ኮሜዲያን ፅላተ ሰለምን "በሳምንት 4 ቀን እጠጣለሁ"

  Рет қаралды 97,182

ሳቅ ሴንትራል

ሳቅ ሴንትራል

Күн бұрын

Пікірлер: 191
@fanaberhe202
@fanaberhe202 Жыл бұрын
ፅላት ብሎ ባለጌ አንቺን አየሁ😂😂😂😂😂😂
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 6 ай бұрын
Wonderful አቦ ሠው ለካ ይታዘባል
@ninaaman4586
@ninaaman4586 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 Жыл бұрын
እኔ ለሴቶች ክብር አለኝ "አቦ ባህህልና ወግ አለን ጋጠወጥ ነች"ትውልድ ገዳይ
@JEZZ_FB
@JEZZ_FB Жыл бұрын
Lela neger ataym kedebereh sikeh kecheresk behula kemitashkabt
@yta321
@yta321 Жыл бұрын
The material, the delivery, the punch line.. simply perfection 👏🏾👏🏾
@yetemabyssinia
@yetemabyssinia Жыл бұрын
ልጅቷም ተመልካቹም በጣም ነው የሚያሳዝኑት ከምን አይነት ቤተሰብ እንደመጡ እግዚአብሔር ይወቀው። ምንም የሴት ባህርይ የማይታይበት ጋጠወጥ Audiences and ( looser) comedy women ። ኢትዮዽያዊ ሆኖ እንዲህ አይነት ፊደል የቆጠሩ የሚመስሉ ግን የተዋረደ ትውልድ ማየት በጣም ያማል ። ለሚቀጥለው 10 እና 15 ዓመት ትውልድ አዘንኩ። እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ።
@tesfumekonen6066
@tesfumekonen6066 Жыл бұрын
This "comedy" shows where Ethiopia is headig...I am so sad and bored because the whole thing is copy paste from western value. We as Ethiopians, have golden values. Please, don't disregard it. I am living here in Canada ( where people have no religions, tradition, calture) for the last decade and what I realized is I am from the cradle of humanity and always proud of who I am. Please guys don't underestimate yourself and try hard to find yourself. However, though Canadians are from different origin, some have amazing way of life that you can follow only the positive side. Thank you
@yetemabyssinia
@yetemabyssinia Жыл бұрын
They are so sad generation brother ምን እንደነካን እንጃ ግን እንደዘንድሮ የተመረዘ ትውልድ አላየሁም ከ ምዕራቡ ዓለም ውጪ ። እነሱም ቢሆን ከብዘሀ በጥቂት
@lidiasolomon8159
@lidiasolomon8159 Жыл бұрын
Meselten = Meseyten......God hv Mercy on us!
@lidiasolomon8159
@lidiasolomon8159 Жыл бұрын
One more thing...PLS PlS PLS, take some lesson from Comedian Eshetu on how comedy shd sound and feel like in ETHIOPIA, eskene wezu
@mikiyeyeshi4846
@mikiyeyeshi4846 Жыл бұрын
perfect
@simegntadesse4496
@simegntadesse4496 Жыл бұрын
Thank you, really. And the way we are promoting hate 'in a nice way' and the way all the crowd is cheering for it is the saddest thing in this video. (And the way they view our comments here)
@misakworkneh6917
@misakworkneh6917 Жыл бұрын
እ....ሺ፤ ሃበሻዋ Amy Schumer 🤣🤣🤦‍♂️🤦‍♂️
@TsegazehabAdmassu
@TsegazehabAdmassu Жыл бұрын
ይቺ ሓገር የሌዝቢያን መጫወቻ ሆነች😢😢😢😢
@oliyadshure8126
@oliyadshure8126 Жыл бұрын
የግድ ለመሳቅ dirty talk መወራት ግድ ይሆነበት ጊዜ
@john-uw6dx
@john-uw6dx Жыл бұрын
she shows us the reality in a funny way best comedian of the year🥰🥰🥰🥰🥰
@khiraman3855
@khiraman3855 Жыл бұрын
Really
@paethiopia995
@paethiopia995 Жыл бұрын
ስለታዳጊው ትውልድ መቼ ነው የምንጨነቀው የልጆችን አይምሮ ከመበረዝ እንጠንቀቅ የእግዚአብሔር ፍርድ ከባድ ነው። እረ ሰዎሽ እያስተዋልን። ወላጆች ልጆቻቹን ከሶሻል ሚዲያ ማራቅ አለባቹ። መጽሃፍ ቅዱስ ላይ እንዲ ይላል "ከእነዚህ ከታናናሾች አንዱን ከማሰናከል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ባሕር ቢጣል ይጠቅመው ነበር።" የሉቃስ ወንጌል 17፡2
@motamotaT
@motamotaT Жыл бұрын
ኮመንቶቹን አየውና ላሽ አልኩ 😂😂
@TT-ne9dr
@TT-ne9dr 10 ай бұрын
Perfecto Tselate. Ufff asgebashelegn min 7:16 😂😂😂😂 anjete kibe teta 👏👏👏
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Жыл бұрын
ጣምያስጠላል እምትወድዋትካላችሁ ልትቀየሙኝትችላላችሁ😅እኔግን ምንም አያስቅምእንደውምደባሪ
@yesufabdulhakim9326
@yesufabdulhakim9326 10 ай бұрын
I think she has potential..way to go girl.
@TemesgenBelayneh
@TemesgenBelayneh 8 ай бұрын
አልገባኝም ምኑጋ እንደምስቅ እራሱ
@yohighness6167
@yohighness6167 Жыл бұрын
የሰለጠንን ሲመስለን እንደዚ ነው
@nahommulatu3294
@nahommulatu3294 9 ай бұрын
the gem of Saq Central is Tsilate!🤌
@biruckmotichibesa3104
@biruckmotichibesa3104 22 күн бұрын
አንቺ ትልቅ ችሎታ አለሽ እንወድሻለን ፅላታችን
@-Wethepeople
@-Wethepeople Жыл бұрын
Taste is different but it is what it is... ያስቃል...
@Bisratataged3457
@Bisratataged3457 Жыл бұрын
I usually dont comment on a youtube video but i cant help but notice guys are offended and there acting like bahlachin wegachin yezih generation chigir while they r the main source of the joke and she is right ena wondoch dont try to act so innocent yall r not
@bkhabesha7959
@bkhabesha7959 Жыл бұрын
Betam funny maryamin 1gna nech 😅😅😅
@meazamekonnen5495
@meazamekonnen5495 Жыл бұрын
ግማታሞች ስታስጠሉ ቤተሰብ የሌላቹ ጎዳና አደጎች
@abdobatser7379
@abdobatser7379 4 ай бұрын
አዲሱን ትውልድ እያበላሻችሁ የስለጠናችሁ እየመስላችሁ ለትውልዱ አስቡ ብልግና ወሪ ቤትስብ የላችሁም እንግሊዝኛ ጣል ጣል እያረግሽ የስጠንሽ ሞስሎሻ ፈጣራችሁን ፍሩ😢😢😢😢
@seifedeyu
@seifedeyu Жыл бұрын
Andegna ye comedy platform....keep up keep up
@MahiHeyab
@MahiHeyab 5 ай бұрын
ምንድነው የሚያስቃቸው ግን
@mekdeshaile8006
@mekdeshaile8006 Жыл бұрын
I don't get the " Abatua be hiwot Ale" part. Any one who explain
@nigist
@nigist Жыл бұрын
Daddy issue yelebatm ende ene lemalet felga meselegn
@habt-tube
@habt-tube 5 ай бұрын
ስምሽ ለምን ተጭኖ እንዳልገደለሽ ይገርማል😂😂 ፅላት ብሎ ልቅ
@miklolbeide1820
@miklolbeide1820 Жыл бұрын
በጣም ያስጠላል።
@birukman878
@birukman878 Жыл бұрын
የዘንድሮ ወጣት ጤንነት ያሳስባል 🤔
@KukuBubu20
@KukuBubu20 Жыл бұрын
True true seriously 😢
@getuhaile4665
@getuhaile4665 11 ай бұрын
ተመልካቹ ሳቁልኝ ተብሎ ተለምኖ የገባ መሆን አለበት ።
@redeitadmasu1319
@redeitadmasu1319 Жыл бұрын
ትውልድ ገዳይ 😭
@mikolucky
@mikolucky Жыл бұрын
the embodiment of zero self awareness. even worse there are echo chambers in the comment section saying go girl, what a confidence, ... no better humiliation than copying something from people who underestimate you in every aspect of life. going backwards
@girumtadesseoffical6233
@girumtadesseoffical6233 Жыл бұрын
ትርጉሙ መቼ ነው ሚለቀቀው ማልት የፈረንጅ አፍ በዛበት ቀልዱ ሌላ ጊዜ ለሁሉም እዲገባ አድርጊው
@babi619
@babi619 Жыл бұрын
እኔ ያደቅኩልሽ ይህን ወሬ በሰዎች ፊት ቆመሽ ተረጋግተሽ ማውራት መቻልሽ ነው..... ይሄኔ እኮ ትዘጋጅተሽበት ሁሉ ይሆናል እኮ!!!
@jazzworld4
@jazzworld4 Жыл бұрын
beka bilgina kaltenegere comedy yelema ezh hager
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 Жыл бұрын
Zis is stand up comedy Which have so many characteristics bruh wtf
@KaleabKassaye-h2m
@KaleabKassaye-h2m Жыл бұрын
​@@yehuwalshetshiferw9141what characteristics? Not funny at all. በጣም ደሞ ጭምልቅልቁ የወጣ performance ነው።
@henokfikadu4483
@henokfikadu4483 Жыл бұрын
@@yehuwalshetshiferw9141 ofcors it's a stand-up comedy but it wasn't funny atall it was just adirty story
@MahiHeyab
@MahiHeyab 5 ай бұрын
በጣም
@derejemuskrat2978
@derejemuskrat2978 Жыл бұрын
እኔ በጣም የገረመኝ ፊቷ ቁጭ ብለው በራሳቸው የሚስቁ ደደቦች ሰዎች ነው
@Yared542
@Yared542 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zekarias998
@zekarias998 5 ай бұрын
wedet eyehedn new ?
@saqcentralmedia
@saqcentralmedia Жыл бұрын
Next show nov 18 /ህዳር 8...check our instagram(saqcentral) for more ticketin and event info
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 Жыл бұрын
Why r u guys copy z all weird vibes standup comdy styles there's children eko u take z response
@Love2trav
@Love2trav Жыл бұрын
Where is the location we all don’t use instagram
@saqcentralmedia
@saqcentralmedia Жыл бұрын
@@Love2trav bole behind alem cinema
@primemediaaddisababa3156
@primemediaaddisababa3156 Жыл бұрын
ተበዱ
@bamia8828
@bamia8828 Жыл бұрын
​@saqcentralmedia you guys are bunch of koshash አሁን የሰለጠናችሁ ነው አይደል ሚመስላችሁ በዚህ ሁኔታ ምትሰበስቡት ገንዘብስ ደስ ይላችኋል?
@Getahun-uc9cm
@Getahun-uc9cm Жыл бұрын
ቀልዳችሁ እግር እግር
@kehalybeteseb596
@kehalybeteseb596 Жыл бұрын
ዝግጅታችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ ይሄ ቀልድ ግን ኢትዮዽያዊ ለዛውን በጣም አቷል እባካችሁ ትልቅ ማስተካከያ ይደረግ ብዙ ትውልድ ነው ይሄን የሚመለከተዉ 😢
@samuelmelaku-ug2ym
@samuelmelaku-ug2ym Жыл бұрын
አሁን ተቀሌደ ማለት ነው? መኑ ነው አሁን አያሳቄ ያለው?
@samm8405
@samm8405 Жыл бұрын
ዋት ዘ ፋክ ኢስ ዜር ፕሮብሌም? Why not just do it in English? ለኛ ለማይገባን ማለቴ ነው ::
@alexargaw7167
@alexargaw7167 Жыл бұрын
ሴተኛ አዳሪዎች ራሱ ከናንተ ይልቅ ያፍራሉ ነውር ያውቃሉ ፐ!! ተቀልዶ ልብ ውልቅ ተብሏል😮 ከየት ነው ግን የሚሰበስቧችሁ? ደግሞ ስምሽን መናገርሽ ድንጋይ
@ሚኪ21
@ሚኪ21 Жыл бұрын
You're good. Don't worry, the audience will grow into your material. እየሸረሞጥን ነው ያለነው እንደሶሳይቲ😅 የጊዜ ጉዳይ ነው።
@RekikA
@RekikA Жыл бұрын
Dying 😂😂😂 weldone
@Dawit-negash
@Dawit-negash Жыл бұрын
ለኢትዮጵያዊ ስርዓታችን ባህላችንና እምነታችን ግን ዘብ ጠባቂ ሆኖ የሚቆምል አጣን ማለት ነው ?
@biruktegegn5375
@biruktegegn5375 Жыл бұрын
ቀጀላ የባህል ሚኒስትር በሆነበት ሀገር ምን ትጠብቃለህ
@burakell
@burakell Жыл бұрын
Abatua behiwet ale😄👍
@JOJO-vd2po
@JOJO-vd2po Жыл бұрын
ማርያምን እኔ በቦታው ብኖር እቀጠቅጥሽ ነበር ደሞ ሲያስጠሉ በጣም ነው የምታበሽቁት
@ahmedbaby4643
@ahmedbaby4643 5 ай бұрын
በጣም ነው የምትመቸኝ ይቺ ልጅ😂
@KukuBubu20
@KukuBubu20 Жыл бұрын
Sewo jezebale aye Addis Ababa sewe
@beamlakendriyas5152
@beamlakendriyas5152 Жыл бұрын
I have my bias with female comics and I feel like they need to take all the responsibility for my hate towards them. CAUSE 95% of the time they are really bad, but you seem cool and you got some smiles out of me so I'll give this a chance this was a nice show.
@beamlakendriyas5152
@beamlakendriyas5152 Жыл бұрын
@@Rogrogers ሞተሀልን ሙተሀል ብሎ ከሚፅፍ ሰው ምን ይጠበቃል ድሮስ ሲቀጥል ጥሩ ኮመንት ነው የሰጠኋት ምንድነው ችግርህ ሰውዬ
@MetiAdiss
@MetiAdiss Жыл бұрын
Such a backhanded compliment
@ethiopiaethiopia9668
@ethiopiaethiopia9668 Жыл бұрын
ምንድን ነው እንግሊዝኛ በዛበት
@marthabezabihzenebe299
@marthabezabihzenebe299 8 ай бұрын
እኔን ብቻ ነው ያልገባኝ ተርጉሙልኝ Please
@Bizuayehu-Eshetu
@Bizuayehu-Eshetu Жыл бұрын
ፐ ቀልድ .... እንግሊዝኛ ነው ወይስ ምነኛ ነው ? አሰልቺ ሳይሆን የሚዘጋ ነው
@getuworkneh6938
@getuworkneh6938 Жыл бұрын
ከባህል የወጣ ብልግና
@kidubt1219
@kidubt1219 Жыл бұрын
bahle ena weg atakim ende? mn agenagnew kezi ga bahl
@yikealotesfalidet3557
@yikealotesfalidet3557 Жыл бұрын
ምንድነው
@biruktegegn5375
@biruktegegn5375 Жыл бұрын
ፐ ባንቺ ቤት stand up comedy አቅርበሽ ልብሽ ውልቅ ብሏል። አሳዳጊ የበደለሽ እውነትም አባት የለሽም
@ETHIODIASPORA88
@ETHIODIASPORA88 Жыл бұрын
It was great presentation and your contents were good but honestly I don't like the last part
@habenyacob2478
@habenyacob2478 Жыл бұрын
Dope Delivery👏
@Eagle1503
@Eagle1503 11 ай бұрын
ምድረ ቅሌታም፣ sham on all of you😢
@NebaAnega
@NebaAnega Жыл бұрын
ጋጠወጥነት በእንግሊዘኛ እየተዋዛ
@ethiotube814
@ethiotube814 Жыл бұрын
A prostitute and a comedian or as we say,የጥምር ሙያ ባለቤት😂......
@mikiyeyeshi4846
@mikiyeyeshi4846 Жыл бұрын
betam yewerede comedy
@TheMrtesfa
@TheMrtesfa 6 ай бұрын
ምንም ማይጥም በብልግና የተሞላ ከንቱነትሽን የሚያሳይ ቀልድ ተብሎ የማይጠራ ተራነት ነው እያሳየሽ ያለሽው። የሚያሳዝነው አብሮሽ የሚያሽካካው ድንጋይ ህዝብ። ሀበሻነት አስፋሪ የሆነበት ዘመን። 😡😡😡😡😡
@seidkedirkedir9768
@seidkedirkedir9768 Жыл бұрын
ለፈረንጅ ነውስ የምታወሩት🤔
@fekadutekle2583
@fekadutekle2583 Жыл бұрын
በቃ ተቀለደ አያሳዝናችሁም ገንዘባችሁ ጊዚያችሁ ጉልበታችሁ ሲባክን ለዛውም በስግጥና ቋንቋ ቃላት መረጣም የለም!?
@silamlaksisay6606
@silamlaksisay6606 4 ай бұрын
You mean her daddy is alive , she is vergion ????
@silamlaksisay6606
@silamlaksisay6606 4 ай бұрын
It is too much
@bilalalhabesha7173
@bilalalhabesha7173 Жыл бұрын
She told us which kind of politicians we have. Thx but you may be jailed. Comedy reflect the people and that is fine. If you can not laugh with this jokes either you are to old or you are living isolated.
@wazemakuhlen9376
@wazemakuhlen9376 Жыл бұрын
She's the best🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@eshetuketema2541
@eshetuketema2541 6 ай бұрын
ምንም አያስቅም ። እንዴት ለሰዶማውያን ስብከት ? ሳታውቁ ሳትነቁ እየተጠለፋችሁ ነው ንቁ ፤ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ !!!
@zewdalemtadesse1751
@zewdalemtadesse1751 Жыл бұрын
Um dead 😂
@natnaelgetachew7247
@natnaelgetachew7247 Жыл бұрын
Ur good keep what ur doing 😂😂😂
@TinsiaTadele
@TinsiaTadele Жыл бұрын
Mn aynet werada nat soo zegi
@AnwarYassin-pi8mh
@AnwarYassin-pi8mh Жыл бұрын
Tkfluachew mhone albt miskut🙄
@ermikeku153
@ermikeku153 Жыл бұрын
ምን ጉድ ነው ግን ኧረ ህግ ፍሩ
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 Жыл бұрын
እረ ወደዛ ዞር በይ ከንቱ
@AbelO-q9r
@AbelO-q9r Жыл бұрын
Balege😢
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 Жыл бұрын
Alsakugnim
@KukuBubu20
@KukuBubu20 Жыл бұрын
Jezeba
@henoktariku8856
@henoktariku8856 Жыл бұрын
እከክ ነገር ትውልድ አታበላሺ
@habtamutadesse9109
@habtamutadesse9109 Жыл бұрын
የብልግና ማዕከል ስድብና ብልግና ቀልድ ሆነ ማለት ነው
@yumlucknewzealand321
@yumlucknewzealand321 Жыл бұрын
ብልግና ጣሪያ ነክቶ ክብር ሲሰሠጠው
@elsabetdesalegn
@elsabetdesalegn Жыл бұрын
Ere yimechish 😂😂😂😂❤❤❤❤
@MesfinKidan-pd6tr
@MesfinKidan-pd6tr 9 ай бұрын
ያቅለሸልሻል
@ysolnet
@ysolnet 11 ай бұрын
ኧረ ቀልዱን በአማርኛ ንገሪን ።
@HayelomOnline
@HayelomOnline Жыл бұрын
Amargna new keldu tadya mnew enede felerj aregsh
@infinityethiopia9895
@infinityethiopia9895 Жыл бұрын
This proves women shouldn't do comedy. Look at what feminism got us in to 😂😁
@eyerusalemasmare
@eyerusalemasmare Жыл бұрын
ወይ ስም የተሸከምሽው ስም እንዴት ከባድ እንደሆነ ያለቦታው ነው ስምሽ የተገኘው
@yadugna
@yadugna 5 ай бұрын
Your name doesn’t go with the joke you made.
@dawitg25
@dawitg25 Жыл бұрын
ምንድነው ኮመንቱ በሙሉ የምሬት አይነት ነው። ሰዎች ምን ነካችሁ እናንተ በነፍልፍሉ ቀልድ አድጋችሁ አዲሱን ትውልድ በነጻነት እንዳያወራ የምትከለክሉት? ቀልድ እሚፈጠረው ያለውን እውነታ መሰረት አድርጎ ነው። በእኛ እድሜ የነበረው እውነታ አሁን ካለው እውንታ ጋር ይለያያል። ስለዚ ቀልዶቹም ይለያያሉ። እኛ ህጻን እያለን ትላልቆች እሚያጫውቱን በአፋቸ ኡውው ሚጢጢ ምናምን እያሉ ነበር። የአሁኑን ዘመን ልጅ እንደዛ አድርገህ ብታጫውተው ምን እየሰራ ነው ብሎ ተገርሞ ያይሀል። እባካችሁ መቀባበልን ልመዱ። አዲሱ ትውልድ በነጻነት እንዲያስብ ፍቀዱለት። እኛን በማይሆን ባህልና ወግ ጠፍረው እማይሆን ትውልድ አድርገውናል። በኛ እንዳይበቃ ቀጣዩንም ትውልድ እንደኛ ካልሆንክ ብሎ ማለት በጣም ልክ ያልሆነ በሽተኛ አስተሳሰብ ነው። እኛን ብሎ መካሪና አራሚ። ለምን እንወሻሻለን?
@genetebrahim5900
@genetebrahim5900 Жыл бұрын
Thank you!
@SahluSahlsha
@SahluSahlsha 9 ай бұрын
ደደቡ ስንት መሰረታዊ መብትህን አጥተህ በምትኖርበት ሀገር ብልግና ሲሆን ነው መብቴ የምትለው?
@semharabraham4534
@semharabraham4534 10 ай бұрын
Endit endemtdebri
@NebaAnega
@NebaAnega Жыл бұрын
Gatewetinet be English tewazto
@Nati-cw3ux
@Nati-cw3ux Жыл бұрын
ደደብ ምን እንሳቅ ወይ እሳቀቀ በጣም shame new betam awrche keldach bek post strgu mewdad and medamt nger lakakuon
@getuteferi8172
@getuteferi8172 Жыл бұрын
የማነች አሮጊት በዳይፐር እየዞርሽ አሪነኝ ነገር
@yabetsmedia2599
@yabetsmedia2599 Жыл бұрын
Sheba betseb yeleshim ende ....begzabher le beteshm ateklji ....ezaw chichina hedesh kume ya new seferesh
@derejemuskrat2978
@derejemuskrat2978 Жыл бұрын
እናንተ ቁጭ ብላችሁ የምተገለፍጡ አታፍሩም እፍረት ጠፋ ወይ አሸማቃቂ ትውልድ
@BettyHarer
@BettyHarer 8 ай бұрын
አማረኛ ልታወሪ ነበር የመሰለኝ አልቻልሽም በጣም ደባሪ ሆንሽብኝ ሊገባኝ አልቻለም ።
@mamushbekele6748
@mamushbekele6748 Жыл бұрын
ቅርሻታም ያንስብሻል
@shirobedabo
@shirobedabo Жыл бұрын
Confo andegna
ኮሜዲያን ሙአዝ ጀማል "REMA Illuminati ነው..."
10:32
ሳቅ ሴንትራል
Рет қаралды 60 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
"dating ጠንቋይ"  ኮሜድያን ፅላተ
10:36
ሳቅ ሴንትራል
Рет қаралды 62 М.
saq jam 7 comedian /Doctor kirabbit "ሁለት ፍሬ ያለው ቀልድ"
13:11
ሳቅ ሴንትራል
Рет қаралды 885 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН