New Ethiopian Cover Music 2022 By Hana Dangew | አዲስ አበባ ነው ቤቱ/Addis Ababa new Betu / Hirut-bekele |

  Рет қаралды 53,143

Kuraz Production

Kuraz Production

Күн бұрын

Пікірлер: 70
@tesfayewodaje9623
@tesfayewodaje9623 2 жыл бұрын
ሀኒ በጣም በጣም ዉብ የሆነ ድምፅ ነው ያልሽ አደራ የሂሩትን ስራ ሙሉ ሪ- ሚክስ አድረጊው ፤ ላንችም የህወት ዘመንሽ ልዩ ስራ ነው፤ውብ ነሽ፡፡
@ብርሃንተገኘምረቴ
@ብርሃንተገኘምረቴ 2 жыл бұрын
ድምቡሽቡሽ ባለ ሠውነት ያማረ ድምጽ
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 2 жыл бұрын
ቆንጅትዬ! የሂሩትዬን ድምፅ ብቻ ሳይሆን የወጣትነት ውበቷን በአንቺ ስላፀባርክሽ ልዩ ያደርግልሻል! እናም ውቢት እውድሻለሁ! ግን ይህንን ኩራዝ ፕሮዳክሽን Kuraz production) የሚባለውን አሳታሚ ውለታው በጣም በዛብኝ!የምስልና የድምፅ ቅንብራችሁ በጣም ይደንቃል! ግን በመጨረሻ ያስገባችሁት የወንዱ ድምፅ ለእኔ ብዙም ምቾት አልሰጠኝም!
@አሚ-ዠ8ቸ
@አሚ-ዠ8ቸ 2 жыл бұрын
እህትየዋ ብርችልኝ 😍😍😍
@HilinaGazahin
@HilinaGazahin 11 ай бұрын
ሌላ ዘፍን የልሽም እንዴ ብርቺ ምርጥ ዝፍን❤❤❤❤❤❤
@dawitberhanu8137
@dawitberhanu8137 2 жыл бұрын
በዚህ ድምፅ ሙሉ አልበም ይሰራበት ፣ promote አልተደረገም ይሰራበት ፣ ዘፍኝዋ ግን አቅም አላት ።
@አትላስመረጃ
@አትላስመረጃ 2 жыл бұрын
በርቺ በጣም ደስ ይላል
@alemsegedmokria5104
@alemsegedmokria5104 5 ай бұрын
አቦ ኑሪልን
@TesfayeKebede-o3v
@TesfayeKebede-o3v 5 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል የልጅነት ጊዜዬ አስታወሺኝ የሒሩቴ ስራ ዉድድድ ድምፅሽ በጣም ያምራል ግን ካልተሳሳትኩ የሆኑ ቦታዎች ትገለብጫለሽ?
@ኢትዬጵያዊነኝ-ቘ3ሸ
@ኢትዬጵያዊነኝ-ቘ3ሸ 7 ай бұрын
ምንግዜም የአዲስአበባ ልጅ 💚💛❤
@Maki-z3s
@Maki-z3s 2 жыл бұрын
በርችልን💓👌
@shegamusic2102
@shegamusic2102 2 жыл бұрын
ሀሉም ሸካ ኩራዝ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@tarikutsega4690
@tarikutsega4690 9 ай бұрын
የሒሩት በቀለን ሙሉ አልበም ሪሚክስ ብታደርጊልን አቦ ልለምንሽ🤲🤲🤲🤲
@azeb4147
@azeb4147 2 жыл бұрын
በበለው ድምፅ አንደኛ ኩኩ የድሮዋ
@matariyatube2970
@matariyatube2970 2 жыл бұрын
ተፈነ ማለት ይሄ ነዉ👌👌👌❤❤❤
@wendwossensisay6508
@wendwossensisay6508 2 жыл бұрын
wow amazing performance keep it up
@abebebirhanu1562
@abebebirhanu1562 2 жыл бұрын
ዋው በርችልን በጣም ጥሩ ስራ ነው
@metitube4651
@metitube4651 2 жыл бұрын
"ሀና ዳኘው
@Mearymeary644
@Mearymeary644 2 жыл бұрын
ደምሳሺ ያምራል በርቼ ❤❤😘😘
@meronmoges1777
@meronmoges1777 9 ай бұрын
አመልማል አባተን የመሰለው ሰው እንደኔ በላክ ያምራል
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ የሂሩት ሙዚቃ ስብስብ በስርቅርቅ እና ጆሮ ገብ ድምጽ
@richdargay2193
@richdargay2193 2 жыл бұрын
ድንቡሼ ገላ ከነድምፅሽ ስታምሪ
@aghsepda
@aghsepda 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ድምጽ ነው ያለሽ። እጅግ በጣም ለጆሮ የሚጣፍጥ ቅላጼ። የት ነበርሽ እስካሁን? የሂሩትን ዜማዎች ብዙ ሰው ተጫውቷል ያንቺ ቀለም በጣም ደስ ይላል። በርቺ 👌👌🤙👍👏👏👏
@ጦጢት
@ጦጢት 9 ай бұрын
ከቲክቶክ ዘልዬ መጣሁ❤❤❤
@abinetderese4225
@abinetderese4225 2 жыл бұрын
የሚገርም ስራ ነው። በርቺ 👏👏👏
@adamtadesse6761
@adamtadesse6761 2 жыл бұрын
ያምራል
@solomontadesse1965
@solomontadesse1965 9 ай бұрын
አይ ተሰጦ ማለት ይህ ነው እረ ተጠቀምበት
@leulsisay
@leulsisay 2 жыл бұрын
nice
@dawitmezmur8014
@dawitmezmur8014 Жыл бұрын
Man that's amazing ....hirut raswa
@DTB9524
@DTB9524 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው በርች
@danielgirma8580
@danielgirma8580 Ай бұрын
Woow derbaba neche yedesdes yalat yedem genebo
@michaelassefa1151
@michaelassefa1151 Жыл бұрын
Very Great Keep in touch
@SegayaBelay
@SegayaBelay 8 ай бұрын
ይመችሽ
@Tiyatita369
@Tiyatita369 Жыл бұрын
Hirut Bekele is the original singer of this music ❤
@abdurahmankedir9214
@abdurahmankedir9214 5 ай бұрын
God bless protestant
@dejendesta8080
@dejendesta8080 2 жыл бұрын
You have lovely voice, keep it up.
@gibrilmydad2204
@gibrilmydad2204 2 жыл бұрын
Haniyee yenikonjo
@gethab2306
@gethab2306 2 жыл бұрын
Wow, what a deal! She is playing it as well as Hirut!
@nightsky4544
@nightsky4544 Жыл бұрын
There is no one like Hirut. ባለፉት ዘመናት አላየንም ወደፊትም የሚኖር አይመስለኝም::
@AlazarDereje-c9z
@AlazarDereje-c9z 4 ай бұрын
arfe nwe
@hanaabebe3422
@hanaabebe3422 2 жыл бұрын
Wow
@Lindafhameyosti1
@Lindafhameyosti1 2 ай бұрын
@bereketdaber5839
@bereketdaber5839 2 жыл бұрын
Keep shining kuraz no #1
@dessiti7716
@dessiti7716 2 жыл бұрын
Grt job!!!!!!!!
@MamiLove-tb4gb
@MamiLove-tb4gb 2 жыл бұрын
berche egta
@amanueldesta107
@amanueldesta107 9 ай бұрын
የኔ ደርባባ የሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ ❤❤❤❤❤❤
@awelkerhagos3484
@awelkerhagos3484 Жыл бұрын
ዋዋዉ ድምጽሽም ፍቅር ነው ዋዋዋዉ ብየሽ አለዉ .❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@yoha9614
@yoha9614 2 жыл бұрын
You are so pretty...
@chugeb8238
@chugeb8238 2 жыл бұрын
Beautiful voice. All natural.
@nigusuzenebe1548
@nigusuzenebe1548 2 жыл бұрын
Bravo
@selamkalayu7753
@selamkalayu7753 2 жыл бұрын
Wowwwww
@selamEthiopia3959
@selamEthiopia3959 2 жыл бұрын
Berates qeteyebet des yelled demetssh
@meseretggxxlove639
@meseretggxxlove639 2 жыл бұрын
🍷🍾👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚💚💚። እየጨፈሩ ከፍቅረኛ ጋር እየጠጡ መኮምኮም ድምጸሽ በርቺ
@metitube4651
@metitube4651 2 жыл бұрын
akurafewa Hani abesher berch
@kedirabdu7746
@kedirabdu7746 2 жыл бұрын
Wow👌👌👌በርቺ
@mulugetagezang9710
@mulugetagezang9710 9 ай бұрын
Yemgerm bekat
@fasikawondifraw5701
@fasikawondifraw5701 2 жыл бұрын
👌👌❤
@hiwotgebre40
@hiwotgebre40 9 ай бұрын
Wowwwww
@MAKstory
@MAKstory 2 жыл бұрын
አደራሽን በዚሁ እንዳትጠፊ
@bereketdaber5839
@bereketdaber5839 2 жыл бұрын
Cool 😎😎
@yoha9614
@yoha9614 2 жыл бұрын
Your lips have amazing shape....it seems art
@giday1680
@giday1680 9 ай бұрын
1
@davidteklu955
@davidteklu955 2 жыл бұрын
Xafach dmts
@wubishetgelaye7774
@wubishetgelaye7774 4 ай бұрын
Andegna neshi yemr
@wubishetgelaye7774
@wubishetgelaye7774 4 ай бұрын
Benash tewedeshal yemr
@witherwither1151
@witherwither1151 2 жыл бұрын
😘😘😘😘💖❤❤❤❤👌❤
@Adi-p7b
@Adi-p7b Жыл бұрын
🟩🟨🟥✌️
@Samrifjfig
@Samrifjfig 2 жыл бұрын
እረ ተይ አሁንቺ ከሳሽ እንዴ ???? እየቀልድሽ መሆን አለበት ።
@selamkalayu7753
@selamkalayu7753 2 жыл бұрын
Wowwwww
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 66 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 9 МЛН
Hirut Bekele - Addis Ababa New Betu
7:22
Hirut Bekele - Topic
Рет қаралды 13 М.
DIRON BEZENIDIRO MASHUP MIX 2022 BESTS OLD NONSTOP MIX ETM VOL 85
1:18:12
Dj ETm Mix remix
Рет қаралды 455 М.