ፈኪ እና አህሙ ከስንት ልቅሶ እና መከፋት ቡኃላ በደስታ ተሞሉ😱// ደስ የሚል ቀን🥹

  Рет қаралды 208,165

Jossey 27

Jossey 27

Күн бұрын

Пікірлер: 4 500
@Jossey27
@Jossey27 2 ай бұрын
ይህን ሁሉ ላደረገ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አስታራቂዉ ፕሮግራም ላይ መቅረብ ለምትፈልጉ telegram jossey27 Instagram Jossey _27 እንዲሁም 0982011548// 0988532119 ብትደዉሉ የምታገኙኝ ይሆናል አመሰግናለዉ እወዳችኃለዉ😊🙏
@ስብራቴ
@ስብራቴ 2 ай бұрын
ጆሲ መልከም ሰው ናክ የምር ቃላት የለንም 🥰🥰🤛
@የረሱልወደጅ
@የረሱልወደጅ 2 ай бұрын
ጆስሸ❤❤❤❤አላህ።ይጠብቅህ❤❤❤🎉
@Hikma-po5cr
@Hikma-po5cr 2 ай бұрын
ጆየ መልካም ሰዉ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉🎉
@hayathayat-s9d4w
@hayathayat-s9d4w 2 ай бұрын
እኔ❤❤❤
@እሙ-ቨ1ለ
@እሙ-ቨ1ለ 2 ай бұрын
እስኪ እደ ጆሲ አይነት ጋደኛ ይስጠን ለሁላችንም የምትሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fekihamuhamed5447
@fekihamuhamed5447 2 ай бұрын
ጆሲየ ቃል የለኝም በጣም አከብርሀለዉ 🙏 100 ሺ እናስገባዉ ቤተሰብ እወዳችኃለዉ🥰
@ስደተኛዋነኝ-ጐ6ዸ
@ስደተኛዋነኝ-ጐ6ዸ 2 ай бұрын
ፈኪዬቁጥርሽንተባበረኝአድናቂሽነን❤❤❤
@eeee9444
@eeee9444 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@MimiTadele
@MimiTadele 2 ай бұрын
ፈገግታሽ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል ሁለም ሳቅልኝ😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉
@NorNor-ww2tc
@NorNor-ww2tc 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mekdi_2112
@Mekdi_2112 2 ай бұрын
❤❤
@user-ug8nz
@user-ug8nz 2 ай бұрын
ሙስሊኝ መሆንኮ ደስስስስስ ሲል ከመነካካት ከመተቃቀፍ የፀዳ እፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ስላደረገኝ❤❤❤
@AjibaS-d9k
@AjibaS-d9k 2 ай бұрын
ወለሂትክክል
@جميلهجميله-م4ن
@جميلهجميله-م4ن 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ያረቢ ሊሰላለሙቢሉኮ አሏህን አስታወሱ😢😢
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 2 ай бұрын
አወ አልሃምዱሊላህ
@sadh5915
@sadh5915 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም
@FatimaSaeed-ec1fo
@FatimaSaeed-ec1fo 2 ай бұрын
በጣም እኔ በጣም ገርሞኛል
@tobu4603
@tobu4603 2 ай бұрын
አህሙና ፈኩ ለሀይማኖታቸዉ ያላቸዉ ክብር ማሻአላህህ ደስስ ስትሉ ከሩቅነዉየመጣችዉ ብሎካ ልቀፋት/ልጨብጣትአላለም ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁ
@Mokamil-gd2ok
@Mokamil-gd2ok 2 ай бұрын
👍👍👍👍❤❤❤❤
@FatumAhmed-t6n
@FatumAhmed-t6n 2 ай бұрын
አሚንንንን
@Saedaomer
@Saedaomer 2 ай бұрын
ሙሥሊም መሆን መታደል ነዉኮአልሀምዱሊላ ሠላምኳ አልተባባሉም ❤❤❤❤ማሻአላህ ክብርአላችሁ ለሀይማኖታችሁ😊❤
@ተእበ
@ተእበ 2 ай бұрын
አለሀምዱሊለህ አለሂ❤❤❤❤❤❤
@urgooaggaaro
@urgooaggaaro Ай бұрын
الحمد لله
@zuzutube_4645
@zuzutube_4645 2 ай бұрын
"ነብያችን መሀመድ ﷺ" መልካም ንግግር ሠደቃ ነዉ ብለዋል። መልካም ንግግር መናገር ካልቻላችሁ ዝም በሉ ብለዋል 👌 እናማ.....💞
@bitAhmed-w9y
@bitAhmed-w9y 2 ай бұрын
ሰለላሂ አለይሂ ወሰለም❤❤
@user-rf2pu7qn7xZuzu
@user-rf2pu7qn7xZuzu 2 ай бұрын
ሳህ
@munamuna1301
@munamuna1301 2 ай бұрын
በትክክል፥ሰለላሁ፥አለይሂ፥ወሰለም❤
@ነኢማ-ዪቱብ
@ነኢማ-ዪቱብ 2 ай бұрын
s a w❤❤❤❤
@SideraMohamed
@SideraMohamed 2 ай бұрын
S A W❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jdjtwy9829
@jdjtwy9829 2 ай бұрын
ሁለቱምጋር ፍቅር አለ እምቱሉ👍👍👍
@Mrs-gy2lq
@Mrs-gy2lq 2 ай бұрын
😂
@እሙቢላልእሙቢላል-ጐ5ጐ
@እሙቢላልእሙቢላል-ጐ5ጐ 2 ай бұрын
🎉🎉😢❤ያ
@ሂባየወንድሞቸእህት2q
@ሂባየወንድሞቸእህት2q 2 ай бұрын
አለ አንድ ቀን ግልፅ ሳይወጣ አይቀርም ጠብቁ ቱ ሁለታቸውም ውስጥ ፍቅር አለ❤😊
@MadinhRr
@MadinhRr 2 ай бұрын
አለ ተፈራርተው ነውጂ😢😢
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 2 ай бұрын
እኩ👍
@manayeralzabi6085
@manayeralzabi6085 2 ай бұрын
ለጅሲ ሲጦታ የሰጠዉ የምትሉ በላይክ🎉
@kidsttube
@kidsttube 2 ай бұрын
እረ ተው አንድ ሰው አስቦ ሲሰጥ ነው ሸም አታሲዙ
@najeu3113
@najeu3113 2 ай бұрын
ወጪዉ በንቺ ነዉ ሻቃሊት ሻቂይ ዝም ብለሽ አሽቄ
@AllahKerim-mo7hd
@AllahKerim-mo7hd 2 ай бұрын
ክክክ ​@@najeu3113
@amaamm-j6b
@amaamm-j6b 2 ай бұрын
ኧረ ተዉ😂😂
@SameeraSameera-g8y
@SameeraSameera-g8y 2 ай бұрын
ላኪለት አሽቄ😂
@sofiaisack
@sofiaisack 2 ай бұрын
ጆሲ ግን በጣም ምርጥ ሰዉ ነዉ መጨረሻህን ያሳምርልህ❤❤❤❤❤
@sikosilo7773
@sikosilo7773 2 ай бұрын
ሲገናኙ ስላልተጨባበጡ ደስስ ያለው ማነው እንደኔ ፍቅራችሁን ሀላል ያድርግላችሁ
@seadayoutube4052
@seadayoutube4052 2 ай бұрын
ኢንሻአላህ
@furiduri8440
@furiduri8440 2 ай бұрын
እኔሰብትይ ❤❤❤
@ሳራዩቶብ
@ሳራዩቶብ 2 ай бұрын
እኔ
@Mahlet-x2v
@Mahlet-x2v 2 ай бұрын
አቤት ለሀይማኖት ያላቸው ክብር ይለያል ማርያምን ሰላም እንኳ አላላትም እናንተ በጣም ትለያላችሁ ብቻ ተጣምሪችሁ ማየት ናፍቆኛል🥀✌️✌️
@TubaAwel-ue2mh
@TubaAwel-ue2mh 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@sususeid4589
@sususeid4589 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@uaekalba3062
@uaekalba3062 2 ай бұрын
❤❤❤
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 2 ай бұрын
😢❤❤❤
@HayatHayat-st9ed
@HayatHayat-st9ed 2 ай бұрын
ከምንም በላይ ሀይማኖት ይበልጣል ❤❤
@zuzu-j9w
@zuzu-j9w 2 ай бұрын
#ፍሬን የሌለው መኪና እና ኒካህ የሌለው ፍቅር አንድ ናቸው ላይክ አድርጉ
@user-rf2pu7qn7xZuzu
@user-rf2pu7qn7xZuzu 2 ай бұрын
ትክክል ሀራም አላህ ሂዳ ይስጠን ለሁላችንም😢
@Mmm-r7y6s
@Mmm-r7y6s 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZuzuMmm-gq9wl
@ZuzuMmm-gq9wl 2 ай бұрын
እና አሁን ምን ሲሆኑ አየሽ
@ሶፋ33
@ሶፋ33 2 ай бұрын
አች እነሱ ፍቅር አልጀመሩም በግድ ተጋቡ ነው አበዛችሁት
@mekimeki739
@mekimeki739 2 ай бұрын
ነብያችን​ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌹 አይን መጥፎን በመመልከቷ ዝሙትን ትሰራለች እጆች በመጨባበጣችን ዝሙትን ይሰራሉ ጆራችንን መጥፎን ባሰማንበት ተናግረዋል ስለዛ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን @@ZuzuMmm-gq9wl
@Allhamdulilah2976
@Allhamdulilah2976 2 ай бұрын
ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል አራት ነገሮች የደስታ ምንጭ ናቸው ሷሊህ ሚስት ሰፊ መኖሪያ ጥሩ መጓጓዣና መልካም ጎልረቤት
@MaruEndris-ki2pu
@MaruEndris-ki2pu Ай бұрын
ስለላሁ አለሂ ወሰለም
@ksaksa8731
@ksaksa8731 2 ай бұрын
ጆስየ ግን ወላሂ ምርጥ ሰው አይገልፅህም ሁለየም አየሀለሁ ሁልየም የማትቀየር አስመሳይነት የለለብህ ሰው የእውነት የሆንክ ሰው ነህ ማነው ጆስየን 3 መቶ ሺ ሰብስክራይብ ይገባዋል የምትሉ ላይክ አድርጉ
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 2 ай бұрын
አው በጣም አስታዋይ ልጅ ነው
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ደምሮኚውደቸ 22:13
@KemeriyaAhemd
@KemeriyaAhemd 2 ай бұрын
ሙስሊሊም መሆን ስያስደስት ያለ ኒካ መተቃቀፊ መሳሳም ወፍ የለም አላህ በኒካ በሀላል መገድ አንድ ያድርጋቹ🥰🥰🥰🥰
@FatumAhmed-t6n
@FatumAhmed-t6n 2 ай бұрын
አሚንንንንን
@tamnaabebe896
@tamnaabebe896 Ай бұрын
አወ ነበር ግን ያክስት ልጅ ዘመድ የሚባል ነገር የለም አላ ተጋቡ ይላል ሲቀጥል 4 አግቡ ይላል ብቻ ምን አለፋሽ 😢
@MaruEndris-ki2pu
@MaruEndris-ki2pu Ай бұрын
​@tamnaabebe896አሁን አንች ያዋረድሽ መሰለሽ ገልቱ የናተሳ አንድን ሴት ለሰባት በዚህ በምድር በዛኛዉ አለም ደሞ ላንድ ወንድ መቶ እጥፍ ምን እንበለዉ በዛ ላይ ያጎት ልጅ ያልሽዉ የመጀመሪያ አዳምና ሂዋን መጡ ከዛ ከጣይ የሰዉ ዘር ከምን መጣ ንገሩኝ ባይ ዝም ብትይ ይሻላል ሀይማኖትሽ እንድከበር አለበለዛ እጎረጉርልሻለሁ ዉስጥ ዉስጡን ገለቴ እንከባበር
@ሂባየወንድሞቸእህት2q
@ሂባየወንድሞቸእህት2q 2 ай бұрын
ኒካህ ቢኖራችሁ ጥምጥም ትልባት ነበር እንድህ ተነፍፍቃችሁ አየር ላይ እይይይይ ከባድ ነው ኒካህ እሰሩ ሰርጉን ቀስ ብላችሁ ታበሉናላችሁ። እንድህ ስትገናኙ ትቅፍቅፍ እንድትሉ 😊😊❤❤
@ያኢላሂ
@ያኢላሂ 2 ай бұрын
እረ በሳቅ ገደልሽኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@FunnyBreakfast-rq3pg
@FunnyBreakfast-rq3pg 2 ай бұрын
ወላሂ ከባድ ነው መተቃቀፍ እየፈለጉ ተያይቶ ዝም ከባድ ነው ፍቅር ካላቸው በሀላል አላህ ይበሽራቸው
@ايمانايمان-ع5ه
@ايمانايمان-ع5ه 2 ай бұрын
ወላሂ ከባዲነው ያይን ሸዋር😂😂😂😂
@hwaamusa3856
@hwaamusa3856 2 ай бұрын
​@@FunnyBreakfast-rq3pgኒካ ይሰሩና ይተቃቀፉ እሚል ላይክ
@HdGx-uv7xp
@HdGx-uv7xp 2 ай бұрын
ክክክክክክ😂
@rehima4840
@rehima4840 2 ай бұрын
እከታተልሀለሁ ሁሌም ዛሬ ግን ሰብ አረኩህ መልካም ልጅ ትመስላለህ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰው ሲከፋ አብሮ የሚከፋ ደስ ይለኛል የልጅ አዋቂ አላህ ዲነል ኢስላምን ይወፍቅህ
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 2 ай бұрын
ጆዬ ከራሱ ይልቅ የሰው ደስታ የሚያስደስተው መልካም ሰው ትልቅ ሰው አሏህ ይሄ ቅን ልብክን አይቀይርብክ በርታ 🎉🎉🎉
@ekru-tube
@ekru-tube 2 ай бұрын
ላላላላላላ አህሙ ትክክለኛ መልስ አልመለሰም😂 ዋሺቷል ፍቅር ይዞታል😮 ጆሲዬ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅ዘመድ ምናምን እያለ ለአጭር ጥያቄ እረጅም መልስ
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 ай бұрын
😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅
@ekru-tube
@ekru-tube 2 ай бұрын
@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን ጋዜጣ የሚያነብ አስመሰለውኮ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@fadelamohameed4065
@fadelamohameed4065 2 ай бұрын
​@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን ወዮ በሳቅ ኮማታተሮች😂😂😂😂
@رحمهرحمه-ج6د
@رحمهرحمه-ج6د 2 ай бұрын
እኮ😅😅😅😅😅😅አደባብሶ ቢያርሱ ባረም ይመለሱ ነው ነገር😅😅😅
@YmaryamKidana
@YmaryamKidana 2 ай бұрын
ማርያምን ሳትወደው ቀርታ አደለም ተረዷት ግን ሴት አደለች የለፈሀው ቁስሏ ሁሌም እያስፈራት ይኖራል እና ግዜ ያስፈልጋታል ሁሉንም ነገር ለመርሳት
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 2 ай бұрын
ትክክል
@SADID3202
@SADID3202 2 ай бұрын
ሣህ🎉🎉🎉🎉
@monanajash1007
@monanajash1007 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 ай бұрын
​@@monanajash1007ደምሪኚውደ🎉 24:47
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 ай бұрын
​@@SADID3202ደምሪኚውደ🎉 25:01
@myplaystar6593
@myplaystar6593 2 ай бұрын
ወላሂለአዚም የዚህልጅ ኢዋህነት አሥተሣሠብ ማሻአላህ አላህ ሂድያዉን ይወፍቅህ አላህ ያጠመመዉን ማንም አያቀናዉ አላህ የመራዉን ማንም አያጠመዉም😢 ኢልመን ናፊዓን ሊወለኩም
@Salsbel134
@Salsbel134 2 ай бұрын
ፍቅር ያለኒካ ኤለውም በረካ ትዳር ለአላማ ምንም አይገድብም ሁለት ሚዋደዱ ሚከባበሩ መተዛዘን ካለ ይበልጥ ለስኬት ይረዳል እኔ ትልቅ አላማ ነበረኝ ብዙም ለፍቻለው ግን አልተሳካልኝምነበር አሁን አልኸምዱሊላ ኒህ ካረኩ በኃላ ከባሌ እየተመካከርን እየተደጋገፍን የአላማኤ መንደርደሪያ ደርሻለሁ አላህ እዲያሳካልኝ ዱአ አርጉልኝ እናቴ አላህ ይርኸማት በልጅነቴነው የሞተቺው አባቴ እናትም አባትም ሆኖ ብዙ መሠዋትነት ከፍሎ ነው ያሳደገኝ ኖራ ውለታዋ መመለስ ባልችልም ህልሞ ማሳካት እፈልጋለሁ ወውዱ አባቴደሞ ረጅም እድሜ አኑሮልኝ ላኮራው ለኔ ያጎነበሰው አገቱ ቀና ላረገው እኔ ለማሳደግ የደከመው ጉልበቱ ላሳርፈው እፈልጋለሁ እሱ የለፈልኝ ሩቡም ባይሆን አሁንም ለሡ ስል ምንም አረጋለው አላህ ከሚጠራው ነገር ውጪ በቃ እሱ ሲስቅ ሲደሰት ወላሂ በቃ ዱንያ ትጠበኛለች በደስታ ስለአባቴ ከጀመርኩ አልችልም መናገር ብቻ በዱአ አርጉልኝ ትልቁ ህልሜ ተሳክቶልኝ የእናቴ ስም ከፍ እዳረግ የባባዬን አገት ቀና አስደርጊው ህይወቱ በሙሉ ደስተኛ ሆኖ እዲኖርልኝ
@RamiAli-ic7pk
@RamiAli-ic7pk 2 ай бұрын
Abshri alah yasakalsh
@Salsbel134
@Salsbel134 2 ай бұрын
@@RamiAli-ic7pk አላህ ይበሽርኪ ፊልጀናተልነኢም አሚን ያረብ
@Jemilawelyewaeslamnehiweta
@Jemilawelyewaeslamnehiweta 2 ай бұрын
አብሽሪአላህያሣካልህ
@Jemilawelyewaeslamnehiweta
@Jemilawelyewaeslamnehiweta 2 ай бұрын
@Jemilawelyewaeslamnehiweta
@Jemilawelyewaeslamnehiweta 2 ай бұрын
መጨረሻውያሣምርልሽእህቴደሥይላህ
@Zuzu-ej9su
@Zuzu-ej9su 2 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጠን ጉሉ አሚን
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to 2 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-HayuQuee
@user-HayuQuee 2 ай бұрын
አሚን
@kdfjjiddhk5730
@kdfjjiddhk5730 2 ай бұрын
አሚንን ያራብ
@Hወሎየዋ
@Hወሎየዋ 2 ай бұрын
አሚንንን
@sara-ip8db2do5d
@sara-ip8db2do5d 2 ай бұрын
አሚን ያረብ
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 2 ай бұрын
ከዝጋዝምድና በላይ የተዉሂድ እህት ይበልጣል ብቻ አላህ ለሁለታችሁም የምፈልጉትን ሳይሆን የማስፈልጋችሁን ይምረጥላችሁ። ወላሂ እኔም ወድምነት ደስስስይለኛል ምናልባት ወድምስለለለኚይሆን አላቅም ባሉካዬን እደትልቅወድሚ እድኮንልኚ እለዋለሁ ኪኪ
@KedjaYimam
@KedjaYimam 2 ай бұрын
ከልቤ ነው የምወዳችሁ ለድናችሁ ያላችሁ ክብር ማሻ አላህ
@menbi16tubee
@menbi16tubee 2 ай бұрын
ትላትና ቪዶው ሲቋረጥ የተናደደ😢😂የኔእናት ፊኪ ፈገግተዋ ተመለሰ እኮ😊❤❤
@ZaharaMuhammad-wg6mh
@ZaharaMuhammad-wg6mh 2 ай бұрын
እኔስወላሂስተየአሁኝከምኝታየእየተነሳሁ😂😂😂😂የመዳምልጆችይመስል😂😂😂
@sususeid4589
@sususeid4589 2 ай бұрын
አልመሽ ብሎኝ ነበር
@نعيمهمم
@نعيمهمم 2 ай бұрын
አኔስ😂😂
@ZaynabZaynab-w4h
@ZaynabZaynab-w4h 2 ай бұрын
😂😂
@hamdkhan2777
@hamdkhan2777 2 ай бұрын
እኔደሞ ሰድባቹዉለ 😁ለሚን ተቆረጥ ብዬ
@Tube-kl3yi
@Tube-kl3yi 2 ай бұрын
ሙስሊሟ እህቴ ፈኪ & ሙስሊሙ ወንድሜ አህሙ ከተዋደዳችሁ ቶሎ ኒካህ አድርጉ ያለበለዚያ አንድ ላይ ባትኖሩ ጥሩ ነው ምክንያቱም ምንም ጠንካራ ነኝ ብትሉ ወስዋስ ሸይጧን አለ ደካማዋ ነብስያ አለች ሀራም ላይ ትወድቃላችሁ ሁሉም የሚያምረው በሀላል ነው ጎደሎውን አላህ ይሞላዋል ተጋቡ።
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 ай бұрын
በትክክክክክልልል
@SamiraAbdi-bj2ht
@SamiraAbdi-bj2ht 2 ай бұрын
I know right ❤
@Samira123-vq2iw
@Samira123-vq2iw 2 ай бұрын
OK ok
@MunthaMuntha-z7m
@MunthaMuntha-z7m 2 ай бұрын
በትክክል
@አሢያብንትባባ
@አሢያብንትባባ 2 ай бұрын
ጆየ የምርትለያለህ ይሄን መልካምነትህን ይዘህ አላህ ሱበሀነ ወተአላ እስልምናን ይወፍቀው የምትሉ ወላሂ።እስኪ ዱአአድረጉለት ከሚዲያ ሰወች ወድማችን ጆሲየን እና ማስተር አብነትን እስልምናን እድወፍ ቃቸው ወላሂ የምግዜም ዱአየና ምኞቴነው ።
@hayat.712
@hayat.712 2 ай бұрын
አሚን
@jazilabadru7953
@jazilabadru7953 2 ай бұрын
Sah❤
@Fafi-r4x
@Fafi-r4x 2 ай бұрын
ወላሂ እኔ ራሱ ሁሌ ማስባቸዉ ሰዎች በተለይ ማስተርአብነት በዱአም አስታዉሰዋለሁ አሏህ ሂዳያ ይስጣቸዉ
@አሢያብንትባባ
@አሢያብንትባባ 2 ай бұрын
@@Fafi-r4x አሚን አሚን አላሁመአሚን ያርብ ወላሂ እኔራሡ ለማስመሠል እና ለኮሜንት ሳይሁን ወላሂ ከልቤነው ዱአየማደርገው አላህሂዳ ሠቶቸው የምንደሠት ያድርገን ያረብብብብብብብብብብብብብብ
@mdassa8527
@mdassa8527 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 2 ай бұрын
አህመድ ስሜትህን ደበካት ግን እንድምታፍራት ያሳብቅብሀል ግን መናገር አልፈለክም ኢሻአላህ አፍቅራታለሁ የምትለውን ስሜትህን የምትናገርበት ቀን በተስፋ እጠብቃለሁ
@seadatube6699
@seadatube6699 2 ай бұрын
ሥንት ጊዜ ዩቱብ ላይ ገባሁ ዛሬ ማነው በጉጉት ሢጠብቅ የነበረው በላይክ አሣዩኝ🌸🌸
@MariyamDawood
@MariyamDawood 2 ай бұрын
እኔም😢😢
@RabiaAsen
@RabiaAsen 2 ай бұрын
ሳህ😂😂😂😂😂😂😂
@HdGx-uv7xp
@HdGx-uv7xp 2 ай бұрын
ወለሂ እንም
@حوهالاثيوبيه
@حوهالاثيوبيه 2 ай бұрын
እኔራሡ ስተየ እደገባሁ😂😂
@LubabaNuru-r3k
@LubabaNuru-r3k 2 ай бұрын
ወላሒ እኔ እራሡ
@emutube818
@emutube818 2 ай бұрын
አህሙ ወንዲሜ ፈኪ እህቴ 😍😍ተጋቡ ሁሉም ነገር በሀላል ደስ ይላል እስኪ ይጋቡ በሀላል ይሁን የምትሉ በ 👍👈 አሳዩኝ
@albilal8030
@albilal8030 2 ай бұрын
አላህ በሀላል ያገናኛቸው ያረብ❤❤
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 2 ай бұрын
እህቴ ናት አለኮአሰሞም ያረብ ትግስቱን ስጠኝ
@ZarahZarah-rt8yb
@ZarahZarah-rt8yb 2 ай бұрын
ግድነውእረተው
@رمانهاقماسو
@رمانهاقماسو 2 ай бұрын
አዳድሰወች ምንላርጋችሁ ጀለፎወች እማሰሙዉ ያገር ሸክሞወች
@emutube818
@emutube818 2 ай бұрын
@@ZarahZarah-rt8yb መልካም ምኞት ነውጂ ግድ አይደለም አላህ ከፈቀደ አይቀርም
@adisuasfw
@adisuasfw 2 ай бұрын
Jossey 27 የኔ ዎንድሜ ዘምንክ ይባረክ የምትሉት 👉🙏👍👍👍👍
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ 2 ай бұрын
ፈ. ኪ. ስትሰቅ አይቶ ደስያለው ማነው ላይክ ግጩኝ ደሞ አንድቀን አላህ ተፈቀደው ይጋባሉ ዋናው ነገር አለመቀያየማቸው ነው አህሙ ደሞ ድብቅ አትሁን ቤተሰብ መዘየር ስፈልግ አማክራቸው ጓደኞችህን ብሮግራም ይዘህነው መሆን ያለበት
@VgF6
@VgF6 2 ай бұрын
ሙስሊም መሆን መታደል እኮ ነው ወላሂ የምን ዘሎ ማጣበቅ ነው😮😊😂😂😂❤❤
@nejulove
@nejulove 2 ай бұрын
😂😂
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 2 ай бұрын
ጂብሰም ይመሥል አይለጣጠፉምኮ😂😂
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 2 ай бұрын
በጣም😮
@tigabugebre5599
@tigabugebre5599 2 ай бұрын
😜😂
@ጀበሩአማር
@ጀበሩአማር 2 ай бұрын
ለእምነታቸው ያላቸውን ክብር ያሳያን🎉❤ዋውእሶም እሱም ልዩነው😊 ያረቢ በሀላል እንያችሁ❤🎉
@FikirJon
@FikirJon 2 ай бұрын
ጆሲ የምር ምርጥ ጓደኛ ነህ አስታራቂ ነህ በብዙ ቪድዬ ላይ ሣይህ ትለያለህ የትንሽ ትልቅ አዋቂ ልጅ ነህ እና ይህ ማስታዋልህ አይወስድብህ እግዝአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ተባርክ
@SeadaMohammed-tm8dd
@SeadaMohammed-tm8dd 2 ай бұрын
ማነዉ እደኔ አህሙና ፈኪን የሚወድ❤❤❤❤አይለያችሁ የኔ ዉዶች ላይክ
@HgJh-q3v
@HgJh-q3v 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@HgJh-q3v
@HgJh-q3v 2 ай бұрын
ጇየየየየየዩዩዩ
@Tamar-pl5xx
@Tamar-pl5xx 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 ай бұрын
ደምሪኚውደ🎉 30:04
@SeadaMohammed-tm8dd
@SeadaMohammed-tm8dd 2 ай бұрын
@@ekramemohamad7392 እሺ እህት
@user-ziyada
@user-ziyada 2 ай бұрын
“የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፥ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና።” - ማቴዎስ 5፥9 በጣም ደስ ብሎኛል ጆሲዬ ዘመንህ ይለምልም የልጅ አስታዋይ❤🙏
@ዮአዳንዩቱብ
@ዮአዳንዩቱብ 2 ай бұрын
🎉🎉❤❤❤
@eexx5392
@eexx5392 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@yashi9994
@yashi9994 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@MaryamMaryam-l3y
@MaryamMaryam-l3y 2 ай бұрын
ጆሲዬ መልካም ልጅ አህሙና ፈኪ ተገናኝተው ሲስቁ ስላየን በጣም ደስ ብሎናል❤❤❤❤❤
@Khadija-gw3hq
@Khadija-gw3hq 2 ай бұрын
ጆስ በጣም ኑዩ ነክ እኔ ለራሱ በጣም ነዉ የምወደዉ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራክ ያረብ
@SisaySare
@SisaySare 2 ай бұрын
ዋው አህሙዬ ያራዳ ልጅ አስተሳሰብህ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ይለያል
@hait-i4v
@hait-i4v 2 ай бұрын
በጣም❤❤❤❤❤❤😎😎
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 2 ай бұрын
ዛሬ ስንት ጊዜዩቱብ ገባሁ እናተ እኮ አሏህ የሰው መዌደድ ሰቷችኀል አሏህ ጥሩን ነገር ይምረጥላችሁ አህሙና ፈኪ የኔ ፈንድሻዎች ❤❤❤ ጆሲ ምርጥ ሰው
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to 2 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@aaaaqqgghjkl
@aaaaqqgghjkl 2 ай бұрын
የምር አብርሽ እና ሩታን ትቻቸው መጣሁ አህሙ እና ፈኪ ጆሲ ምርጥ ልጅ ትልቅ ቦታ ያድርስህ
@MazaratzEmar
@MazaratzEmar 2 ай бұрын
ጆየ በጣም ትልቅሰውነህ ከራስህ በላይለሰወች ደስታ የምትጨነቅሰውነህ ልብህን ፈጣሪእዳይቀይርብህ ወድሜ❤❤❤❤
@አያፋ
@አያፋ 2 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች እስኪ ጆ 100k እናስገባወ የምትሉ😥👍👍👍👍👍
@MedinaDaud
@MedinaDaud 2 ай бұрын
ማሻአላህ
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 2 ай бұрын
ጆሲ በጣም የትንሽ ትልቅ ከመቶ ሺ በላይ ይገባዋል በጣም ትሁት ልጅ😍😍😍😍
@ZAHRAMOhmed-qi2mx
@ZAHRAMOhmed-qi2mx 2 ай бұрын
😊😊😊
@HAYAT-z7z
@HAYAT-z7z 2 ай бұрын
እረ አህሙ የሚሠማህን አፍርጠዉ እደ ምነዉ ፈራህ ሥሜትህን ለመናገር እደፈራህ ያሥታዉቅብሀል ጆየ ምርጥ ሠዉ ነህ እሥኪ ሠብ አድርጉና 100k ይግባ
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 2 ай бұрын
አትፈልግም በቀልድኳ ሲነግራት ቶሎ ነው አፉን የምትዘጋው
@zuzuzuzunuri844
@zuzuzuzunuri844 2 ай бұрын
አረ አሁለቱም ውስጣቸው ፍቅር አለ በደንብ ያስታውቅባቸዋል ጆ ባለፈ ስትጠይቀው ሲሽኮረመም በደንብ በፊቱ ያስታውቅ ነበር ሀያእ አድርገው ነው ሚዲያ ላይ ያልተናገሩት ሀሳቤን ምትደግፉ ላይክ አድርጉ
@HawaLusa
@HawaLusa 2 ай бұрын
እውነት ነው
@user-lh2mh1yu5s
@user-lh2mh1yu5s 2 ай бұрын
እረውዴእዴግፍሻለሁ🎉🎉🎉
@ቅማሞች
@ቅማሞች 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@Fafeyoutube
@Fafeyoutube 2 ай бұрын
ወላሂ ደስ ሲሉ ኤሄ ሁሉ ተነፋፍቀው እኳን ሰላም አልተባባሉም❤❤❤አልሀምድሊላ በርቱ
@MekfiraIsl
@MekfiraIsl Ай бұрын
@SeidSeid-zg2nz
@SeidSeid-zg2nz 2 ай бұрын
ኢንሻ አላህ ወደፊትማ መጋባታችሁ አይቀርም በአላህ ፍቃድ በቻ አላህ ይጠብቃችሁ
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን 2 ай бұрын
ፈኪና እህሙ ሀላል ሆነው በትዳር ይጣመሩ የምትሉ በላይክ
@RahmetAwel
@RahmetAwel 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 ай бұрын
​@@RahmetAwelደምሪኚውደ🎉 19:44
@Deratube95
@Deratube95 2 ай бұрын
@@ekramemohamad7392ደምሬሻለሁ ደምሪኝ 😊
@UmuMasud-i1m
@UmuMasud-i1m 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@MeharuAhimdMohamed
@MeharuAhimdMohamed 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@ZinettubeIbrahim
@ZinettubeIbrahim 2 ай бұрын
ለጆሲ ስጦታ ይሰጠው የምር ምርጥ ጉዋደኛ የጉዋደኛ ጥግ አይገልፀውም❤❤❤
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 2 ай бұрын
እስኪ እናዋጣ የተወሰንን ልጆችና እንላክለት❤
@fatumafatuma1689
@fatumafatuma1689 2 ай бұрын
አህሙ በጭራሽ ትክክለኛ ለሷ የሚሠማህን ስሜት አልገለፅክልንም ብቻ እያደር ይጠራል በጣም ደብቀኸናል
@ZiadaMohammad
@ZiadaMohammad 2 ай бұрын
ጆ መልካም ሰው ማነው እነዚህ ልጆች ኢንደኔ ሚወዳችሁ በላይ አሳይንስ ዛሬ አንደኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@HawaAHMED-h1y
@HawaAHMED-h1y 2 ай бұрын
ፈኪ ያለማድነቅ አይቻልም እህሞንም እደዛው ዲናችሁን አክባሪ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ባንድ ያድርካችሁ በኒክሀ ዉዶቸ ጆሢየ ደግሞ ምርጥ ሠው እይገልጥህም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MekdesAbera-vs1hc
@MekdesAbera-vs1hc 2 ай бұрын
በስደት ላይ ያላችሁ እህትና ወንድም በሙሉ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏
@FatmaAli-qb7eg
@FatmaAli-qb7eg 2 ай бұрын
Amen amen amen
@zainbqwer6520
@zainbqwer6520 2 ай бұрын
አሚን
@HawaHawa-n3x
@HawaHawa-n3x 2 ай бұрын
አሚን ያረብ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Amina-t6c
@Amina-t6c 2 ай бұрын
አመንያረብ
@nssreh7312
@nssreh7312 2 ай бұрын
አሚንንንን
@LailaHalso
@LailaHalso 2 ай бұрын
ትክክል አህሙ በጠም አቅል ያለዉ ሰዉ ስለሆናናዉ አንችም ከና አለበበስሺ ታይኝም ለዘነዉ ትንሺ እራፊትና እራስሺን መደመጥ ያስፈልግሸልና በሪች ❤
@YeberehawaErgb
@YeberehawaErgb 2 ай бұрын
ጆሲ መልካም ሰው ነወ የምትሉ 👍 ፈኪ ❤አህሙ 🥰🙏ጆሲ ፈጣሪ ይባርክህ እንደ አንተ ያሉ መልካም ጓደኞች ያብዛልን የብዙወች ተምሳሌት ነህ መልካምነትህን ቀጥልበት አህሙ ምርጥ ሰው 🥰👍
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz 2 ай бұрын
አህሙ ፍቅር ይዞሀል በደብ እናዉቃለን የልብህን መናገር በጣም ትፈራለህ አየንህ ግን የልብህን ካልተናገርክ አሁንም ዉስጥህ ሰላም አይሆንም ባትጋቡም ያተ እደምኮን ካወከዉ ልምህ ይረጋጋል አትደብቅ የልብህን የሚሰማህን ተናገር❤
@hwaamusa3856
@hwaamusa3856 2 ай бұрын
እኮ በደብ ያስታውቅበታል እሷም እደዛ በውስጥ ይጨርሱና ይምጡልን
@DahaboSeid
@DahaboSeid 2 ай бұрын
😂😂😂​@@hwaamusa3856
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 2 ай бұрын
ያው እኔን በፍቅር የሚያስብ ሰው እህትነቱን ያጣል ስለምትል ፈርቶት ፍቅሩን በውስጡ ይዞ እህቴ አላት የምር አሳዝኖኛል
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 ай бұрын
​@@hwaamusa3856😂😂😅😅
@HalimaMohammed-m7t
@HalimaMohammed-m7t 2 ай бұрын
ወላሂ ጆሲ ትልቅ ሰዉ ነህ ማሻአላህ በዘመንህ ሁሉ ደስተኛ ሁን እነሱን እደስደሰትክ በጣም ደስ ይለል ወላሂ
@romiooo0193
@romiooo0193 Ай бұрын
ጆስየ መልካም ልጂ ነው ቅን አስተዋይ ነው አላህ ካስብክበት በላይ ያድርስህ ያገሬ ልጂ ስለሆንክ ሁሌም እኮራበሀለሀ 🙏
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 2 ай бұрын
የኔ ውቦች አህሙ እና ፈኪ በዚህ መልኩ አልነበረም ዱአዬ አሏህ በሀላል እንዲያጋባችሁ ነበር ግን ሁሉም ለበጎ ነው አሏህ ያለው አይቀርም ወደፊት እንወዳችኀለን🙏🥰🥰🥰
@amiyimamgo7198
@amiyimamgo7198 2 ай бұрын
ወላ ዛሬ እኔ ስጠብቅነው የዋልኩት ማነው እንደኔ ሲጠብቅ የነበርው ላይክ
@haiahAlhaiah
@haiahAlhaiah 2 ай бұрын
እኔ ወላህ
@ጀሚላሱሩር
@ጀሚላሱሩር 2 ай бұрын
እኔ🎉🎉
@Naima13Naima13
@Naima13Naima13 2 ай бұрын
እኔ
@Mimi12216
@Mimi12216 2 ай бұрын
ኢኔ
@raksameera6520
@raksameera6520 2 ай бұрын
❤❤❤እኔ ወደ
@lima7800
@lima7800 2 ай бұрын
እዳረግጡኝ ላይክ አርጉ ደስብሎኛል በመገናኘታቸዉ ማነዉ እደኔ ደስያለዉ❤❤
@halimatube9632
@halimatube9632 2 ай бұрын
አላህ ቀጥተኛ መገድ ይምራህ ጆየ ምጥ ሰው ነው አላህ ድነል እስላም ይወፍቅህ መልካም ሰው ነህ በዝህ የምትሥማሙ በላይ አሣዩኚ
@ጀነቲራያ
@ጀነቲራያ 2 ай бұрын
ማነው እደኔ የናብርሽን አቆርጦ የመጣው 😂😂♥♥♥
@HekmatAhmet
@HekmatAhmet 2 ай бұрын
ወላሒ እኔ😂😂😂
@ያኢላሂ
@ያኢላሂ 2 ай бұрын
አች ከቱ እኔ አለሁልሽ ወላሂ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Zuzu-ej9su
@Zuzu-ej9su 2 ай бұрын
እኔም😂😂😂😂😂
@TibaToto-c4z
@TibaToto-c4z 2 ай бұрын
እኔ ከመጨረሻውአይቸነውየመጣሁትወላሂመጨረሻዋን😂😂😂😂😂😂😂😂
@ZeynabSeid-k4h
@ZeynabSeid-k4h 2 ай бұрын
እነም
@TigiestAlemu
@TigiestAlemu 2 ай бұрын
ጡሩ ደስ ይላን ግን ብሀላ አፈቅራት አለሁ አፈቅረዉ አለሁ እዳትሉ እዳ ታለቃቅሱ ችግራችሁን እዛዉ ጆየ አተ ጀግናነህ እንወድህ አለን ጀ 100kእናስገባዉ😮
@Fugg-q9r
@Fugg-q9r 2 ай бұрын
ማነው እደኔ የመዳምን ስራ ትቶ ጊዜ ሰቶ የሚያይ
@FatumaTadesse-k9u
@FatumaTadesse-k9u 2 ай бұрын
ወላሂ እኔም መዳሜጋ ልጋደል ስልክ አትወድም እድነካም😅😅😅
@poodlewoodlw
@poodlewoodlw 2 ай бұрын
🙋🙋
@روان-ح6ن2ج
@روان-ح6ن2ج 2 ай бұрын
እኔ 🙋😅
@RabiaaA-v9p
@RabiaaA-v9p 2 ай бұрын
እኔ ወላሂ ሺንትቤት ሁኔነዉ የማያቸዉ ስራዉን ትቸ
@ZeeNat-rl7qr
@ZeeNat-rl7qr 2 ай бұрын
እኔ😂😂
@abelb5604
@abelb5604 Ай бұрын
በዛሬ ጊዜ አንተን የመሰለ ጐደኛ አይከኚም እነፈኪ ስላላቸው እግዚአበሔርን ማመሰገን አለባቸው እመቤታችን ድንግል ማርያም ከልጃ አማልዳ ትልቅ ባታ ታድርስኸ❤❤❤
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 2 ай бұрын
ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህሙ ፍቅር በሀላል በጣም ደስ ይላል አሏህ የውስጥክን አይቶ ያሰብከውን ያሳካልክ ወንድሜ ፈኪንም ትንሽ ተረዳት ካለፈው ህይወቷ ብዙ ቻሌጆች ስላሳለፈችና ሰአት ስጣት ኢንሻ አሏህ በአሏህ ፍቃድ ነው ሁሉም ነገር የሚሆነው አሏህ ኸይሩን ነገር ይሻላችሁ 🎉🎉🎉🎉
@MimiTadele
@MimiTadele 2 ай бұрын
አበት ፍቷ እራሱ ፈካ😂😂😂 እንኳን ደስ አኣአሽ ፍኪ ጆዬ ምርጥ ጓደኛ ምርጥ ወንድም ይብዛልክ ይሄ ደግነት ሸበላው አህሙ አየክ ምን ያክል እንደምንወድህ አይለይለያቹ🎉🎉🎉❤❤❤
@TuGu-dx7qo
@TuGu-dx7qo 2 ай бұрын
እኮ
@ZainabEthopiya-px1eb
@ZainabEthopiya-px1eb 2 ай бұрын
ውላሂ ጁሲ ቃላት የለኝም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ውንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉
@remedanUs
@remedanUs 26 күн бұрын
ወንድም ጆሲ ኸይር ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ከናንተ በላይ በጣም አዝኜ ነበር አሁን ግን በጣም ደስስስስ ነው ያለኝ
@ሱሱነኝየመድናዋ
@ሱሱነኝየመድናዋ 2 ай бұрын
ሁለቱም ጋርፍቅር አለ እምትሉ ላይክ 14:34
@sebrinatube
@sebrinatube 2 ай бұрын
አወ ግን አሁን መቀበል አትፈልግም
@ZytonaKhire
@ZytonaKhire 2 ай бұрын
በጣም እንጂ 😍😍
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 2 ай бұрын
​@@sebrinatubeምን አሳወቀሽ 😅😅😅
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Ай бұрын
አዎ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 2 ай бұрын
ጆሲ የልጅ አስተዋይ😢❤እወድሃለሁ 🥀🥰❤ደስ ብሎኛል ስለተገናኛችሁ👍👍👍
@ሙዬነኝየኢምዬዋታነፈቅኡም
@ሙዬነኝየኢምዬዋታነፈቅኡም 2 ай бұрын
አለሀምድልላ በጣም ድብሎኛል መኖ እደእኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረዉ እጂ ወደለይ👍
@ZinetNurye
@ZinetNurye 2 ай бұрын
ጆሲ ለጎደኛ ያለህ ክብርየልጅ አዋቂ ታድለህ ልጆን ጎደኛ ባረክልኝ እንዳንተ ስነመግባር ይዞ ባድግ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር ግን የገጠር ልጅ አያት ያሳደገው ልጅ ከባድ ነው እኛ ንደምንፈልገው አይሆኑ ፈጣሪ ያስተካክልልን እንጅ🎉🎉🎉🎉
@MominaMomina88
@MominaMomina88 2 ай бұрын
ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁ አክበር❤❤ ማሻ አላህ ስታምሩ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጁሲ ምርጥ ሰዉ ወላሂ
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to 2 ай бұрын
@@MominaMomina88 ድምሪኝ ውዴ
@አለምየኔ
@አለምየኔ 2 ай бұрын
የአሙም የፈኪም ጥፍት አይደለም ተፈጥሮ ነው እግዲህ ወደ ሀላላል አላህ ይቀይርላቸው
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 2 ай бұрын
❤ጆን27100 አስገቡት በናታችሁ አሞ እና ፈኪ ሁለቱም ይዋደዳሉ ግን ሁለቱም እየተፉፈሩ ስለሆነነው ለማንኛውም እግዛብሔር አንድ ያርጋችሁ❤❤❤
@nanimisgan3346
@nanimisgan3346 2 ай бұрын
አቦ ተባረክ የትንሽ ትልቅ ነህ ስወድህ እርጋታህ ትትናህ❤❤❤
@LLl-w1w6r
@LLl-w1w6r 2 ай бұрын
እረ በአላህ ተጋቡ ወላሒ ምንም እሚጎልባችሁ ያለ አይመስለኝም ይጋቡ የምትሉ በላይክ ግለፁ
@FhFg-is6tm
@FhFg-is6tm 2 ай бұрын
ምን አዘጋጅተሽላቸዉል እ ምን እደግደላቸዉ በምን አወቅሽ እ
@sadasada6123
@sadasada6123 2 ай бұрын
​@@FhFg-is6tmላይክታርጋለች😅
@SamiraHusain-fg8je
@SamiraHusain-fg8je 2 ай бұрын
😂😂😂😂 እኮ ደሞ በአለህ ትለለች እንዴ​@@sadasada6123
@FhFg-is6tm
@FhFg-is6tm 2 ай бұрын
@@sadasada6123 አረ እሱ በቂ አይደለም ለልጃቸዉ ዳይበር ከገዛች እሺ
@AlTamkeen-p4t
@AlTamkeen-p4t 2 ай бұрын
ምን ተውቆ ነው በውሰጠቸው የለ ነጋር ለመነኘውም በአለሀ አትበይ
@YasminDargaga
@YasminDargaga 2 ай бұрын
ዝም ብዬ ሳይህ አህሙ የዋህ ትመስለኛለህ:: ምኞትህ የሚሳካዉ በስጁድና በዱዋ ነዉ በርታ::
@جميلهجميله-م4ن
@جميلهجميله-م4ن 2 ай бұрын
ሙስሊምበመሆኑማነወው ደስተኛው ወላሂ ሲተቃቀፉ ፈልገው አሏህን አስታወሱ የምር እኔበቆየሁ እሰልመው ነበር እሷግን እሱም እደዛው ማሻአሏህ😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@LubabaAhmed-jt6zk
@LubabaAhmed-jt6zk 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላ
@زوزوبتسعيد
@زوزوبتسعيد 2 ай бұрын
በጣም😢
@fatumaomer7966
@fatumaomer7966 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አስታዋሽ ላረገንጌታ
@KhariaAls
@KhariaAls 2 ай бұрын
አልሃምድልላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abdulrahmanmohammad6906
@abdulrahmanmohammad6906 2 ай бұрын
@@KhariaAls ፈኪ፡እነ፡አህሙ፡በመጀማሪየ፡ያጋነኝቹ፡አለሀ፡አይለየቹ፡በመቀጠል፡አህሙ፡አደረ፡አደረ፡ፈኪ፡ከልጅነተ፡ዬተጎደች፡ልጅ፡ነት፡አህሙ፡አለሃ፡ነዉ፡የገነኝቹ፡ጠቢቀት፡፡ጆስ፡ትልቅ፡ልጅ፡ኔህ፡አለሃ፡ይጠቢቅ።
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 2 ай бұрын
ባድ ስላየኅችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ጆየ ላተ ቃል የለኝም ወላሂ በጣም መልካም ልጅ ነህ መልካሙን ነገር ሁሉ ይግጠምህ ❤❤ ፈኪና አህሙ እድህ ከሆነ ጥሩነው ግን ከይናችሁ የሚነበበው ሌላ ነው ብቻ አላህ ጥሩደራጃላይ ያድርሳችሁ❤❤❤
@MgBg-rq4js
@MgBg-rq4js 2 ай бұрын
አቦ ኮሜት መፃፍ አሎድም ተጋቡ በሀላል ነብያችን የሠው ልጅ ሁሉም አካሉ ዚና ይሠራል ብለዋል አይንም እጅም እግርም ሥለዝህ ወደ ጀሀነብ አትሂዱ
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to 2 ай бұрын
ድምሪኝ ውዴ
@LubabaAhmed-jt6zk
@LubabaAhmed-jt6zk 2 ай бұрын
ደምርኝ እማ
@KeyriyaSultan-cn6jg
@KeyriyaSultan-cn6jg 2 ай бұрын
Tkkl
@مريممحمد-ج6س9م
@مريممحمد-ج6س9م 2 ай бұрын
ትክክል
@jemila602
@jemila602 2 ай бұрын
ወላሂ ጆሲን ትልቅ ሰው ነህ የጓደኝነት ጥግ እስኪ ጆሲን100kእናስገባው ለዚህ ቅን ስራው ለዚህ የጓዴኝነት ጥግ እኛ ዴሞ ደስታችን እናሳየው👍👍👍👍👍
@ኡሙከሊድሲደተኘዋ
@ኡሙከሊድሲደተኘዋ 2 ай бұрын
አህሙ ኢዉነት አልትነገረም ያምትሉ👍👍
@fatumaali1032
@fatumaali1032 2 ай бұрын
😂😂😂
@زوزوبتسعيد
@زوزوبتسعيد 2 ай бұрын
ቀጣይ. ይናገራል😢😢😢
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 2 ай бұрын
አሁን ደሞ እኳ ፈክ ፈቅር ይዞታል እባክህ እንደትጎደት በሙስሊሙ ፈቅረኘ ስላሌላ ይሆናል የደበቀቹት
@Ruki-v3q
@Ruki-v3q 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@hamdkhan2777
@hamdkhan2777 2 ай бұрын
ፊቅር እዛታል ጌን በጠም ትንጥበራራለች በዘሬዉ ብድዮ በጠምናዉ የነዳዳችኜ ለምን
@ቅማሞች
@ቅማሞች 2 ай бұрын
ሁለቱም ጋር የሆነ ነገረ ይነበብባቸዋል በዉስጣቸዉ ድብን ያለ ፍቅር አለ አይዟችሁ ጊዜ ይፈተዋል አላህ ያሰባችሁትን ሁሉ። ያሳካላችሁ ፈገግታችሁን ስላየን ደስ ብሎናል ሁለየም ደስ ይበላችሁ
@زينباحمد-ل6ض
@زينباحمد-ل6ض 2 ай бұрын
አይ አህሙ ገና ዋሸህ እኛኮ የመዳም ቅምች እኮን አሄን ብዚ እናቃለን ፊትህ እራሱ በጣም ያስታዉቃል እደምታፍቅራት ከኛ ምንም መደበቅ አይታልም እኮን እሄን ዉስጣችሁ ምን እደምታስቡ እናቃለን የማዳም ቅመም የተባልነው በምክንያትነው ለማንኛዉም አህሙየ ፈኪየ ጆየ እንወዳችሆለን
@MimiTadele
@MimiTadele 2 ай бұрын
በትክክል
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi 2 ай бұрын
ሣህ አሁን እራሡን አረጋጋ በጣም ይወዳታል ትወደዋለች
@aiQueen-tc8wm
@aiQueen-tc8wm 2 ай бұрын
እኮ ያስታውቅበታል ውሸት እደሆነ ኪኪኪ
@ayshamasafi1107
@ayshamasafi1107 2 ай бұрын
ሀቂቃ የገጠራ ልጅ ጨኛችንን ሰናይ እንሮጥ ነበራ አሁንም አህሙና ፈኪ እደዛው ሆኑብኝ
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@lubabatube7975
@lubabatube7975 2 ай бұрын
አይይይ አህሙ እኮ ይነበብብሀል እደምትወዳት ለምን አሥፈለገ ማግበሥበሥሥ ቢያንሥ እውነቱን ነግረሀት ጊዜ ወሥዳ ብታሥብበትነው የሚሻለው ወይ ግልፀን ይገረኝ ብላለች እኮ ሁለታችሁም ጋር ፍቅር አለ ፈኪም ትወድሀለች የባለፈው ሥጦታ ላይ ያሥታውቅባታል እኔ ሙሥሊም ወንድሜ ብየ ለማሥበው ወንድ እደዛ አይነት ሥጦታ አይሠጥም ለምን ትዋሻላችሁ እሥኪ እደኔ ይዋደዳሉ የምትሉ 👍አሳዩኝ
@Naima13Naima13
@Naima13Naima13 2 ай бұрын
ሳህወላ ቢገልፅጥሩነበር ደበረኝ
@ايمانايمان-ع5ه
@ايمانايمان-ع5ه 2 ай бұрын
ሣህ ወላ ይደባብቃል እዳክሥት ልጂ አላለም 😅
@ZiiiZiii-w5g
@ZiiiZiii-w5g 2 ай бұрын
ትክክልነሽ
@ZaynabZaynab-w4h
@ZaynabZaynab-w4h 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂እየደባበቁ ነው ግልፅ አላደረጉም
@RamiAli-ic7pk
@RamiAli-ic7pk 2 ай бұрын
Yaw ende eht kale nege wededkush lemalet endaykebdew new ​@@ايمانايمان-ع5ه
@Channeln-q4k
@Channeln-q4k 2 ай бұрын
ጊዜው ይርዘም እንጅ ፈኪ የአህሙ ናት ይችን ኮሜንት ያዙልኝ አይናቸው ይናገራል
@AmerAmer-fv4jr
@AmerAmer-fv4jr 2 ай бұрын
ይዘናን😂😂😂
@Channeln-q4k
@Channeln-q4k 2 ай бұрын
@@AmerAmer-fv4jr 😃አንደኛ ምስክር
@AbdulkerimHabtamu
@AbdulkerimHabtamu 2 ай бұрын
Yaznlish
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن 2 ай бұрын
😂😂😂
@ኢልሀም9135
@ኢልሀም9135 2 ай бұрын
አሳቅሺኝ😂😂😂😂
@HaytSufff
@HaytSufff 2 ай бұрын
አህመድን ነጌም ሆነ ዛሬም አታስክ ምርጥ ወንድም ነው የምትሉ ላይክ አርጉ
@JeQa-wx9xg
@JeQa-wx9xg 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@Madee-hs9ly
@Madee-hs9ly 2 ай бұрын
በጣም ይነበባል ፍቅራችሁ አላህ ቅርብ ያድርገው እውነታውን❤
@tamramohamed563
@tamramohamed563 2 ай бұрын
ጆሲ የኔወድም አላህ ይጠብቅህ አህሙም ተርጋጋና ጊዜ ስጣት ወድሜ
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to 2 ай бұрын
@@tamramohamed563 ደምሪኝ ውዴ
@mmm-x6q6b
@mmm-x6q6b 2 ай бұрын
ፈኪዬ ካየኋቸዉ ሁሉ ኘንች ትለያለሽ አለባበስሽ ከዛደሞ ያለ ኒካ አልተቃቀፋቹሁም በዚሁ ቀጥይ የኔ ጀግና እራሽን ትጠብቂለሽ 🎉🎉👍👍👈ማነዉ
@medina.myoutube
@medina.myoutube 2 ай бұрын
ደስ የምትለኝ ነገር ፈኪ ወዲ ሰላም አለማለቷ ቀጥይበት አላህ ኒቃብ ለመልበስም ያብቃሽ
@fatmaibrahim7027
@fatmaibrahim7027 2 ай бұрын
ጆዬ ምርጥ ሰዉ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራዉ የኔ እቁዎ ች እንኳንም ሠላም መጣችሁ❤❤❤❤❤
@IfufVkcif
@IfufVkcif 2 ай бұрын
በሳቅ😂😂😂😂😂
@محمدعبد-ر4ي6ك
@محمدعبد-ر4ي6ك 2 ай бұрын
ኣየ መግማማት
@Fatumamohammed-lp4ev
@Fatumamohammed-lp4ev 2 ай бұрын
ትላንትና ቨደወው ሢቃረጥ አንጀቴነበር የተቋረጠው እህህህ አልሀምዱሊላህእንኳን ሰላምመጣችሁልን❤❤❤❤❤
@ZaharaMuhammad-wg6mh
@ZaharaMuhammad-wg6mh 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂የኔስመናደድወይኔበሳቅ😂😂😂😂😂😂
@medinamohammed806
@medinamohammed806 2 ай бұрын
እኔም😢😢😢❤❤
@Fatumamohammed-lp4ev
@Fatumamohammed-lp4ev 2 ай бұрын
ወላሂበጣምነው ቅጥልያልኩት😅😅😅​@@ZaharaMuhammad-wg6mh
@Lubabaየኡሚናፋቅ
@Lubabaየኡሚናፋቅ Ай бұрын
አላህ በሀላል ያጣምራችሁ ፈኪ እና አህሙ ጁሲም ቀጥልበት
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 53 МЛН
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 3,3 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 9 МЛН
አህሙ ለምን ቪዶውን አጠፋው ፈኪ መልስ ስጠች@AHMU
7:20
ድሮን በዘንድሮ ዩቱብ
Рет қаралды 10 М.
የፈራዉት ደረሰ ሽምግልና እንላክ በጊዜ ካሎነ ግን
2:35:32
🔴ኡስታዝ ዩሱፍ ኢብራሂም
20:38
Jems Tube
Рет қаралды 9 М.
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 53 МЛН