ኬዝ9-እውነተኛ የወንጅል ታሪክ ከብስራት ገመቹ ጋር| Ethiopian Real crime Investigation with Bisrat Gemechu

  Рет қаралды 8,606

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Пікірлер: 66
@ኢትዮጵያዊነትኩራትነው
@ኢትዮጵያዊነትኩራትነው 6 сағат бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን ብስራትዬ አገላለፅሽን ሳላደንቅ አላልፍም ። እንደኔ በብስሬ ምክር የደሰተው በ ላይክ please
@yilem1073
@yilem1073 Сағат бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው 😢እሄ ታሪክ ትዳር ውስጥ ልጁ ያልሆነውን ልጅ ልጅህ ነው ብለው ለሚኖሩ እናቶች ትልቅ ትምህርት ነው
@MeryemAliAhmed
@MeryemAliAhmed 2 сағат бұрын
ወይኔ ለመጀመሪያ ግዜ ህፃን ልጅ ራሱን ስያጠፋ ሞትን በምን አወቀ ወይኔ ምስኪን አይ ኡፍ የቤት ሰራተኛዋ አፈር ብይ 😢😢😢😢 ለምን ነገርሽዉ
@رادييا
@رادييا 5 сағат бұрын
ወይ የዛሬዉ ደግሞ በጣም ያሳዝናል
@MeryemAliAhmed
@MeryemAliAhmed 2 сағат бұрын
በጣም ነዉ የምወድሽ በቃ ነገሮቹን የምታስረጅበት የምታብራሪያቸዉ ቃላቶች ድምፅሽ በጣም ይመስጣል ይመርካል 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ገና እያዳመጥኩ ነዉ
@ማርያም-ኰ7ጸ
@ማርያም-ኰ7ጸ 4 сағат бұрын
ሰራተኛዋ እድሜዋን ያሳጥረው አንድ አንድ ሰው አለ አፉ አያርፍም
@kidatube3228
@kidatube3228 Сағат бұрын
ግን ያልገባኝ ውጭ ለመሔድ ድኤን ኤ እደሚመረመር አታቅም ተረጋግታ እንዴት ተቀመጠች
@MeseretDejene-r7x
@MeseretDejene-r7x 6 минут бұрын
ብስራት ስላቺ ምን እንደምል ቃላት ያጥረኛል አድራሻሽን ሳቀው በአካል አመሰግንሻለው በምን መንገድ አድራሻሽን ልወቀው ለኔ ትልቅ አስተማሪ ነሽ ትልቅ ሰው ነሽ እናት😊
@hanaburuk1363
@hanaburuk1363 6 сағат бұрын
አንዳንድ የቤት አጋዦች ግን ምንአይነት ናቸው ግን 😢ህፃኑ ስያሳዝን 😭የማይታወቅ መስሎቸ ምትደበቁት ነገር ግን ውይይ እንዴት ያስጠላል የተቡካካ ሂወት ይዛቸ ትዳር ውስጥ አትግቡ
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 6 сағат бұрын
ወዳቺህ ፋቅዳቺህ የወለድሸ የወለድክ ለልጆቺ አምሮ ጥንቃቄ ተልቅ ማሰተማሪያነወ ይኖራሉ የራሳቼወ ያልሆነልጀ እያሳደጎ ልብ ሰባሪነወ በልጆቺ መሀል ቺገረ ጭቅጭቅ ባታሰሙ ባታወሩ መልካምነወ በንፁህ አምሮ እወቅታቼወን ነብሰይማረ
@becca-j7n
@becca-j7n 5 сағат бұрын
በጣም አሳዛኝ ነዉ አንዳድ ወላጅ ለልጅ አይጠነቀቅም እኔ አባትሽን ፈልጊ ሰባል ነዉ ያደኩት ግን እግዛብሔር ፈቀደና አሜሪካ መጥቼ አባቴን ላመጣ process ስጀምር DNA ተባልኩ ግን ዉጤቱ አባት ይሆናል ብዬ አልጠበቅሁም ምክንያቱም ስሰማዉ ያደኩት ሌላ ነበር
@ዘማሪታዱውየሱስ
@ዘማሪታዱውየሱስ Сағат бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠኝ😢😢😢
@abebaasfaw-n7u
@abebaasfaw-n7u 31 минут бұрын
በጣም አዝኛለሁ❤❤❤
@RahelAlemayehu-t4r
@RahelAlemayehu-t4r 6 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉 Thank you very much
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 6 сағат бұрын
ያሳያል ያማል 😢😢
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 5 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢ይኔጊታ ልጀ ሲያሳዝን😢😢😢😢😢😢
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 2 сағат бұрын
በፈጣሪ በጣም ይከብዳል ምን ማለት እንደሆነ ግራ ይገባል ወገኖቼ ፈጣሪ ከዝህ አደጋ ይጠብቃን 😂😂😂
@Hope-nl2oh
@Hope-nl2oh 2 сағат бұрын
ጎበዝ❤❤❤❤
@ፔaiንኪlleር
@ፔaiንኪlleር 3 сағат бұрын
ውድ ብስራት የዛሬው መረጃ ላይ እናት ናት ከፍተኛውን ጥፋት ያጠፋችው እስካልሽበት ድረስ በ❤ቤ እናትየው ላይ ነበር የፈረድኩት በተረፈ እውነቱ ደግሞ ከወላጅ የበለጠ የለም "ከእናት እበልጣለሁ አለች ሞግዚት" ትላለች ውዷ እናቴ ትክክል ነሽ ብስራት ከሰራተኛዋም አባት ነው ከተባለውም ሰው ይልቅ ከፍተኛውን ጥፋት ያጠፋችው እናት ናት ሰበበኛ እጅግ አደገኛ ቃል ሲሆን ከአሜሪካ ለመቅረቷ ስበቡ አንተ ነህ ያለችው እጅግ ያሳዝናል😭😭😭 አምላክ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው አሜሜሜን🤲🤲🤲።
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 51 минут бұрын
😢😢😢😢 ይኼ እውነተኛ ታሪክ ከሆነ በእውነቱ ልጁ እራሱን አይጠፋም ቆይ ምን ማለት ነው እፃን ነው መርዝ አልጠጣ አልታነቀ ?? እንዴት አልጋ ላይ ተኝቶ ሞቶ ይገኛል ?? አባትዬ እናትየው ሰራተኛዋ ..አንዳቸው ገለውታል ::
@muluyfredew1597
@muluyfredew1597 Сағат бұрын
በጣም ያሳዝናል
@HermonMama-cp7qj
@HermonMama-cp7qj 5 сағат бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል😢
@edentomas1244
@edentomas1244 Сағат бұрын
ያሳዝናል በጣም።
@ummazinabinas6357
@ummazinabinas6357 6 сағат бұрын
አሳዛኝ 😢😢😢😢
@tehutfisha3918
@tehutfisha3918 3 сағат бұрын
ያማል በጣም
@Mekiyamuzmeil
@Mekiyamuzmeil 5 сағат бұрын
ተጋለው ቢተፉ ተመልሶ በአፉ አሉ
@MakiJusus
@MakiJusus 5 сағат бұрын
ብስሪየ ፅብቕቲ ኣንደበቲ ይባረኽ ጥበበኛ ኢኺ።
@HAFTAMTube-k6k
@HAFTAMTube-k6k 14 минут бұрын
ወደዚህ እምድር አምጥታ ደሞ ማመነጨቁ እናትየዉ ደደብ ነት ፈልጎ አለመጣ ወድዚህ እምድር ልጁ 😢😢😢😢😢
@letinaabreha3205
@letinaabreha3205 28 минут бұрын
Oooh🥲🥲🥲🥲😢😢😢💔💔💔💔omg 🙈🙆‍♂️ths’s so painful omg poor boy😓😓😓😓omg uff😢😢🥲🥲💔💔this is heart breaking😢😢🥲🥲💔💔☝️☝️😢😢🥲🥲 what kind of family are they? So sad 😓😓😢🥲💔💔R.I.P little angel boy 😢😢🥲💔💔
@ኢትዮጵያዊነትኩራትነው
@ኢትዮጵያዊነትኩራትነው 7 сағат бұрын
ዋዉ አንደኛ ነኝ ዛሬ
@AmyBerhe
@AmyBerhe 3 сағат бұрын
በጣም የሚዋደዱ የ 13 እና 12 አመት ሴትና ወንድ ልጆች አሉኝ እነሱን እያሰብኩ በጣ ይጎዳል!!
@SleepyArcticWolf-pm4gn
@SleepyArcticWolf-pm4gn Сағат бұрын
እውነት የእፃኑ ሞት ልቤን ነው የሰበረው 💔😢
@Asiya-t1p
@Asiya-t1p 6 сағат бұрын
Places abratatugn beallah❤❤❤❤
@NebaD-d9z
@NebaD-d9z 6 сағат бұрын
Min aynet hiwet new betam yichenekal 😢😢😢😢😢
@halimaali4383
@halimaali4383 6 сағат бұрын
betam
@medicineChuni-wu3jz
@medicineChuni-wu3jz 6 сағат бұрын
Yasaznal😢
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 3 сағат бұрын
ያሳዝናል እንዴት አንድ ፌሬ ልጅ ይህን ከባድ ዉሳኔ ይወስናል😢
@amenadajane7501
@amenadajane7501 2 сағат бұрын
😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 6 сағат бұрын
Betam Yasaznal 😢😢😢
@letinaabreha3205
@letinaabreha3205 26 минут бұрын
Uff😢😢🥲🥲🥲😢😢💔💔i can’t stop crying😢😢😢💔💔💔lebe💔💔😢😢
@AsterHaile-z2x
@AsterHaile-z2x 3 сағат бұрын
Bisratya❤❤
@አዲስህይወት-ኀ1ኰ
@አዲስህይወት-ኀ1ኰ 3 сағат бұрын
❤❤😢😢🙏
@konjo4561
@konjo4561 6 сағат бұрын
Yasakgi betam
@almedenderkiyab9126
@almedenderkiyab9126 3 сағат бұрын
yasazenallll
@Zahra-hv3sd
@Zahra-hv3sd 3 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@ThabisoThethwayo-t7x
@ThabisoThethwayo-t7x 6 сағат бұрын
😢
@esaiasmehari7409
@esaiasmehari7409 5 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ישלםאיילין
@ישלםאיילין 4 сағат бұрын
😭😭😭😭😭😪😪😪😪💔💔💔💔💔
@saramengst1309
@saramengst1309 3 сағат бұрын
Ewuneteshen new 😢
@Zahra-hv3sd
@Zahra-hv3sd 4 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SentayewSentayew-g1c
@SentayewSentayew-g1c 36 минут бұрын
ያማል ወረኛዋ ነች እሱን የገደለችዉ
@fuadmohamed6215
@fuadmohamed6215 3 сағат бұрын
ለምን ቀድመሽ ታሪኩን ትገይዋለሻ
@Dnnns
@Dnnns 4 сағат бұрын
Tariku leb yisebiral anchi gin Betam asteway set nesh mekirish megerim new lejish tadila
@tigiboshe1382
@tigiboshe1382 6 сағат бұрын
😂እኔም ሁለታኛ
@SentayewSentayew-g1c
@SentayewSentayew-g1c 59 минут бұрын
አንችም ባልሽን ሸወድሽ
@aelafyfru2513
@aelafyfru2513 Сағат бұрын
BERAVO /ብራቮ/
@OmerSulieman-v9v
@OmerSulieman-v9v 4 сағат бұрын
Zare bettam desse yemelel aqerareb Yerasesh tefer bettam new yemiyamrbesh lelecho ehetemamoche model nesh ena extension tefer adver bataregiwe programesh bettam harif new
@SeleKinde
@SeleKinde Сағат бұрын
Tedugagemeyalush ekukam
@TeweldeGidey-u8n
@TeweldeGidey-u8n 2 сағат бұрын
😢😂😂😂😢😢
@KafuraAbdulhakim
@KafuraAbdulhakim 5 сағат бұрын
Idme ke tena gr chmro yistish mlktish btm midgf nw triku gin asazang nw
@Helen-c2m
@Helen-c2m 5 сағат бұрын
ምናልባት ሆሀስታል ተለውጦ ቢሆንስ እቪ የእርስዋ ልጅ መሆኑን አረጋግጣለች?
@Dnnns
@Dnnns 4 сағат бұрын
DNA 3 endetederege sitawora alsemashatim
@yilem1073
@yilem1073 Сағат бұрын
እናትየውማ ስለምታውቅ ነው ልጁ ሲጠይቃት አንተ ሰበበኛ ብላ የመለሰችለትና እራሱን ያጠፋው
@SaraSara-t4m6l
@SaraSara-t4m6l 5 сағат бұрын
😢😢😢
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
December 14, 2024
7:13
Tegist ደማከሴ
Рет қаралды 10 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН