"ኮምጣጤ እንዳልበላ ተከልክያለሁ…" ድምጻዊ ሙሉዓለም ታከለ

  Рет қаралды 16,326

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይል
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 49
@LuliLemma
@LuliLemma 4 жыл бұрын
ሙሉአለም እንኳን ደና መጣህ እንኳን ለዚች ቀን ለማመስገን አበቃህ🙏
@ማህሌትደጀኔ
@ማህሌትደጀኔ 4 жыл бұрын
ሙሌ የእውነት ቃል የለኝም ተሽሎት ለዚህ ሥለበቃሕ እግዚአብሔር ይመሥገን
@jessicatohme7623
@jessicatohme7623 4 жыл бұрын
ሙሌ ላንተ የቆመልህ አምላክ ከዛም ህዝብ ለሌሎቹም ምህረቱን ይላክላቸው ወንድሜ
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 4 жыл бұрын
አሜንንንን
@nunutube6920
@nunutube6920 4 жыл бұрын
አሚንን
@mariamawits3689
@mariamawits3689 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ። እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ስለሰጠኸኝ የፍፁም ጤንነት በረከት እጅግ አመሰግንሃለሁ ።
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 4 жыл бұрын
ሙሉየ በጣም ደሰይላል እግዚአብሔር ይመሰገን
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y 4 жыл бұрын
እኔም ዲያሌስሰ እያረኩ ነው በሳምት ሶስት ቀን ምን አለ እንዳንተ የሚረዳኝ ባገኝ እና ከዲያሌስ ብገላገል አንተ እግዚአብሔር እረቶሀል ፈጣሪህን አመስግን ወንድሜ 🙏🙏🙏
@marymarie7500
@marymarie7500 4 жыл бұрын
ሙሌ በዉነት ፈጣሪ ቸርሶ ይማርህ እንቁ ኢትዮጵያ ልጅ
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 4 жыл бұрын
ሰይፍዬ ታንኪው አጠያየቅህ ጥሩ ነው እኔ ስኳር እወዳለሁ በጣም እስኪ ዱኣ አርጉልኝ እዲጠላ ሁላችሁም😭
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 4 жыл бұрын
በትምህርት የተደገፈ አዲስ ነገር መፍጠር የሚችል እንዲሁም በተፈጥሮ የተሰጠውን አካላዊ፣አእምሮአዊ እና መንፈሳዊ ስጦታዎች በአግባቡ ተረድቶ በመጠቀም በዙርያው ለሚኖሩ ሰዎች አርዓያ በመሆን ሂይወቱን የሚመራ ሰው በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ብያልፍ ደስታውን ሊነጥቀው የሚቻለው አንዳች ሀይል አይኖርም። የኔው ከኔው ለእናተ
@ሰሚነውቲውብ
@ሰሚነውቲውብ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ሙልየ. ምነው ባለቅህ እስከማለት ደርሼ ነደር ለሁሉም ግዜ አለው. ሁሉም አለፈ እፍ
@ቀሌ
@ቀሌ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ያበቃህ አምላክ የተመሰገነ ይሁን።ኢትዮጽያ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ አምላክ ኢትዮጵያ።ደስታሽን እንጂ ሀዘንሽን አያሰማን ፈጣሪ አምላክ።ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም።፣💚💛❤️💚💛❤️
@natiselomon2388
@natiselomon2388 4 жыл бұрын
ከጠባሹና ከሙዬ ጋር ፈታ kzbin.info/www/bejne/jKqtgaKhg5uWepo
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 4 жыл бұрын
ሙሌ ላንተ የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ይድረስልን
@ENATCOMPUTER
@ENATCOMPUTER 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ሰላማችሁ እስከ ዓለም ዳርቻ ብዝት ይበልልኝ ! ኑ ወደኔ ገባ በሉ ይመቻችሁ
@hosanna3393
@hosanna3393 4 жыл бұрын
ሙሌ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን
@liyuamsal395
@liyuamsal395 4 жыл бұрын
ሙሌ ሰላምክ ይብዛ በጣም ደስ ብሎናል
@natiselomon2388
@natiselomon2388 4 жыл бұрын
ከጠባሹና ከሙዬ ጋር ፈታ kzbin.info/www/bejne/jKqtgaKhg5uWepo
@fanafana3234
@fanafana3234 4 жыл бұрын
ሙሌ ክብር ለናትና ልጅ እንዲ ሆነህ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 4 жыл бұрын
ሙሌ ምርጥ ሰው ስውድህ ውንድሞን ትመስለኛለህ አሁንም ፍፅሞ ይጠብቅክ ሙሌን የምትውዱ ስብስክራይብ አርጉኝ
@fekedetesfaye9965
@fekedetesfaye9965 4 жыл бұрын
ሙሌ ወንድማችን ጨርሶ ይማርኽ
@makdasfikre9293
@makdasfikre9293 4 жыл бұрын
ሙሊ ለዚህ ያበቃህ ፍጣሪ ይመስገን በርታ
@natiselomon2388
@natiselomon2388 4 жыл бұрын
ከጠባሹና ከሙዬ ጋር ፈታ kzbin.info/www/bejne/jKqtgaKhg5uWepo
@እኔያባቴልጅ-አ8ሠ
@እኔያባቴልጅ-አ8ሠ 4 жыл бұрын
👌
@natiselomon2388
@natiselomon2388 4 жыл бұрын
ከጠባሹና ከሙዬ ጋር ፈታ kzbin.info/www/bejne/jKqtgaKhg5uWepo
@adq4584
@adq4584 4 жыл бұрын
Almdidilha enkan lzi aderske
@nestilove4267
@nestilove4267 4 жыл бұрын
ሙሌ እንኳን ለዚ አበቃህ
@rozaroman6840
@rozaroman6840 4 жыл бұрын
Meche ?
@tesfakindu7836
@tesfakindu7836 4 жыл бұрын
ኧኧረ ቆይ ቆይ መዝሙሩ ቀረ እንዴ ወይጉድ መዝሙር እዘምራለሁ ብለህ ነበር☺
@waszwzsse9826
@waszwzsse9826 4 жыл бұрын
Yene ehite esu kezi befite yalew khenati xeyke mifkdlgn khone ezmeralew new yalew enji ahun alalm
@lalufk1230
@lalufk1230 4 жыл бұрын
እንኳን ለዚ አበቃክ ሙሌ
@እረኛዬ-ደ7ኰ
@እረኛዬ-ደ7ኰ 4 жыл бұрын
Hi pc nw ena eyayew u matayegne
@natiselomon2388
@natiselomon2388 4 жыл бұрын
ከጠባሹና ከሙዬ ጋር ፈታ kzbin.info/www/bejne/jKqtgaKhg5uWepo
@ማሚእወድሻለሁ-በ2ፀ
@ማሚእወድሻለሁ-በ2ፀ 4 жыл бұрын
ስይፉ ማስተዋልን ብታቀርብ ውርድ ከሪስህ ።መስማት አንፉልግም እዳታቀርብ ። ውሽታም ወሪዳ ናት!
@natiselomon2388
@natiselomon2388 4 жыл бұрын
ከጠባሹና ከሙዬ ጋር ፈታ kzbin.info/www/bejne/jKqtgaKhg5uWepo
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 4 жыл бұрын
ታድያ ሑለተኛ እድል የሰጠሐን አምላክ የምታመሰግነው በአዝማሪነት ነው እንዴ?? እኔ ምለው ኢትዮጵያ ውስጥ ካለ አዝማሪነት ሙያ የለም እንዴ ልጅ ነሕ እንኳን አምላክ ማረሕ ። ግን አስብበት
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 4 жыл бұрын
Protein የፈብሪካ ምርት ለጉበትና ኩላሊት ችግር ያጋልጣል።
@መርሲሞዪፍቅር
@መርሲሞዪፍቅር 4 жыл бұрын
Fatar mn yesenawal
@amanithupia1201
@amanithupia1201 4 жыл бұрын
melkam sew neh mule yelbhn meshat new yesexeh egzabiher nef amet nurulgn wendme
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 4 жыл бұрын
Des yalew sew like argugni
@eyobgebremariam5451
@eyobgebremariam5451 4 жыл бұрын
My brother I want to tell you something very important know you have another chance please stop seeing a song and back to jesus and convince your sins please think about it.
@mekdibest215
@mekdibest215 4 жыл бұрын
አትብላ ምን ያረግልሀል እንጀራ አይደለም ኮምጣጤ ባንተ አምላኬን ሳመሰግነው እኖራለው
@borenatube194
@borenatube194 4 жыл бұрын
_ሰላም ሰላም ስለመረጃው ከልብ እናመሰግናለን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ስወዳችሁ በፍቅር ነው አመሰግናለሁ_
@ethiopia2189
@ethiopia2189 4 жыл бұрын
ሰበር ዜና የሱዳን ጦር ጥቃት መፈፀሙ ተሰ ሙሉ መረጃውን ከታች ያለውን ሊንክ ነክታችሁ ተመልከቱ kzbin.info/www/bejne/hHmlnmSdn7WdgtE
@tesfakindu7836
@tesfakindu7836 4 жыл бұрын
ኮምጣጤ ብቻ አይደለም እን ዳንስንም ከእንግዲህ አቁም 😐
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН