No video

Korso Bedada 2011 Testimony Part two.avi

  Рет қаралды 57,318

immanuelamen

immanuelamen

Күн бұрын

Korso Bedada Testimony ,how he was used by evil spirit
he tells how they work, He had 99 evils spirit on him
in Amharic language

Пікірлер: 25
@hiwotterefe9503
@hiwotterefe9503 9 жыл бұрын
EYESUS GETA NEW. !!!!!!! Yeraralke negesu yetbarek yehun.
@bontuuwagelaa4803
@bontuuwagelaa4803 8 жыл бұрын
Waqayyoo jirataadha Eebbifamii Dhugaa ba'umsa ajaibaa Hooooo Yesus Bagaa kee tannee!!!
@sarahsarah1364
@sarahsarah1364 6 жыл бұрын
Bontuu Wagelaa
@hallelujah1383
@hallelujah1383 8 жыл бұрын
በጣም የሚያስደንቅ ምስክርነት ነው በእውነት የጌታ ህዝብ ያገኘነው ህይወት በክርስቶስ ታላቅ ነውእና please በፀሎት እንትጋ የጌታ ፀጋ ለሁላችንም ይርዳን ወንድማችንም ይሄንን Amazing ምስክርነት በማካፈልህ ጌታ ይባርክህ።
@misraky1548
@misraky1548 4 жыл бұрын
Yimeta Hallelu YAH !
@user-qp7nx7ys1j
@user-qp7nx7ys1j 7 жыл бұрын
እየሱስስ እውነትም ደራሽ ነው ኦኦኦኦኦኦኦኦ ጌታ ስራህ ይገርማል ዘመንህ ይባርክ ላተ የተገለጠው ጌታ የጨለመበት ሁሉ ይድረስለት
@leletayely6102
@leletayely6102 2 жыл бұрын
I love this Classic mzmurter
@MekonnenWolde
@MekonnenWolde 7 жыл бұрын
ሦሥቱንም ክፍል ሠምተን እንድንጨርሥ ሁላችንንም ጌታ ይርዳን፤ በበኩሌ አዳምጬዋለሁ በሐይል የጌታን እየሱሥን አዳኝነት ለአለም እንድንመሠክርና ዳቢሎሥን እንድንቃወም ያበረታታል። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ። አሁንም ከዚህ በበለጠ ጌታ እየሱሥ እንዲጠቀምብህ ሥለአንተ ወደጌታ እፀልያለሁኝ ። በርታ ብዙዉን የተናገርካቸዉ ምሥክርነት አንዳንዶች ሊፈሩ ይችላሉ እግዚአብሔርን ለሚያምኑት የፍረሐት መንፈሥ አልተሠጣቸዉም ። አማርኛ ማንበብንና መናገርን እንደ ጌታ ሥጦታ ያልከዉን መቶ በመቶ አምናለሁኝ አንዳንድ ጊዜ ጌታ ሲፈቅድ በአንድ ወቅትና ለምሥክርነት ያልጠበከዉን የሠዉ ሐገር ቁዋንቁዋ ይሞላህና በአንተ ዉሥጥ ሲፈልግ ለተወሠነ ወይንም ላልተወሠነ ጋዜ የሚገለገልባቸዉ ጊዜያቶች አሉ። ሁለተኛዉ ደግሞ አንተ ጌታ እየሡሥን ሣታዉቅ ጥልቅ የሠይጣን መንፈሥ እንዴት ሠዎችን እንደሚጠቀም የእግዚአብሔር ቃል ሥለሚያሥተምር ሥለጌታ ክብር ሥለመሠከርክ ወንድማችን በርታ ሥለሠዉ ግድ አይበልህ ( መዝሙረ ዳዊት 118 :8 በሰው ከመታመን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል ።} ሥለሚ ል ነዉ እንጂ ሠዉን መናቕህ አይደለም ። ሁለተኛዉ ደግሞ ከተናገርካቸዉ የምሥክርነት ክፎል ዉሥጥ መጽሐፍ ቅዱሥ ዉሥጥም ሥላለ አንተ የምትናገረዉን ትክክል ሥለሆነ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱሥ ማንበብ ሳታዉቅና ማንም ላንተ ወንጌልን ሳይናገር መናገርህን ፈጣሪን ሐይሉን የገለፀበት ሠዐትና ጊዜ ሥለነበረ ጌታ ይባረክ ። ቃሉም ( የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 21: 25 እነሆ አምነው ስለ ነበሩ አሕዛብ ግን ለጣዖት ከተሠዋ ከደምም ከታነቀም ከዝሙትም ነፍሳቸውን እንዲጠብቁ ፈርደን እኛ ጽፈንላቸዋል። ) እንዲህ ተብሎ ሥለተፃፈ ለእኛ በወንጌል ለምናምነዉ አያሣፍረንም ። በርታ እንወድሃለን ጌታ እየሡሥ ይባርክህ
@ruthans990
@ruthans990 11 жыл бұрын
Eweneten megelet enji medebek ayechalem ewenet kiristos eyesus silehone!esu geta asemeletotal yemetesadebuna wedelela gora yemetegabezut kewedet endehonachu mermerachu eweku ahunem geta yitebekachuhal.....enantem ameletu,
@samuelbelay4174
@samuelbelay4174 9 жыл бұрын
Religion don't save you but the only way through Jesus blood. Amen!
@asmaratimes3140
@asmaratimes3140 4 жыл бұрын
It is beyond human understanding that the Lord saved such a person. JESUS IS THE LORD OF ALL KINGDOMS.
@eritreanaasmara373
@eritreanaasmara373 4 жыл бұрын
እግዝአቢሄር ይመስገን ተባረክ
@MsBlacksnow1
@MsBlacksnow1 10 жыл бұрын
Yenie Geta Yesus Simih Lezelalem Sikeber Yinur. Kediqdiq chelema wede Birhan mitwesd geta. Amesgne amlikie altegbihm, Tebarek. Son of David.
@alamnashwagaye8674
@alamnashwagaye8674 9 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፍቅር ንው
@selamselam4278
@selamselam4278 9 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦኦኦ እየሱስ ይባረክ የአስመለጠን
@mohamednuur4564
@mohamednuur4564 6 жыл бұрын
Good
@gaachankooeyesuus5235
@gaachankooeyesuus5235 4 жыл бұрын
Maaloo kun dhugaadha maatiin keenya Kan rakkachaa jiruu,maaloo eyaasuusuu firoota koos na yaada dhu
@kerarabraham
@kerarabraham 11 жыл бұрын
ውሸትና እውነት ያለውን መመርመር እንጂ የሚምሰለን ኣንናገር ገታ ይባርካቹ እየሱስ ክርስቶስ ያድናል
@jesusgeta
@jesusgeta 11 жыл бұрын
hay min honatchiw new sewiyew iko nesa new yewetaw getan amesginu inji!!!!! lenegeru minalbat inantem nesa mewitat alebatchiw
@amyyimer8270
@amyyimer8270 7 жыл бұрын
eyasuse geta new
@salomonweldeab6975
@salomonweldeab6975 8 жыл бұрын
betam yigermal
@mohamednuur4564
@mohamednuur4564 6 жыл бұрын
Wow
@MrChambalala
@MrChambalala 11 жыл бұрын
ሌባ
@talemeplc.addisababa8415
@talemeplc.addisababa8415 3 жыл бұрын
LEBA
part three Testimony of Korso. Bedada avi
20:24
immanuelamen
Рет қаралды 44 М.
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 11 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 159 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 11 МЛН
W/O  EMEBET  Testimony   ( from Dejen )
22:05
immanuelamen
Рет қаралды 26 М.
Robert Greene: A Process for Finding & Achieving Your Unique Purpose
3:11:18
Andrew Huberman
Рет қаралды 11 МЛН
Rawda 6
9:08
BezaEurope
Рет қаралды 40 М.
Anxiety and Fear, Rabbi Manis Friedman
2:06:28
Coach Menachem Bernfeld
Рет қаралды 58 М.
Philosophy 101 (Live)
3:15:41
Broccoli TV
Рет қаралды 939
Korso Bedada  Testimony  part one.avi
18:14
immanuelamen
Рет қаралды 60 М.
Math for Game Devs [2022, part 1] • Numbers, Vectors & Dot Product
3:57:35
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 11 МЛН