"ኮለኔል መንግስቱን ሰላም ስላቸው ትልቁ ጥያቄዬ ማን ብዬ ልጥራቸው ነበር ..."ይታገሱ ጌትነት //በቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 32,558

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 114
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ አገር ወዳድ ወታደር ድሮ ቀረ ።እኔም የጀግና ልጅ ነኝ በዚህ እኮራለሁ አባ ሁሌም እወድሀለው ትናፍቀኛለክ!!!
@mulualemjember8604
@mulualemjember8604 3 ай бұрын
በእውነት የህፃናት አምባ ልጆች ታሪክ ገራሚ ነው የኛ የሰፈራችንም ልጆች ነበሩ ብቻ ባጠቃላይ ደስ የሚል ታሪክ ነው
@HayatMolla-dh1hh
@HayatMolla-dh1hh 3 ай бұрын
የኛ ጀግና እረጀም እድሜ ለመንጊ ሰላምህ ይብዛ❤
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 3 ай бұрын
ጀግና ነክ ወንድሜ በእውነቱ።
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 3 ай бұрын
አባዬ ሰይፍዬ የኔ ጀግና ቆፍጣናው መስዋት የሆንክላት ሀገር ይኸው ፈራርሳለች።ወይኔኔኔ!!!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 ай бұрын
@@asterseyfu8199 አይዞን አይዞን እንዲህ ሆና አትቀርም
@antenehyeshibelay2956
@antenehyeshibelay2956 3 ай бұрын
የካራማራ የጭናክሰን የሰገግ ፌርፌር የቆሬ ጀግኖች አባቶቻችን ሁሌም አንረሳቸውም ። በዚህ አጋጣሚ ኩባንና የመናውያንም ከጎናችን ስለቆሙልን ሁሌም እናከብራቸዋለን ቪቫ መንግስት ቪቫ ካስትሮ።
@TameratGutema
@TameratGutema 3 ай бұрын
ሶቪየት ሕብረትስ አልነበረችም???
@hamzamahamud557
@hamzamahamud557 3 ай бұрын
Sovietna Debub Yemen demo amasgenachew ke Somaloch sileatarefu!!!!
@shulukashanka-z4w
@shulukashanka-z4w 3 ай бұрын
​@@hamzamahamud557አንተ ምናዊ ነህ
@migameskhun8039
@migameskhun8039 3 ай бұрын
Bravo Yitagesu.... well done. Menge is our hero.
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 3 ай бұрын
መንጌ የድሆች አባት እንወድሀለን!!!
@redeatbayleyegn7826
@redeatbayleyegn7826 3 ай бұрын
እውነት ነው! ድሃ የፈለፈለ ስርዓት መሪ ነበር!
@aruaki4454
@aruaki4454 3 ай бұрын
የ ድሃ ልጆች ኤርትራ ኣምጥቶ ያስጨረሰ በሚል ይስተካከል
@Destavich
@Destavich 3 ай бұрын
ከሺ አመት የአገር ውስጥ የባርያ ስርዓት ነጻ አውጥቶናልና ሁሌም ስሙ ሲወደስ ይኖራል። የአዲሲቷ ኢትዮጵያ መስራች አባት ነው። Thank you for your service, ጓድ ፕሬዝዳንት!
@henokamelga1650
@henokamelga1650 3 ай бұрын
ጓድ ሊቀመንበር መንግሥቱ ሀይለማርያም እድሜ፣ጤና፣ሰላም ....እመኝኞታለው❤
@sink6630
@sink6630 3 ай бұрын
ሰለእውነት መልካም ሀገር ወዳድ መሪ ለኔ ጎድ መንግሰቱ ሀይለማሪያም ብቻ ከነጥፍታቸው መልካም ሰራቸው ሰለሚበዛ
@yifat-o4w
@yifat-o4w 3 ай бұрын
የቱ ነው መልካም ሥራ?
@sisaydemessie6524
@sisaydemessie6524 3 ай бұрын
ልክ ብለሀል የተነካ ነው የሚያውቀው
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 3 ай бұрын
ኮሎኔን መንግስቱ ሀይለማራም በአገዛዛቸው በአንዳንድ ሁኔታዎች የጠፋ ጥፋት እንዳለ ቢታወቅም ለሀገር በከፈሉት ውለታ መቼም አንረሳቸውም የእርሶ ዘመን ታዳጊ ሆኜ ስላለፍኩ እጅግ ደስ ይለኛል እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤
@yifat-o4w
@yifat-o4w 3 ай бұрын
ኢትዮጵያን ለዚህ ሁሉ ትርምስ ያደረሳት አምባገነኑ መንግሥቱ ኃ/ማርያም ነው።
@FekaduDegaga-s1z
@FekaduDegaga-s1z 3 ай бұрын
እንደአንተ ያሉ ድንቅ ኢትዮዽየዊ ስሜት ያላቸው ወጣቶችን በማሳደጉ ያ ወቅት እጅግ ሊወደስ ይገባል። ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ።
@tutuz8920
@tutuz8920 3 ай бұрын
ማረን መንጌ
@rodasasefa4048
@rodasasefa4048 3 ай бұрын
😂😂😂 የዲስኩር ጥግ
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy 3 ай бұрын
ግልፍጥ አረ አንተ አህያ በወሰደልን ድንጋይ
@webajegwube
@webajegwube 3 ай бұрын
እኔም አባት አዋጥቻለው
@hannahhannah-r4c
@hannahhannah-r4c 2 ай бұрын
የልጅና የአባት ግንኙነት ነው ያለን ከመንጌ ጋር
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 ай бұрын
ቀላላል አባቶቼ ስንቱን ሆኑ ለሀገር💔💔
@mesgenagayim4707
@mesgenagayim4707 3 ай бұрын
ጎበዝ የጀግና ልጅ ነህ!!!
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 3 ай бұрын
Fascinating ❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 ай бұрын
እውነት ነው የሚስራ ስው ይሳሳታል መንጌ ዙሪያውን የከበብት ጠላቶችና ባለስልጣናት ባይኖሩ ኖሮ ሀገራችን ዛሬ ላለችበት ውስብስብ ችግር አትዳረግም ነበር ሽአብያና ወያኔ የኢትዮጵያ ጠላቶች ሆነው ሀገር ባያትእራምሱ ኖሮ ዛሬ ሀገራችን የት በደረስች ነበር መንጌስ እግዚአብሔር እድሜ ስጥቶት የነሱን መባላት ማየቱ እድለኛ ያረገዋል ለጥሩና ለመጥፎ ስራው ፍርድ ስጪው ፈጣሪ ነው
@redeatbayleyegn7826
@redeatbayleyegn7826 3 ай бұрын
ሳይሰራ ነው?
@TameratGutema
@TameratGutema 3 ай бұрын
​@@redeatbayleyegn7826ያልሰራስ ማን ነው???? የትኛው መሪ??? መንጌን ብቻ ገዳይ የማድረግሕን ወቀሳ አብዛኛው በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደረው ዜጋ አይቀበለውም ሐገር ወዳድ ነውና!!!
@yifat-o4w
@yifat-o4w 3 ай бұрын
ፋሽሰቱ መንግሥቱ
@aruaki4454
@aruaki4454 3 ай бұрын
ምንድነው የምትሉት የ ኣህያ ቅሪቶች 😂 ብ ሽቦ የታነቅን በ ጅምላ የተጨፈጨፍን እናቶች ህቶች እየተደፈሩ በ ቋንቋችን እንዳንማር ጉዳያችን እንዳናስፈጽም ዝምብለን እንደ ወርንጭላ መገዛት መኖር ነበረብን ? ኢትዮጵያውያን መቸ ነው ልብ ምትገዘዙት?
@yifat-o4w
@yifat-o4w 3 ай бұрын
@@aruaki4454 የነገሩህን ነው የምታስጋባው። እናንተ ብቻ ነበራችሁ የምትገደሉት? ወሬኛ
@FissehaMelaku
@FissehaMelaku 3 ай бұрын
እንደመንግሥት ማንኛውም መሪ ሊሳሳት ይችላል መንግሥቱ ኃይለማርያም የሐገር ባለውለታ ጀግና ሐገር ወዳድና ጠንካራ የአፍሪካ አባት ነበር በጠላቶቹ በወያኔ እንኳን ለአፍሪካ የነበረው ራዕይ የተደነቀለት ነበር እኔም የጀግና ወታደር ልጅ በመሆኔና አባቴንም ለሐገር አንድነት መጠበቅ ስላዋጣሁ ሁሌም እኮራለሁ። ረጅም እድሜና ጤና ለጀግናው መንጌ
@Diribwa
@Diribwa 3 ай бұрын
Yetagesu + Yonas selam nachu ! Dr Diribwa Debebe
@yosephchenkew4780
@yosephchenkew4780 3 ай бұрын
ብርቅዬ መሪ ኢትዮጵያዊ መሪ አሚባሉት ቴድሮሥ እና መንግሥቱ ያመለጡን መሪያችን ናቸው
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 3 ай бұрын
በመንጌ ጊዜ አሜሪካ እንኳን ትፈራን ነበር
@redeatbayleyegn7826
@redeatbayleyegn7826 3 ай бұрын
ቀልደኛ!
@TameratGutema
@TameratGutema 3 ай бұрын
ሱዳንና እና ሶማሌያ እንዲሑም አረቦች እማ ይቀዝኑ ነበር። ሳልሞት የመንጌን አይነት መሪ ሐገሬ ብታገኝ ደስታዬ ነው።
@hamzamahamud557
@hamzamahamud557 3 ай бұрын
USSR, Cuba and S. Yemen baydersuleh Awash lay baqereh neberki Somalochin bijajun silealchalaju!!!
@TameratGutema
@TameratGutema 3 ай бұрын
@@hamzamahamud557 ይሕ የባንዳ እና የጠላት የክፋ ሰው ምኞት እና ሐሳብ ነው። እንኴን ኢትዮጵያ ችግር ላይ የነበረችው ማንም አቅም አለኝ ሰልጥኛለው የሚል ታላቅ ሐገር እርዳታ እና ድጋፍ ይደረግለታል በየትኛውም ጦርነት ዘመን ያለፈበትን እርሳው የቅርቦቹ አሜሪካ ራሺያ እስራኤል ዩክሬይን ሶሪያ አፍጋኒስታን ሌሎችም ሳይረዱ ሳይደገፋ የተዋጉ አሉ ………????? ጥቀስ ለነገሩ ሐገርም የሐገር ፍቅርም የሌለው ዘላን ይሕ ጥያቄ ይከብድበታል!!!
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 3 ай бұрын
@@hamzamahamud557 sumalen mesaria america ena melaw areboch yereduwat neber..EGYPt wanawa nech..ethiopia gin cuba new bizu wetader yelake ena russia mesarya..yemen demo medfegna likewal..ye somali bezu hager new
@esayasseifu5569
@esayasseifu5569 3 ай бұрын
ተባረክ
@saratessema9064
@saratessema9064 3 ай бұрын
መፅሐፉ የት ይህን?❤❤❤
@nahomabate8497
@nahomabate8497 3 ай бұрын
Zare gena dena program kerebe
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 3 ай бұрын
ከ Amazon ገዝቼ እየኮመኮምኩ ነው በደርግ ጊዜ ያደኩ የመንጌ ልጅ ነኝ👍
@bekreseleshi5958
@bekreseleshi5958 3 ай бұрын
ጉዳዪን አውቀዋለሁ። ልቤን ነካኸው።
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 3 ай бұрын
ይታዩ የበኩልህን ተወጣህ አይቆጭህም
@tesfayekokeb2313
@tesfayekokeb2313 3 ай бұрын
መንጌ የሚወቀሱት 60 ዎቹን ያለፍርድ መግደላቸው ነው
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 3 ай бұрын
ራይ የፈለቁ አውሬ ፍጡራን ስሙ እንዳይነሳ አድርገው አጠፉት:: ታሪክና መነሻ የሌለው ሕዝብ ታሪ አጥፊ ነው.
@marudesta4658
@marudesta4658 3 ай бұрын
ይታገሱ የሚባል የአምባ ተማሪ ነበር አዲስ አበባ የኒቨርሲቲ በ1982 ኢትዮጵያ አቆጣጠር። But you look younger to be in college in those days
@UmerAhmed-yf8kh
@UmerAhmed-yf8kh 3 ай бұрын
ቁ 1 እኔ ራሴ በሕይወቴ ማለፍ ከምፈልገው አንዱ እሳቼውን ማግኘት/መስማት/ነው የተለዬ ምክንያት አለኝ ያደግኩት ታጠቅ 2ጦላይ ማሰልጠኛ ነው ግምቦት 13/1983አምስተኛ ክፍል ነበርኩ ወላጅ አባቱን ቤት እሳቼው ከአገር ሲወጡ ደንግጦ ታመመ 1984/05/5አረፈከታቻለድራሲውንአገናኙኝፍቅሬንልወጣአደራአደራ
@RomanTeshome-v8b
@RomanTeshome-v8b 3 ай бұрын
Ytye koranbh tebarek
@eyobakalu575
@eyobakalu575 3 ай бұрын
🌻 💚💛❤️ 🌻
@mesgenagayim4707
@mesgenagayim4707 3 ай бұрын
አይ ወያኔ አሁን ህጻናት እምባን ማፍረስ ምን ይሉታል ማፍረስ ብቻ
@Tamiru-k7l
@Tamiru-k7l 3 ай бұрын
እኔ ተዋከበና የሚለው የቴዲ ዘፈን ስሰማ አፄ ቴድሮስ ሳይሆን መጌን ነው የማስበው
@Daoud-l5p
@Daoud-l5p 3 ай бұрын
ክቡር ፕሬዚዳንት ብለህ ብጠራቸው ምንም ችግር አልነበር። ጀግና አገር ወዳድ መሪ ነበሩ። እሳቸው አጠፉ ቢባል እንኳ ወያኔ እና ሻዕቢያ ኢትዮጵያ ላይ ካደረሱት ኪሣራ አይበልጥም። የሚገርመው በወቅቱ ግድያን ባርኮ የጀመረው ኢህአፓ ዛሬም እንደ ጀግና መቆጠሩ ነው።
@zxcvb1234ful
@zxcvb1234ful 3 ай бұрын
Mengistu was the dictator and killer, like Meles and Abye. During his time, Ethiopia suffered from killing and starvation. Since his time, Meles and Abye have worsened the suffering. I hope Ethiopia will have a president who believes in democracy.
@GenetTekeste-qt4mn
@GenetTekeste-qt4mn 2 ай бұрын
Menge nexo etyopye newo
@fasilyoseph3611
@fasilyoseph3611 3 ай бұрын
የደራሲው ብቃትና ትጋት ያስደንቃል፤የባለ ታሪኩ እንኳን ይቆየኝ
@mycorfish
@mycorfish 3 ай бұрын
Be 33 teweldew be 66, 30 amet?
@zaguietaddesse6386
@zaguietaddesse6386 3 ай бұрын
ባርያው ብትላቸው ይስቁ ነበር
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 3 ай бұрын
ማን ብሎ መጥራት ችግር አልነበረም ፋሽቱ
@nuradinabdala5629
@nuradinabdala5629 3 ай бұрын
ስለ ጀግኖች አምባ በዛ ተቋም የሙስሊም ኢትዮጵያን ልጆች ያገለለ ሆኖ ነው የማውቀው ፣ በአንባው ተጠቃሚ የነበሩት ክርስቲያን ብቻ እንደነበሩ ነው መረጃው ያለኝ ፣ እስቲ በአንባው ተጠቃሚ ወይም በአንባው ያደጉ ሙስሊሞችን ስማቸውን ጻፉልን ፣ ነገር ግን ትልቅ ማደናገሪያ ሁሉም ብህሬሰቦች የእምነት ተካታዮች ተጠቃሚ ናቸው እየተባለ ፕሮፖጋንዳ ይሰራል ፣ ነገር ግን አንድ የማረሳው ሃቅ የሐይማኖት እኩልነት በተግባር ያዎለው የወታደራዊ ደርግ መንግስትና ስዓት ነዉ ።
@SelamEthiopia-t4c
@SelamEthiopia-t4c 3 ай бұрын
ደሮ ሙስሊም የነበረው ውራጌ ነበር ውራጌ ደግሞ ነጋዴ እንጂ ተዋጊ አልነበረም ስለዚህ በምን ምክንያት ህፃናት አንባ ሊገባ ይችላል???
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 3 ай бұрын
የሶሻሊስት ስርአት ሀይማኖትን አይደግፍም ስለዚህ ክርስቲያን ሙስሊም የሚባል ነገር በአምባ አልነበረም፤በግልህ ማንም አይከለክልህም ነበር።ነገር የማይሠለቻችሁ አጭበርባሪ ናችሁ፤ቀጣፊ።🎉🎉
@alem8640
@alem8640 3 ай бұрын
Yihe tirikt new wolajichun b torenet yata hulu gebitwal
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 3 ай бұрын
ነፍ ሙስሊሞች ነበሩ እኔ እንኳን ከማውቃቸው በድርያ;ኪሚያ; ሰይድ ect....አረ ብዙ አሉ
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 3 ай бұрын
ሙስሊም ወታደር የለውም እኮ። ክርስቲያኑ ሙስሊሙ ወንድሙ በሠላም እንዲነግድ ሕይወቱን ይሰጣል። ሕፃናት አምባ ደግሞ የነጋዴ ልጅ አይገባም።አለማፈርህ እንጅ ደርግ ፀረ- እምነት ነበር እኮ።
@yokishmedia
@yokishmedia 3 ай бұрын
ምን አይነት ቀሺም ጠያቂ ነዉ
@fieshatesfamariam4882
@fieshatesfamariam4882 3 ай бұрын
በቀይሽብር ስላለቁት ያ ባርያ ስለጨፈጨፋቸው ምርጥ ጄኔራሎች ምነው አልተናገርክ ስላልተነካህ ሊሆን ይችላል ምን ጥሩ ስራ ያ የናዚ ታነሽ ወነድም
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 3 ай бұрын
መንጌ ሰለቀይሽብርም ሞትየተፈረደባቸው ጄኔራሎችም ተናግራዋል አንብብና አቋምህን ትለያለህ!!
@fieshatesfamariam4882
@fieshatesfamariam4882 3 ай бұрын
@@seifutilahun1204 አኛ በወቅቱ በዛ ግቢ ስለነበርነው ልታስረዳን ከማንበብም በላይ በአይናችን እናውቀዋለን
@tasskass9798
@tasskass9798 3 ай бұрын
Shame on you Mr Yonas, you have had to read the book and collect other relevant data before presenting this type of high-level author. There are stories that seems unfinished or that needs clarification from the owner(author) you have to split out them and let the author will clarify them. You wasted his time your nonsense and prostituting words as usual.
@Alem6565
@Alem6565 3 ай бұрын
ይኸው ነው ችግሩ መድረክ ላይ ተሽሞንሙኖ መቅረብ እና መጮህ እንጂ ሙያዊ ብቃት የለውም ሰውዬው ጋዜጠኛ ተብዬው ፣ ብዙ ፕሮግራሞች ላይ ስሜት እንጂ ዝግጅት እና ስለጉዳዩ እውቀት የለውም
@unlock3315
@unlock3315 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሦስት ጊዜ ሞታ ከሆነ ኹለቱን የገደላት መንግሥቱ ነው ።
@Alem6565
@Alem6565 3 ай бұрын
ጠያቂው እራሱ ነው የሚያወራው በእዛ ላይ ድምፁ ቀፋፊ ነው አይማርክም ፣ ተሽሞንሙኖ መቅረብ ጋዜጠኛ ያስብል ይሆን ???
@Daoud-l5p
@Daoud-l5p 3 ай бұрын
ቅናት
@getahuntilahun1318
@getahuntilahun1318 3 ай бұрын
አሁን ለዚህ ሁሉ መገዳደል ምንጩ መንግስቱ ነው። ስንት ለሀገር ውሐታ የዋሉትን እንደ ዋዛ የገደላቸው ከንቱ መራ ነው። ሀገሪቷን እሳት ላይ ጥዶ ፈረጠጠ።
@yosephchenkew4780
@yosephchenkew4780 3 ай бұрын
መንግሥቱ ፊውዳላዊ ሥርአት ለአንዴ እና ለመጨረሻ የቀበረ ጀግና ነው የወያኔን ገመናፐያጋለጠ ሻብያንም ያሥለቀሠ ጀግናም ጀግናም ነው
@getahuntilahun1318
@getahuntilahun1318 3 ай бұрын
@@yosephchenkew4780 ወንድም የባህሩ ዘውዴ Phd Thesis ለመስራት እንግሊዝ ሄደው "ኢትዮጵያ ውስጥ ፊውዳል ስርዓት አለ ብለው የገጠማቸውን" interview አዳምጥ ወይም የታሪክ ምሁሩ ፕሮፌሰር ሃይሌ ላሬቦን ስለፊውዳል የተናገሩትን አዳምጥ። "ኢትዮጵያ ውስጥ የፊውዳል ስርዓት አልነበረም" ያ የተረገመ ትውልድ የፈጠረው የውሸት ትርክትና ምናብ ነው። መንግስቱ ለውጡን በስርዓት ባለመምራቱ ሀገሪቷን ለበዓድ እሱም ፈርጥጦ ለስደት ተዳርጓል። አሁን ያለውን የመገዳደል አባዜ ከነጭና ቀይ ሽብር የተፈጠረው በእሱ ነው።
@saratessema9064
@saratessema9064 3 ай бұрын
ለዚህ ያበቃን እማ መለስ ነው ከፋፍለ ግዛ ብሎ በዘር የከፈፈለን።😅😅😅
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 3 ай бұрын
መንጌ ፍጹም ኢትዮጵያዊ ሌብነትን የሚጸየፍ ደሀን የሚወድ አፍሪካን ያንቀጠቀጠ የዝምባቤን ወታደሮች አሰልጥኖ ከባርነት ነጻ እንዲወጡ ያደረገ ;ኔልሰን ማንዴላ ትልቅ ቦታ የሰጣቸው መሪያችን ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣቸው ምንጊዜም እንወደዋለን!!by the way የአሁኑ ትውልድ ሳያውቁት በታሪኩ ብቻ ይወዱታል(ጥናት ተደርጓል)
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 3 ай бұрын
የወያኔን አደገኛነት አስቀድመው የተናገሩት ሁሉ ደርሶ አይተነዋል።
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy 3 ай бұрын
እዚህ ኮሜንት ውስጥ ምድረ ደርግ የደርግ ስብስብና ልጆች ስብስብ መሆኑን ከሚሰጡት ሀሳብ ልረዳ ችያለሁ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 3 ай бұрын
እና እናነተ ማናችቹ የሀገር ገንጣይ ልጆች ❓❓
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy 3 ай бұрын
@@beletetigist9830 ኢትዮጵያ አሁን ኡኮ ምን ቀራት ፈርሳለች ይልቅስ ደርጋውያን እንኩዎን ደስ አላቹ
@TameratGutema
@TameratGutema 3 ай бұрын
እኛም እራሳችን ቅማልዋን ያራገፈችብን ወያኔም እንደ ዝንብ ጥልቅ እንዳለችብን እንደተረዳነው ሑሉ!!!
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН