ኩራት እራት.…እጅግ አስደሳችና አስገራሚ ትረካ!NARRATION

  Рет қаралды 13,345

ሰገነት ሚዲያ Segenete Media

ሰገነት ሚዲያ Segenete Media

Күн бұрын

ትረካ/narration#ኩራት እራት.…እጅግ አስደሳችና አስገራሚ ትረካ!ETHIOPIAN SHORT STORY NARRATION IN AMHARIC
ተራኪ የእሰይነሽ ልጅ
MUSIC:-ፍቃዱ ጥላሁን( Fike Kirar )
For more videos #Subscribe our Channel SEGENET MEDIA ሰገነት ሚዲያ and #Click The Bell Button

Пікірлер: 20
@sadaahmed2576
@sadaahmed2576 Жыл бұрын
ገራሚ ትረካ ነው
@mesgnazekarias9063
@mesgnazekarias9063 11 ай бұрын
Ensmedegn alen segenet
@yonyyonyyony4091
@yonyyonyyony4091 2 жыл бұрын
እውነት በሳቅ ገደልከኝ የዘፈኑዋ ነገር ዋው👌👌👌በርታ ወንድሜ
@Efoytanews
@Efoytanews 3 жыл бұрын
ሠገነት ምርጥ ምርጥ ስራ ነው በርቱ
@milatbrehe3408
@milatbrehe3408 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ተራኪ ነክ
@kikiabera5524
@kikiabera5524 3 жыл бұрын
Yene liyu hulem begugut new yemitebikik
@melkamelka4213
@melkamelka4213 3 жыл бұрын
ውነተ ኩራት እራት ነው👌❤😘
@የመርሳዋነኝ
@የመርሳዋነኝ 3 жыл бұрын
ዋውውው።አትዘገይብን
@banchuejigu3592
@banchuejigu3592 3 жыл бұрын
ምንም እከል የለዉም አሪፍነዉ።
@kiyaalamayoo1501
@kiyaalamayoo1501 3 жыл бұрын
Konjoo new enamesgnalen 🙏
@beyenechhailu399
@beyenechhailu399 3 жыл бұрын
#1
@አሌክሰ
@አሌክሰ 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤👌👌👌👌👌
@belachewshiferaw7136
@belachewshiferaw7136 2 жыл бұрын
👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏
@danyman4104
@danyman4104 3 жыл бұрын
ለሠገነት ሚዲያ እናም ለተራኪው፣ በእውነቱ በጣም ተገርሜያለሁ እናም ተደስቻለሁ፡፡ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ! አስተያየታቸውን እና ውዴታቸውን ለአጋሩም አድማጮች በታላቅ ከበሬታ ምሥጋናዬ ይድረሳችሁ፡፡ ውዷ ባለቤቴ በደስታ እየፈነደቀች ትረካውን ስታሳየኝና ስታስደምጠኝ እኔም ፈንድቄያለሁ፡፡ አብራኝ የለፋችና አብዛኛዎቹ በእጅ የተጻፉትን ድርሰቶቼን ኮምፒዩተር ላይ የተየበችልኝ እሷው ነች፡፡ አመሰግናታለሁ፡፡ ለውድ የሠገነት ሚዲያ፣ በዚሁ የአጫጭር ታሪኮች መድበል ውስጥ የሚገኘውን ‹‹ጠኔ›› በሚል ርዕስ የቀረበውን አጭር ታሪክ እንድታነቡትና ከቻላችሁም ለማከብራቸው አድማጮች ተርካችሁ ብታቀርቡት ደስታዬ ወደር የለውም፡፡ በቸር አክርሞን ለ2014 በሠላም ያድርሰን ደራሲው ዳንኤል ነጋሽ ዋጋዬ
@segenetmedia
@segenetmedia 3 жыл бұрын
የተከበርከው ውድ ደራሲ ዳነኤል ነጋሽ ዋጋዬ በመጀመሪያ ለአስተያትህ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ክብረት ይስጥልኝ፡፡ መጽሐፍህን በፊት ነበር ያነበብኩት ያኔ በጣም ወድጄው ነበር አሁን ትረካ ስጀምር ደግሞ የሰማሃውንና ያዳመጥከውን ታሪክ በመምረት አቀረብኩት ቀሪ ታሪኮችንም አንተ በሰጠኸኝ አስተያየት አቀርባለሁ ውለታህን ግን መቼም በምንም ልመልስልህ አልችልምና አንተንም ሆነ ክብርት ባለቤትህን ፈጣሪ እድሚና ጸጋ ያድልልኝ ያቆይልን እላለሁ አመሰግናለሁ፡፡ ሰገነት ሚዲያ(የእሰይነሽ ልጅ)
@ambaw1004
@ambaw1004 3 жыл бұрын
ደራሢ ዳንኤል ነጋሽ ዋጋዬ ፤ ጥሩ ከትበህዋል እንደአንተ አይነት ልበ ቀና ደራሢያን ያስፈልጉናል ፤ ምክንያቱም የሠሩት ሥራ እንዲህ ተተርኮ ሢመለከዩ መልካም ፍቃዳቸውን እና እንዲሁም ምኞታቸውን ከዛም ባሻገር ሌሎች ክተባዎቻቸዉን ጥቆማ ሢያደርጉ እምብዛም አይታይም ፤የጥበብ ስራ-ዎች ጠዋት ተጥደው ከሰዓት በስለዋል ተብለው ለተመልካች እይታ ማዕድ ሆነው በሚቀርቡበት የአገራችን የዩቱብብፌ ቀበሌ (ኢንዱስትሪ ለማለት ስለሚከብድ) ተጨባጭ የማህበረ- አገረሰብ፣ የባህል፣ የዘመን መልክ ገላጭ ሆነው ለኛ የቀረቡ አገራዊና ማኅበራዊ ጉዳይ ላይ ፋይዳ ያላቸው ሥራ ነው ይህ ተራኪ ጀባ የሚለን፤ የራሣቸው ሥራ ላይ በትረካ መልክ ሲቀር (ማለትም የሚመጥን ከሆነ) በርቱ ብለው ጠቆም የሚያደርጉ ደራሲዎችን አይቼ አላውቅም ፤ ለብዕርህ/ ልብዕርዎ / የተነጠፈ ምስጋናዬ ይድረስ
@sadaahmed2576
@sadaahmed2576 Жыл бұрын
ያተ ከሆነ መጸሀፉ በጣም አድናቂህ ነኝ
@sadaahmed2576
@sadaahmed2576 Жыл бұрын
​@@segenetmedia የእሰይ ነሽ ልጅ ደና ነህ በናትህ የፍቅር አጽናፍ ትረካ ብፈልገው አጣውት
@NM-jl7jm
@NM-jl7jm 3 жыл бұрын
2
@mebratuhailu3545
@mebratuhailu3545 3 жыл бұрын
👍👍👍👌👌👌
አስገራሚ ትረካ/ማን ያውቃል |Amharic Audiobook narration MAN YAWKAL
29:53
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 7 М.
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 20 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,4 МЛН
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 2,2 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 97 МЛН
Girum Tereka - ሁለት ማራኪ ታሪኮች ስለ ሎተሪ - በግሩም ተበጀ Girum Tebeje @ShegerFM1021Radio
25:30
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 12 М.
ዛዲግ ወይም ዕድል  (ክፍል አንድ) በ1956 የታተመ
56:14
ela mahder ኤላ ማህደር
Рет қаралды 1,8 М.
ከአዕምሯችሁ ጋር በብልሀት ተጫወቱ!
8:59
SHANTA | ሻንጣ
Рет қаралды 8 М.
የኋላ ታሪክ | የፍቅር ታሪክ | Ethiopian love story | Yesewalem
48:25
yesewalem የሰውአለም
Рет қаралды 11 М.
ትዳሬ ነሽ ሙሉ ፊልም _ Tidare Nesh New Amharic Movie 2024
1:30:04
Ge'ez Entertainment
Рет қаралды 1,4 МЛН
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 20 МЛН