ኩዚ ጉኒ ክፍል 121 | Kuzi Guni episode 121

  Рет қаралды 88,034

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

ኩዚ ጉኒ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Kuzi Guni everyday @10:00PM Kana KZbin channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 164
@KhalidBayane
@KhalidBayane 7 ай бұрын
ዋይዘሮ ሀንዳንን የምጠላት እስቲ በላይክ ንገሩኝ
@juharhasen771
@juharhasen771 7 ай бұрын
ወይዘሮ ብሎ የሚጠላ አይከብድም 😅
@Gus6727
@Gus6727 7 ай бұрын
ሰው አይጠላም።
@yeab_shine-l21l
@yeab_shine-l21l 7 ай бұрын
Er yhe like bcha yansewal
@freedomermi5190
@freedomermi5190 7 ай бұрын
ታሳዝነኝ አለች የምር እኮ ምታለች ምስኪን ሀንደን Rest in peace
@uadh7751
@uadh7751 7 ай бұрын
እኔ😅😅😅😢
@mesaymam
@mesaymam 7 ай бұрын
እዚህ ድራማ ላይ ማንም ከሽ ተዋናይ የለም ኩዚ ጉኒ አቶሳሚ ወይዘሮ ሀዳን ወይዘሮ ጉልተን ባሪስ ትወና አደኛ ናቸው❤❤ ! ብቻግን ሁሉም ምርጥ ናቸው
@user-od2qk6it9i
@user-od2qk6it9i 7 ай бұрын
😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪👌👌👌👌😘😘😘
@temrejemal28
@temrejemal28 7 ай бұрын
ሳህና ማጠብ ሳይሆን አሁን ያማረኝ እንደኩዚ ጃኬቴን እያነሳሁ የምሰራው አለኝ እያልኩ ከቤት እየወጣሁ መዞር ነው ዙረት ዙረት 😂😂😂😂
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ 7 ай бұрын
ኡይዞሽ እድ ቀን ይሳካል
@ጃማነውሀገሬ-መ9ኈ
@ጃማነውሀገሬ-መ9ኈ 7 ай бұрын
😅😅😅😅
@መኪነኚየእናቴናፋቂ
@መኪነኚየእናቴናፋቂ 7 ай бұрын
አብሺሪ ውዴ አንድ ቀን
@tsiyonfekaduareda501
@tsiyonfekaduareda501 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@YeEhr
@YeEhr 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሀበሻዊት-ኘ2መ
@ሀበሻዊት-ኘ2መ 7 ай бұрын
ወይኔ ባለታክሲው በሳቅ ገደለኝ ኢሊኮፍተር አደለሁም ኮ ሹፍርና ጥርሴን የነቀልኩበት ነው😂
@Abilovetube562
@Abilovetube562 7 ай бұрын
እንኳን ኣደረሳቹ ለኣመታዊ ክብረ በዓል ገብረ መንፈስ ቀዱስ ገብረ መንፈስ ቀዱስ ከኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ለሃገራችን ሰላም ፍቅር ኣንድነት ያድርግል ሰላማችን ይምለስልን ኣሜን ኣሜን❤❤🎉🎉 እባካቹሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ ❤❤❤❤❤❤
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 7 ай бұрын
❤❤❤
@SarahGetachew-k9b
@SarahGetachew-k9b 7 ай бұрын
አሜን
@haymishiferaw9427
@haymishiferaw9427 7 ай бұрын
ኩዚና ኬምሬ❤❤በተጣመሩ ፈጣሪ ያጣምራቸው❤❤❤የእኔ ማሮች
@ሳለሙሠለሙ
@ሳለሙሠለሙ 7 ай бұрын
ኩዝን የምወድ በልበ ቅርፂ ❤❤❤
@HayathHayath-wx5vm
@HayathHayath-wx5vm 7 ай бұрын
በጣም የሚመቸኝ ኩዚ❤❤
@bsursemere6016
@bsursemere6016 7 ай бұрын
❤❤❤
@GebireelAbateGebireelAbate
@GebireelAbateGebireelAbate 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@HediyaMuhe
@HediyaMuhe 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@dsdsrseser-je1ub
@dsdsrseser-je1ub 6 ай бұрын
❤❤😍😍
@ሀበሻዊት-ኘ2መ
@ሀበሻዊት-ኘ2መ 7 ай бұрын
ኬምሬ ነኝ የኩዚ ተፈቃሪ😂
@lemlem4051
@lemlem4051 7 ай бұрын
ኬምሻ አሸነፈች👏👏👏
@SaadehHabibti-gg2ts
@SaadehHabibti-gg2ts 7 ай бұрын
የሀዱን መጨረሻ ግን አያምርም ወጣሁ ወጣሁ አለች 😂😂😂እጋሽ ሳሚ እግር ላይ መዉደቁ አይ ቀረም አበዛ ችዉ
@ሳለሙሠለሙ
@ሳለሙሠለሙ 7 ай бұрын
😅😅😅😅😂😂😂
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 7 ай бұрын
ኬምሬ እና ኩዚ አንጀት ነው የሚበሉት ተሰቃዩ እኮ ሁፍፍፍ አይ ፍቅር❤❤❤
@HUSSENALI-n6q
@HUSSENALI-n6q 7 ай бұрын
ምንግዜም ጀግና ነው ኩዚ ምንግዜም ሸር ሸር አድርጉት ምንግዜም ጀግና ነው
@GenetHailu-r9d
@GenetHailu-r9d 7 ай бұрын
ኬምሬ እና ኩዚ ስወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፈትያጉራጌ
@ፈትያጉራጌ 7 ай бұрын
እረ ምን አይነት ለፍላፊ ነው የኬምሬ ሹፌር😂😂😂😂😂😂😂😂አላህ ሰብሩን ይስጠን
@fateyhmead6309
@fateyhmead6309 7 ай бұрын
😂.😂😂😂😂
@ነገሌላቀንነው-ፈ5የ
@ነገሌላቀንነው-ፈ5የ 7 ай бұрын
በጣም 😜😜😜
@Habtam-nh4zm
@Habtam-nh4zm 6 ай бұрын
😂😂😂😂በጣም
@ZahraH-y2b
@ZahraH-y2b 6 ай бұрын
በጣም😂😂😂😂😂😂
@HUSSENALI-n6q
@HUSSENALI-n6q 7 ай бұрын
ምንግዜም ጅግና ነው ኩዚ
@semira74
@semira74 7 ай бұрын
ኩዚዬ❤❤😢የኔ ቀን አሳቢ
@yemayafakineg9891
@yemayafakineg9891 5 ай бұрын
ወይኔ ኬምረ የያዘችው ታክሲ ሰውየ ወሬው 😂
@Hayat-kn7iw
@Hayat-kn7iw 7 ай бұрын
እደ ኬምሬ በፍቅር ማበድ አማረኝ 😢 ከባሌ ጠፍቸ ውጭ ሀገር ነው ያለሁት ምናለ እሡን ማፍቀር ችየ ተመልሸ አብሬው ብኖር😢😢 አልፈታም ብሎኝ እሡም በኔ ፍቅር ይሄው እሥዛሬ ይሠቃያል በተለይ ጠፍቸ 11ወር የት እዳለሁ የተሠቃየውን ቤተሠብ ሢነግረኝ በጣም ነው ያዘኩት ግን አሁንም እሡን ማፍቀር አልቻልኩም ምን ላድርግ መከሩኝ
@0ahh858
@0ahh858 7 ай бұрын
ያፈቀረሽጋ ኑሪ እህት ከመላመድ ይመጣል ፍቅር
@YeEhr
@YeEhr 7 ай бұрын
አረውደተይ ተመለሺ ቡሀላ ይቆጪሻል
@lidiyaenatenat9808
@lidiyaenatenat9808 7 ай бұрын
Lela mtafekriw sew ale malet nw
@Aisha-vx8ij
@Aisha-vx8ij 7 ай бұрын
አብረሽው ስትሆኝ ታፈቅሪዋለሽ እኔ እያወራሁት 8 ወር ቆየሁ ከዛ ብዙም አልወደውም ነበር የማገባውም አይመስለኝ ነበር ሳዬው ግን ክንፍ አልኩኝ እሱም የበለጠ ፍቅር ያዘው በተያየን በወራችን ተጋባን አልሃምዱሊላህ አሁን 3 ወር ልንይዝ ነው ድሞጱን ሳልሰማ አላድርም ኦላይ ከሌለ በቀጥታ ይደውላል❤ አሁን ስደት ተመልሻለሁ
@HanaSamueli-qn1ce
@HanaSamueli-qn1ce 7 ай бұрын
ከሚያፈቅርሽ ሠዉ ጋር ኑሪ
@ሀበሻዊት-ኘ2መ
@ሀበሻዊት-ኘ2መ 7 ай бұрын
ወይ የኬምሬ መሻውር😂😂
@temrejemal28
@temrejemal28 7 ай бұрын
ባሪስ እና ጉኒ በዚህ ታሪክ ውስጥ አስቀያሚ ራስ ወዳድ ወንድሞች ናቸው
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ 7 ай бұрын
በጣም
@selamwbeto-fl2ks
@selamwbeto-fl2ks 7 ай бұрын
በጣም
@msnmsn1764
@msnmsn1764 7 ай бұрын
ኢ ወላ
@samaa2137
@samaa2137 7 ай бұрын
ኩዚ ሚስክን ሽንፈቴ ነሽ ኣላለም😢😢
@KiyaEma-u9p
@KiyaEma-u9p 7 ай бұрын
ኩዚ ጀግናዬ
@EmawaDemelash-pe4ol
@EmawaDemelash-pe4ol 7 ай бұрын
ሀዳን ያስጠላችው ሰው 😂😂🤮🤮
@ሳለሙሠለሙ
@ሳለሙሠለሙ 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@uadh7751
@uadh7751 7 ай бұрын
😅😅😅
@hanaabate8796
@hanaabate8796 6 ай бұрын
ኩዚ ሲያቆሙት ደስ ነበር ያለው እኔ ደሞ በአሊ ሸሚዝ ምክንያት መስሎኝ ነበር😅😅😅😅 ባለታክሲው ደስ ሲል 😅😅 ሂሊኮፕተር አደለም 😅😅
@ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ
@ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ 7 ай бұрын
በፊልም ሠውን የምጠሉ ሰወች ጤነኛ አትመስሉኝም ይህኮ ፊልም ነው የውነት ማንነት አይደለም
@زهرهمحمد-ذ1ر
@زهرهمحمد-ذ1ر 7 ай бұрын
እረ ሹፌሩ አፍህን ዝጋ😂😂😂😂😂😂 8:23
@msnmsn1764
@msnmsn1764 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ነገሌላቀንነው-ፈ5የ
@ነገሌላቀንነው-ፈ5የ 7 ай бұрын
😂😂😂😂😮😮😮 በፈጣሪ
@fatumamohammed8459
@fatumamohammed8459 7 ай бұрын
ኬምሪ የኔ ሚሥኪን አይይይ ወይ ፍቅር ተከራተተች እኮ
@ተዋህዶእዩእምነትይ
@ተዋህዶእዩእምነትይ 7 ай бұрын
ኩዚ ና ኬምሪ😢❤️‍🩹
@Tate667-f1q
@Tate667-f1q 7 ай бұрын
ሀዳን በጣም ነዉ የምጠላት
@HhDdgg-o1u
@HhDdgg-o1u 7 ай бұрын
ወይዘሮ ሀዳን ዬሆነች ድቅድቅ ኤጭ ስጠላት😏😏😏 ክፍል ስትላይ ነዉ ግን ጋሽ ሳሚ እሚያገባዉ❤❤❤
@haymishiferaw9427
@haymishiferaw9427 7 ай бұрын
ሚስኪን ኬምሬ❤❤❤የእኔ ማርርርር
@fatumaali3301
@fatumaali3301 7 ай бұрын
ክክክክክ የከሚሬ ሠዋቅ ወሬው አያቋርጥም ኧረበሣቅ
@ReRe-xi1nq
@ReRe-xi1nq 7 ай бұрын
ኩዚን ዉድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haymishiferaw9427
@haymishiferaw9427 7 ай бұрын
ኩዚና ኬምሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gggpppjjmaazaabdi
@gggpppjjmaazaabdi 7 ай бұрын
ቀጡሉበት ❤❤❤❤❤ እ ናባራታቹሃለን በጣም ሃርፍ ነው 👌❤️❤️❤️❤️
@Tigisthayme-wh1wo
@Tigisthayme-wh1wo 7 ай бұрын
Wiyy kuzin majamaram mahed alafalagam😅😅
@Werku-t4d
@Werku-t4d 7 ай бұрын
ክምሻ ሰል ኣሊ ናፊቀኛል😢
@VioBip-q2d
@VioBip-q2d 7 ай бұрын
የሽፈሩ ወረ ገርሞኛል😅😅😅
@natshoa
@natshoa 7 ай бұрын
ደስ የሚል ፍልም ነው ❤💙🥰🌸
@ሳለሙሠለሙ
@ሳለሙሠለሙ 7 ай бұрын
የመደም ቅመሞች እወዳችሀለሁ
@berobero3434
@berobero3434 7 ай бұрын
እንም❤❤❤ ዉድድ
@ነገሌላቀንነው-ፈ5የ
@ነገሌላቀንነው-ፈ5የ 7 ай бұрын
😍😍😍❤
@Stargirl4236
@Stargirl4236 7 ай бұрын
በመጨረሻም ተናዘዘ ኩዚ
@NatiNATNElgerma
@NatiNATNElgerma 7 ай бұрын
አንዳዴ ግን ኮሜንት በሪከርድ ቢሆን አሪፍ ነበር 😂😂😂
@ዮዳሄበሉ
@ዮዳሄበሉ 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂 betam
@ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ
@ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ 7 ай бұрын
ያችስ ከፋ ሀሀሀ
@Aisha-vx8ij
@Aisha-vx8ij 7 ай бұрын
ፊልሙን አይ ያችን እሪከርድ አዳምጥ ሲስቱ😂😂
@ነገሌላቀንነው-ፈ5የ
@ነገሌላቀንነው-ፈ5የ 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@aynalemmule4086
@aynalemmule4086 7 ай бұрын
😂😂😂
@mebratberhane7402
@mebratberhane7402 7 ай бұрын
Good job super job keep it ❤❤❤❤❤❤
@nanieethioboye217
@nanieethioboye217 7 ай бұрын
ኬምሬ ለኩዝ ነው የምትገበው
@nanieethioboye217
@nanieethioboye217 7 ай бұрын
በክ ታውኝ እኔ እረሴ ግረ ገብቶኛል የቱርክ ፍልም አይቼ አይቼ ግን ማነው እንደ እኔ የቱርክ ፍልም የምወደው ግን አንድ ነገር ማነገር እፈልገለው ማንም እንደ ፌርድ እና እንደ ማይር የታሳቃያ አክቴር ዬለም ሁሌም በውስጤ ይኖረሉ በማንም አይቃየሩም የኔ ልዩች የኔ እና የቤታሰቤ ታርክ ፍርደኞቹቹቹቹቹቹቹ 💔💔💔💔💔
@Fŕě-r1p
@Fŕě-r1p 6 ай бұрын
የኬምሬ ሽፌር 😅😅
@انلظ
@انلظ 5 ай бұрын
ኩዚናኬምሬ ተሰቃዩ😢😢😢
@miki-mz6bc
@miki-mz6bc 4 ай бұрын
ኬምሬ የኔ ዉድ❤❤
@sfsdssws7953
@sfsdssws7953 7 ай бұрын
ሹፌሩ ግን ትናት ጀምሮ አይደክመውም😂😂😂😂
@VipVvip-cz5jv
@VipVvip-cz5jv 7 ай бұрын
,እኔም በጣም ነው ያምጠለት
@Ethio-film
@Ethio-film 7 ай бұрын
የታክሲ ሹፌሩ አበሻ ነዉ እንዴ?😢
@ነገሌላቀንነው-ፈ5የ
@ነገሌላቀንነው-ፈ5የ 7 ай бұрын
😂😂🙈🙈🙈ሣይሆን አይቀርም 🤪
@etshulbe177
@etshulbe177 7 ай бұрын
Kuzye❤
@YasiraJabal
@YasiraJabal 7 ай бұрын
Kemire 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@asmaraabreha1877
@asmaraabreha1877 7 ай бұрын
ከመሪ ጀግና
@osmanmoha-u4q
@osmanmoha-u4q 6 ай бұрын
❤❤🎉🎉❤❤
@Naxitey
@Naxitey 7 ай бұрын
ኩዚ&ኬሚሻ🥺😢
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ 7 ай бұрын
ኬምሬ ለፍቅር ብላ ተሰቃየች 😢
@FanaYonas-in6jz
@FanaYonas-in6jz 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@EshetuEsayas-l1z
@EshetuEsayas-l1z 7 ай бұрын
Kedemachigniko amedamoch
@tsiondanieltsiondaniel5943
@tsiondanieltsiondaniel5943 6 ай бұрын
Eree anketsi likekuln
@AwekeDerbew-m2m
@AwekeDerbew-m2m 7 ай бұрын
እባካችሁ ንገሩኝ ስንት ስሀት ነው የሚጀምር ሁሌም መጨረሻ😢😢😢
@kevenabreham7364
@kevenabreham7364 7 ай бұрын
10 mata
@ayelechtube
@ayelechtube 7 ай бұрын
.11:00
@MariyaMariyam-tg2gj
@MariyaMariyam-tg2gj 7 ай бұрын
የኬምሪሹፍር ኤርሱንይመስል መለፍለፍይወዳል
@AaAa-v3p4d
@AaAa-v3p4d 7 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@ساره-ر8ط9ز
@ساره-ر8ط9ز 7 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@KayyoBashir
@KayyoBashir 7 ай бұрын
🎉🎉
@ساره-ر8ط9ز
@ساره-ر8ط9ز 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤😢
@hawaMohawa-hy3ix
@hawaMohawa-hy3ix 7 ай бұрын
ሀዳንን ስጠላት
@ahlamhanna5700
@ahlamhanna5700 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@HUSSENALI-n6q
@HUSSENALI-n6q 7 ай бұрын
ልቀቁት
@Obsee.Obsiituu
@Obsee.Obsiituu 7 ай бұрын
❤🎉
@ወድራያራዪማያዉሙዓዘቦታይ
@ወድራያራዪማያዉሙዓዘቦታይ 7 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💙💙
@tinatinatina9354
@tinatinatina9354 7 ай бұрын
Kuzi ds blotal sleker
@GroumTesfy
@GroumTesfy 7 ай бұрын
❤❤😊
@SelamWerekw
@SelamWerekw 7 ай бұрын
መቸነዉየገባቹ😂
@ሂዊባላገሯ
@ሂዊባላገሯ 7 ай бұрын
ስአት አታከብሩም
@uadh7751
@uadh7751 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SenedTube
@SenedTube 4 ай бұрын
የኩዚ ሚስት ከሚሬ ናት
@ሂዊነኝባለማሀተቧ
@ሂዊነኝባለማሀተቧ 7 ай бұрын
ልቀቁት እጂ
@terefechbale
@terefechbale 7 ай бұрын
ባርስ ጉኒ ስማይ ዘነቢ ባኑ ሀንዳን በጣም ነው የምወዳችሁ እሺ😊😫
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ 7 ай бұрын
kkk አረ እኔ በጣም ነዉ የምጠለቼዉ
@MakiTsegay-ie1uc
@MakiTsegay-ie1uc 7 ай бұрын
እኔማ በጣም እጥላቸዋለሁ 😂😂
@gdhdejej
@gdhdejej 7 ай бұрын
😂😂አረ
@aro-bw3ww
@aro-bw3ww 7 ай бұрын
ያማል ቅኔዉ😢😢
@امينهبنتعبدالرحمن-ف7ت
@امينهبنتعبدالرحمن-ف7ت 7 ай бұрын
ቅኔወ ገቢቶነል እኔም እንች ነዉ😂😂😂
@shewit19
@shewit19 7 ай бұрын
ሳብስክራይብ አርጊልኝ ከቻላችሁ ውዶቼ❤
@lababalababa2710
@lababalababa2710 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@SanaSana-qc9br
@SanaSana-qc9br 7 ай бұрын
😂😂😂❤❤
@GghFfg-y6z
@GghFfg-y6z 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@YasiraJabal
@YasiraJabal 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@DasalngIttafa
@DasalngIttafa 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@hababataan2731
@hababataan2731 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
ኩዚ ጉኒ  ክፍል 122 | Kuzi Guni episode 122
44:42
Kana Television
Рет қаралды 90 М.
ኩዚ ጉኒ  ክፍል 125 | Kuzi Guni episode 125
45:46
Kana Television
Рет қаралды 87 М.
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 10 МЛН
ኩዚ ጉኒ  ክፍል 137 | Kuzi Guni episode 137
44:35
Kana Television
Рет қаралды 91 М.
ኩዚ ጉኒ  ክፍል 146 | Kuzi Guni episode 146
45:05
Kana Television
Рет қаралды 96 М.
ኩዚ ጉኒ  ክፍል 132 | Kuzi Guni episode 132
44:42
Kana Television
Рет қаралды 88 М.
ኩዚ ጉኒ  ክፍል 141 | Kuzi Guni episode 141
44:51
Kana Television
Рет қаралды 93 М.
ኩዚ ጉኒ  ክፍል 113 | Kuzi Guni episode 113
44:28
Kana Television
Рет қаралды 85 М.
ኩዚ ጉኒ  ክፍል 160 | Kuzi Guni episode 160
46:14
Kana Television
Рет қаралды 96 М.
ኩዚ ጉኒ  ክፍል 98 | Kuzi Guni episode 98
45:04
Kana Television
Рет қаралды 97 М.
Betoch | “አደገኛው ማዕበል ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 483
31:31
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 70 М.
ኩዚ ጉኒ  ክፍል 140 | Kuzi Guni episode 140
45:48
Kana Television
Рет қаралды 93 М.
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34