ኮንፊደንስ ይኑርሽ በራስሽ፣ ከመውደድ ውጪ አማራጭ የለውም

  Рет қаралды 43,663

Ahadu podcast

Ahadu podcast

Күн бұрын

Пікірлер: 217
@ZxsDs-j2y
@ZxsDs-j2y 3 ай бұрын
ቃል የለኝም ውብ ትለይብኛለህ ወሳኝ ነገር በጠቅላላ ትምህርቶችህ አድ ውድቅ የለም ❤ ኪራን እደኔ ከውጤ የሚወደው እስኪ ላይክ
@StcStc-s4u
@StcStc-s4u 3 ай бұрын
እኔማ ካተ ተምሬ ደስተኛና በራሴ እንድተማመን አድርጎኛል ቪዶህ ሠላምህን ያብዛልኝ ❤
@QaYu-x5m
@QaYu-x5m 3 ай бұрын
እኔኮ እዚሁ ነበር የዋልኩት እንደት ቀደማችሁኝ😂😂😂😂😂😂 እኔብቻ አደለሁም የዚህ ቻናል ሱሰኛ 😂😂😂😂ኪራችን እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
@mahletgaltigray
@mahletgaltigray 3 ай бұрын
እኔም እንዳንቺ ነኝ ጓደኛይ😂😂❤❤❤❤
@hikmayesuf-ep3js
@hikmayesuf-ep3js 3 ай бұрын
ክክክ ምን አልባት ሳታስቢው ዞርብለሽ ይሆናል.
@QaYu-x5m
@QaYu-x5m 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@seada9327
@seada9327 3 ай бұрын
@@hikmayesuf-ep3js 😁
@zeharahassenzeharahassen9220
@zeharahassenzeharahassen9220 3 ай бұрын
ከከከከከ ስላላደርሽ ነዋ የተቀደምሽው ለቀጣይ ማደር አለብሽ እዚህ ላይ ከዋልሽ 😂
@bsikiros7171
@bsikiros7171 3 ай бұрын
ፁሩይ ዓለም እግዚኣብሄር ጥበቡ ይጨምርልክ ወንድሜ እግዚኣብሄር ትክክለኛ ኣፍቃሪ ይስጠን እንጂ በዚ ዘመን ትክክለኛ ኣፍቃሪ ማግኘት ከባድ ነው❤❤❤
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 3 ай бұрын
This Man is a gift to society ❤ ❤❤
@yasmincuIvug
@yasmincuIvug 3 ай бұрын
ኪራ ምርጥ ሰው በሂወቴ ይግርምካል እራሴን ወድጀም ሆነ አክብሬ አላውቅም የአላህ ስራ ሆኖ አንተን ካገኝው ብዋላ እራሴን መውደድ እና ቅድምያ ለራሴ መስጠት ጅመርኩ respect bro❤❤❤
@Momena-cm9pt
@Momena-cm9pt 3 ай бұрын
ኪራ ምርጥ ወጣት ትልቅ ደረጃ፣ያድርስ ፈጣሪ
@RiduMukter
@RiduMukter 3 ай бұрын
ኬር ሁሌም እወድካለሁ ያንተ ነው ምክር ምከታተለው ሶሻል ሜዲያ ላይ መጥፎ ነገር ማዬት ኣቁሚያለው ባንተ የተነሳ ሌላ ደሞ 2017 እቅድ እኑራቹ ባልከው መሰረት እቅድ ኣውጥቼ እየሰራሁ ነው በርታ ወድሜ ሁሌም ያንተ ምክር እጠብቃለሁ
@workneshmulugeta74
@workneshmulugeta74 3 ай бұрын
እውነት ለመናገር ለዚህ ትምህርት ቃላት ያጥረኛል እራሴን እድጠይቅ አደርጎኛል ቀጥልበት ወንድሜ አመሰግናለሁ
@AlemEthiopian
@AlemEthiopian 3 ай бұрын
ሱሴ እዉነት አንተን ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ በጣም በህብዙ ነገር ተለዉጫለዉ በጣም ተመሰጨ ነዉ የማዳምጥ እንደ መፀሀፍ ትለያለክ በጣም
@AzeeezaaSd
@AzeeezaaSd 3 ай бұрын
የእውነት በኔ በኩል የሚናገረው ሁሉ እውነት ፈጣሪ ይጨምርልህ ምርጥ ሰው
@ዘይነብ-አ1ተ
@ዘይነብ-አ1ተ 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ካተ ቡዙ ነገር ተምሯለህ ኑርልን
@MinilikTikursew
@MinilikTikursew 3 ай бұрын
ያንተን ንግግር ልክ እንደ አባ ገብረጊዳን ስብከት አልጠግበውም በቃ እኔን ነው ምትናገር ሚመስለኝ ብዙ ትምርት አግኝቼበታለሁ በጣም ብዙ ያላወኳቸውን ነገሮች እንዳውቅ አድርገኽኛል ፈጣሪ ወዳጅ ከሚመስሉ ጠላቶች ይጠብቅህ በርታልኝ ውድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
@MesekeremZegeye
@MesekeremZegeye 3 ай бұрын
በትክክል ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን🙏🙏🙏
@Nuhamin-ml7hh
@Nuhamin-ml7hh 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ ወንድማለሜ❤
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 3 ай бұрын
እናመሰግናለን የልጅ ሽማግሌ ውድ ወንድማችን ለኛ የሚጠቅም ምርጥ ምክር ነው የምትመክረን 💖🙏
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee 3 ай бұрын
🎉🎉ኪራዬ እኔ ኮንፊደንስ ስላለኝ ነው ከሐገሬ ውጭ ሆኜ ብዙ መሰዋት ከፈልኩኝ እዚህ ሚዲያ ላይ እንደዚ እደዛ ማለት አልፈልግም ኪራዬ በርታ ትምህርትህ 100%🎉🎉
@LuelBizene
@LuelBizene 3 ай бұрын
I like your views of point and the way you can speech is awesome and I think it's better to qualify the type of characters in which we are going to keep it. as my opinion there are some toxic characters for relationships like Stiffness,get angry,Irritation,arguing with a lot of nonsense. In generally what I want to tell you is it's better to know the positive and negative characters and then minimizing the bad characters and instead upgrading the positive one is suggested.
@wederzerfea9720
@wederzerfea9720 3 ай бұрын
Besmeab bewenet egizabher bante bekul melese meleselgn thanks 🙏
@TigistGeteye-l6j
@TigistGeteye-l6j 2 ай бұрын
በጣም ነው የማከብርህ❤❤❤❤
@BethelhemWasihun
@BethelhemWasihun 3 ай бұрын
Kira tnx so much....this means alot and ur videos helps me to know my self 🙏 🙏 🙏 Ur so amazing 👏 I don't know what to say but I wish u along life with blessing.
@BurtukanAlemu-u1e
@BurtukanAlemu-u1e 3 ай бұрын
በጣም ነው ማመሰግነው ለሂወታችንሀ ጠቃሚ ትምህርት ነው ምሰጠን እናመሰግናለን
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ 3 ай бұрын
ዋዉ እንኳን ደህና መጣህ ወድምነት❤❤❤❤ስወድህ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ጤንነት
@ጤንነት 3 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነበረ🌻 እግዚአብሔር ይስጥልን🌻🌻🌻
@teamoaregawi8519
@teamoaregawi8519 3 ай бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል እኔም እንዳንተ ነው እማስበው ሊሄድ ለፈለገ በርህን ክፍት ማድረግ ነው መፍትሔው እና ሁሉ ግዜ የኛ የህይወት ገመድ ለሌላ ሰው መስጠት የለብንም ደሞ ፍቅር እኔኳ ከፅሑፍ ውፂ ምን እንደሆነ ኣላውቀውም ቢሆንም ግን እልፍ እልፍ እያልኩ እሰማለሁ ደስ የሚል ሃሳብ ስላለህ❤❤❤
@hanaeshetu1045
@hanaeshetu1045 3 ай бұрын
You are a good mentor. #1 podcast. Keep going wonderful brother
@EdelBeyene
@EdelBeyene 3 ай бұрын
እራሴን እጠይቃለሁ ሁሌ ስስማህ የህይወት ምግብ ነው ያንተ ንግግር....በጣም ተለውጫበታለው ባንተ ትምህርት...
@AmelmalQ8
@AmelmalQ8 3 ай бұрын
kuru betam enamesegenalen yemigarmi timirt naber eunat baze vediyo buzu nagarochi mastakakal endalabegni nw ye gabanyi thanks wandemachen🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😘😘😍
@maadimaadi9203
@maadimaadi9203 3 ай бұрын
በየምያስፈልገኝ ሰኣት ነው ይሄ ቪድዮ የተለቀቀው ኣመሰግናለው ኪራየ🙏
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 3 ай бұрын
Kiruy enkuan aderseki selahulm enamsegn alen Nurelgn wodema 🙏❤️❤️❤️
@fetlworkbekele
@fetlworkbekele 3 ай бұрын
Waw I really like what you say it's true
@ZuzuBintIselam
@ZuzuBintIselam Ай бұрын
ኪራየ የኔ ልዩ ራስን መጠበቅ እኔ እንደ ሙስሊም በቀጥታ እንደወረደ የምቀበለዉ የነብዩ ሙሀመድ ሰዐወ ንግግርን ።።ንፁህ ሁኑ ንፅህና የኢማን ግማሽነዉ!! የሚለዉን ሀዲስ(ዘገባ)ነዉ
@TelanshTayou
@TelanshTayou 3 ай бұрын
ዋው ትለያለህ ስላምህን ያብዛልን እናመሰግናለን❤❤❤❤
@SegenTedros
@SegenTedros 3 ай бұрын
U really right .....before 5 years I married someone who cheat over I was even begged her to leave my husband ,I was even begged him to not leave me even he came from Eritrea to ethiopa with his mistress I was rich in asmera but coz of him I lost ma confidence I didn't give my wealthy credit .I was even going after him .after I decided to build ma confidence i start to feel shame n feel sorry how I was with him now I even hate him so much ...I start to build ma confidence as single mother and women...thanks
@BashaduuTube-lv1cv
@BashaduuTube-lv1cv 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን አንደኛ ነኝ ዛሬ
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee 3 ай бұрын
🎉🎉ዋው ኪራዬ የዛሬው ትምህርትህ ይለያል ካራክተር ላልከው እኔ ለፍቅራችን ብዙ መሰዋት ከፈልኩኝ ኪራዬ ምናልባት እግዚአብሔር ስላልፈቀደ ነው እኔጋም ጥፋት ሊኖር ይችላል 🎉🎉
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 3 ай бұрын
ትክክል አመሰግናለሁ። መኖር የማይቻለዉ ከአላህ ተርቆብቻነዉ ሌላዉትርፍነዉ ሂወት ይቀጥላል።
@Fanaye-lw2py
@Fanaye-lw2py Ай бұрын
ድንቅ ትምህርት🙏🙏🙏🙏🙏
@BezaAbera-z9d
@BezaAbera-z9d 3 ай бұрын
enamesagenaleni wondemacheni tebarakileni❤❤
@HannaWendemagegn
@HannaWendemagegn 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ኪራ በጣም አመሰግናለሁ
@tsebawottamirat3862
@tsebawottamirat3862 3 ай бұрын
ኪራ በጣም ነዉ የምናመሰግነው ❤❤❤❤
@Hawa-m8i
@Hawa-m8i 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድም በርታ ❤❤❤
@samiwalii8962
@samiwalii8962 3 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ኪራዬ❤🎉
@አያሌውደደደ
@አያሌውደደደ 3 ай бұрын
ጥሩ ምክር ነው
@HayatSeid-e7l
@HayatSeid-e7l 3 ай бұрын
እናመሠግናለን ኪሩ❤❤❤❤❤❤❤
@GODISTHEKINGOFKINGS
@GODISTHEKINGOFKINGS 3 ай бұрын
God bless you 🙏 ❤️ 🙌 ♥️ 😘
@መሲወለተፃድቅየማርያምልጅ
@መሲወለተፃድቅየማርያምልጅ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤
@bryegaldiesae
@bryegaldiesae 3 ай бұрын
ኪራዬ እንኳን ደና መጣህ❤
@ግዘ
@ግዘ 3 ай бұрын
ኪሩ እንኳን ደና መጣህ❤❤🎉🎉🎉🎉
@ZemZem-fz7he
@ZemZem-fz7he 3 ай бұрын
በትክክል በጣም በጣም ጀግና ነህ ሁልጊዜም እከታተልሀለሁ ስህተት የለም
@Zuzu1230k
@Zuzu1230k 3 ай бұрын
እደሽጉጥ እጥር ምጥን ያለች መልእክት እኮነው የምታስተላልፈው ኪራየ ልዩነህ አላህ ይጨምርልህ ብዙነገር ተማርኩ ካተ❤❤
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 3 ай бұрын
kiru egzabeher salamune hulu yesxeke wademachen aneta telayalake❤
@mulufker1052
@mulufker1052 3 ай бұрын
በርታልን ወንድም አለም እኔ ግን ኪራይ አንድ ጥያቄ አለኝ በማርያም አንብበህ መልስልኝ እኛ የአበሻ ሴቶች ደግ ሲት አይመቸንም እና እንደ ወንዶች አንዋደም እንቀናናለን በናትህ ይሄን ቫይረስ የሜያጠፋ ነገር በለን እናም አንዳንዴ ጀምር ይሰሩ እና አንተን ለጥቅም ብቻ ይፈልጉሃል በተለይ ስደት ላይ ሃሜታቸው ምን እንደሜሻለን ብቻ በምን ድንቅ እንደማስረዳህ አላቅም በተለይ ስደት ያለን ልጆች እስር ምድርን ሴቶችን የስንት መልካም ሴቶች ልብ እንደ ሰበር ብታይ እና ለነዛ መልካም ሴቶች ምን ማድረግ እንዳለብን ብትነግረን?!
@-fw2lp
@-fw2lp 3 ай бұрын
ኪራ አስተዋይ ትልቅ ሠው የእኛ መካሪ እንኳን ኖርክልን እናመሠግናለን❤
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን!!!ኪራ
@መቅዲነኝየድንግልባሪያ
@መቅዲነኝየድንግልባሪያ 3 ай бұрын
የምር ምክርህን እየሰማሁ ከማይሆነኝ ነገር እንድወጣ ምክንያት ሁነኸኛል🙏❤❤
@KidistDamitew
@KidistDamitew 3 ай бұрын
ደስ ይላል እንዲ ቀለል አድርገህ ዋና ዋና የሆነን ቁም ነገር ማሳወቅህ
@ygyygh6610
@ygyygh6610 3 ай бұрын
ኪራዬ ወላሂ ስወድህ ቃል የለኝም ለትምህርቶችህ አድ ዉድቅ የለም❤😊
@BskHd-lp3hq
@BskHd-lp3hq 3 ай бұрын
በጣም ትምህርት በጣም አስፈላጊ ነው
@koketTomas
@koketTomas 3 ай бұрын
Thank you kiraye 😮
@saarayoutube4253
@saarayoutube4253 3 ай бұрын
Thankyou kiraye
@alemdagim699
@alemdagim699 3 ай бұрын
Thanks you my bro❤
@zahara4564
@zahara4564 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ኪራ✅
@adislasti4907
@adislasti4907 3 ай бұрын
Endet neh wendeme kerubel Berta Teru meker nwu le bezu swu tetekmaleh ❤❤❤
@hjii1398
@hjii1398 3 ай бұрын
ኪራዬ እናመሰግናለን ወድሜ 👏
@sifaansifaa9725
@sifaansifaa9725 3 ай бұрын
Thanks kira❤❤❤
@abc12452
@abc12452 3 ай бұрын
እሺ እናመሰግናለን ኪራ❤❤❤
@Harge-u8v
@Harge-u8v 2 ай бұрын
በርታ ወንድማችን❤❤❤
@LeLCheck_U
@LeLCheck_U 3 ай бұрын
Thank you ❤❤❤
@adiskedest3509
@adiskedest3509 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን🎉
@NooraH-k1p
@NooraH-k1p 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤
@SosiMelkamu-tv1sy
@SosiMelkamu-tv1sy 3 ай бұрын
ትለያለህ እኮ ኪራዬ❤❤ ደሞ በጉጉት እምጥብቅው ነገርሰ 😮😊
@FikerWuletaw
@FikerWuletaw 3 ай бұрын
Betam enamesegnalen brta ene godegnochen bante video tekeyrenal
@hhghgt-oc2zp
@hhghgt-oc2zp 3 ай бұрын
ስወደው ዋውውውው ቃል የለኝም🙏🙏🙏
@melesueniyew1927
@melesueniyew1927 3 ай бұрын
I wish the creator of Kiraye to give you long life and good health.
@TitinaWaseneh
@TitinaWaseneh 3 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ክበርልን❤❤❤❤❤
@hayathayati9014
@hayathayati9014 3 ай бұрын
,ሙስሊሞች ክርስቲያኖች ፈጣሪን ብናስቀድም ዝሙት ሀጥያት ባልተስፋፋ ነበር ሰዎች ሆይ አላህን እንፍራ ተጠቃሚቹም ተጎጂዎች እኛ ነን እና😢😢😢
@TitinaWaseneh
@TitinaWaseneh 3 ай бұрын
እሽ❤❤❤
@zuzusanni7848
@zuzusanni7848 3 ай бұрын
Thank you dear
@VrgyFs5gd
@VrgyFs5gd 3 ай бұрын
🎉❤በርታልን ጀግናችን
@WtetAshu
@WtetAshu 3 ай бұрын
Ufffff kira selamik ybiza 1 yanten broadcast semiche 2,3kemanebew metsaf belay nw selamin magegnew eko❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MuluAbreha
@MuluAbreha 3 ай бұрын
ኪራዬ ምርጥ መካሪ 😮😮😮 በርታልን
@huloode
@huloode 3 ай бұрын
👍👍👍Thank you
@MekaAhmed-o4e
@MekaAhmed-o4e 3 ай бұрын
የመጀመሪያው እጂግ በጣም ወሳኚ ነዉ አልሃምዱሊላህ
@zumera-y5p
@zumera-y5p 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንክዋን ደህና መጣህ የኛ መካሪ
@ነጃትጀማልበሺር
@ነጃትጀማልበሺር 3 ай бұрын
ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቅክ
@alexmelaku5433
@alexmelaku5433 3 ай бұрын
ትችላለክ በቃ ተሰጥኦ አለክ በርታ ብዙ እጠብቃል
@welotube463
@welotube463 3 ай бұрын
እሚገርም አገላለጽ መንገዳችን ለእግዚአብሔር ከሠጠን ምንም ይሁን የሱ ፈቃድ ከሆነ ፈተናው ሁሉ ችግር የለውም
@sebleyic7667
@sebleyic7667 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤kiraye hulem lene andegna
@Bethelmiracle
@Bethelmiracle 3 ай бұрын
Ene betameeee enadedalew nedeten mekotater alechelm tinesh weta yale baheri kayew malet ezi geba mayebalewn erasu mn yeshalengal kira yene mefetehe yalewm ayemeslengm
@EfrthaEtopi
@EfrthaEtopi 3 ай бұрын
እናመሰግናለን bro
@hawamohammed8452
@hawamohammed8452 3 ай бұрын
Agatami zare new yayehut betam adinakih negn
@mahidesta-tp6zi
@mahidesta-tp6zi 3 ай бұрын
ትለያለህ❤🎉
@EthioDailyNews-2024
@EthioDailyNews-2024 3 ай бұрын
Eweyyyy ante lij betammm SMART NEH Fetarin maskedem minim amarach yelewem
@እይታ7348
@እይታ7348 3 ай бұрын
ተባረክልኝ!
@meseretnigussie-t8f
@meseretnigussie-t8f 3 ай бұрын
keep up the amazing work . Abani Hi
@SeadaMolla-p2f
@SeadaMolla-p2f 3 ай бұрын
Betam new mewdek😢😢😢
@shebrehussne-o8s
@shebrehussne-o8s 20 күн бұрын
እናመሰግናለን
@MaraAbay
@MaraAbay 3 ай бұрын
Hi, you are the best boy, I am in a difficult situation and I hope you can help me 🙏🙏🙏
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው 2 ай бұрын
ኪራቺን የኔ 💝💝
@ይታይሽአድማሱይታገሱ
@ይታይሽአድማሱይታገሱ 3 ай бұрын
አንተ የልቤ ሰው ልክ እንደ ልማዴ ልሰማህ መጣው በልቤ ጀሮ አንተ ብቻ ተናገር እኔ እህ እያልኩ ልስማ❤❤❤❤
@MotivationAHSahs
@MotivationAHSahs 3 ай бұрын
Kiraye❤️
ዝም በሉ፣ ድብቅ ሁኑ @Ahadumedia
23:34
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 46 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
እንዴት አድርገን እንጣላ.... ahadu podcast
22:48
Ahadu podcast
Рет қаралды 31 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН