KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዝማሬዎቻችን እና ዜማ ያሬድ በሊቃውንቱ Kedus Yared Zema Geez, Ezel, Araray #lalibela #geezer4life
13:25
የዜማ ምልክቶች ማብራሪያ
49:28
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
የቅዱስ ያሬድ የዜማ አይነቶችና የዜማ ምልክቶች/Yekdus yared ydzema aynetoch ena yezema mlktoch
Рет қаралды 47,533
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 42 М.
ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube
Күн бұрын
Пікірлер: 76
@YeshambelErstie
Ай бұрын
❤❤❤ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤
@dawit8554
Жыл бұрын
እድሜ ና ጢና ይስጥልን ወንድማችን ድያቆን❤ በመቀጠል የቅዳሴ ሥረይ ምልክቶች በትሞላልን በጣም ይረዳናል ቅዳሴ ለመጥናት። እግዚኣብሔር ይስጥልን❤
@selteneyohannes6469
Жыл бұрын
Thanks
@awekesidlel2470
3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን መምህር ተምሮ የጋን መብራት ይህን የመሰለ አቀራረብ እውቀትን በቀላሉ ሌሎችን ለማሳወቅ ጥረት ማድረግ በጅጉ ያስመሰግናል ።
@adanechernet9954
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በተከታታይ ክፍሎች እንጠብቃለን።
@alextemesgen7199
2 жыл бұрын
ወንድማችን ሊቀ ዲ/ን እግዚአብሔር ይስጥልን ።በርታልን ።
@kinfemichaelasrat7843
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አገልግሎትህን ከፍ ከፍ ያድርግልን። ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ የግብረ ዲቁና እና የግዕዝ ቋንቋን መሰረታዊ ነገሮች እነ አገባብን ጨምሮ ላይ ያሉ ትምህርቶች ላይ ብትሰራልን ደስ ይለናል። እናመሰግናለን
@birukhaile6636
2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሌላም ምልክት ብጨምርልን❤❤❤
@hulumale9027
3 ай бұрын
kale hiwot yasemalin
@simonedegafe5209
3 жыл бұрын
ተባረክ ድንግል ትባርክህ
@naboniniguse3165
3 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ደስ ይላል አገላለጻችሁ ፈጣሪ ያበርታችሁ ሌላም ከዚሁ የተቀራረበ ነገር ለቀቁልን
@tekleshishayabraham4696
2 жыл бұрын
ቃለ ሄወት ያሰማለን ፡በጣም ጎበዝ ቀጥለበት
@aimr581
Жыл бұрын
ሠላም
@Tgistu52
3 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
@sintayehubirkneh698
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ብዙ እንጠብቃለን ዲ/ን...
@AmareNegede-xb3dg
9 күн бұрын
ቃለ ህይመት ያሰማልን🙏🙏🙏
@fekadusisay2412
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ቀጥልበት በጣም ጠቃሚ ነው
@kbromkbrom0522
3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን መምህር
@Tgistu52
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ከልብ እናመሰግናል እውቀትን በልግስና ለሁሉም ሰጥታችኋል።
@kahsumebrahtom8386
3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ኣምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ ቃለ ሕይወት ዜማ መላእክት ያሰማለን
@kidusegziabhertube27
3 жыл бұрын
አሜንንን
@yoditshikor
3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ለምንትእዜኀር
3 жыл бұрын
ክብር ይስጥልን ተባረክ።
@tsigehabte1744
3 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ህይወት የስምዓልና ክቡር ሓወይ ጸጉኡ የብዝሓልካ
@misganawkibret603
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማህ እናመሰግናለን!
@በላይዘለቀዳግምተመለሥ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@helengoitom7580
3 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን በረከተ ሊቃውንትን ያሳድርብህ።
@kidusegziabhertube27
3 жыл бұрын
አሜንንን
@BrightVision-t5p
8 ай бұрын
@kidusegziab🙏💒👏እንኳን ለቅዱስ ይሬድ አመታዊ በዓል አደረሰን👏💒🙏አሜን🙏hertube27
@adonaygebregziabher280
3 жыл бұрын
Thank s brother God blessings you
@mulugetamsganaw7428
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@ኂሩተሥላሴ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን❤👏
@addisbelayhun3560
3 жыл бұрын
ወንድሜ በርታልኝ ጌታ ይባርክህ
@ethd8561
2 жыл бұрын
ዲያቆን እዚህ ያላካትትካቸው ግን ብዙ ቦታ ሚትጠቀማቸው አሉና እባክህ እነሱን አካተህ ክፍል ሁለትን ስራልን:: እግዚአብሔር ይክፈልህ
@eastafricafederation7617
3 жыл бұрын
Keep up the good work
@YilkalAbebe
Жыл бұрын
best best best teaching
@FD.CAPITAL
3 жыл бұрын
May Gid bless You Brother🙏🏼🙏🏼Keep teaching us more please.
@Kflemaryam
2 жыл бұрын
Thank you teacher.
@hirbobaho7566
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@yezinamulu6727
3 жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalin memhir
@kidusegziabhertube27
3 жыл бұрын
Amen abro yaseman
@kidusegziabhertube27
3 жыл бұрын
ክብር ይስጥልኝ ሁላችሁንም
@BrightVision-t5p
8 ай бұрын
🙏💒👏ቃለ-ህይወት ያሰማልን👏💒🙏
@zemaritmekdianku3453
3 жыл бұрын
እግዜር ይስጥልን
@techtalkswith2bd158
3 жыл бұрын
እ/ር ያበርታክ በዚሁ ቀጥል
@fitsummoges8145
2 жыл бұрын
Bertalin kale hiwot yasemaln
@natnaeltesfaye9896
2 жыл бұрын
Bexame enamesegidalen wendeme
@aronmerhawi4720
3 жыл бұрын
መምህር መዓርዒረ ዜማ ምሉእ ስብከት በዜማ ሙሉልና please
@hirbobaho7566
3 жыл бұрын
በተለይ የሠራዊት ምልክቶቹን መምህር
@aklilugb6412
2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@rebeccasamson2413
2 жыл бұрын
Edmehen yarezemew .tsegawen yabzaleh wendeme
@MK-rg1og
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@እግዚእ
3 жыл бұрын
በርታ የውስጤን ነው ያኘኘወጣሄው የቤተክርስቲያንን ጥበቧ የሚደንቅ ነው telegram channall ካለክ shere አድረግልንኝ
@kidusegziabhertube27
2 жыл бұрын
0922744429
@targettube4968
10 ай бұрын
ከይቅርታ ጋር ያሬድ ለዜማወቹ ምልክት አልሰራም። ምልክቶቹ ከያሬድ በኋላ ያሉ ሊቃውንቶች ነው የሰሩት።
@Memhire_media
2 жыл бұрын
ምእራፍ መዋስት ምንድን ናቸው ስለሱ በቀጣይ ስራልን
@kidusegziabhertube27
2 жыл бұрын
ድጓ ፣ጾመ ድጓ፣ ምእራፍ፣ ዝማሬ እና መዋሥዕት የቅዱስ ያሬድ ድርሰቶች ናቸው ፭ቱ ፀዋትወ ዜማ የሚቡት
@Memhire_media
2 жыл бұрын
@@kidusegziabhertube27 ስለ ሁለቱ በደንብ በዝርዝር የማገኝበትን ቦታ ብትጠቁመኝ ወይ ደግሞ አንተ ካለ ብትልክልኝ ደስ ይለኛል ወይ በቴሌግራም ብናወራ
@aimr581
4 ай бұрын
ጥሩ ነው ነገር ግን በቀኝ እጅህ አማትብ።
@kiflemerid5537
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን። ጥያቄ ኣለን ፡ ከ 4ቱ መንሻ ለምስባክ። በየቱ መነሳት እንዳለበት ፡ እንዴት ይታወቃል? ወይም መርጦ ነው የሚነሳው። ኣመሰግናለሁ
@kidusegziabhertube27
3 жыл бұрын
ደስ ባለህ ብቻ ተነሽውን እንዳይጥል ወዳቂውን እንዳያንሳ እንዳይዘነጥል በመጠንቀቅ
@kiflemerid5537
3 жыл бұрын
@@kidusegziabhertube27 ። እጅግ ኣመሰግናለሁ። ክቻነልህ ብዙ እየተማርኩ ነኝ። እግዚኣብሔር ይስጥልኝ።
@Zolazolaዞላዞላ
2 жыл бұрын
እባክህን አንድ ጥያቄ አለኝ ይህም የግዕዝ አረፍተ ነገሮችን እንዴት ወደ አማርኛው መቀየር እንችላለን ??????
@kidusegziabhertube27
2 жыл бұрын
አማርኛ ወደ እንግሊዝኛ እንግሊዘኛን ወደ አማረኛ እንደምንቀይረው ህጉንና ግራመሩን አጥንተን መቀየር ነው
@ያሬዳዊዜማ-ጠ1ሐ
3 жыл бұрын
Lemndn new begra egih yemtamatbew
@kidusegziabhertube27
3 жыл бұрын
በግራ ማማተብ የሚፈቀድ ይመስልሀል ???
@ያሬዳዊዜማ-ጠ1ሐ
3 жыл бұрын
@@kidusegziabhertube27 aymeslegnim
@kidusegziabhertube27
3 жыл бұрын
እኔ በግራ አላማተብኩም
@ያሬዳዊዜማ-ጠ1ሐ
3 жыл бұрын
@betremaryam eshete lihon yichlal
@chernettaye8557
2 жыл бұрын
በግራ ይማተባል እንዴ
@selteneyohannes6469
Жыл бұрын
Thanks
@kidusegziabhertube27
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@gebregebre6627
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@bekeletedila8290
2 жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemann
13:25
ዝማሬዎቻችን እና ዜማ ያሬድ በሊቃውንቱ Kedus Yared Zema Geez, Ezel, Araray #lalibela #geezer4life
Yealem tube የዓለም ትዩብ
Рет қаралды 1,6 М.
49:28
የዜማ ምልክቶች ማብራሪያ
ከራዲዮ ሚዲያ Keradio Media
Рет қаралды 6 М.
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
⭕️Live አዲስ አበባ በታቦታቱ ተባረከች 👉ጥር 13 ቀጥታ ከሸጎሌ ቅዱስ ሩፋኤል || Live St. Raphael Addis Ababa Jan 21
ተአምኖ ሚዲያ Teamno media
Рет қаралды 333
18:32
#እሴብሕ_ጸጋኪ_ዘዘወትር_ወዘሰንበት
ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube
Рет қаралды 81 М.
26:57
ግእዝ እዝል አራራይ በመ/ር መዝሙር
Mehalye Mehaly Begena-bet ማሕ.መሓ 2323
Рет қаралды 636
20:03
የ' ወ' አገባብ/ሰዋስው
Zetsion-ዘጽዮን
Рет қаралды 6 М.
19:16
#የአቋቋም እጀ ሥራ #ማብራሪያ #ክፍል ፩ #ክፍል 1 #ስቡሕ ወውዱስ
Murade Zema ሙራደ ዜማ
Рет қаралды 20 М.
13:32
Kidus Yared / ቅዱስ ያሬድ
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 14 М.
19:37
የዓራራይ ዜማ ምልክቶች በቁጥር
Ephrem tube ኤፍሬም ቲዩብ
Рет қаралды 16 М.
17:50
3:00 ሰአት የሚፈጀውን ስርአተ ቅዳሴ በ 15 ደቂቃ አብራርቶ ሲያስተምር ተመልከቱት || ዲያቆን ዘላለም ታየ Dyakon Zelalem Taye @hanos7
ሃኖስ ቲዩብ Hanos tube
Рет қаралды 166 М.
12:12
ሥርዓተ ቅዳሴ /አሐዱ-ኅሡ ወአስተብቊዑ
ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube
Рет қаралды 35 М.
18:48
መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ - Melka Gebre Menfes Kidus
masresham
Рет қаралды 66 М.
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН