዝራ
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 4 күн бұрын
@SalayemSalayem ኣነ ባርያ ድየ ካልእ ባንዴራ ዝህልወኒ ድማ ዝኮነ ቃንቃ ዝኮነ መምሃሪ ቻናል ክከታተል መሰል የብለይን ደላይት ፍትሒ ኮይነ ካብዞም ባርያ ኢኺ ትመስሊ ድንቁርና ኤርትራዊ እዚ እዩ እኮ ምስቃንቃ ምስ ህዝቢ እዩ ባእሲ
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 4 күн бұрын
@SalayemSalayem ምስ ኣማርኛ እኮ ጽልኢ የብልናን ምስ ሕማቕ ጨፍላቂ ስነሓሳብ ኢና ባእስና ደንቆሮ
@melesegenenedulecha7955
@melesegenenedulecha7955 5 күн бұрын
እንደኔ ያንቺን ፕሮግራም የሚናፍቅ አለ ግን🤕
@YordanosYordanos-p4c
@YordanosYordanos-p4c 2 күн бұрын
Tebarek ima❤❤❤❤❤
@RahmaRahma-pt9hs
@RahmaRahma-pt9hs 4 күн бұрын
በሳምት 4 ብለቁልንስ እኔ እቅልፍ ሚወስደኝ በናተ ነው ወላሂ ይሄን ካልከፈትኩ እቅልፍ አዮስደኝም 😢
@taddesseeleni2840
@taddesseeleni2840 5 күн бұрын
ብስራትየ በኣታም ነው የምወድሽ ያንቺ ብሮግራም ለማየት ሱስ ይዞኛል
@ኢትዮጵያዊነትኩራትነው
@ኢትዮጵያዊነትኩራትነው 5 күн бұрын
እኔም
@HalleluyaJisus
@HalleluyaJisus 4 күн бұрын
እሰይ የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@SleepyArcticWolf-pm4gn
@SleepyArcticWolf-pm4gn 5 күн бұрын
ብስርዬ የዛሬው ታሪክ በብዙዎች ባላትዳሮች ቤት ያለህ ችግርን እና ብዙ ትዳሮችን ያፈረሰ ችግር ነው 😔👍
@yemanetsadu4969
@yemanetsadu4969 4 күн бұрын
Good Advice
@dibootube816
@dibootube816 5 күн бұрын
ስላም ስላም 😍😍😍
@weseneThilahun
@weseneThilahun Күн бұрын
በጣም የሚገርመኝ በኮነፊደሰ ሴቶችን ተጠነክራለሽ ለኔ ጀግና ነሽ
@amsalegammie2303
@amsalegammie2303 3 күн бұрын
ብስራት ይሄ ማለት ወንዶቹ የራሳቸው ገቢ የላቸውም ማለት ነው ይህን አጣርተሻል?
@رقيهابراهيم-ن2ك
@رقيهابراهيم-ن2ك 3 күн бұрын
እውይይ አላህ ይጠብቀን ስታሳዝን😢😢
@TigistAssefa-op2zk
@TigistAssefa-op2zk 3 күн бұрын
ሂሂሂሂሂሂ ምድረ ኮልኮሌ🤮🤮 አንቺ የምታሰረጂበት መንገድ በጣም ጥሩ ነው ጎበዝ በርቺ👏👏👏👏
@noahnoah6012
@noahnoah6012 4 күн бұрын
You right ✅️
@Anthony-f3s8j
@Anthony-f3s8j 4 күн бұрын
Batame asetamrina yamewdawu program thank you
@mastewalhonelgn9968
@mastewalhonelgn9968 3 күн бұрын
Bisiratye siwodish bemiknyat newu tebareki.❤❤❤
@ሚኪያስተፈሪ
@ሚኪያስተፈሪ 5 күн бұрын
ጀግኒት በርቺ❤
@BerhanEnecal
@BerhanEnecal 5 күн бұрын
ወይ ሰው በሰው ህይወት ምን ሊሆን ነው እሚገባ የራሱን ህይወት በቅጥ ሳይመራ ሰውን መምራት ለምን ነው እሚፈልግ ?????????😂😂😂😂
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 Сағат бұрын
አንበሳ እንኳን ተረፈች 👍👍👍👍👌👌👌👌
@WayiniiMoges
@WayiniiMoges 5 күн бұрын
እኔ በዚህ ሁኔታ ነው ትዳሬንም የለፋሁበትን ንብርቴን ልጅነቴን ጤናዬን ሁሉ ነገሬን ያጣሁት
@merhawitembaye7473
@merhawitembaye7473 4 күн бұрын
Me too
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 5 күн бұрын
ብስርየ አችኮ አትናገሪ😘አጀት የሚያርስ መልስ።
@a2core992
@a2core992 5 күн бұрын
Sewdashi eko 🎉🎉🎉
@lomi-Q9rv
@lomi-Q9rv 3 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉ብስሬ ትለያለሺ🎉🎉🎉🎉🎉
@ZharaMhmd
@ZharaMhmd 3 күн бұрын
ስወድሽ
@SumiSu-pd7ml
@SumiSu-pd7ml 4 күн бұрын
ግን ምን ያሉ ጉድ ናቸው ይህንን ያህል ምቀኝነትና እራስ ወዳድነት
@princead1239
@princead1239 4 күн бұрын
ታሪኩ ቢገርምም ትረካው የበለጠ ተመችቶናል
@MeronDawit-m2o
@MeronDawit-m2o 3 күн бұрын
Weyne bisrat 🎉🎉🎉u are motivation eko yzarew ylyal
@Sara-v3z1b
@Sara-v3z1b Күн бұрын
ወይኔ በዚን ያህል ደረጃ ሰው ላይ መመቅኘት ምን ይሉታል ግን ደግሞ ትትና መጀመሪያ ለፓሊስ መንገር ነበረባት ወይ ሰው ይሄን ሁሉ ለማድረግ መነሻው ቅናትና ንቀት ነው መጠንቀቅና መጠራጠር ያዋጣል
@MaryoMichael
@MaryoMichael 4 күн бұрын
❤❤የኔ ውድ ❤❤
@MeronMelese-e7z
@MeronMelese-e7z 5 күн бұрын
💯 👌
@TsehayKassa-c1t
@TsehayKassa-c1t 3 күн бұрын
በህይወት መትረፉ ደሰ ይላል
@JihanAhmed-u9o
@JihanAhmed-u9o 5 күн бұрын
ወንዶቹ ናቸዉ ጥፋተኞች ያሳዝናሉ አትበይ የእራሱን ህይወት ጨምሮ ሚስቱና ልጆቹን እያሰቃየ ነዉ ወንድማማቾች እያወቁ ዝም ማለታቸዉ ነዉ አዉቀዉ መሰለኝ ትዳር የያዙት ከጎረቤት ከጉዋደኛ እንዴት እንደሚኖርትዳርን ጠፋቶዋቸዉ ነዉ ባለትዳሮች ቤተሰብ ላስተዳድር ቢሉ አትስሙ
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 5 күн бұрын
አስተማሪ ፕሮግራም ነው
@Susu-o3b4v
@Susu-o3b4v 5 күн бұрын
ከየት ነው መልምለሽ ያመጣሻቸው አንድ አይነት 😅
@Hdnsosjsjxj
@Hdnsosjsjxj 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 4 күн бұрын
የኔ ንግስት ኑርልኝ ምን አለባት ሀገሬ ጠቅላይ ምንስቴር ብቶኝ ኖሮ ባለፈልን ነበር
@dawg929
@dawg929 4 күн бұрын
እኛም እንዲህ አይነት እህት አለችን😂 ግን ዞር በይ እንላታለን። ሌሎችን ለመቆጣጠር መሞከር በሽታ ነው
@Grace5717-t6n
@Grace5717-t6n Күн бұрын
Wish to have you as a friend ❤
@Lisafan123-q6j
@Lisafan123-q6j 4 күн бұрын
እውነተኛ ታሪኮችን በምታቀርብያቸው ላይ አድናቆት እንዳለኝ እያሳወቅኩ መንፈሳዊ ህይወት ላይ በሚያቀርቡ መምህራኖች ላይ የሰነዘርሽውን ሃሳቦችሽን ለማሳመን ተጨባጭ ማስረጃ ይዘሽ መቅረብ ሳትችይ ለመተቸት መቻኮልሽ ጉዳይሽ ከግለሰቡ ሃይማኖቱ እንጂ ከግለሰቦች ጋር እንዳልሆነ በሚያሳብቅ መልኩ ነው ያቀረብሽው፤ ምክንያቱም ይህ አይነት አስተምዕሮ ያለው ሃይማኖት ይታወቃል፤ የማይቀበለውም እንዲሁ የሚገርምሽ ግን እኔ አንቺ በምትለቂያቸው ቪድዮዎች ሁሌም የምማረው የዲያቢሎስ ሴራን እንጂ የግለሰቧ/ቡን ክፋት ወይንም ጥፋት አይደለም፤ የምከታተልሽም ለዚሁ ነው
@tigisthailu3907
@tigisthailu3907 4 күн бұрын
የኔ እመቤት ስወድሽ ስት ነገር ካቺ እደተማርኩ በጣም ነው ሂወቴ ባቺ ምክር የተቀየረው ኑሪልኘ አቦ
@SeadAewl
@SeadAewl 4 күн бұрын
ድሮም የአረብ አገር ሴት ጀግናናት
@zahralama8064
@zahralama8064 4 күн бұрын
የልብ አድርጎ እኮ ነሽ ስንቱን ተማርኩ ባቺ አቦ እድሜሽ ይርዘም
@milutsega7377
@milutsega7377 20 сағат бұрын
ብስርየ ስወድሽ እኮ
@samrawitsammmferew5056
@samrawitsammmferew5056 3 күн бұрын
የኔ ቆንጆ እዲህ ያሉ መሽቁቅ ሰዎች በሂወቴ አሉ
@mahaletsaada3692
@mahaletsaada3692 4 күн бұрын
That’s crazy I never heard that
@سالمالبشر-ه2ه
@سالمالبشر-ه2ه 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤gegna❤❤❤❤
@SmGalaxy-x9q
@SmGalaxy-x9q 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@TigistGizaw-q6t
@TigistGizaw-q6t 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@almedenderkiyab9126
@almedenderkiyab9126 5 күн бұрын
waweeeeer
@hhikmaa
@hhikmaa 3 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fasikafasika9003
@fasikafasika9003 5 күн бұрын
😢😢
@SofiaSofia-j5g
@SofiaSofia-j5g 4 күн бұрын
😭😭😭😭💔
@BelayneshAssayeloopòĺòoòòòķķĺ
@BelayneshAssayeloopòĺòoòòòķķĺ 3 күн бұрын
Amazing women. I like your confidence. By the way I know you at University of Gondar. You were skinny tall girl. May be I will meet u one day. Stay blessed.
@yoursalemabrha575
@yoursalemabrha575 5 күн бұрын
in this world someone if he doesn't have any life he look at somebody life
@EyzakAbrham-vb7hh
@EyzakAbrham-vb7hh 4 күн бұрын
That's true 👍
@ቦጋለመብራቱ
@ቦጋለመብራቱ 5 сағат бұрын
የሴት ክፋት ግን ሰይጣን ያስንቃል። ምን አለበት ባይፈጥራቸው።
@Hfhf-p9l
@Hfhf-p9l Сағат бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💗💗💗👍👍👍👍
@romangedeye9684
@romangedeye9684 4 күн бұрын
የባል ቤተስብ በሩቅ ደሞ ሊያዙኝ ታየኝ እኮ በጣም ያስጠላሉ አረ ደግ አረገች ደሞ ሴቶች ሆነው ባለጌዎች እነሱ ማናቸው ባለጌዎች አሳዳጊ የበደላቸው ትዳሩ ለምን አይቀርም እኔ እሚገርመኝ ወንድማቸው ነው እምታገባው እነሱ አረ እነዚ ስርአት የሌላቸው የስው መብት ክብር የሌላቸው እንደዚህ ስምቼም አላቅ ክብር የሌላቸው እግዚአብሔር የስራቸው ይስጣቸው ለራሳቸው ነው ተንኮሉ ለማንም አይበጅም
@hasansyad785
@hasansyad785 5 күн бұрын
@TigistAssefa-op2zk
@TigistAssefa-op2zk 3 күн бұрын
እንዴ ባለቤቱ ሲፈቅድ ነው በሰው ህይወት ገብቶ መፈተፈት አረ እየሄዱ እንደዚ አይነት ሰዎች👎👎
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው 5 күн бұрын
ቀመር ድራማን ልቀቁልን በማርያም #ሲቀጥል ሰው በሰው ጨክኖል
@Tagsachi
@Tagsachi 5 күн бұрын
💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@HusniShifa
@HusniShifa 2 күн бұрын
ሴቶቹ ሑሉም መልካቸው ሲያስጠላ😂😂😂😂
@promobile83
@promobile83 4 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@almedenderkiyab9126
@almedenderkiyab9126 5 күн бұрын
rspact sis
@NooraH-k1p
@NooraH-k1p 5 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭
@TigistGizaw-q6t
@TigistGizaw-q6t 5 күн бұрын
😂🎉❤❤❤❤❤❤❤
@መድሀኒአለምአባቴ
@መድሀኒአለምአባቴ 5 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭
@LiliMathewos
@LiliMathewos 5 күн бұрын
Berchi gobez
@WarrAnty-i5z
@WarrAnty-i5z 4 күн бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍👍❤☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@HaromayaTube
@HaromayaTube 4 күн бұрын
Endzi beta ... time des yelagnale
@AsterDrajee-lo4ew
@AsterDrajee-lo4ew 5 күн бұрын
❤❤❤😢😢😢😢Mmmmmmmmm eeee
@sefan696
@sefan696 5 күн бұрын
ምን ሰተወስኩት ሰለቸው የቱርክ ድራማ የኛ ሰፈር
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41