Samuel Zergaw @Kingdom Sound Worship Night 2024 ' Misganaye ' Original Song By Kalkidan Tilahun

  Рет қаралды 131,104

Kingdom Sound

Kingdom Sound

Күн бұрын

Пікірлер: 77
@amanuelkibret9327
@amanuelkibret9327 5 ай бұрын
እንደ ሕዝብና ሀገር ተስፋን ሊነጥቁን ያደቡ ነገሮች ቁጥር የዋዛ አይደለም። እንዘርዝር ብንል እንዝላለን። በዚህ መደናገር መኻል ልብን ሚደግፍ እውነት የቅሬታዎች አለመጥፋት ነው። ትናንት ወራዊውን የ Kingdom sound የአምልኮ ምሽት የመካፈል እድል አግኝቼ ነበር። እጅግ ድንቅ የኾነ ቆይታ ነበረኝ። መርሐ ግብሩ አብቅቶ ቤት ካቀናሁ በኋላ ግን ብዙ ሐሳቦች በውስጤ ተመላለሱ። ይደግፈን ይሆናል በሚል እምነት የተደነቅኩባቸውን ነገሮች ላካፍላችሁ። የመጀመሪያው መደነቂያዬ ዝግጅቱን በጊዜ መጀመራቸው ላይ ነው። በርግጥ ከዚህ ቀደምም ታዳሚ በነበርኩባቸው ጊዜያት ሰአት እንደ ማይሸርፉ ዐይቻለሁ። እጅግ አርፍዶ መጀመር ማይከብዳቸው ኹሉ ከዚህ አገልግሎት ሚማሩት ነገር ይኖራል። ኹለተኛው አግራሞቴ ዝማሬዎችን አላግባብ አለመደረታቸው ነው። በይዘትና ጭብጥ ማይገጥሙ ዝማሬዎች በቅኝትና ስልተ ምታቸው ስለ ገጠሙ ብቻ ማግተልተል ልማድ በኾነበት በዚህ ጊዜ የመረጧቸውን ዝማሬዎች አዝማች እና ቁጥሮቻቸውን መዘመራቸው የተገራ ልቦና እንዳላቸው ሚጠቁም ኾኖ አግኝቼዋለሁ። ሦስተኛው ላይ ማነሳው አስተማሪ እውነት ደግሞ የስሜታቸው መመጠን ይሆናል። አብዛኛው ታዳሚ ወጣት እንደ መኾኑ ስርአት አልበኝነትና ጋጠመጥነትን ስትጠብቁ ጆሮን ማያውክና በልኩ የተሰፋ ዝማሬ ሲቀርብላችሁ መደነቃችሁ አይቀርም። ሙዚቃው አይረብሽም። ዕይታንም ሚያጥበረብር ጭሳ ጭስ የለም። ይልቁኑ የዝማሬ ግጥሞች በልኩ ይዘመሩ ዘንድ በእስክሪን ተጽፈዋል። ባቢሎን በሳሎን ይመስል መንደር ሚያውክ ጩኸት፣ ወንበርም ሚሰብር ዝላይ በወጣቶች ጉባኤ መኻል ሳታገኙ ስትቀሩ በርግጥም ጥሞናን ገንዘባቸው ያደረጉ ምርጦች አምላካችን በየ ጓዳው አሉት እንድትሉ ያስገድዳችኋል። አራተኛ- የዝማሬ ድግስ ቢኾኖንም ለቃለ እግዚሓር ቦታ አለማጣታቸው የምር አስደስቶኛል። በዚሁ አጋጣሚ ትናንት ቃል ያካፈለውን ወንድም መባረክ እወዳለው። የተሰጠውን ጊዜ ብቻ ተጠቅሞ ሃሳቡን ማቅረቡ ብዙ አስተምሮኛል። በመጨረሻም ኪንግደም ሳውንድ ወደ ፊት ስላመጣቸው ዘማሪያን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ፌናን በፍቃዱ፣ ቢኒያም ዮናስ፣ ሊዲያ አንተነህ፣ መሳይ ከበደና ሌሎችም የዚህ አገልግሎት ፍሬዎች ናቸው። ከዚህ ኹሉ ጀርባ ኾኖ አተኩሩብኝ ሳይል ስራውን ሚያሳየንን ዳዊት ጌታቸውን በርታ ማለት እወዳለሁ። ልጆችህም እንዳንተ ከሁከትና ትርምስ ራሳቸውን ደብቀው በቅንነት የእግዚአብሔርን ማሕበር እያገለገሉ ስላሉ ደስ ይበልህ! ቸር አምላክ በነገር ኹሉ ይርዳችሁ! @Ebsa Burka
@kalebsamuel1034
@kalebsamuel1034 6 ай бұрын
This worship song truly moved my spirit and made me feel the presence of God. There's no one like our God. Thanks for this powerful worship. Bless you all! ❤
@Binyamyonas
@Binyamyonas 6 ай бұрын
ሳሚዬ ወንድሜ ፀጋ በዝቶልካል ተባረኩ 😇🙏🏿
@amAbdi-t7
@amAbdi-t7 4 ай бұрын
Sometimes God works different ,he really changed my life .i believed him and he never let me down .I really give him all the glory he deserved , i’m not ashamed to Sing For his name ,kneel down .Only those who felt his mercy are the ones who understands the Love that he has for human beings .
@balehtedeset2447
@balehtedeset2447 2 ай бұрын
እነኛ ፉጨት ና ጬኸት የበዛባችው ቤተ ጩኸቶችን እያሰብኩ አምልኮዎችን መስማት ይከብደኝ ነበር:: እግዚአብሔር ይምእድገን እናንተን ስለሰጠኝ ተባረኩ
@bezamengesha8515
@bezamengesha8515 17 күн бұрын
bro በአምልኮ ኔጌቲቨ አስተያየት መስጠት እንደሜልኮ ማሀንነት ያስከትል።ተቀባዩ እግዚአብሔር እያለ አንተ ብዙም መጨነቅ የለብህም ሜልኮን የዳዊት ራቁት ማምለክ ባይመቻትም አስተያየት ባለመስጠት ከእርግማን መትረፈ ትችል ነበር።ስለዚህ ለእኛ አልተመቸንም ማለት ትክክል አይደለም ማለት አይደለም ።ተቀባዩ ይመዝነዉ አንተ ድርሻክን ተወጣ ልብና ኩላ ሊትን የሚመረምር ያያል ዉድ ሽቶ እግር ላይም ተደፋቶ በፀጉር እየታበሰም ይመለካል።በቅንነት ተመልከተዉ በክርስቶስ እወድካለሁ ሰላም ዎል።
@GedyonFikre
@GedyonFikre 6 ай бұрын
First viewers tebareku 😊
@etsegenetlemma1172
@etsegenetlemma1172 6 ай бұрын
Me.. third viewer 😂... love it. Tebareku. Zemenachu yebarek.
@TigistTilahune
@TigistTilahune 2 ай бұрын
Bewnet new milewu semche..alixgebi biyalewu..andegochi nachu.zemenachu yibarek...adisu betamm new miwdeki!!!❤❤❤❤❤❤❤❤
@lifezguud
@lifezguud 6 ай бұрын
betam yimibarrk nw, tebareku!! "misganaye kef biloal" betam yemiwedw mezmur nw
@LENDADILA_hazael97
@LENDADILA_hazael97 6 ай бұрын
ምስጋናዬ ከፍ ብሏል ×2 እግዚአብሔር አቻ የለህ የእኔ ጌታ ወደር የለህ❤ ሳሚ😊
@AbrishEL
@AbrishEL 5 ай бұрын
My God!!!!! Heaven on earth worship!!!!!
@realistic5356
@realistic5356 5 ай бұрын
Samisha God bless you. Liliye enkuan ye geta hona yihen Hulu mezmure tekebelechiln 🎉🎉❤❤
@tsegabrehanzerihun6896
@tsegabrehanzerihun6896 6 ай бұрын
I have no words, Stay blessed...
@LuckyLasers-zg4kv
@LuckyLasers-zg4kv 5 ай бұрын
Hallelujah
@fevenabenezer1844
@fevenabenezer1844 11 сағат бұрын
Lemilimu🎉🎉🎉🎉
@tsitsi8947
@tsitsi8947 3 ай бұрын
ተባረኩ ፀጋው ይጨመርላችሁ፤ ይብዛላችሁ በርቱ❤❤❤
@selamassefa1203
@selamassefa1203 5 ай бұрын
Praise the lord
@mihretuyacob4350
@mihretuyacob4350 5 ай бұрын
የኔ ጌታ ወደር የለህ💕🥰💕🥰 እሰይ!🎉
@mafnek6209
@mafnek6209 5 ай бұрын
Amen !
@MihretuPetros-xd4cd
@MihretuPetros-xd4cd Ай бұрын
Taberku❤❤
@GenetAbebe-lo8fo
@GenetAbebe-lo8fo 6 ай бұрын
የምውዳችሁ ተባረኩልኝ 😘😘
@MahaderTefera
@MahaderTefera 6 ай бұрын
What a beautiful worship
@MayaAdam2023
@MayaAdam2023 2 ай бұрын
Hallelujah tebarekulign ❤❤❤
@NardosGirma-jj7rt
@NardosGirma-jj7rt Ай бұрын
Amazing worship ❤❤❤❤
@EyutiKejela-ow5ei
@EyutiKejela-ow5ei 4 ай бұрын
Amen amen kibir yhun
@amal_belovedone
@amal_belovedone 6 ай бұрын
praise God 🙌🙌🙏🔥🔥
@amanuelkassalewicomputerte4659
@amanuelkassalewicomputerte4659 2 ай бұрын
wowowwwww what a great worship 🙏🙏🙏 GLORY TO YAHWEH 🤍🤍🤍
@nardosgetachew-s8z
@nardosgetachew-s8z 4 ай бұрын
maha maha nw ya worship nighe
@abdisaweyuma6734
@abdisaweyuma6734 6 ай бұрын
Geta yibarkachu!
@demeberhanu8674
@demeberhanu8674 5 ай бұрын
Amen
@shekhinagloryethiopia8865
@shekhinagloryethiopia8865 6 ай бұрын
😊 praise God
@raheldemisseraheldemise5778
@raheldemisseraheldemise5778 6 ай бұрын
betam nw yemwedachu tebareku ❤❤❤
@Edentm663
@Edentm663 6 ай бұрын
Me fifth😂🎉 tebarekuln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@betsgalema8327
@betsgalema8327 6 ай бұрын
❤❤❤❤ ተባረኩ
@LalisaGetu
@LalisaGetu 4 ай бұрын
May God bless u bro we❤ all of you ❤❤❤
@agegnehulegese3583
@agegnehulegese3583 5 ай бұрын
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
@eyazemaye3833
@eyazemaye3833 6 ай бұрын
tebareku yemjmerya comment new tsega yebzalachu 🙂😇😇😇
@Abdi._.M3
@Abdi._.M3 6 ай бұрын
what effect does it have if u commented 1st of last??
@Abigiya-o6b
@Abigiya-o6b 4 ай бұрын
Surprisingly ❤❤❤❤
@DanielGelan-xq6yu
@DanielGelan-xq6yu 5 ай бұрын
Lily kalkidan ❤❤❤
@JohnBrand-q6h
@JohnBrand-q6h 5 ай бұрын
Amenn Amennn Amennn Amenn❤❤❤
@Nanikidane
@Nanikidane 6 ай бұрын
My GOODNESS 😢😭😭😭😭
@Nati_b3f
@Nati_b3f 6 ай бұрын
Tebareku🙏
@yideman-p3s
@yideman-p3s 5 ай бұрын
tebareku🙏
@bezamengesha8515
@bezamengesha8515 17 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@MesfinBelay-pl7cg
@MesfinBelay-pl7cg 5 ай бұрын
ድንቅ አምልኮ ማቆም አልቻልኩም
@Getamessay_t_28
@Getamessay_t_28 5 ай бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤
@GechiHami
@GechiHami 5 ай бұрын
ሀለሉያ
@ChrisoDesta
@ChrisoDesta 6 ай бұрын
❤❤❤
@mintesinotyohannes5724
@mintesinotyohannes5724 6 ай бұрын
@ezrayishak3732
@ezrayishak3732 5 ай бұрын
እባካቹህን የት እንደምታዘጋጅ ንገሩን የአምልኮ ምሽታቹህን እኛም መጥተን ጌታን እናምልክ
@ONLYFANStube1213
@ONLYFANStube1213 5 ай бұрын
Yougo city church
@meronalemneh1955
@meronalemneh1955 5 ай бұрын
@@ONLYFANStube1213 seatus
@fabrygass2203
@fabrygass2203 6 ай бұрын
💚
@raheldejene6020
@raheldejene6020 6 ай бұрын
Meche ena yet pls😢
@natder-3023
@natder-3023 6 ай бұрын
Yahunu Hamus yougo
@Shalomd5
@Shalomd5 6 ай бұрын
​Yefitachen hamus malet new!? sent seat jamero new
@Shalomd5
@Shalomd5 6 ай бұрын
Yahunu malet be ken sent new ena seatu basent new mijameraw
@Shalomd5
@Shalomd5 6 ай бұрын
​@@natder-3023seat ena ken!?
@raheldejene6020
@raheldejene6020 6 ай бұрын
@@natder-3023 hamus hamus hula ale demo seat
@afeworkitekeste
@afeworkitekeste 3 ай бұрын
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meronalemneh1955
@meronalemneh1955 5 ай бұрын
botaw yet new pls
@nahomamare1506
@nahomamare1506 4 ай бұрын
Bole yougo city church
@joyetesfu8712
@joyetesfu8712 6 ай бұрын
7th😂
@Kaleb1988
@Kaleb1988 5 ай бұрын
Interrupted by adds four times. That disrupt the spirit. Fix that!!
@lenovos5989
@lenovos5989 5 ай бұрын
Where do you live?
@mintesnotabera2353
@mintesnotabera2353 5 ай бұрын
Amen ❤
@tsegayetsegaye4415
@tsegayetsegaye4415 5 ай бұрын
Tebareku❤❤❤
@Studentnetwork12
@Studentnetwork12 6 ай бұрын
❤❤❤
@raheldesta605
@raheldesta605 5 ай бұрын
❤❤❤
@KinaAwa
@KinaAwa 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Workneh Alaro vol 3 | Hulun Tawkaleh| ሁሉን ታውቃለህ  Full Album
59:05
Workneh Alaro official ወርቅነህ አላሮ
Рет қаралды 9 М.
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 8 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН