KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቀልጣፍዋ አዲሷ ሰራተኛዬ #seadialitube
10:32
🛑ቤታኒያን አስደሰትኳት😍ሳቅ በሳቅ ሆነች
20:51
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
እኩል ነው የምንሰራው! የዛሬው ፍቅራችን ይለያል
Рет қаралды 28,114
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 179 М.
SEADI & ALI TUBE
Күн бұрын
Пікірлер: 495
@hayathu270
Ай бұрын
ሰአዲ መልካም መሆን ለራስ ነው ይህን ተረረም ፐረረም የሆነ ህዝብ እንዳትሰሚ የኛ የሰው ለራሱ የማያድረግውን ነው ሰው ላይ የሚፍርድው ልጅትዋን አላህ ጤናሽን ይምልስልኝ ያረብ::
@Noura-beauty
Ай бұрын
ደምሪኝ
@zainabzain8085
Ай бұрын
@@hayathu270 ሰህ ሰው በማያገባው ነው የሚያወራው እሷ አለችበት ላይ ስለማይኖሩ ስቱን ይሏታል
@ayatayat4737
Ай бұрын
@@zainabzain8085❤
@ayatayat4737
Ай бұрын
ሰአዲ እህታዋ ገዝ
@semutueb1304
Ай бұрын
ሰአድየ ጀግናነሽ ማንንም እዳሰሚ የኛሰው ሲበልጡት አይወድም😂 ይናደዳል
@Biftu_Genema
Ай бұрын
ውስጥ አዋቂው አላህ ነው የተሳዳቢ ጥሩ የለውም ሙስሊሞች ለሙስሊም እህታችሁ ፀር አትሁኑ
@መድመቅደላዋማሻ
Ай бұрын
ሳህ
@mrvip-hf2ry
Ай бұрын
ሳህ
@hawa-mo3ha4me9d
Ай бұрын
አልህ መልካም የምጠረጠርባቸው ሰዎች ላይ ኸይራቸውን ያብዛልን❤
@maryamdawood5052
Ай бұрын
ትክክል,,የኛሰው,,እከን,አያጠም
@tsedale5516
Ай бұрын
ሳህ
@እናትአለሜእወድሻለሁ
Ай бұрын
ዛሬ ደሞ ባለፈው የሰደቡት ኮሜታተሮች ዛሬ ደሞ ሰአዲ አብሺሪ የኔ ጀግና ባለፈው የስድብ ማአት😅😅😅
@Hayoa-m2n
Ай бұрын
እኔም ይገርመኛል😂😂
@ሰብሪናአሚን
Ай бұрын
😂😂😂😂😂 ኧረ አታስቂኝ
@تبنبوبنبت
Ай бұрын
@@እናትአለሜእወድሻለሁሳህ
@kabetube
Ай бұрын
😂😂😂ክክክክክ😝
@omargh216
Ай бұрын
ሰው ሙናፊቅ ሁኗል አላህ ይጠብቀን እዚህም አብሽር እዛም ሰው ሲቦጨቅ አብሽር ወነአኡዙቢላሂ
@cequa4067
Ай бұрын
❤ አላህ ይስጥሽ ኤድሜይስጥሽ ማነው አንዳንቺ እንደዚህች ችሎ ጆሮዋ የማይሰማ አፍዋ በትክክል ማታወራ ማነው ሚቀጥርው በአሁን ጊዜ
@መድመቅደላዋማሻ
Ай бұрын
👍👍
@fatimanigus3261
Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@hdhhd8510
Ай бұрын
ሳህ የምር
@Noura-beauty
Ай бұрын
@@መድመቅደላዋማሻደምሪኝ የኔቅን❤
@Noura-beauty
Ай бұрын
@@hdhhd8510 ደምሪኝ ውዴ❤
@raeamraeam
Ай бұрын
ሰአድማሻአሏህ በሚድያ ማምጣትሽ በጣም ጎበዝነሽ እድትረዳ ስበብመሆንሽ እራሱ የውስጥአዋቂው አላህነው
@كبرا-ز6ل
Ай бұрын
የኔ ውዲ አላህ ያሺራት አችግን ለሁሉም ግዜ አለ በኔ ልክ ስው የለም ትያለሺ አላህ ከፍ ያለውን ዝቅ ዝቅ ያለውን ከፍ ያርጋል
@sooksook5163
Ай бұрын
ቁራአን ዉሰጃት ግን ከሀኪቤት በፊት እደኔ ሀሳብ
@ተሽንፍአለው
Ай бұрын
ህክምና ነው ሚያስፈልጋት
@SofiaHassan-d5c
Ай бұрын
ሰአድ እህቴ አች ይችልጅ ወደአች የመጣችው አላህ ስበብ ሳሻላት ይሆናል እባክሽን አች ለአላህ ስትይ አካውት ይከፈትላት አመቻችተሽ ትታከም ከባድነው የቲምነት ያውም እናት ለአላህ ስትይ ካችጋ ትሁን 😢😢😢😢
@skettube4149
Ай бұрын
ሰአድየ አብሽሪ እናውቅሻለን የቀና ነው ብዙ የማወራው ዝምበያቸው ያንችን ያክል ማድረግ የሚይችሉ ናቸው ብዙ የማወሩት
@emanwelyewayawmamaraytu5919
Ай бұрын
ምኑ ነው የሚ ቀናው ወደዛ ሢላችሁ ወደዛ መወዛገብ ትወዳላችሁ እያየናት አደልደ ምን እደምሠራት
@maryamdawood5052
Ай бұрын
ሰኬትየ,,ደምሪኝ😅😅
@fafi-3rd
Ай бұрын
ጂላፎ በምኗይቀናል የተመልካቾችን ማንነት የትአውቀሽ ከሷየሚበልጥስንትሠው አለ ከመካከላችን ጭቃ
@SumayyaSumayya-b2i
Ай бұрын
ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ የኛ ነቢ ሥለላሁአለይሂ ወሠለም
@aishasaeed1018
Ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
@እሙኑረድን-ከ6ጘ
Ай бұрын
@@SumayyaSumayya-b2i ሰለላህ አይሒ ወሠለም
@መድመቅደላዋማሻ
Ай бұрын
ስአድየ መልካምነት ባይኖርሺ ኖሮ ሚድያ አታወጫትም ነበር የኔ ዉድ ጀዛ ከአላህ ነዉ ወደፊት ❤
@sablacell1012
Ай бұрын
የመሀመድ እናት እድሜ ጤና ይስጥሽ ስው ሳያረጋግጥ ተጫጫ አንቺ ከፈጣሪ ታገኛዋለሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@sdad773
Ай бұрын
ዋናዉ ቤትማከራየትነዉ ከዛጤናዋን ትጣርግን ስራታቁም ምክኒያቱም ከስታለች ከዛህክምና አሁን ትረፍ ብየአስባለሁ እኔ 50ሺ አግዛታለሁ አናግሪኝ
@Noura-beauty
Ай бұрын
ማሻ አሏህ የኔ ቅን አሏህ ይስጥሽ ደምሪኝ እኔንም
@Abranjenat
Ай бұрын
ማሻአላህ ጀዛኪላህ
@Noura-beauty
Ай бұрын
@Abranjenat ደምሪኝ ውዴ💙
@ኡሙአህላም-ወ5ዐ
Ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ባወጣሽው እጥፍ ድርብ አድርጎ ይተካልሽ
@Noura-beauty
Ай бұрын
@ኡሙአህላም-ወ5ዐ ደምሪኝ 💙
@MersalMersal-w3n
Ай бұрын
ሰአድየ እኔ በጣም ከምወዳቸዉ ዩቱበሮች አደኛ ነሽ🎉
@HdhdhdDjhdud-uj1mw
Ай бұрын
ወሏሂ ሰዒዲ ጎበዝ ነሽ ምክንያቱም ሁለተኛ ወደ ዩትዮብ ትመጫለሽ ብየ አላሰብኩም ነበር አይ ሀበሻ
@user-pb8eb3fm7s
Ай бұрын
ተሳዳቢና አሽቃባጮች ምን ትሆኑ በፊት ስአዲ ተነገራለች ጆሮዋ በደንብ አይሰማም ብላ አላህ አፊያ ያድርግሽ ❤
@cequa4067
Ай бұрын
አላህ ይስጥሽ ሳዲየ እስኪ እንያችሁ ምድር አሽቃባጭ የልጆች እናት ሆነሽ ጆሮዋ የማይሰማ መቅጠረሽ አላህ ይስጥሽ ጀግናነሽ
@maryamdawood5052
Ай бұрын
ደምሪኝ,,በቅንነት,,አሽቃባጭ,ሁሉ,,
@princessH-n9e
Ай бұрын
መገን የኛ ሀበሻ ከምር አሽቃባጭ ፍጡር ነው ወይስ አንድ ኮመንት ተከትላችሁ ነው ሀሳብ የምትሰጡት ባለፈው የስድብ ዶፍ ነበር ያወረዳችሁባት ዛሬ ደግሞ ማሻ አላህ ጥሩ ሰው ነሽ ምናምን ሲ ምን ሆናችሁ ነው ወገን
@meremYouTube2420
Ай бұрын
በቃ እንድህነው ወደ ነፈሰበት እሚያነፋሰን😂😂😂
@meremYouTube2420
Ай бұрын
በቃ ሀበሻ ወደ ነፈሰበት ነው እሚያነፍሰን😂😂😂😂
@fozyayoutube1140
Ай бұрын
@@meremKZbin2420ወላሂ አወ ኮሜት አይተዉነዉ የሚኮምቱት ቱ ሀበሻ
@FafiFafi-n8q
Ай бұрын
እኔም ጋርሞኛል😂😂😂
@እሙረያንቻናል-ገ2ቐ
Ай бұрын
አቤት ሰው እዛም ትክክል እዝህም ትክክል እረ ተው እኔ የሰአዲ ደግነቶእንጅ ክፉቶ አይታየይም ምርጥ ሴት ናት እኔ ቢደወዋን አያለሁ ግን ላይክ እንጅ ኮመት አልፅፍም
@FudGuሀለዉያዩቱብ
Ай бұрын
ሠአዲየ የኔ ውድ እህት ሠሞኑን እኮ መነገጃ አደረጉሽ እኮ ምድረ ኮተት ሁላ አብሽር በርቺል ሠአዴ ልጅቱንም አላህ አፊያውን ይመልሥላት
@ኡሚቲዩብ-ከ7ከ
Ай бұрын
አላህ ያሽርሽ የኔ እናት😢 ሰኣድዬ አንች መልካም ጀግና ሴት ነሽ ተሳዳቢወችን አትስሚ ❤
@عبداللهمحمد-ر4ذ
Ай бұрын
ስአዲ እና አሊ ክፋት የሌለባቸው ለብዙ ሰዎች መለወጥ ምክነያት የሆኑ ናቸው ልጂቷን አላህ ያሽራት ያረብ ጆሮዋንም አላህ እደበፊቱ ይመልስላት ያረብ
@ዚነትአህመድ-ከ7ቀ
Ай бұрын
ማር ሰታምር ደሞ ቆጅዬ ነሺ መሻ አላ
@Rabiiወሎየዋ
Ай бұрын
ሠአድዬ የኔ መልካም እህት ለኬሜታትሮች አትጨነቂ አለች መልካም ልጂ ነች ሞክሸዋ አሏህ አፍያሺን ይስጥሺ
@SadaYutbe-x1l
Ай бұрын
በኔአካውት አላለችምክክክክይቱብ ምንችግርአለይከፍልሺየለአሳክሚያት
@bintahmed
Ай бұрын
የኔማር ገና ህፃናት ስታሳዝን😢
@emuhikmayoutube3840
Ай бұрын
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን የሀገሬ ልጆች ያረብ አፊያዋው ይመልስላት ስአድየ መልካምነት ለራስ ነው አላህ ከመጥፎ ይጠብቃችሁ
@toyebamuhammed942
Ай бұрын
አቤት ኮመተሮች እደግሪሳ ወፍ ግር ትላላችሁ አዳ ከተሳደበች ሁሉም ኮመት ስድብ አዳ ማሻ አላህ ካለች ሁሉም ውውውውው አቃም ይኑራችሁ እጂ እኔ ባለፈውም ሰራተኛየ ባለችው ነው የከፋኝ ዛሬ ረቢአ ስላለች ተቃውሞየን አስቻለሁ ሌሎቻችሁም ብትሆኑ ሰራተኛ ያላችሁ በስማቸው ጥሩ ከጠና ነገሩ አጋዤ ረዳቴ በሉ😢
@ልይህበዳመና
Ай бұрын
ዝም በያቸዉ ሀገረ ላይ ነዉ ያለችዉ ባትመቻት እማ ትወጣ ነበረ❤
@maryamdawood5052
Ай бұрын
እረ,ሰው,የሚወራው,አያጣም
@Noura-beauty
Ай бұрын
ደምሪኝ
@AishaTube-q1u
Ай бұрын
ባለፈሠው አናዳኝ ሰአድን ሰድቤት ነበር ዛሬ ግን አደነኮት በቃ እንደዚህ በኢህትረም ሰታወሪ ደሰ ትያለሺ ማሻ አሏህ በዚሁ ቀጥይ ለአሏህ ብየ እወድሻለሁ ❤ አፉ በይኝ ለሰደብኩሺ
@sadakmal1865
Ай бұрын
አላህያሽርሽ ውደ ሰአዲ ሶሞኑን ይቱብመስሪ ነው ያረጉሽ አንች መልካምነሽ ወረዱብሽጅ
@ماريماحسن
Ай бұрын
ሰአዱየ ቁርአንአሰቀሪላት የኔዉዲ ሰዉንተይዉ አቺላላህብለሺሰሪጀ ጀዛሺንከአላህ አግኝ
@Ekrubintbaba
Ай бұрын
መልካምነት ለራስነው ሰአዲየ መልካም ሁኒ ሁሌም አላህ መልካሙንሁሉ ይሻልሻል
@sameera-f3t
Ай бұрын
በሉ አሁን አፋችሁን ስትከፍቱ የነበራችሁ አሁን እረዱት ወሬ ብቻ ጥቅም የለውም ልጅቱን አላህ አሺራት
@fatumamohammed8459
Ай бұрын
አላህ ያሽራት ያረብ እህቴ አላህ ሙሉ አፍያዋን ይመልሥላት ሥአድ❤❤❤❤
@SlamKASA
Ай бұрын
10ሺ እድገባ እርዱኚ በማርያም❤ በአላህ ብያቹሀለሁ 🙏እሲ ደስ ይበለኚ🎉
@ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ
Ай бұрын
ሠአድየ ዝበያቸውእህቴ በኒአደም መተቸትይወዳል እያዳዳችን ወጀላችንየደበቀለንአላህነው አችብቻለእውነትኑሪሠአድየ
@fatimaa9853
Ай бұрын
አላህ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ ሳአድ አላህ አጅርሽን ጠብቀሽ ለሰው አተከታተይ ኢሻ አላህ ተባበሪያት
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደሞ ልጂቶ ስታምረ
@fatumahassan1694
Ай бұрын
ያችጥሩነት ችግሯን እዳየሽ ሳታስወጫት አብራሽ እድትሰራማደርግሽ በቂነው አላህአፊያዋንይመልስላት እራቢየ
@hdhhd8510
Ай бұрын
በትክክል የምር ግርም የሚለኝ ነገር ያልበላቸዉን እሚያኩ ሰወች ናቸዉ መጥፉ ትሁን ደህና አዋቂዉ አድየ ብቻነዉ
@tube3507
Ай бұрын
❤ወአለይከ ሰላም ሰአዲ አይዞሽ ምንም ጥፋት አላየሁብሽም እኔ። ወተት ሲገፋ ነዉና ቅቤ የሚወጣው አብሽሪ ።ደግነት ለራስ ነው።
@HalimaSeid-wm4sz
Ай бұрын
ስአድ አፊበይኝ አናደሺኝ ነበር አሳክሚት ተባበሪት አንችም አላህ ያሺርሺ እህታችን
@Ekram-re8iz
Ай бұрын
ማሻ አላህ እንኳን ተሻለሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤ ደግነት ለራሥ ነው አሠዲ የሠው ወሬ አትሥሚ
@zinet-lf1op
Ай бұрын
በቀደም ተናድጀ ሰድቤሽ ነበር ሰአድ ለአላህ ብለሽ አውፍ በይኝ አላህ ኸይር ሰርተው ከሚሄዱት ያድርገን🎉🎉🎉
@ነቢሀትሙሀመድ
Ай бұрын
እኔሚያሡቁኝ ኮሜቶች ናቸው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@أول-ذ8م
Ай бұрын
እኔስበትይ😅😅😅
@ፋፊነኝ-ገ3ገ
Ай бұрын
እዛምትክክል እዝህምትክክልነው😂😂😂
@et4590
Ай бұрын
የኔ ቆንጆ አሳክሚያት የጆሮዋ ስሜት ነው የዛን ቀንም ራሴን የምትለው
@semirasemira5861
Ай бұрын
ኮሜንተሮቾ ማሻአላህ ዛሬስ መልካም ነገር እየፃፋችሁ ነዉ በዚሁ ቀጥሉበት
@rabiyesufiyoutube9826
Ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን እንኳን ደህና መጣሺ ሰአዲ በርች የኔ ቅን መልክልምነት ለራስ ነው አላህ ይጨምርልሺ
@ከሚላተስፋኛዋ
Ай бұрын
አቤትሰውትናትና አይንሽን ላፈርዛሬ ማሻአላህትላላችሁ ሰአዳ ጠካራ ናት አብዛሀኛውሰውይቀናብሻል
@حضرمحمدسيد
Ай бұрын
አይገርሙም ወደነፈሰበት መንፈስ ይወዳሉ ሲያስጠሉ😂
@ZEBlDAR
Ай бұрын
ሳአዲ የኛ ሰው እናቴ አውጥተሽ ስትወረውሪያት ነው ሚያደቅሽ ዝም በያቸው ብቻ አትበድያት እርጃት ሌላው ስድቡ መልመድ አለብሽ ❤❤
@smieradowed
22 күн бұрын
አላህ አፊያሽን ይመልሥልሽ እህቴ
@መካዉሴን
Ай бұрын
ዋነዉ መዳኖነዉ አልሀምዱሊላህ ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ
@rabiyesufiyoutube9826
Ай бұрын
ደግሞ ታምራለች እኮ ማሻአላህ ❤አማረኛዋግን ቡዙም ግልጽ አይደለም
@ሰአዳብንትሁሴን
Ай бұрын
አላህያሽራትስአዲየ የኔ ማር ሰአዳ ሠው ብዙ ያዋራልዝበያቸውማሬ❤❤❤❤❤
@aaaaaad1311
Ай бұрын
ሰአድየ በርች ውደ በጎነት ለራስ ነው ❤❤❤
@mekiyamekiya2744
Ай бұрын
አብሺሪ ስአድ ዝበያቸው ስው የሚለው አያጣም
@ሂክመትTube
Ай бұрын
እኔምለዉትሰማየለደ እናየምታወራዉንየምመልሰልሺ በምኖሰምታነዉ😂
@toyebamuhammed942
Ай бұрын
ሰአዲ ዱላ ሲበዛባት ከራቢኢጋር መጥቻለሁ አለች😂 በቃ ጀግና ያስጠላብሽ ሰራተኛየ ሰራተኛየ እያሸ ጨጋራችንን አድብነሽ እና ሰራተኛየ አትበይ😂
@fozi-h9g
Ай бұрын
ጎበዝ
@poodlewoodlw
Ай бұрын
ማስመሰል ትችላላችሁ እናንተ አላህ እርዝቃችን በሠዉ እጅ አያድርግብን ያረብ
@ዙዙabdu-v8n
Ай бұрын
በምን አወቅሽ
@poodlewoodlw
Ай бұрын
@@ዙዙabdu-v8n በአይንሽ አየሸኮ የእዉነት ቢሆን ያኔ በዛ ልክ ባልቀረፀቻት አሁን ለማስመሰልጂ ትክክለኛ ማንነቷ ብሆን እደዚሁ ታደርግ ነበር
@Lulu8049-c8d
Ай бұрын
የኔም አሳብ ነው በጣም አስመሳይ ናት @@poodlewoodlw
@የአላህ-መ1ሸ
Ай бұрын
@@poodlewoodlwትክክል
@EmanEman-b8n
Ай бұрын
ሰአዳ የምር መልካምሰው ነሽ ሲጀመር የሚወዱት የኛሰው የሚያስመስሊትን ነው
@Nesihanesi
Ай бұрын
የኔ ማር አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ አፋን እራሱ መታየት አለባት
@RahmaDubai-um9ed
Ай бұрын
ሳአድ አላህ ይስጥሽ የኔ ደርባባ ቁርአን አስቀሪላት ባአላህ
@zainabzain8085
Ай бұрын
አላህ ይገዝሽና ባችስበብ አላህ ያሽራት❤❤❤❤❤❤
@መሪየምዩቱብ
Ай бұрын
ሰአዳ በአላህ ዩቱብ ክፈችላት በአላህ ይዤሽ አለሁ ስደትን ተይኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በአላህ ስሚኝ
@fafitube2448
Ай бұрын
ያምሻል እዴ እረ ተዉ ይልቁንስ እንርዳት ለህክምና😢😢😢😢
@مينينينين
Ай бұрын
ሰአድ ጥሩነት ለራስነዉ አላህ የዉስጥ አዋቂ ጊታነዉ አብሺሪ ለበጎነዉ ኢሸአላ
@maryamdawood5052
Ай бұрын
ሰአዲ,,,አላህ,,,,ከችጋር,ይሁን,,የሰወችን,,,ወረ,አትስሚ,,,ጥሩነት,ለራስ,ነው
@zuzubinitiseidi
Ай бұрын
እህቴ ሰአዲ ሁሉን አዋቂዉ እደሰዉ የማይሆነዉ ፈጣሪን ብቻ መፍራት ነዉ ሰዉ ብታዝሊዉ እግሬ ተጠለጠለ ይላል አላህን ብቻ ፍሪ ራቢአየ መኩሽ የኔስም ጋ አላህ አፊያ ያዲርግሽ እርዝቅሽን ይክፈትልሽ በሰፊጁ ያረብ
@የኮሚትታዛቢነኝ
Ай бұрын
አሜንን
@ሀገሬሰላምሽይብዛልኝኢትዩ
Ай бұрын
ስአዲ መልስ መስጠት የለለብሸንነገር መልስ አትስጭ ምክንያቱም የኛ ሰው አይረዳም የኔ ውድ እና በርች❤
@HimaSar-p3s
Ай бұрын
ያረብአትአፊያመልስላት
@hywet12435dsecom
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሸ እህት
@finfineeoromiya6077
Ай бұрын
ራቢአ ሥም እኮ ሢያምር
@SofiaHassan-d5c
Ай бұрын
ያማቴ ስምነው❤❤
@hemudtthemudtt
Ай бұрын
የኮሜንታሮች ወንጀል መቼም ፈጣሪ ይቀር ይበለን እሱ በራህመቱ ይቅር ይበለን መፃፍስለቻልን ብቻ ዝም ብለን መቀባጠር ዊ
@zemzem324
Ай бұрын
ዋለይኩእሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አላህያሽርሽ እህቴ ሰአድ ጀዛኪላህ ኸይር
@ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ
Ай бұрын
ሰአድ ክፍ አይደለችም ምርጥ ጠካራ ግልፅ ሰአድ ማስመሰል አትችልም
@rahimabeautiful7566
Ай бұрын
ስታምርደሞ
@ሀሲነትyouTube
Ай бұрын
እኔ ግረም ይለኛል ሰራተኛ የሚለው ቃል ምችግረ አለው ነው የታይታ ነው እሚመቻችሁ መዳም ያገልቢ ያማማ ያሀቢብቲ እያለች አደል አቃጥላ ልደፉኝ እምደረሰው ደሞ እዝች ምድረ ያለው ሁሉ ሰራተኛ ነው
@Fato-xp2qy
Ай бұрын
ችግር የለውም ግን ሰራተኛ ስራተኛ ለምን ትላታለች አሁናሁኑ አች ሽቃላ ሽቃላ ሽቃላ ቤሉሽ ደስ ይልሻል ስምሽን ቢጠሩሽ ነው ደስ የሚልሽ
@የኮሚትታዛቢነኝ
Ай бұрын
ምንችጋሪ አለው የመግሰት ሰሪተኛ የቢት ሰሪተኛ
@MehbubaAwol
Ай бұрын
ምንም የለውም ደስ ይላል ስራ ፈት ሲባል መሰለኝ የኛ ሰው የሚመቸው ግራ ያጋባል😂😂😂
@ktube8920
Ай бұрын
ምንም
@ብትአብዱሠኢድ
Ай бұрын
አይባልም እሧ ሥደት ላይ ብዙ ተምራለች በሼሪአችን ራሡ ክልክል ነዉ አጋሼ ወይም ጓደኛየ ትበል አለቀ
@Amenaamenaabdu
Ай бұрын
ሠአዲየ አይዞሽ ሠው እደሁ በጣም ያበዛዋል አናደውኛል ሢሠድቡሽ
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
Ай бұрын
የኔ እህትዋ እናቴ ካለች ደህና ነበርኩኝ አለች የኔ ማርዋ😢😢😢😢😢 አላህ አፊያሽን ይመልስልሺ
@ssusu-uf6rn
Ай бұрын
ስታምር ደግሞ ማሻአላ❤❤❤❤
@tueb3879
Ай бұрын
የኔቆጆ ስታምርደሞ አላህአፊያዋንይመልስላት
@ይሁነ
Ай бұрын
ቆይማድረያለብሽቢደወሳሰርለምአታረጊአችም
@كبرا-ز6ل
Ай бұрын
ዴሞ ሥታምር የኔ ቆጆ😢
@HalimaSeid-wm4sz
Ай бұрын
አላህ ያሺርሺ እህት
@Abranjenat
Ай бұрын
ሰአዲ አላህን ብቻ ፍሪ ሰውችን ተያቸው ያውሩ አሳኪማት ጀዛኪላህ ኽይር በራሷ ስም ባንክ ትክፈት በአንቺ ይቅርብሽ ሰው ብዙ ያወራል
@Samira-lw1ch
Ай бұрын
ዋአለይኩምሠላምወራህመቱወሏሂወበረካቱሁ የኔ ውድ ስታሳዝን አይዞሽ
@emuuzeyf9341
Ай бұрын
እኔ ኸይር ነገር ብኮምት ፍርፍሬ አብልታሻለች ደ ስአዳ አላሉኝም አቤት ስንት ሰው አለ ኸይር የራቀው ስአድየ አብሺሪ ያለ ልጅትዋን አሳክሞት ማሺቃበጥ ብቻ አደለም
@ZeburaHessen
Ай бұрын
ሚስኪን
@Mozaze
Ай бұрын
የኔ እህት አይዞሽ አሏህ ጤናሽን ይመልስልሽ ስአዳ ግን እንኳን ባንች አንካውንት ተረዲታና እንዲሁም ሰው አመለካክቱ ጥሩ አይደለም የራሷን አካውንት ታውጣ
@halima-t1z
Ай бұрын
እኔግለማንምኮመንትአልፃፊምወላሂ
@medinaimam4666
Ай бұрын
ምንድነውእምተለውአይስማምሰአድ
@ahmada9404
Ай бұрын
አፊያዋን አላህ ይመልስላት ያረብ
@HayatHussen-d8f
Ай бұрын
ውይ ሰው ግን አላህ ይቅር ይበለን ሌላ ምንም አልልም እሷንም አላህ አፊያ ያድርጋት
@FatimaMuhammad-g1h
Ай бұрын
እንርዳት
@hjgughkgkg1804
Ай бұрын
እኔ ሰአዲ ለሰራተኝ ክፉናት ቢሉኝ አላምንም ምክናየቱም እሰውቤት ሰርታለች 😢😢😢
@soademehamede3120
Ай бұрын
ቁረአን ሙክሪላት መጀመሪያ
@AuufYgcc-hk4vw
Ай бұрын
የኔ እህት አላህ ያሽርሽ ያረብ የኔሚስኪን
@DkmBibŵ
Ай бұрын
🎉
@SadaeSied
Ай бұрын
ስአዲየ መልካም ሴት
10:32
ቀልጣፍዋ አዲሷ ሰራተኛዬ #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 23 М.
20:51
🛑ቤታኒያን አስደሰትኳት😍ሳቅ በሳቅ ሆነች
Abdi Wollo Tube
Рет қаралды 28 М.
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
17:32
ዚዙ እና ደረሴ ሌላ አለም እኛን እረሱን
Meti Tube
Рет қаралды 10 М.
13:16
ፈርቼሽ ነበር መሄዱ እፈልጋለዉ
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 95 М.
24:57
የመጀመሪያ ልደቴን አከበርኩ! | ልደቴን አከበሩልኝ | my birthday celebration #nahitube #ashutube #gebeyamedia
Ruki Tube ሩቂ ቲዩብ
Рет қаралды 5 М.
8:33
🔴ፋኖ አየር መንገዱን ተቆጣ*ጠረ |ፖለትከኛዉ ጀዋር መሃመድ በሌብ*ነት ተከ*ሰሰ|ጠ/ሚንስትሩ አቶ ሺመልስ አብዲሳ ላይ ወሰ*ኑ!
SEBERTA MEDIA_ሰበርታ ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
11:31
ፍላጎትን ለሟሟላት ገንዘብ ወሳኝ ነገር ነው እህቶቼ #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 4,7 М.
6:00
ልብ የሚነካ የፋኖ ሙዚቃ መሳይ ተፈራ Mesay Tefera New Ethiopian Music
Ethio music
Рет қаралды 2,4 М.
1:21:28
አደዬ ⵏ ሙሉ ፊልም꘡ New Ethiopian Movie꘡ Adeye ꘡2024 Full length Film ꘡አደዬ
Mok FP
Рет қаралды 829 М.
42:37
🔴 ሰለምቴዉ ወንድማችን አገባ ❗️ አልልል|ኡስታዝ አበኪ ዳንሰኝ ነበርኩ አለ|የአብይ እስድንጋጭ ንግግር ወጣ|seid media
Seid kemal ሰኢድ ከማል
Рет қаралды 26 М.
48:41
ቀረፃውን አቋርጬ እወጣለው ከማሜ ጋር ለመጋበት ጫፍ ደርሳ በስተመጨረሻ ለሰርጉ ቀን ለሚዜነት የታጨችው ሴት @Mametube #ሰርግ #ሙሽራ #ትዳር
Ethio Nas Entertainment
Рет қаралды 83 М.
48:48
በህይወቴ እንዲህ አይነት ፈተና ይገጥመኛል ብዬ አስቤ አላውቅም ቢታኒያ ያጋራችን እጅግ አስገራሚ ታሪክ @zuzufamily2012
Ethio Nas Entertainment
Рет қаралды 77 М.
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН