KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
حريق في امريكا و كارثة في سوريا !!!
17:57
የሶፊ አክስት ግን ምን ነካቸው አበዱ መሰለኝ 😂 የዛሬ ይለያል😱
23:05
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
ፈኪ ላይ በረታችሁ ቆይ ምን ታድርግ!
Рет қаралды 12,357
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 179 М.
SEADI & ALI TUBE
Күн бұрын
Пікірлер: 222
@ኢክሩወለየዋ
Ай бұрын
በጣም ፈኪ በጣም ጠንካራ ስው ነች ይሄንን ሁሉ ነገር ተሸክማ ቁም መሄድ ጀግና አይገልፃትም ለራሴ ልለወጥ ብላ ዩቱብ ብሰራ እሷን ለመጣል የማይቆፍሩት ድንጋይ የላቸውም
@skettube4149
Ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዩ ሙሀመድ ሶለሏሂ አለይሂ ወሰለም
@መሬምሰ
Ай бұрын
ሳአዲ አስተዋይ ጀዛካላህ ኸይር አላህ ሂዳያ ይስጠን ያርብ ፈኪሀ ማንም ምንም ይበል ወንጀሏን ያጥቡላታል. አላህ ጠንካራ ያድርጋት❤❤❤
@ትላትዛሬአደለም
Ай бұрын
የተቢ ጀግና ሴት ነሽ ስትባል በጣም ተጨማለቀች ሴት ሁና በሚያስጠላ ቃላት መናገሯ ዝቃጭ ከፈኪ ጎን ሁኑ ❤ 3ቀርቶ አስር ቢሆን በሀላልጅ በዝሙት አደለም ጡቷን እደፈረጅ ላም ዘርግፋ ተጃጃለች ፈኪን ያዋረደች መስሏት አራሷን ነው ያረከሰችው
@KadjaAhmad
Ай бұрын
@@ትላትዛሬአደለም ክክ በጣም
@ትላትዛሬአደለም
Ай бұрын
@@KadjaAhmad አረሁቢየ አያስቅም የተጠቀመችው ቃላትኮ ከሰው ልጅ የማይጠበቅ በጣም የሚደብር
@HananMuhamd
Ай бұрын
Yetebi ደንቆሮ ደናቁርት
@RahmetRahmetmola
Ай бұрын
በጣም
@زمزم-ج1ف
Ай бұрын
ይች ሙናፊቂ በጣም ቀበጠች እኛው ነን ያጠገብናት እሶብሎ ጀገና
@medinaahmed9861
Ай бұрын
ሰአድየ ለእህታችን ከጎንዋ መቆም ግደታችን ነው አላህ ልቦና ይስጠን ንቁ እህቶቼ እኛን ልታባላን ነው እህታችን ብታጠፋም በዚህ ልክ መሠደብ የለባትም ይቅርታ ማለት አለባት
@zanb6852
Ай бұрын
እደው የተቢ ተብየዋ የሷን ወንድሞች ልክ እንደ ፈኪያ አውርዳ ካልተካደበች አንላቀቅም ቡታጅራዋች ብቻችንን እንብላ እኛብቻ እንታወቅ ነው እያሉ ያሉት
@ZAMZAM-dz6dr
Ай бұрын
ደምሪኝውዴ❤
@ekramekram6901
Ай бұрын
እነሡ አሉ አይደልዴ በዝሙት ቁጥሩን የማያውቁት እንኳን በሀላል አይደለም 3አላህ ካልፈቀደው ይቀጥላል እኔ አራተኛ ወደፊት አገባለሁ ኢንሻአላህ የኔም ላይፍ እንደሧነው ግን በሀላል አልሀምዱሊላህ ጨረሳተጨማለቀች የተንቢተብየዋ
@hidjind8081
Ай бұрын
ኮመታተሮች ሁሌም ከእውነት ጋር ሁኑ ፈኪ ማንንም ትስሚ ጥሩ ደረጃ ያድርስሽ ሰአድ ጎበዝ
@ZeharabintEbrahim
Ай бұрын
አላህ ይጨምርልሽ ስድብ ሀላል መስሏቼው በዚህ ልክ መሳዴብ ከመጥፎ ንግግር አላህ ይጠብቀን😢
@Aminatmmuhamad55mmuhamad
Ай бұрын
ውላሂ የውሥጢን ነው የተናገርሽው አላህ ይሥጥሽ የሥዋሥም ገነነባት እሥዎ 3በሀላል ነው ❤❤
@hfhfbdbx4445
Ай бұрын
ፈኪ በዛ ሰምታ በዚህ ማፍሰስ ነው በሌላ አጀዳነው የመጣችው አዳማጭ የላቸውም ይለፍለፉ ፈኪ እዳትሰበሪ ውደ❤❤
@monamona4720
Ай бұрын
እኔ ብዙ ዩቱብ በረ አይቻለሁ አችና ፈኪ ነገረ ይጠናባችኾል አላህ ያጠክራችሁ👐
@rutaruteee2244
Ай бұрын
እኔ ስአዲን የምወዳት በምክነያት ነው በቃ አትሽቃብጥም እውነት እውነቷን ብቻ ❤❤
@HayuBaba
Ай бұрын
ፈኪ አድቀን ታሸንፍለች ወላህ ወደፊት ጠብቁ ሀቁ ይወጣል
@Zinabyoussef-e4h
Ай бұрын
እኔ ማሙስሊም እህቶቻችንንታዘብኳቸዉ በተለይ ኮሜንታሮች ዩቱበሮችማለገንዘብኳንብለዉነዉ ግን አላህከፍያረገዉን ማንም ዝቅአያረገዉም ፈኪየ ወደፊትትት🎉🎉🎉🎉🎉
@MekaAmerica
Ай бұрын
ትክክልነሺየኔዉድ
@Ffdd-i6g
Ай бұрын
ሰአድየ በረካሁኒ አላህ ሱብሩን ይስጣት😍😍
@HAWAIbrahimAli
Ай бұрын
አህለን ሰአድ ሳያዉቁ ሰውን መተቸት ጥሩአይደለም አላህ ልቦና ይሥጣቸው
@makeya2128
Ай бұрын
ወሊዮዎች አልተቻለቹም የምር
@Pnice-uq3gs
Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@mohammedayalew-v7y
Ай бұрын
ሰአዳ,እረምላ,እድሀምሌሎቻችሁ,ጀዛከለህ,
@hfdfyer7388
Ай бұрын
ፈኪዬ። አላህ ሰቢሩን ስጣት
@sfhjtuio1425
Ай бұрын
ሳአዲ አላህ ይጣብቃሽ ልጆችሽኒም አላህ ይጣብቅልሽ ገነት ማውራት ጡሩነው ፈኪ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤
@JuKk-f9z
Ай бұрын
ትክክል ሰአድዬ ማር. ❤❤❤❤ የወደቀን ሰው ድጋይ የሚወረውር ይበዛር. በአላት ይቺልጅ አጠናክሮት ሚስኪን ናት.
@HsheJsjz-x4h
Ай бұрын
ትክክል ብለሻል ሳአዲ ሰው የራሱ አይታየውም ለዛ ነው እኛ ያስጠላን የሷ ወድሞች ሲግማሙ ነው አለቅጥ አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት ጠገበች መጀመሪያ ወድሞቿን ታስተካክል ስለሰው ምንም አያገባትም
@beletechgeto5264
Ай бұрын
የተቢ ባሊጊ ቁሞቀር ናት ይቺ ባሊጊ ለአፍ ለከተ የሊላት 😢😢😢
@jebdb
Ай бұрын
አንቺነሽ ቁምቀር
@jebdb
Ай бұрын
ከንቱ
@beletechgeto5264
Ай бұрын
@@jebdb ቆጮሺን ፈቅፈቂ በገናም
@youtubeፍይዛ
Ай бұрын
አስለም አሊይኩም ወራመቱላሂ ወበረሁ አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም ውድድድ እውነት ነው ስአዻ❤❤❤❤❤😢
@EthioEthio-ru5gd
Ай бұрын
አረ ይቻ አሮጌት ተማራላይ አልወርዳ ብላለች በለፈ ቶፊቅን ስት አለቸው አሁደሞ ፊኪን የሷ ዝረኛች ናቸው መኪና ግዙልኝ እያሉ የራሷን ደብቃ ማናገባት
@jebdb
Ай бұрын
አንቺም ህፃን ነሽ
@jebdb
Ай бұрын
አንቺ ነሽ አሮጊት
@Hayat-f9q6d
Ай бұрын
በረካ ሁኝ የኔ አስተዋይ ሳዲ❤❤
@seadamuhye9304
Ай бұрын
ፈኪየ አላህተጎኖ ይሁን
@الحمدالله-ن8و3ذ
Ай бұрын
❤❤❤😢 ፊኪየ አይዞሽ ለሀቅነው መቆምወላ ሁሉም ወደነፈሰበትነው
@hayathayat7197
Ай бұрын
❤❤ፈኪንቴ ❤ አብሸሪ ሁቢ እጅእዳሰጭ ወደፊት❤ እጅወደሆላእዳትይ❤
@Hshh-zo4rk
Ай бұрын
ይች ለምለም እሚሏት አሮጊት ውጤት ረማ እንዳደረጋት መናድም አያቅተውም እናቃት አለን አሁን ግን ትበጠረቃለች አወልድም አሮጌቴ ውለጂ ባሉ ካለ
@ZaharaMuhammad-wg6mh
Ай бұрын
ይችደነዝ አንለቃትም
@jebdb
Ай бұрын
አንቺነሽ አሮጊት
@jebdb
Ай бұрын
@@ZaharaMuhammad-wg6mh አንቺ ምን ለታመጫ
@ZaharaMuhammad-wg6mh
Ай бұрын
@jebdb እኔአቃለሁለምለምንበቅረቡጠብቁእማደምነውየማስለቅሳትይችየአረብሽረሙጣድቃላወላጃሽትቤት
@jebdb
Ай бұрын
@ZaharaMuhammad-wg6mh እሰይ ደግ አደረገች
@ፍጡማይቱብ-ጨ5ሠ
Ай бұрын
ፊኪየ አላህ ይጠብቅሽ በሁሉምነገር።
@gfrdgfds2259
Ай бұрын
ዋሊኩም ሰላም እህቴ አብሸሪ ሱበሀን አላህ
@SaraSara-x8u1u
Ай бұрын
ሳዲወደዲኩሽ፤የኔአስታዋይ፤ፈኪኔን፤እየወርዱባትነዉ
@fafi-3rd
Ай бұрын
ይች ድፍድፍ ጓጉለት የመጣችበትን መርሳቷ ገረመችኝ 10ብትፈታ በሀላል እንጂ በዝሙት አይደልበፕራይቤት ላይፉ ምንአባቷ አገባት😢ሲጀመር ሌብነት ዝሙት ውሸት የሷወንድሞች ናቸው ማስፈፈት የያዙት
@ኢለሀምእብራሂም
Ай бұрын
እምወዲሽ በምክኒያት ነዉ ሰአዲየ አላህ ይጠብቅሽ እዉነት ሥላወረሽ😢😢😢
@Aminatmmuhamad55mmuhamad
Ай бұрын
ትክክል ውላሂ❤❤❤❤የኔማር
@AwaLeyla-nr8te
Ай бұрын
አይዞሽ በያት ሰአድዋ እህቴ ❤😢😢😢
@bintainrahim6662
Ай бұрын
የኔዉድሰድየ ጀዛኸአላህ ኸይር ዉነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ethio7745
Ай бұрын
❤❤ፈኪንቴ
@jamilaj-rs5pe
Ай бұрын
የወደቀን ግንድ ከርካሪዉ ብዙ ነዉ ሰዉ ከባድ ፍጡር ነዉ መጨረሻችንን በሰዉ እጅ አያድርግብን
@سمرسمر-ذ2ب
Ай бұрын
ትክክል ነሺ ሀይት🎉❤❤
@hayatyousof2305
Ай бұрын
አይ ሰዉ ሱበሀንአላህ የሄሁላ ስድብ ማጥላላት ለምንአስፈለገ ሁላችንም ወጀለኛነን አላህይጠብቀንእጅ ቆምብላችሁ የራሳችሁን ወጀል መርምሩት ሰአዳ አችናእረምላ ትክክልናችሁ
@jebdb
Ай бұрын
❤❤❤❤
@zinab8199
Ай бұрын
ሰአዲየ የኔ ፈንድሻ! አላህ ይቅር ይበለን በስ የሰው ወንጀል ሰብሳቢ ሆን😢
@MariamSaeed-ej8ds
Ай бұрын
አቺትክክነሽ,አቺነሽ,ያላህነዉ,ማለት,ሀቅየምትናገሪዉአቺቡቻነሽ
@FdrFgt
Ай бұрын
ፊኪየአላህይጠብቅሸእህቴዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MariyamHussain
Ай бұрын
ሌክነሽሰአድየመግበኔነዉ❤❤❤🎉🎉🎉👌👍💪
@wagayetube7705
Ай бұрын
ቡታጅራወች አይደሉደ ሰተት ብለው እወድ ዘንድ አፈቀርኩ ብለው የሚዘሙቱ
@MekaAmerica
Ай бұрын
ትክክልነሺየኔዉድ
@عاليها-ل4ش
Ай бұрын
ልክ ነሽ ሀቂቀ
@fuhhg1808
Ай бұрын
ትክክል ሳአዲ ፈኪ በሚዲአ እዳትመጣ አስበው ነው ፈኪን እናበረታታት አብሽሪ እንበላት አፉም ትበለን
@jebdb
Ай бұрын
አረባክሽ አሻቀባጭ
@hbc2244
Ай бұрын
ልክ ብለሻል ወረዱባትኮ
@Ruki-v3q
Ай бұрын
ፈኪነት❤
@aishasaeed1018
Ай бұрын
ይቅርታ ማለት አለባት ሰድባ ለሰዳቢ ሰታታለች እህታችንን ሰአድየ❤
@ZaharaMuhammad-wg6mh
Ай бұрын
በጣም❤❤❤😢😢😢
@jebdb
Ай бұрын
እሰይ ደግ አደርግችች
@MariamSaeed-ej8ds
Ай бұрын
ዉነትሽነዉ
@naif760607
Ай бұрын
ፈኪ አላህ የጠብቃሸ የኔ ልዩ
@LailaMariti
Ай бұрын
ፈኪ የኔ ዉድ ❤❤❤❤❤❤❤
@mohammedayalew-v7y
Ай бұрын
❤❤❤❤❤ፈኪየ,ወደፊት,ደምሩኝ🎉🎉🎉🎉
@መድመቅደላዋማሻ
Ай бұрын
ሲጀመር የተቢን ፈኪ መክሰስ ትችላለች ቀል የለም ቡታጅራወች መዋረድ አለባቸዉ የዉሸት ስራ እየሰሩ ሰዉንም እያሳሳቲ ነዉ
@fahedali632
Ай бұрын
በሶፊስለመጣችነው በለፈው ሂወቷ ቀደርአላህነው ግንልጂቱ አስመሳይሸሌነችነገርኛ ስራዋነው የሚያሰድባት ሶፊያለችውን እሪከርድ አድርጋ ለምን ለቶፊቅወሰደች ይችዘልዛላ በሶፊቀልድየለም
@Mediajemal
Ай бұрын
የዝህ ሁሎ ምክናየት ሶፊ. 😢ናት በዝህም ትጠይቅበትአለቺ በትበዲላት እኮ
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
Ай бұрын
የተንቢ እኮ ሽኔቴ ይወቀጥልኝ አለች ፍኪ አላህ ትግስቱን ይስጠሽ ሳድዬ ግበዝ ንገሪልኝ እማ
@jebdb
Ай бұрын
እሰይ ደግ አደርግችኝ
@Shem937
Ай бұрын
አንች እነ ራምለ ብቻ አውሩ እውነቱን እቅጭ እቅጭ ማሸ አለህ አሌኩም 🎉🎉🌹✅
@lulumedia1695
Ай бұрын
እኔኮ አንዳንዴ ታሪካችን ችግራችንን ለሰዉ ከመናገር አላህ መናገር ይሻላል
@AminaNuryeTube
Ай бұрын
እህቶቸ አላህን እንፈራ በተለይ ኮሜት የምንፀፈ ሰወች እነሱን ለም ምክር እጂ ካፍችን ክፉ አይውጣ ልጂቱን አትስደቦት ምንአርገይ ሁሉም ቢሆኑ ውሸታቸውን ነው የሚሰሩት አሏህን እንፈራ
@naeemamuhammed4041
Ай бұрын
እውነት ሀሳቤት ነው ያወራሽው ❤
@tube6263
Ай бұрын
ልክ ነሽ ሰአዲ የተቢ ጠግባለች
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
Ай бұрын
የአንቺን በርደው ወደ ፈኪ ሄዱ እሷ አድስ ናት ለይቱቡ መናገር ስለማችል መሰደቢያ
@Zainab-uo4pu
Ай бұрын
ሰአዱ የሰው ልጅ ያጠፋል ሁላችንም ሰውንመገሰጥ ጥሩ ነው ግን የዝችግን ምክር ብልግና ብትከሰስ ያስኪዳል አኡዙቢላህ አላህ ይስጥር
@jebdb
Ай бұрын
ደግ አረገች
@rhmamohmad7697
Ай бұрын
ፈኪ የኔ ዉድ😢የተቢአላህ ያዋርዲሺ ያረብ
@gfrdgfds2259
Ай бұрын
በትክክል ነሸ
@rozaroza5996
Ай бұрын
አወ ትክክል አይደለችም የእራሷ ወንድሞች እየተዘላዘሉ አይደለ ፈኪ ጥፋቷ በፍያ ጉዳይ ያሥጠላል
@ZeibaHussan
Ай бұрын
እዛም ስትሠደብ ዝም ብያለሁ እዚህም ዝምምም ዝም ያለ ነጃ ወጣ አላህ ይማረን ሁላቺንንም
@hadyia
Ай бұрын
صح صح ❤❤
@aydunia
Ай бұрын
በረካሁኙ ሠአድ
@ZemzemEndrias
Ай бұрын
ሰአዲ ከምወድልሺ ነገር ሀቅሀቁን ስለምትናገሪ ነው
@عايشةالحربي-غ6ف
Ай бұрын
በትትክክል
@naemalalanda9638
Ай бұрын
☝❤❤😢😢
@-oj4gq5xi8g
Ай бұрын
እነ ትክክል😂😂😂😂 እዚያም ቤት ትክክል እዚህም ትክክክ እንዳው የናንተ ነገር አሁንስ ግራ ሆነብኝ
@SeadaSeada-i1h
Ай бұрын
ሰአድየ ጥያቄ ልጠይቅሽ እስኪ መልሽልኝማ😂
@eimaneiman8850
Ай бұрын
ትክክል ሰአድ
@HawaMohamed-e6m
Ай бұрын
ለምለም እምትባል ግልፍጥ በክብራ ተረማምዳማ አቀርም ዋጋ ትከፍላለች ይች እረኩስ አላህ ያዋረዳት
@EthiopiaHagere-d9q
Ай бұрын
ጋለሞታ የታባቷ ታውቃታለች ብችል ልጂትሆናለች ከመጋጋጥ አግብታ አቶልዲም ልክ እደፈኪአይነትልጂ➩
@NoorNq-g3d
Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@zdalemu-up9qd
Ай бұрын
በትክክል
@ኡሙቲዩብ
Ай бұрын
ዋአለይኩምስላምወራህመቱላሂወበርካትሁ
@ሀይፋ
Ай бұрын
አላህ ይስጥሽ ሰአድየ ያች ወደል ለምለም ጠግባለች
@ለዛኤፍራታ
Ай бұрын
የተቢ ያጠገቧት ኮሜንተሮች ናቸው ይቺ አሳማ በፌኪ ላይ ለተጠቀመችዉ ቃል ዋጋ ትከፍላልች
@Lila-i6t
Ай бұрын
አር፣እህትችን፣ልእውነት፣ስለቆምሺ፣አለህ፣ይክፈልሺ፣ፈክ፣አለህ፣አሁንም፣የጠንክሪሺ፣እንውድሽለን፣የች፣የትንብ፣የምትበል፣አሮግት፣ቆሞቀር፣የስርሺን፣ምንም፣አልልሺም፣እበክቹን፣ከፈክ፣ጎን፣እንሁን፣በጠም፣ተስዝነለች፣ሁለቹንም፣እውደቹአለው
@amoonym6348
Ай бұрын
እረየተቢእደትእዳቃጠለችኝ በማይሥጠላቃል የገለፀያትደሞ አግብታየፈታችውበሀላላልነውመብቶነው
@FaezaMohammed-r7p
Ай бұрын
ሳህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤🎉
@uaeteam6287
Ай бұрын
ለምለም ፎቅ ፎቅ ❤❤👈🙄
@فايزهفايزه-ر3ل
Ай бұрын
ፈኪ ፈጣሪ ይበቀልልሽ ሰው ፊቱን ወደአንቺ አዙሮዋል አይዞሽ ማማዬ
@MoniraMomo
Ай бұрын
ፊኪዬ😢😢😢😢❤🎉
@አሚነትይሚር
Ай бұрын
ትክክክክክክክልወላሂማርርርርርርአይይይይይይይይይ
@AppFss
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@zozo2808
Ай бұрын
❤❤❤❤
@Tybatube
Ай бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢😢
@hayatmuhammed8094
Ай бұрын
እኔ አንድ ቀን ማንንም ተሳድቤ አላውቅም
@FatumaYassen
Ай бұрын
አኔም አደለም ልሳደብና ኮሜት አልፅፍም መታዘብ ብቻ አልሀምዱሊላህ🎉
@fatumaahmed2270
Ай бұрын
ሶፊና ለምለምኮ ተናጋግረውነው የፈኪደጋፊአደለሁም ግንአሁን አዛዘነችኝ😢
17:57
حريق في امريكا و كارثة في سوريا !!!
SAM _ سام
Рет қаралды 1,9 М.
23:05
የሶፊ አክስት ግን ምን ነካቸው አበዱ መሰለኝ 😂 የዛሬ ይለያል😱
Sofi
Рет қаралды 58 М.
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
10:32
የማትችለውን ሁሉ እችላለሁ አደከመችኝ #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 23 М.
32:13
ሰክሬ ወድቄ አዉቃለሁ አስገራሚ የዘመናችን ፖድካስት
Temuniguse
Рет қаралды 20 М.
13:59
🛑የቤቱን እቃ በኪሳራ ሸጥኩት ለሠኢድ ምን አስቀረውለት ተመልከቱ
SUMAYA Tube
Рет қаралды 78 М.
54:50
የመጀመርያው ባሌ የእናቴ እኩያ ነው! || ሁለተኛው ባሌ የጫት ሱሰኛ ነው!|| ሶስተኛው ባሌ ደግሞ ይደበድበኛል!|| እንተንፍስ #17
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 956 М.
1:06:57
ባለ ትዳርና የሁለት ልጆች አባት መሆኑን አወቅኩ
Dok'a Podcast
Рет қаралды 77 М.
3:49
ወሎ ጊራና የተላኩ ውብ የሆኑ ልብሶች እና ጉፋታ🥰
Fafi Tube💦
Рет қаралды 8 М.
24:25
የማታ ወርቅ ብለነዋል! ምሽት ላይ መቃብር ስፍራ ላይ ተጥሎ የተገኘው ጨቅላ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 88 М.
31:08
ሐረግ ( ክፍል 43)
ለዛ
Рет қаралды 332 М.
18:27
✈️ፈኪ በቅጣቱ ተበሳጨች😡|| ሳትፈልግ በግዷ ተቀጣች
AHMU-አህሙ
Рет қаралды 118 М.
14:00
ታላቅ እህቴ ያልጠበኩትን ስጦታ ሰርፕራይዝ አረገችኝ🥰
Zuzu Family
Рет қаралды 33 М.
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.