Ethiopian food/ How to part a chicken/የዶሮ አገነጣጠል።

  Рет қаралды 408,842

Kiya Tube

Kiya Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 903
@ሣምሪየናቷናፋቂ
@ሣምሪየናቷናፋቂ 6 жыл бұрын
ውይ እስካሁን ካየሁ ቪዲዮ ሁሉ ያንቺ ደግም በጣም ይለያል ጥርት ያለና ግልፃ የሆነ እጅሽ ይባርክ
@ፈንድሻነኝሳቂታዋ
@ፈንድሻነኝሳቂታዋ 3 жыл бұрын
ቤተሰብእንሁን
@كونيسلفيةعليالجادةكونيسلفية
@كونيسلفيةعليالجادةكونيسلفية 6 жыл бұрын
የኔናት አመሠግናለሁ ማማዬ ዋው ርጋ ያልሽ ከሙያሽ ለዛነትሽ እጅሽ ይባረክ ሚሚዬ
@ፈንድሻነኝሳቂታዋ
@ፈንድሻነኝሳቂታዋ 3 жыл бұрын
ቤተ ሰብ እንሁን
@fgghfggg2362
@fgghfggg2362 6 жыл бұрын
ሳልሸከመው የከበደኝ ነገር ቢኖር የዶሮ አገነጣጠል አየውና እረሳዋለሁ
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 5 жыл бұрын
እኔም .እርሳዋለሁ
@Toyb-ln9qv
@Toyb-ln9qv 5 жыл бұрын
የኔማር የኔቢጤ
@asmaasma-lz9bn
@asmaasma-lz9bn 5 жыл бұрын
@@jamilaneuray8190 እኔም አልቻልም
@asmaasma-lz9bn
@asmaasma-lz9bn 5 жыл бұрын
@@jamilaneuray8190 እኔም እርሰዉለዉ ማንምንአይጋባኛም
@muluberihun7130
@muluberihun7130 5 жыл бұрын
እኔም
@ms-np4yt
@ms-np4yt 6 жыл бұрын
የፍርጅ ዶሮ መገነጣጠል በጣም ቀላል ነው ዋናዋ ዶሮ ላይ ግን ሴትነትን ትፈትናለች በርች
@irosalem2474
@irosalem2474 6 жыл бұрын
ልክ ነሽ የፍሪጅ ቀላል ነው
@missyouethiopia7314
@missyouethiopia7314 6 жыл бұрын
yesssss batekikle
@zahrad1840
@zahrad1840 6 жыл бұрын
Rgc
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 жыл бұрын
Ehitoche wede chanale gora belu sub enideraregn
@Ali-yv1th
@Ali-yv1th 4 жыл бұрын
@@zahrad1840 ዋዉ ማሬ ከዚህ የበለጠ ትግስቱን ይጨምርልሽ ❤❤😂
@ቲጂነኝስደተኛዋ-ጰ8ቘ
@ቲጂነኝስደተኛዋ-ጰ8ቘ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ና ጤና ይስጣት ለማዬ በደና ግዜ አስተምራኛለች የኔ እህት እናመሰግናለን ያወቅሽውን ስላካፈልሽን
@gfyhfu5458
@gfyhfu5458 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ቀላል ነው እኔም አውቀዋለሁኝ ግን ምናልባት መረሳሳት እንዳይኖር ብዬ አየሁት ደስ ይላል ጎበዝ ነሽ
@fatimamohammed5746
@fatimamohammed5746 6 жыл бұрын
እድሜ ለእናቴ በልጅነቴ አስተምራኛለች
@ፍቅርፍቅር-ጸ4ጘ
@ፍቅርፍቅር-ጸ4ጘ 5 жыл бұрын
እኔም እዳችው ነው እህት እድሜ ለናቶቻችን
@mahalambatube1120
@mahalambatube1120 5 жыл бұрын
እኔም ያንች ቢጤ ነኝ
@عايشهعبدالله-ط7ط
@عايشهعبدالله-ط7ط 5 жыл бұрын
fatima mohammed ታድለሻል
@shaikzahra6304
@shaikzahra6304 5 жыл бұрын
አናመሰግናለንአህት
@paglirbor4180
@paglirbor4180 5 жыл бұрын
ሺኩረንአላቀምጉልበቴሳይጠናመጣሁተገደህልገባስለሆነመማረገደይለኛል
@salamsisay9455
@salamsisay9455 6 жыл бұрын
አር በሙያ ቀልድ አላቅም የማልሰራው ነገር የለም እድሜ ለናቴ እድሜዋን ያርዝምልኝ ፈርሰኛ አወጣጥሽ ተመችቶኛል ይመችሽ ቆጆ
@lezaleza9296
@lezaleza9296 6 жыл бұрын
እህታችን እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
@Kia-xp2qr
@Kia-xp2qr 20 күн бұрын
አራ ዎይኔ የዛሬ በጣም ነው የተመኝ አመስግናለው ❤️ እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባሪክሽ እህቴ 😊😊😊
@umuniemetelah792
@umuniemetelah792 5 жыл бұрын
ስራየ ብየ ነው ላይ የመጣሁት አልችልም
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 3 жыл бұрын
እኔም
@geniyeethiopia6075
@geniyeethiopia6075 3 жыл бұрын
Hhhhh enam
@እራህመትወሎየዋ
@እራህመትወሎየዋ 3 жыл бұрын
እኔምነኘ
@sifelghabesha8572
@sifelghabesha8572 2 жыл бұрын
የኔ ቢጤ አይዞን እስክንይዘው ነው
@ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
@ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 2 жыл бұрын
እኔም አልችል😂
@እራህመትወሎየዋ
@እራህመትወሎየዋ 3 жыл бұрын
የኔማረ እነመሠግነለን
@saraAa-sw6wl
@saraAa-sw6wl 6 жыл бұрын
እንደ ኢትዮጵያ 12 ቦታ ብትቀነጠስ ኖሮ አረብ አገር 1ወርም አልሰራም ነበር
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና 5 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል እረ እኔ ጭራሽ አላቅም
@kalieamkalieam1353
@kalieamkalieam1353 5 жыл бұрын
kkkkk
@frawenegaber7303
@frawenegaber7303 5 жыл бұрын
😂😂😂😂
@maryamessa3950
@maryamessa3950 5 жыл бұрын
የኔማርአሳቅሽኝ
@maryamessa3950
@maryamessa3950 5 жыл бұрын
የኔውድአብሽሪሁሉምቀላልነውትለምጅዋለሽ
@cvhhdghj3958
@cvhhdghj3958 6 жыл бұрын
ውይ ከሙያው ሁሉ ከባዲ የዶር አገነጣጠል ነው ለማንኛውም ከልብ እናመሰግናለን ቆንጆ ባለሙያ ነሽ
@KiyaTube4
@KiyaTube4 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና 5 жыл бұрын
ማሻአሏህ ቆንጆ ነው የኔ ባለሚዬ እኔ መቸም ከተፈጠርኩ ዶሮ12ቦታ ገንጥየም አይቸም አላቅ ምን ይሺለኛል
@KiyaTube4
@KiyaTube4 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ።
@ramziejoshroque6067
@ramziejoshroque6067 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@haimanot5geatatun771
@haimanot5geatatun771 3 жыл бұрын
ዋዉ እስተማርሽኝ አያት ያሳደገው ቅምጥልሁኝ ነበር ውዴ
@ትግኁጸልዩብእንተቤተክርስ
@ትግኁጸልዩብእንተቤተክርስ 6 жыл бұрын
ወይኔ እኔማ የምገርማችው ደሮ ሰርቼ አላውቅም እድሜ ለስደት አሁን ግን ግድ ማወቅ አለብኝ ባሌን ስሪልኝ ሲለኝ እደዚህ አገር በአራት ቆራሪጬ እንዳልሰጠው ክክክክክክክ በነገራችን ላይ ጎቦዝ ስራሽን አድንቄዋለው በርቺ
@ወርቃለምሀገሬ
@ወርቃለምሀገሬ 3 жыл бұрын
ክክክክክክ የኔውድ አሳቅሽኝ
@tgobseobse3680
@tgobseobse3680 4 жыл бұрын
Tebarekilgn set aregshign zare lemejemra gize doro wet seraw betam des alegn
@fetanmedia-6807
@fetanmedia-6807 6 жыл бұрын
ልጅ እያለሁ ነበር እናቴ ያስተማረችኝ እጀን እየያዘች እድሜ ላረብሀገር ሙያየን አስጠፋኝ
@m.....6393
@m.....6393 6 жыл бұрын
ትክክልማርእኔምአክስቴ.አስትምራኞነበርውይይይ.
@asnilondon9386
@asnilondon9386 6 жыл бұрын
😃
@konjietdire4320
@konjietdire4320 6 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@konjietdire4320
@konjietdire4320 6 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃
@ሳይነቁነቅተንሲነቁተኛንመ
@ሳይነቁነቅተንሲነቁተኛንመ 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ በውነት
@hayathayu3351
@hayathayu3351 5 жыл бұрын
yederon 12 akal bezerzer yeminegeregn?
@muhamedyasin1072
@muhamedyasin1072 4 жыл бұрын
አኔ ወንድ ነኝ ምናልባት ሰነፍ ሚስት ያገባሁ አንደሁ ቅደመ ዝግጅት ለማድረግ ነው የገባሁት። ለነገሩ የ አንድ ደሮ ዋጋ 400 ፣ 500 ፣ ገብቷል አሉ።
@ፌሩዝዩቶብ
@ፌሩዝዩቶብ 4 жыл бұрын
ክክክክ ለምደህ ጠብቃት
@hejjej7857
@hejjej7857 4 жыл бұрын
ወይኔ ጉደ እኔ አልችልም ክክክ
@tenagateso4028
@tenagateso4028 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቀላል በሆነው መንገድ ነው ማምዬ እጅሽ ይባራክ ቆንጆ ነሽ
@ቲጂቲጂ-ቸ4ለ
@ቲጂቲጂ-ቸ4ለ 6 жыл бұрын
ቆይ እስኪ በማዳም ዶሮ ልለማመድ እንጂ ጉድ ነው ምንም አይገባኝም የዚ ዶሮ ነገር
@ያነኝ
@ያነኝ 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@ሉቢቲነኝየሱናፋቂየከለላዋ
@ሉቢቲነኝየሱናፋቂየከለላዋ 6 жыл бұрын
ቲጂ ቲጂ የመዳም ደሮ ይበጣጠሳል መላላጫው በደንብ አይወጣም
@ميساحمد-ف5ي
@ميساحمد-ف5ي 6 жыл бұрын
Mamaye ye madamen dero ke 12 koretsh min leserew new
@ሉቢቲነኝየሱናፋቂየከለላዋ
@ሉቢቲነኝየሱናፋቂየከለላዋ 6 жыл бұрын
ميس احمد ክክክክክክ እኔጃ
@m.....6393
@m.....6393 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 7 ай бұрын
ጎበዝ በትክክል ነው የገነጣጠልሽው የቆየ ቢሆንም አንዳንዶች ወጡን ሲሰሩ በደንብ አያጥቡትም በዛላይ የሚሰባበረውን (ሎሚ) የምንለውን ክፍል አይሰባብሩትም ከማንኛውም አጥንት ላይ እናም አስተጣጠቡን አሳያቸው ጎበዝ ባለሙያ
@msesertmsesert1477
@msesertmsesert1477 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
@helptg3158
@helptg3158 3 жыл бұрын
ተባረኪ እስካሁን ባየኋቸው ቪድዮ ያቺው ነው የገባኝ ረጋ አድርገሽ ነው ምታስረጂው
@zikeraebrotube9482
@zikeraebrotube9482 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እረጋ ያልሺ ነሺ ተመችቶኛል ሥራሺ 👏👏👏👏😍😍😍😍😍
@jimmatube6844
@jimmatube6844 5 жыл бұрын
Mom iko gubez malyoya nat ine gin dori bilet mawtat alchelm
@abdurahmanmiftah5662
@abdurahmanmiftah5662 6 жыл бұрын
የሮ ነር. ተዩ. አዳሜ. ጉድሽን ሚታየው. አገር ስትገቢ.ነው እዚማ. ከፈለግን. ባራት በሁለት.እንዘነጣጥለዋለን ከፈለን.ድፍኑ.ንጨምረዋለን 😃
@ሱሱያችኛዋ
@ሱሱያችኛዋ 5 жыл бұрын
ሰላም ወሄምንሁ 😂
@ሩቂነኝእናቴንናፋቂ
@ሩቂነኝእናቴንናፋቂ 5 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን እህታችን አላህ ይጨምርልሽ እኔም ድጋግሜ እያየሁ ያችን መማር አልብኝ ሁለየም የሚያሳስብኝ ጉዳይ ነው የዶሮ አስራር
@jhug4039
@jhug4039 6 жыл бұрын
እምታስጨንቀኝ ነገር ብኖር ዶሮ
@zamzamabdo6621
@zamzamabdo6621 6 жыл бұрын
Dudii elemetii gudiii
@ፍቅርነውሂወቴ-ፐ4ጐ
@ፍቅርነውሂወቴ-ፐ4ጐ 6 жыл бұрын
@@zamzamabdo6621 በጣም
@Ahlami-yousra
@Ahlami-yousra 6 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ የኔ ቆንጆ እውነትሽን ነው እኔም ጋ አለች ይች ነገር የማይረባ ማሞላቀቅ ስሞላቀቅ ማዙካ ቸክ አላደረገችኝም ባሉካ ይምጣ እንጂ ለሱ እማልሆነው የለም
@yashieyashie4878
@yashieyashie4878 6 жыл бұрын
ወሎየዋ የወግድዋ ነኝ ክክ ክ እሷ ትንሽ ስራዋ ተአብነው አይዞሽ ብቻደህናሁኝ ይመጣል
@rahma_yasin33
@rahma_yasin33 5 жыл бұрын
ክክክ እደኔ
@03cell47
@03cell47 5 жыл бұрын
Tikikil neshi endih newu yee Dorro biilit miwotawu gobez WOW ❤👍
@abdurahmanmiftah5662
@abdurahmanmiftah5662 6 жыл бұрын
ድምፅሽ. .ዘመን. ድራማ. ላይ. ምትሰራዋ ፂዮን የምትባሏ .የሷ ድምፅ. ነው.ሚመስለኝ
@nejathassen9561
@nejathassen9561 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ
@ፍሬነኝባሌንአፍቃሪፍሬ
@ፍሬነኝባሌንአፍቃሪፍሬ 5 жыл бұрын
እኔም ልላት ነበር ቁርጥ ራስዋ
@ngesnges964
@ngesnges964 5 жыл бұрын
እኔ ፂዎን ነችዴ ብያለሁ ክክክ
@በስምህልጠራጌቱ
@በስምህልጠራጌቱ 5 жыл бұрын
የኢትዮ አባቶችኮ እኔ ተፍትኝ አለፍአለሁ ግን አማቶች ፍተና እሚሰጡት ሲፍትና ዶሮ ይህን ካለፍቹሁ ጎበዝ ትባላላቹሁ
@amenamen1170
@amenamen1170 6 жыл бұрын
ክክክክክክ ደሮ መስራት እንፈተናለን ብላችሁ ፈርታችሁ ነው ከግዲህ አገባለሁ የምትሉ??? ክክክክክ
@habebechtesfaye1633
@habebechtesfaye1633 4 жыл бұрын
Egziabher ybarksh betam enamesgnaln
@rukiyeyimer7503
@rukiyeyimer7503 6 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው በርችልኝ ውዴ
@ያነኝ
@ያነኝ 6 жыл бұрын
ድሮ አውቀው ነበር አሁን ራስቼ ነበረ ዛሬ ስለያሁ ዲሮ ያያሁት ትዝ እያለኝ ነበረ የተመልካትኩት ደስ ብሎኛል ስላያሁት እናመሰግናለን ቅድስትዬ እጆችሽ ይባራኩ ብርክ ባይልኝ
@KiyaTube4
@KiyaTube4 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
@በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ
@በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ 5 жыл бұрын
እኔ ልሙት ኮሜንቶች በጣም ነው የሚያስቁት እኔም አላውቅ አረብ አገር ከ አራት እየከፈልኩ ለምጀ ጉዴ ነው በደንብ አይቼ መገንዘብ አለብኝ በእውነት
@banchalemayenew218
@banchalemayenew218 5 жыл бұрын
እኔም እድሜ ለመዳም ዶሮ እሷ በሌለች ጊዜ ለራሴ ምሳ ስሰራ ተለማመድኩበት ባይሆን ሙያ ልልመድ እንጅ ሆሆ እናም ጓደኞቸ አሁኑኑ ልመዱ ኢትዮጵያ ዶሮ ገዝቶ መለማመድ ይከብዳል
@ekrammohammed6059
@ekrammohammed6059 4 жыл бұрын
ጎበዝ አለማድነቅ አይቻልም። ፅዳትሽ ከምንም በላይ ደስ ይላል።
@mululamatube8
@mululamatube8 6 жыл бұрын
Woyi doro Asari be Arabi hagare 4 bota Bicha new miqorawa Ethiopia gini 12 👏😅💋
@sadibintlslamnawuhiweta775
@sadibintlslamnawuhiweta775 6 жыл бұрын
ኔን ይህልንቪድዪ አወጄ አስቀምጣህልለሁ ክክክክ ሀገር ስገባ እንጂ እዝህማ ላራት ለሁለት።ነው እምቆርጣት
@hayubintali705
@hayubintali705 6 жыл бұрын
kkk እኔም አኖራለሁ አረብ ሀገር እደፈለኩገመጫወት ለምጄ ኢትዮ ተገባሁ ቀልድ የለም
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 6 жыл бұрын
ኪኪኪ
@birtukanmegersa7139
@birtukanmegersa7139 6 жыл бұрын
Kkkkkk likki nesh ye areb dero 4 '2 botaa lemden
@layla557
@layla557 6 жыл бұрын
pls ከወረደቹት ለኔም ለኩልኝ
@djdjjeedjdudnne757
@djdjjeedjdudnne757 6 жыл бұрын
Ena araba agerim kirsun tabike bew mekorto kkkk
@josetadesse1163
@josetadesse1163 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ በጣም አድርጌ በርችልኝ የኔ ጀግና
@last7227
@last7227 6 жыл бұрын
ጉዴነው ኢትዩብያስገባ እዴት እደምገነጣጥላት እዝህ አራትጋ ለምጀ ወይኔ ደሞ አይገባኝም ባየው ባየው
@mekditubemekditube7171
@mekditubemekditube7171 6 жыл бұрын
ተበረኪ እህቴ አገነጠጠሉ እደዘ እደሆነ አለውቅም ነበራ በሁለት ደቃቀ ቆረጥ ቆረጥ አርግ ነበረ ምሰረው በርቻ አሪፍ ነው እነማሰግንሻለን በጠራፈ ኬሜቶች አስቀቹሁኘል
@bayushgebissa2611
@bayushgebissa2611 6 жыл бұрын
ቅድስት ቆንጆ የዶሮ ክንፍ ከቆዳው መለየት በፊት ለብቻ በግራና በቀኝ ያሉት ይለያሉ፡ እንጂ አንቺ እንዳደረግሽው አይደረግም፡፡ በተረፈ አሪፍ ነው፡
@KiyaTube4
@KiyaTube4 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
@ልጅፀደኒያማርያም
@ልጅፀደኒያማርያም 6 жыл бұрын
እጅሽን ይባርከዉ አደየ ያየሁት ነገር አይጠፋብኝም የጅ ስራና ምግብ ሥራ ዉስጤ ነዉ
@KiyaTube4
@KiyaTube4 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
@tubetube749
@tubetube749 6 жыл бұрын
ኧረ ያገራችን ዶሮ ስጥም ሲበሉት ም ሆነ ሲታይም ደስ ማለቱ የውጪው ዶሮ ንፍጥ አደል እንዴ ሚመስለው እንኳን ቆዳው ሊበላ ዶሮዋ ስትቀፍ የውነት አልበላም በልቼም አላውቅም ያረቦቹን ዶሮ ያገሬ ዶሮ ዋውውውው
@فريده-ي1ر
@فريده-ي1ر 10 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ❤❤❤
@oneloveethiopian8119
@oneloveethiopian8119 6 жыл бұрын
ደሮ አገናጠልሽ ግን በቢላዋ አድርጌው በእጅሽ አትስበረው አንገቶን ደግሞ ተሎ አትቆርጭው ማለቴ መላላጨውን እስክታውጭ እኔ እናቴ በህፃኒነቴ አሳይታኛለች በደንብ ነው የሚሰራው 👌
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 6 жыл бұрын
one Love Ethiopian እግዚአብሔር እረኛየ ነው ታድለሽ እኔ በልጂነቴ የሞተች አባቴ እንጀራ ዳቦ ወጥስጋ በያይነት ጠላ አስተማረኝ ዶሮ ቀላል ስለሚመሥለኝ አባቴ ራሱነበር ሚሰራ አሁን ቆጨኝ ስነግረው ባእል ሲሆን እደነኸ ባእል እጀራጠላወጥሽ ይለኛል ዶሮሳለምድ ስለው ቀላልነው አድቀን አይፈጂም አለኝ ግንባይባይ አይገባኝም በዚኸ
@merryvlogs7963
@merryvlogs7963 5 жыл бұрын
ክንፋ አይቆርጥም እኮ
@mariyammariyam5894
@mariyammariyam5894 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ እናቷ የሳደገቻት ጂግንት ሳላደቅሽ አላልፍም ማሻ አላህ እጂሽ ይባርክ
@tigistgone5036
@tigistgone5036 6 жыл бұрын
ወይኔ እዴት እደማመሠግንሽ አላቅም ብቻ እጅሽን ይባርከው
@KiyaTube4
@KiyaTube4 6 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ💖
@alemayehueshetu9997
@alemayehueshetu9997 4 жыл бұрын
,,በጣም ጎበዝ አድነቂሽ ነኘ በርቺ
@askuethiopiawit2817
@askuethiopiawit2817 6 жыл бұрын
ጠፍቶብኝ ጨንቆኝ ነበር ባሉ ኬት ይመጣል ብዬ የአረብ ዶሮ 2,4 ቦታ እየቆረጥን እኮ በቃ
@minguzem9249
@minguzem9249 6 жыл бұрын
Miskin anch erasu teftobish kehone never eyayesh new yemtikorchiw minalebititeyiw kefelgsh enie...
@ቲጂነኝ-ፀ3ሸ
@ቲጂነኝ-ፀ3ሸ 6 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍💔💔
@ayisha6208
@ayisha6208 6 жыл бұрын
ክክክክ እውነትሽን ነው እህቴ እኔም ልክ እንደች ሆኜአሎ
@ስሚራያረቢወስተግፍሪወቱብ
@ስሚራያረቢወስተግፍሪወቱብ 6 жыл бұрын
ክክክክክ እነዚህ አረቦችካ ሙያችንን አሰጠፈብን ግን የዚህ አገር ዶሮ ልገንጥልብትይም አይሳካም
@m.....6393
@m.....6393 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@zedtube908
@zedtube908 5 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ የዚህ አገር ዶሮ እደኢትዮ አደሉም እደኢትዮ ላዉጣ ብል አይሆንልኝም የሆነ ቦታ ይበላሽብኛል
@Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ
@Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ 6 жыл бұрын
ከግዲህ ባል አልፈራም የመ ጣ ይምጣ
@saadahusein8521
@saadahusein8521 6 жыл бұрын
ክክክክ
@ሰውለሰውመድሀኒትቢሆንምበ
@ሰውለሰውመድሀኒትቢሆንምበ 6 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ
@djdjjeedjdudnne757
@djdjjeedjdudnne757 6 жыл бұрын
Kkkkkkk
@ዘይነብዩቱብ-ፐ1ጰ
@ዘይነብዩቱብ-ፐ1ጰ 5 жыл бұрын
😅😅😅😅
@ssewayefikirsew3700
@ssewayefikirsew3700 5 жыл бұрын
ክክክክ
@hushhush6284
@hushhush6284 4 жыл бұрын
ኩላሊትዋና ጉበቱ እሳ?? ጨጋራውሳ??
@እህተገብርኤል-ቨ2ዀ
@እህተገብርኤል-ቨ2ዀ 6 жыл бұрын
የዚች የዶሮ አሰራር ሽሽት ቆሜ ልቀር ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዶሮ ወጥ ማይወድ ባል ፈልጉልኝ ክክክክክክ
@emanchannel2171
@emanchannel2171 6 жыл бұрын
Kkkkk
@emanchannel2171
@emanchannel2171 6 жыл бұрын
Kalel New Mokerashw Selamtwoki Yehonal Ss
@zebebahussein822
@zebebahussein822 6 жыл бұрын
ክክክክ
@yeshimare2702
@yeshimare2702 6 жыл бұрын
😃😃😃😃😃
@asrarkedir4784
@asrarkedir4784 6 жыл бұрын
Magbat ladoronau enidee
@amareaklog3965
@amareaklog3965 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ አይደለም እኔ ወንድ ልጄቸ። ደሮ መገንጠል ይችላሉ ሰስራ ሁሌ ቁጭ ብለው ያያሉ ካልተቀየምሽ አስተያየት ልስጥሽ እኔም እንዳች አረብ ሀገር ነው ያለሁትና ስደት አፈር ይብላ ሙያውስ። ነበር
@hdgghfgf8268
@hdgghfgf8268 6 жыл бұрын
በረካ ሁኝ
@siscocell9307
@siscocell9307 6 жыл бұрын
kkkkkk abol ena tonam tehun
@ሀናንዬቀበጥጥጥጥ
@ሀናንዬቀበጥጥጥጥ 6 жыл бұрын
Hdg Ghfgf ክክክክክ አሚን
@amareaklog3965
@amareaklog3965 5 жыл бұрын
ጉሮሮውን ቅድሚያ አትቁረጭው መላላጫውን ለመያዝ ያግዝሻል ክንፉንም ሳትቆርጭው የላባ ማደጊያውን ቀፈሽ ታወጭዋለሽ መላላጫውን ቀድመን ስሩን እንበጥሳለን ሳይሆን መገጣጣሚውን ይመራሻል ቆዳውን መጣልሽ በጣም እድንቄሻለሁ ለበአል ለራሴስስራ አይታ መዳሜ ስጋውን አበዛሽው ብላለች ታድያእናንተ ይህንን ሁሉ ነው የምትጨምሩት እኛ እንዲህ ነው ብየ አሳረፍክዋት ተባረኪ
@ሀሎምያልፍል
@ሀሎምያልፍል 6 жыл бұрын
ባል ላገባ እልና እችን ነበረ እምፈራው አመሰግናለሁ
@KiyaTube4
@KiyaTube4 6 жыл бұрын
አይዞሽ በአሁን ሰአት ችግር የለም ምን ይታወቃል እሱ ይችል ይሆናል😄
@be8cab
@be8cab 6 жыл бұрын
Demo lebal ere anchi Dena..
@jemilayeallahbariyahclasic9056
@jemilayeallahbariyahclasic9056 6 жыл бұрын
Kidist Lovely kkkk ikow gideta dorew masreti yelebignim bal lemagegnati
@ሚሒራሚሒራ
@ሚሒራሚሒራ 6 жыл бұрын
ሰብለ ተስፍዬ የኔም ፍርሃት ነው
@ajebushishetu8911
@ajebushishetu8911 6 жыл бұрын
Kkkkkk
@nafikote4987
@nafikote4987 5 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ እህት በጣም እናመሰግናለን አስተምረሻል 👍👍👍👍
@ቲጂነኝ-ፀ3ሸ
@ቲጂነኝ-ፀ3ሸ 6 жыл бұрын
😢😢ምግብ መስራት አልችልበትም 18 አመት ልጅ ነኝ 😢😢😢😢😢ምን ይሻለኛል ባል ደግሞ ላገባ ነው በቅርብ ሰአት 😭😭😢😢💗💗💜😍😍😍😍😍😍😛😛😛😛😛😛😛
@Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ
@Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ 6 жыл бұрын
ባሉካ ያሰለምዲሽ ኪኪኪ ተመቸሺኚ እውነት
@djdjjeedjdudnne757
@djdjjeedjdudnne757 6 жыл бұрын
Balish yesara hnchi damo ka huchi sartesh birr amchi
@asfghhg3158
@asfghhg3158 6 жыл бұрын
Kkkkkk
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል 6 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እድሜ ለዩቱብ እዚህ ተማሪ
@ፋፊሲራጅ-ጐ4አ
@ፋፊሲራጅ-ጐ4አ 6 жыл бұрын
ምንም ችግር የለውም ጥሩ ፍቅር ይኖሽ ሞያ ቀስ በቀስ ይለመዳል እኔ ብዙም ምግብ መስራት አልወድም ነበር ግን ሁሉንም ነገር መስራት አውቃለሁ ግን እርፍት ስወጣ ግዜ አይኖረኝም ምግብ ለመስራት ኢንሻ አላህ አገር ስንገባ
@ውብቱ
@ውብቱ 10 ай бұрын
And Nagar asrajign yewustu koshasha be machine siyhon be ej endet bebilonew Doro endezy eagle siygentel befit enwotaw
@መስኩየተዋህዶልጅ
@መስኩየተዋህዶልጅ 5 жыл бұрын
ጌና ሳላይ ተስፋ አስቆረጣቹኝ ኮመንቶች ኤጭ ምን አለበት እችላለው ብላቹ እራሳቹን ብታሳምኑ😏
@nafikote4987
@nafikote4987 5 жыл бұрын
እኔ እናት ማላቃው ነገር ለምን እናዋሻለን እንተምራለን እንጅ
@እኔዉብንትአሠፋከወዴወሎ
@እኔዉብንትአሠፋከወዴወሎ 4 жыл бұрын
😬
@lidufri3719
@lidufri3719 5 жыл бұрын
Thanks emaye
@ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ
@ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ 6 жыл бұрын
አልገባኝ ያለ ሙያ ቢኖር ዶሩ መገንጠል
@ቲጂቲጂ-ቸ4ለ
@ቲጂቲጂ-ቸ4ለ 6 жыл бұрын
eman emani yarada lji ትዳር ፈላጊ ክክክክ እረ እኔም
@LubabaLubaba-pf4nr
@LubabaLubaba-pf4nr 6 жыл бұрын
እእእ
@hanansaedjabir8373
@hanansaedjabir8373 6 жыл бұрын
Thanks sis enen belijinate enate Astemiregnalech
@የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል
@የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል 6 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክልሽ አሁን እሞክረዋለሁ
@mastewalasefa8191
@mastewalasefa8191 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ አስተማሪ ነሽ
@ያነኝ
@ያነኝ 6 жыл бұрын
Wode ethio sihed andi doro gaziche betasaboche endayimetu arige yhinin video eyayehu sarichee keza ilemidalehuuu ahun silaresahut new inji diro awuke nebere bizum bayihon
@kariimashariif4544
@kariimashariif4544 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk Enem Yasebku New
@genetefrem6661
@genetefrem6661 4 жыл бұрын
Wow alchelm
@betesaydatube161
@betesaydatube161 2 жыл бұрын
Perfect!!!
@ፍቅርየኮቻልጂ
@ፍቅርየኮቻልጂ 5 жыл бұрын
የሳኡድ ዶሮ ሲገነጣጥሏት ቅልጥልት ስትል በምን አስጠላይኝ ጠካራ አደለይም እዳገራችን
@hiwyhiwy2994
@hiwyhiwy2994 6 жыл бұрын
እማምላክ እጅ ሽን ትባርክልን
@KiyaTube4
@KiyaTube4 6 жыл бұрын
አሜን። በጣም አመሰግናለሁ።
@saadasaadaoumer6635
@saadasaadaoumer6635 6 жыл бұрын
ማር በጣም አመሰግናለሁ ግን ያልገባኝ ነገር ከጎኑላይ ያወጣሺው አጥንት
@KiyaTube4
@KiyaTube4 6 жыл бұрын
ቀላል ነዉ ሌሎቹ ከላዩ ሲነሱ ይታይሻል እሱ ከፈረሰኛዉ ጋር የተያያዘ ነዉ ካለሱ ፈረሰኛዉ ፈረሰኛ አይሆን ወጡ ዉስጥ ስንጨምረዉ ወደታች ሰበር እናደርገዋለን እሱን ዶሮዉን ስሰራ አሳይቻለሁ።
@saadasaadaoumer6635
@saadasaadaoumer6635 6 жыл бұрын
@@KiyaTube4 እሺ ማር እኔ ለሁለት እንደ ሚከፈል አቃለሁ አቺም ከፍለሺዋል ግን አጥንቱን እናወጣለን ስትይ ነው ያልገባኝ.
@yeneyene3433
@yeneyene3433 6 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ እናመሰግናለን ነገር ግን ዶሮ መስራት የማትችይ ሴት ሁሉ ተደበቁ እንደት ሴት ዶሮ መገንጠል እና መስራት አይችልም አረ ሸ ነው ወላሂ እፈሩ ሞያ አይደለም አልችልም ገለመሌ ማለት ኤጭ
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 5 жыл бұрын
ካልቻልስ .
@demekechager4300
@demekechager4300 5 жыл бұрын
እደ አለማወቅ ሀፃት አይደለም አናቅም
@amboshawaamboshawa5734
@amboshawaamboshawa5734 5 жыл бұрын
Thanks kiya
@ወሎየዋየሱአፍቃሪ
@ወሎየዋየሱአፍቃሪ 6 жыл бұрын
በቃ አሁን አገባለሁ ተባረኪ
@KiyaTube4
@KiyaTube4 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
@mahdiamahdia8281
@mahdiamahdia8281 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@እሙኢምራንስደተኛዋ
@እሙኢምራንስደተኛዋ 6 жыл бұрын
እካካካካካ
@mazigabbalay4737
@mazigabbalay4737 5 жыл бұрын
enamasaginaleen konjo
@ሀናንአህመድ-ሸ8ቸ
@ሀናንአህመድ-ሸ8ቸ 6 жыл бұрын
እኔ ዶሮ ለመገነጣጠል ሞክሬ ነበር ግን ያረቦቹ ዶሮ ፈረሰኛ አጥንት የላቸውም እንደሰወቹ ስብ ለብሶ ወፍራል
@ውዴአለኝታየ
@ውዴአለኝታየ 6 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@gachilove4618
@gachilove4618 6 жыл бұрын
ክክክክክክ
@IbnMasudTube
@IbnMasudTube 6 жыл бұрын
جزاك الله خير بارك الله فيك
@sgsh3942
@sgsh3942 6 жыл бұрын
አረ አንገት ያላት ዶሮ እዚህ ቤት አምጥተው አያቁም
@khadijam9264
@khadijam9264 6 жыл бұрын
Kkkkk
@khadijam9264
@khadijam9264 6 жыл бұрын
ማሬ እግር ካላት ይበቃል ከከከከከ
@muniraahmed6094
@muniraahmed6094 6 жыл бұрын
ክክክክክ
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና 5 жыл бұрын
ከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከ ያረቢ
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና 5 жыл бұрын
ትክክሎ ብለሻል
@tizitahaile4938
@tizitahaile4938 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስትገነጣጥዪው በሚገባ መልኩ ነ , ሳየው ቀላል ይመስላል , እኔ ስሰራው ግን አይሆንልኝም😂🤣
@adanechbere2615
@adanechbere2615 6 жыл бұрын
ሴት ልጀ ምትፈትንብ ሙይ
@be8cab
@be8cab 6 жыл бұрын
You made things look so easy....tebreklej...konjo
@KiyaTube4
@KiyaTube4 6 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ።
@jsidbehx6813
@jsidbehx6813 6 жыл бұрын
በመዳም ዶሮ እማራለሁ ክክ
@رانييواسوف
@رانييواسوف 5 жыл бұрын
ማሻአላ ጎበዝ በለሙያ ነሸ የምር የዝህ አገር ዶሮ አቅም የለዉም ቶሎ ይበጣጠሳል አቺ ግን አለተበጣጠሰብሸም የምር አደነኩሸ የሴት ወይ ዘሮ ነሸ
@lailalaila1877
@lailalaila1877 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው
@HayatHayat-ds6ce
@HayatHayat-ds6ce 6 жыл бұрын
😍😘😘😘😘
@danisha810
@danisha810 5 жыл бұрын
Wow konjo 👍
@mariyammariyam5894
@mariyammariyam5894 5 жыл бұрын
ጊን እኮ የኛ ዶሮና የአረብ ዶሮ ጣዓሙና ዶሮው ራሱ አንዲ አይደለም የዝህ ሀገር ዶሮ ኩኩየ ነች መስል የውሀ ዳር አምሮ
@alemabebe2674
@alemabebe2674 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ፡እንደኔ ለማታውቅ ሴት አስተማሪዬ ነሽ፡አመሰግናለሁ ሁሌም። እግዚአብሄር ይባርክሽ
@KiyaTube4
@KiyaTube4 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ። አሜን።
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና 5 жыл бұрын
እረ እኔየምሰራበት ቤት ዲፍን ነው ፍርን የምጨምራት
@የታጠቅአድነቅነኝ
@የታጠቅአድነቅነኝ 5 жыл бұрын
ጡሩ ነው እኔ ደስ ይለኝ ጢረትሽ ነው ጎቦዙ
@AwokeMelaku-g4i
@AwokeMelaku-g4i 3 ай бұрын
ቆጆ ቆጆ ተመችቶናል እህት
@መታገስዋጋአለውመንቢ
@መታገስዋጋአለውመንቢ 6 жыл бұрын
Wow betam tiru tebarkiy
@ሔለንየማርያምልጅሔለንየማ
@ሔለንየማርያምልጅሔለንየማ 6 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን እህት ተባረኪ ቀጥይበት ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@KiyaTube4
@KiyaTube4 6 жыл бұрын
አሜን።
@meronfikadu2714
@meronfikadu2714 6 жыл бұрын
tebarekiy yetewesene part teftogne neber
@semhallovesemhallove5974
@semhallovesemhallove5974 6 жыл бұрын
እህቴ በጣም እናመሰግናለንን እዝኣብሄር ይባርክሽ
@KiyaTube4
@KiyaTube4 6 жыл бұрын
አሜን። አመሰግናለሁ።
How to prepare Chicken Doro Ethiopian style
10:37
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 593 М.
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
Ethiopian Food - How to Make Shekla Tibs - የሸክላ ጥብስ አሰራር
15:16
How to cut whole chicken Ethiopian way የዶሮ አገነጣጠል (ye doro agenetatel)
13:10
Seble Cooking show ሰብለ ኩኪንግ ሾው
Рет қаралды 854 М.
Ethiopian food- ትክክለኛ የዶሮ ወጥ/Doro wot/Doro wet አሰራር!!
22:21
Ethiopian Doro Wot ዶሮ ወጥ
20:08
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 21 М.
የዶሮ አገነጣጠል በኔ ቤት ከተሳሳትኩ አርሙኝ
11:19
HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ
Рет қаралды 26 М.
ዶሮ ወጥ  አስራር how to cook doro wat Ethiopian food @zedkitchen
12:59
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 1,8 МЛН
The Village Has Its Own Best KFC! Crispy Chicken Legs For All Children
14:16
WILDERNESS COOKING
Рет қаралды 21 МЛН