KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia ሰበር ቪዲዮ:ፓርላማው ተናወጠ ዶር ደሳለኝ ዳኔልን አዋ**ረደው ፓርላማው ለዶር ደሳለኝ ተነስቶ አጨበጨበ-አብይ ስልጣን ይልቀቅ ጉድ ሙሉ ቪዲዮ
15:08
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
#Konta
Рет қаралды 24,153
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 417 М.
Nuro Bezede ኑሮ በዘዴ
Күн бұрын
Пікірлер: 153
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
5 жыл бұрын
ዋውውው ሲያምር ኢትዮጵያ ትለምልም ለዘላለም ሀገሬ ክፉ አይንካሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fatama1233
5 жыл бұрын
እንዴት ያምራል ለምለሚቱ አገሬ ተሸ እናመሰግናለን በስደት ያላችሁ እህቶቸ ብርታቱን ይስጣችሁ
@አምላኬታሪኬንለውጠውሰውአ
5 жыл бұрын
እማማማ ኢትዮጲያ በተፈጥሮ ፀጋ ውብ ድቅ አምላክ ያደለሽ ነሽ ተሼ ፈጣሪ በምትሄድበት ሁሉ እግዚአብሔር ይከተልህ
@bayobayo6104
5 жыл бұрын
ተሼ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን እጅግ ውብ ነው ለምለሟ ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ
@assadassad1756
5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@ኡምበክርነኝሰውአማኛ
5 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ስወድህ ካይን ያውጣህ ከቀንጂብ ይጠብቅህ
@marthaabera9124
5 жыл бұрын
ተሻገር ጣሶን ከሌሎቹ ለየት የሚያደርገው ከአንጀቱ በመስራቱ ነው እግዚአብሔር ይባርክክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@biriktitesfazghi7594
5 жыл бұрын
A
@zerayehuendalew3726
5 жыл бұрын
አሪፍ አገላለጽ፤፤አመስግነናል ተሼ!
@lamlamhanabachi4387
5 жыл бұрын
ተሼ እመብርሐን ትጠብቅህ በሄድክበት ሁሉ ትከተልህ በርታልን ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ
@natinati1714
5 жыл бұрын
ተሼ መሸለም አለበት በአቀራረብ ብቃት እና ከልቡ በመስራት አቦ ዘርህ ይለምልም ተባረክ
@የደሴዋአይናፍር
5 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ተብለህ ብትሸለም ምኞቴ ነው ተሻገር ጣሰው 💝💝💝💝💝💝💝💝💝 በርታ ወድሜ
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
5 жыл бұрын
ልክ እንደ አስራት ጋዜጠኞች ከልቡ ጋዜጠኛ ተሼ ነህ በርታ።
@habeshwit9323
5 жыл бұрын
ጉድ ነው እኔ ሀገራችን ዝሆን ያለ አይመስለኝም ነበር አመሰግናለሁ
@wenehsitberkeley6597
5 жыл бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ ውሥጤ ነው መልካም ሠው ነው እግዚአቤሄር ይጠብቅህ
@maryalove9413
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እናመሰግናለንበርታልንወንድም
@aklilubanjaw4358
5 жыл бұрын
Wow! really best exploring and announcement!
@አሚነኝየባሌናፋቂ
5 жыл бұрын
በቅርብ ጊዜ ነው ያወኩት ይህን ጋዜጠኛ በጣም ነው የማደንቀው ምርጥ ሰው በርታልን
@atsedeayalew3347
5 жыл бұрын
ዋው ዋው ውብ የሆሽ ሀገሬ በክፉ የሚያዩሽ ልቦና ይስጣችው ተሸ እናመሠግናለን
@mamayen3450
5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለምለም ናት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አዘጋጆቹ እናመሰግናለን በርቱ እንደዚህ አቀዝቅዘን እንጂ ከውጥረት አንፃር
@አንተንብየተባልኩዱርየ
5 жыл бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ ውስጤ ነው ከምር ከፖሎቲካ ጋ እዳታነካኩኝ
@assadassad1756
5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌😘
@tsegekasa5587
5 жыл бұрын
Enem
@tsegad5188
5 жыл бұрын
በጣም ስወደው
@alemalem7864
5 жыл бұрын
ተሻገር በርታ በጣም ጉበዝ ጠክር እግዚአብሔር ይጠብቅ የኛ መልካም
@bitobaltcha6056
5 жыл бұрын
እትዮጲዬ ኑሪልኝ ክፉዎችሽ ከእግርሽ በታች ይሁኑልሽ አገሬ ክብሬ መመኪያዬ ሁሉ ነገሬ ኑሪልኝ ሰፍ ብለሽ ታይልኝ አምረሽ
@bedoahmed1624
5 жыл бұрын
ደስ ሲል ይህን የመሰለ ሃገር ትቼ አንድም ቦታ ሳልጎበኝ ሰው ሃገር ተሰደድኩ ኢንሻ አሏህ አሏህ ለሃገሬ ያብቃኝ እና ለማየት ያብቃኝ
@ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ
5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ወቢቱ ኑሪልኝ ዘላለም 💚💛❤💞💞💞💞💞👍👍👍💚💛❤👍👍👍💞💞💞💞💞
@Mengisa-di3jy
5 жыл бұрын
እግዝያብሄርይጠብቅህ አንተ ልጅ ተባረክ
@zedzed55hatta63
5 жыл бұрын
በእውነት ተሻገር ሣላደንቅህ አላልፍም ከሁሉም የአማራ ሚዲያ እውነተኛና ሚዛናዊ የሆነ በስራህ ታማኝ ዘጋቢ በዚሁ ቀጥል እንደሌሎቹ ሚዲያ ሀገር የሚያምስ ተግባር እንዳትፈፅም ፈጣሪ የሚያውደው እውነትን ነው
@zeritumekonnen8884
5 жыл бұрын
እራማዎች በረቱ ጎበዞች የህዝብ ዲምፀ ናችሁ ፀባይ ነዉ ያጣነዉ ሀገራችን አለም የሌላትን ኢትዮጵያ አላት !!👍👍👍
@mekdasmekdas8375
5 жыл бұрын
Wow betam des yilal enamesegnalen tesha😍😘😘😘😘😘😘😘😘🙏
@ማርታከሸገር
5 жыл бұрын
ይኤ ሁላ አገራችን ነው😳 ብዛቱእርዝመቱ እኔማ ከሸገር ወጥቼ አላቅም አንዳንዴ ለመዝናናት አዋሳ ምናምን እንጂ ሌሎቹን አላቃቸውም ፈጣሪ ካለ አገሬ ስገባ እጎበኛለው ተሼ ልቤ ውድድድ ጥግ ድረስ😘❤😘😘😘😘😘
@abdugader1570
5 жыл бұрын
አይ ተሻገር ጣሰው ጀግና ነጅ ነህ አይዞህ በርታ ልን
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
5 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል ሥፍራ ነው ።ሰላም ይሑን ሀገራችን
@sofyabm2178
5 жыл бұрын
ተሼ የተበከለውን ሚድያ እንዲህ እግ/ር በሰጠን የተፈጥሮ በረከት እጠብልን አቀራረብህ ከድምፅህ ጋር በጣም ያምራል እግ/ር ሀይል ይሁንህ በርታ።
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
5 жыл бұрын
እኳን ሰላም መጣክ ተሼ የኛ መልካም ሰው ባለክበት ሰላምክ ይብዛልኝ ውይ እዴት አባቱ የሚያምር ቦታ ነው ከስደት መልስ እደዚ አይነት ቦታ ሄጄ ከራሴ ጋር ማውራት ነው ምፈልገው
@መቅደስየማርያምልጅ-ዠ9ቀ
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሐገራችንን ይጠብቅልን እደታባቱ ያምራል😍😍😍
@ሀዩነኝወለየዋ-ጨ5ኰ
5 жыл бұрын
ተሻገር ጣስው ሁሌም ያተን ፕሮግራም እከታተላለሁ ምችት ብሎኝ ነው የማየው ወላሂ ስላምህ ይብዛ ከክፍ ነገር አላህ ይጠብቅህ
@makehahmed4743
5 жыл бұрын
ዋውውው የናፈቀኝ ሁሉ አየሁት አደኛነገር ተራራዋ ሁለተኛ ዳመናዋ ሶስተኛ አረጋዴእጨቶቱ ወዘተው እስቲ አገሩ የናፈቀው
@Samee-ie4ge
5 жыл бұрын
ኧረ ተሻገር ጣሰው ምን ልበልህ ምርጥ ኢትዮጵያውያን ጋዜጤኛ ነህ
@alemoalmaz2311
5 жыл бұрын
Dawro a konta selam beychwlu wys ?👍💚💛❤
@abdugader1570
5 жыл бұрын
በእውነት ለተሻገር ጣሰው ማመስገን አለብን ጀለሶች
@adenhabeshawit7767
5 жыл бұрын
ተሸለመ እኮ
@abdugader1570
5 жыл бұрын
@@adenhabeshawit7767 እረ ተሸለም ደስ ይላል እሺ
@adenhabeshawit7767
5 жыл бұрын
@@abdugader1570 አወ ተሸልሟል ምርጥ ጋዜጠኛ ተብሎ
@abdugader1570
5 жыл бұрын
@@adenhabeshawit7767 ጥሩ አደረጉ እሺ ተሻገር ጣሰው በጣም እኔጃ ከልቡ ነው እያዘነ በእውነት የሚናገር እሺ
@tsegad5188
5 жыл бұрын
በደቡብ ጎንደር ደብር ታቦር ወደ ገጠር ወጣ ብትል በጣም ያስደምማል ተሽየ እንደዚህ ለምለም ናት ሰው ደግ አርሶ ለመብላት እንጅ ብሄር ዘር አያውቁም በጣም ብዙ የዱር እንስሳትን አሉበት እነዚህ ያሳየህን ሁሉ አሉ ከርምት ከበጋ ለምለም ናት
@kmmm6850
5 жыл бұрын
ሲያምር እናመሰግናለን ተሻገር ጣሰው በርታ
@zedzed55hatta63
5 жыл бұрын
ዋው በጣም በጣም ነው የሚያምረው
@wubalemhaile1846
5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል::
@izzytameru7428
5 жыл бұрын
It is amazing and gifted land for residence please promote this park for all trustis
@zainabainab9161
5 жыл бұрын
ሰላምለናተ ይሁንላችሁ አቤትደስይላል አገራችን ሰላምያድርግልን አቤት እውትስአምር
@ሐናሐና-ቘ3ከ
5 жыл бұрын
እንዴት ውብብብብ ቦታ ነው ተሻገር እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@mm.3058
5 жыл бұрын
የኔ አባት. እደት. ደሥይላል. አሥተዋይ. ጋዜጠኛ ነህ. 😍😍
@HELENYEMARYAMLJ
5 жыл бұрын
ሲያምር ሀገሬ ለዘላለም ኑሪ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
5 жыл бұрын
ዋውውውው ሲያምር እፅዋቱ
@ያቡኬአዲናቂ
5 жыл бұрын
ዉዶች በቅንነት የተሻገር ጣሰዉ አዲናቂወች በሙሉ ሰብስክራይብ አዲርጉኝ 💋🙏
@ethio2280
5 жыл бұрын
ተሻገርየ ስወድህ ግሩም ተፈጥሮ ዋውውውው ቢሳካልኝ ባሳየው ድስ ይለኛል አሬፍ አሬፍ ስራ ይዘን ብቅ እንላለን ስብስክራይቭ ያድርጉን በፍትጥነት ፅ ና ት ን እንድደርሰወት
@astertilye3616
5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እፀብድንቅ እኮናት ተሻገር እናመሰግናለን
@yenetube5966
5 жыл бұрын
ተገናኝተን ሻይ ቡና☕️ እንበል ስላት... : ለሻይ ቡና ብዬማ ሜካፔን ኣላባክንም ያልሽኝ ልጅ ደህና_ነሽ_እንዴት_ነሽ 😜🤣 እሺ ነይ ኮንታ ሉስድሽ ወደ ቻናሌ ብቅ በሉ ውዶቼ
@zaharalove2353
5 жыл бұрын
እንየን ውሰደኝ
@LovelygamerGaming
5 жыл бұрын
yene tube haha
@yenetube5966
5 жыл бұрын
@@zaharalove2353 ተመዝግበሻል ዛሪሻ ✈✈✈
@yenetube5966
5 жыл бұрын
@@LovelygamerGaming 😀😀😀😀😀
@gsbsjbdhxh6194
5 жыл бұрын
ክክክክክክ😂😃😂😃😃😃
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
5 жыл бұрын
በጣም ውብ ፓርክ ነው እናመሰግናለን ተሻገር
@azlma9967
5 жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣም ደስየላል
@አሙ
5 жыл бұрын
ተሸ ምርጥ ሰዉ ሠላምሕ ይብዛ አቦ
@ምንአያአትሀገሬን
5 жыл бұрын
ተሽየ እኮአን ደህናአአ መጣህ የኛአ መልካም ሰዉ ደቡብ ተፈጥሮ አድልታ ዉበት አላአብሳአታለች ፈጣአሪ ይባርክላአችሁ ስሩበት ባዶ ጫካ አትታቀፉ
@ድንግልማርያምእናቴነሽ
5 жыл бұрын
ዋውውው 💚💛♥👌
@neimaneima3738
5 жыл бұрын
Wowww masha allha
@fgdbbfffbnbdhb2848
5 жыл бұрын
ምድረ ገነት ማለት ይሄ ነው የቄሮን አይን ይያዝላቸው
@ruhamaalazar4242
5 жыл бұрын
የቄሮን አይን ......😆😆😆😆😆
@ክብነሸሊንትሶ
5 жыл бұрын
Fgdbbff Fbnbdhb iunatimi hulu yena iyalu alitanqubatim masalani
@ቤዛፈለቀቤዛፈለቀ
5 жыл бұрын
@@ክብነሸሊንትሶ kkkkkkkkkkkkkkk
@tsdhjbydjdkfgk7114
5 жыл бұрын
ማሻላ
@ሶፊወሎየዋዴሴ
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ድቅ ቦታ ሲምር
@tigsitderseh5026
5 жыл бұрын
ሠላም ለናተ ይሁን ተሻገር ፈጣሪ ሠላምህን ያብዛ መልካም ሰው ነክ
@martatole1139
5 жыл бұрын
Betam yamral😍😍😍😍
@nesruabdo7951
5 жыл бұрын
Thank u ተፈጥሮ ያደላቸው
@assadassad1756
5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@hyamesintayu8970
5 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል
@ketema16
11 ай бұрын
wooow betame yamerale
@azmraazmra5874
5 жыл бұрын
ስላም ተሺ ዉቢቶ ሀገሪ
@ሐኒሐኒ-ቈ6ፈ
5 жыл бұрын
ኡፍፍፍሳምርተሻከርእዛብሄርይባርክህ
@assadassad1756
5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍😘😘
@selamatlawselama6691
5 жыл бұрын
betam desssss yemeteleg tesha💋💋💋💋❤❤❤❤❤
@tegetekibaregetiyeee5555
5 жыл бұрын
ሥየምሪ wow ለምላም እነማሠግነሌን !!
@ሊናዘሀበሻ
5 жыл бұрын
ሳምሪ ኡፍፍፍ😍😍😍💚💛❤
@شبريالشبري-ع6ي
5 жыл бұрын
ወይኔ እዴት ደስ ይላል
@AsfawAbebe-xu3ct
8 ай бұрын
ካንታሀገሬ❤❤❤
@mesiyenemrt2391
5 жыл бұрын
Wow
@ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ
5 жыл бұрын
ተሼ ስወድህ
@የክርስቶስባራነኝ
5 жыл бұрын
ወይ ተሼዬ. በእናትህ. ወደ መሪ. በዛዉም. እግርመንገድህን ገባብትል. ደስ. ይለኛል. የአየር ሀገር ነዉ
@ሀዩነኝወለየዋ-ጨ5ኰ
5 жыл бұрын
እኔ እደዚህ አይነቱን ስፍራ እሚስጉበኝኝ ባገኝ ደስ ይለኛል አመት ቀረቶኛል ሀገሬ ልገባ የሀገሬ ሽታ ናፍቆኛል በጣም በጣም ስደተኛነኝ
@ኤደንነኝከቢቸና
5 жыл бұрын
Tesager Egzabher yebarkhe
@ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ
5 жыл бұрын
ተሼ እሚወድ በላይክ አሳዪኝ
@firehiwotseblegiorgis301
5 жыл бұрын
ጨበራ ጮርጮራ ውብ ስፍራ ይመስላል ?
@zaharalove2353
5 жыл бұрын
እሰኪ እንደኔ አገሩ የናፈቀው
@HELENYEMARYAMLJ
5 жыл бұрын
ተሻገር ምርጥ ሰው ኑርልን
@zahraabdo9944
5 жыл бұрын
በጣምደስይላል
@Mengisa-di3jy
5 жыл бұрын
ዋዉ
@hsnaaalzhrani6009
5 жыл бұрын
መች አስጎበኘከን
@getenetgirma2435
5 жыл бұрын
ተሼ ስወድህእኮ
@RajRaj-yv2fp
5 жыл бұрын
Selam tenaysitlin ene teshager tasew negn wawwwww dimrsih sitseda 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 Gobez sile ewunet yemsera Jegina rejumun endeme ketena gar abzto abzto yistih egziabher Degmo yihen dimtsihin tenkebakebew lelaw sile parku new wawww vetam desss yilali Egna Ethiopianoch yalenin neger Lik ende zinjero matifat enji menkebabeb anakim leloch hageroch endezih ayinet nitsu ayir filega kehager hager yizoralu begeza birachew ntsu ayir megizat malet new Enam entebikew enkebakebew lili felige new keyikrta gar Ethiopia wubuwa hachinin selamuwan fikruwan yabzalin Kifu kufuwun emebrehan tariklin deg degun takirblin Selam ederulign egziabher tegniten kemekret yisewuren 💚💚💛❤❤❤
@ejgahymokonen5007
5 жыл бұрын
Yene konjo ageren eystewawki new des yilal konta mirt ager nechiko ynrkbat
@ድንግልማርያምእናቴ-ጀ3አ
5 жыл бұрын
ዋዋዋውውው
@tegisgenet8907
5 жыл бұрын
Gobez gazetegna neh ber
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ5ፈ
5 жыл бұрын
ሀገሬን አለማወቄ ምክኒያቴ ስደቴ ነው😰😰😰
@assadassad1756
5 жыл бұрын
ayzosh😓😓😓😓😓😓yanchw bxeng😖😖😖😖😖
@ኢየሱስሰላመሆነልኝ
5 жыл бұрын
menem yaltewralet akebabe enamesegenalen tashe abet wubat saybela benor men yehonal ezih wust
@rabihhajj6920
5 жыл бұрын
ተሼዬ ስወድክ ድምስክ እራሱ ሲመች
@hanang7517
5 жыл бұрын
ዝሆን ያለን አይመስለኝም ነበር
@amanuelmulugeta781
4 жыл бұрын
Like more
@edenyohannes3575
5 жыл бұрын
Pilen yigebal bemeki betam Eruk new hagere tamriayes
@teoethio
5 жыл бұрын
Atse Minilik . Edme lante Nigusu
@user-ot1jw3lf8cmsete
5 жыл бұрын
Demseke wowww zenbelk btaweram atseltem
@yayehmuche8471
5 жыл бұрын
mesta tefera right you are
@ketzergaw2593
5 жыл бұрын
Wezachewu dese silu zehonochu.
@lovyouetobiyamamaya6993
5 жыл бұрын
wuy ena bfekerh tasrewu yeni yewah wodim
15:08
Ethiopia ሰበር ቪዲዮ:ፓርላማው ተናወጠ ዶር ደሳለኝ ዳኔልን አዋ**ረደው ፓርላማው ለዶር ደሳለኝ ተነስቶ አጨበጨበ-አብይ ስልጣን ይልቀቅ ጉድ ሙሉ ቪዲዮ
Ethio Daily ኢትዮ ደይሊ
Рет қаралды 30 М.
28:48
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 399 М.
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
12:27
ሰበር ዜና | Ethiopia News ዛሬ | Ethiopian Daily News January 22, 2025
Ethio 24 extra
Рет қаралды 71 М.
53:47
ኮንታ ትገባላችሁ ያለው ሰው ፖድካስት|| የትም ያልታዬ የዋነት | ፍፁም የሆነ እምነት|Manyazewal Eshetu Podcast Ep.65|Gobena Gosaye
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 109 М.
7:50
ገጣሚ ሜሮን ጌትነት
yohannes asefa
Рет қаралды 5 М.
13:15
#ሾኬላ ፏፏቴ #Konta Falls Shokella #ጉዞ #travel #ኢትዮጵያ #Ethiopiangeographic
Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 4,4 М.
25:33
#EBC "ውሎ አዳር" በአዊ ብሔረሰብ አየሁ ጓጉሳ ወረዳ በወ/ሮ ሁሉባንቺ ጥጋቡ ቤት
EBC
Рет қаралды 551 М.
30:50
"ውጊያው ከጎጃም ጋር ብቻ ነው" ታየ| የፕሬዝዳንቱ የሞቅታ ንግግሮች| ጎንደርን የመነጠል እቅድ| በንብረት ማስመለስ አዋጁ የተዘረፉ| የኦህዴድ ቅሌት
TELES NEWS -ጠለስ ኒውስ
Рет қаралды 28 М.
9:44
Konta...chida
Amanuel Mulugeta
Рет қаралды 568
7:14
Chebera Elephant Paw Lodge - A naturally endowed treasure trove!
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Рет қаралды 29 М.
29:07
ዲያቆን ዳንኤል ክብርትን ክው ያደረገው የዶ/ር ደሳለኝ ንግግር
Enuka Media
Рет қаралды 3,5 М.
12:06
Ethiopia-ሰበር| ጃዋር እና ትራምፕ ተገናኙ | ገዱ አገናኟቸው | Jawar Mohammed | Trump | Fano | Amhara | Oromiya
ethio best
Рет қаралды 10 М.
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН