ኮፌ ኬክ (የቡና ኬክ coffee

  Рет қаралды 447

TG ARABIAN FOOD

TG ARABIAN FOOD

Күн бұрын

Пікірлер: 23
@goodnews2392
@goodnews2392 3 ай бұрын
በጣም ያምራል በርቺ እህታችን
@QTA-wb7oq
@QTA-wb7oq 2 ай бұрын
መሽእላ❤❤❤
@alicell5258
@alicell5258 3 ай бұрын
❤❤❤👍👍🙏🙏
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 3 ай бұрын
ሲያምር፣ጠፍተሻልደሞ
@ቅድሚያተውሂድ
@ቅድሚያተውሂድ 3 ай бұрын
berc yen jegna
@almazgetachew9117
@almazgetachew9117 3 ай бұрын
በርችልን የት ጠፍተሽ ነበር እንኳን ሰላም መጣሽ በሰላም ነው የጠፋሽው
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 3 ай бұрын
አለው ውዴ የኔ አተዋሽ አውን በሠፌው መጥቻለሁ
@almazgetachew9117
@almazgetachew9117 3 ай бұрын
@@tgarabianfood2937 ነይልን እማ ጎበዝ እኔ ሁሌ ነው የማስታውስሽ የሚገርምሽ ኬክም የሆነ ዳቦም ስፈልግ ለመስራት አንቺ ፔጅ ገብቼ የበፊቶችን እያየሁ ለልጄም ቁርስ ምሳም መክሰስ ስፈልግ ካንቺ ፔጅ አይቼ ነው እና በጣም አስብሻለው ውዴ በተለይ በስላይስ ዳቦ ዳምጠሽ የምሰሪው ዋው ለጉዋደኞቼ ሳይቀር ነው አቅምሻቸው ወደውት ሊሞቱ ከዛ የቲጂ ውጤት እያልኩ ሼር አረግላቸዋለው እና ትጂየ በርችልን ባንቺ ምክንያት እህው ሰው ሲወድም ሲያረግዙም አማረን ስሪልን ይሉኛል ብታይ ከዛ በሻይ ሰርቼ እሱን ስወስድላቸው ደስታቸው ብታይ ወሬ አበዛሁብሽ ሶሪ እማ ያው ስለማደንቅሽ ነው በስራሽ እሽ እማ
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ቲጅዬ የኔ ጠንካራ ወላሂ በጣም ከሰላጣዎችሽ የምወደው በጅርጅር ፣በድጃጅ በሮማን፣ የሚሰራ ከነ ሶሱ አሰራር ፔጅሽ ላይ አጣሁት አሰራሩነረ በኮረና ሰአት ረመዳን ላይ ወሩን ሙሉ ማለት ይቻላል ከመዳሜ ጋር እየሰራሁ እንበላ ነበር ከቻልሽ ኮሜንት ላይ አስቀምጭልኝ ሊንኩን
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 3 ай бұрын
በዋትስሳፕ ልላክልሽ ደውይልኝ
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 3 ай бұрын
@@tgarabianfood2937 እሽ ቲጅዬ ቁጥርሽን የኔ ቅን ልብ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 3 ай бұрын
@user-cp3jd1jx3u አውንም ፓስት አድርጌያለው ገብተሽ እይው
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 3 ай бұрын
ሦስት አይነት የበርደጃን ሠላጣ ነው የፖሰትኩት ከ3ቱ መርጠሽ ተጠቀሜ እእቴ
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 3 ай бұрын
ቲጅዬ ወደ ቤተሰብ ሰርፕራይዝ አድርጊልኝ በቅርቡ ❤
@WeldayMihretab
@WeldayMihretab 3 ай бұрын
Hi TG
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 3 ай бұрын
እንዲት ነሽልኝ ውዴ
@WeldayMihretab
@WeldayMihretab 3 ай бұрын
Egiziabiher yimesigeni
@WeldayMihretab
@WeldayMihretab 3 ай бұрын
Wats up kaleshi lidewililishi
@WeldayMihretab
@WeldayMihretab 3 ай бұрын
Ere wendimi negni
@WeldayMihretab
@WeldayMihretab 3 ай бұрын
Wats up laki
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 37 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,5 МЛН
When Rosé has a fake Fun Bot music box 😁
00:23
BigSchool
Рет қаралды 6 МЛН
Inside a Secret Village in North Africa - Moroccan Village Food!!
31:14
Bohemian Kitchen
Рет қаралды 1,3 МЛН
የእሙሙ ጉድ በቴሌ ገራም
27:10
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 2 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 37 МЛН