እነ ኮለኔል ደመቀ “ ህግ የማስከበር እርምጃ ውስጥ እንገባለን!” | ዐቢይ “ፋኖን እስከ መስከረም...!” |እነ ጌታቸው “ የጨረባ ጉባኤ ነው!”

  Рет қаралды 53,806

Roha

Roha

Күн бұрын

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
www.facebook.c...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Пікірлер: 114
@ShalekawZelek
@ShalekawZelek 28 күн бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ
@user-tz6sw4gd2d
@user-tz6sw4gd2d 28 күн бұрын
ድል. ለፋኖ
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 28 күн бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 28 күн бұрын
ድል፡ለፋኖኖኖኖ
@RijsiejHdjejjdj-by4ki
@RijsiejHdjejjdj-by4ki 28 күн бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ አላህ ይጠብቃቹሁ አማራየ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-uo6gh7ub2f
@user-uo6gh7ub2f 28 күн бұрын
ድል ለፋኖ የወልቃይት ጠገደ አሥተዳደር የሠጠው ብሥለት የተሞላበት የፓለቲካ አካሔድ ምርጥ ነው።ወቅቱን አየጠበቁ በጥበብ መራመድ
@mesfingebreegzabier2558
@mesfingebreegzabier2558 28 күн бұрын
አማራው አሁንም እንቅልፍ ላይ እንዳለ ግን ይሰማህል?ወይስ አይሰማህም?
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u 28 күн бұрын
ጅሉ እውነት እንዳይመስልህ
@birhanugelagay5521
@birhanugelagay5521 28 күн бұрын
ድል ለፋኖ 💪
@Awake.726
@Awake.726 28 күн бұрын
ጌታ ሆይ ከፋኖ ፊት ውጣ ትላንትን የረዳሀቸው የዳዊት አምላክ እግዚአብሔር ዛሬንም ድልን ስጣቸው!
@EnaburaTaso-ty5ju
@EnaburaTaso-ty5ju 28 күн бұрын
ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፌል💪💪💪💪💪💪💪
@MohammedMame-t2m
@MohammedMame-t2m 28 күн бұрын
በርቱ ድል ለፍኖ
@mitkusilesh
@mitkusilesh 28 күн бұрын
ድል ለፋኖ !!! ድል ለ እውነተኛ ታጋዮች !!! ሞት ለገዳዮች !!! መዓዛ በርችልን ❤❤❤
@darwin-qt7hp
@darwin-qt7hp 28 күн бұрын
ድል ለጀግናውፋኖ
@SISAYNEGUSSIE
@SISAYNEGUSSIE 28 күн бұрын
መከላከያ ከለላ እየሰጠ አደል ራያ ያስገባቸው
@estifanosabebe8900
@estifanosabebe8900 28 күн бұрын
ህወሀትም ቢሆን በእኔ አስተያየ ወንጀለኞች ናቸው የዘረፉትን ሀብትና ንብረት በሙሉ ለኢትዮጵያ ሕዝብ መመለስ አለባቸው ፋኖ ያሸንፋል ድል ለፋኖ
@user-gy9nv5jc7n
@user-gy9nv5jc7n 28 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ😢😢❤❤❤❤❤
@BissetAssefa
@BissetAssefa 28 күн бұрын
ጀግናው ደመቀ🥰
@hisil2010
@hisil2010 28 күн бұрын
ደሜ ማሩ አይዞን።
@gingin6217
@gingin6217 28 күн бұрын
አንድነት ያስፈልገናል እባካችሁ ፋኖዎች አንድ ላይ ሁኑ መሰከረም 30ላይ ተፈክሮባችኋል ከዚያ በፊት እናንተ ቤተመንግሥት ላይ መግባት አለባችሁ 😊😊
@abushmekuria2997
@abushmekuria2997 28 күн бұрын
ደብረጽዮን እኮ ከአብይ ጋ ጨርሰዋል የይምሰል ነው ጦርነት የለም።
@user-sg2cg9nz6j
@user-sg2cg9nz6j 27 күн бұрын
አላህ ፍትህን ያጣልን ያረብ
@Tech_kidsEthio
@Tech_kidsEthio 28 күн бұрын
ፋኖ በአንድነት ወደ ፊት...
@user-kv8lo1qi9z
@user-kv8lo1qi9z 28 күн бұрын
ሕዉሐት ተ ፋኖ = ሠሜናዉያን
@fnottube2532
@fnottube2532 28 күн бұрын
ብአዴን ያለው ወልቃይት ውስጥ እንደኾነ እሙን ነው።
@GundeAu
@GundeAu 28 күн бұрын
ዥልጥ ። ፖለቲካ የእነሱን ያክል የሚያውቅ የአማራ ፖለቲከኛ የለም። ሳታውቅ አስተያየት አትስጥ።
@dktube21
@dktube21 28 күн бұрын
ሁሉም አማራ ፋኖ !! ሁሉም ፋኖ አማራ !!
@teferayimer7832
@teferayimer7832 28 күн бұрын
Abc ቴሌቪዥን sybol rate post አድርጉልን
@seifukebede9824
@seifukebede9824 28 күн бұрын
እስክንድር ቀንደኛውን ወያኔ ሰለሞን ወልደገሪማ የሚባልን ፋኖ ነኝ አስብሎ ሸዋ ውስጥ አሰርጎ አስገብቶ ፤የአማራ ፋኖንን በሸዋ እየወጋ ይገኛል👹👿👿ሞት ለእስክንድር እና ግብረአበሮቹ👍👍🙏
@honest241
@honest241 28 күн бұрын
ግልባጭ ለአንተ
@seifukebede9824
@seifukebede9824 28 күн бұрын
@@honest241 ቆሻሻ መለኩሳ ደፋሪ የሊጥ ሌባ ወራዳ ወያኔ ነርቭህ ተነካ ማለት ነው🤣🤣🤣🤣👿👿👹👹🤮🤮🤮
@Cripto244
@Cripto244 28 күн бұрын
አማርኛ ቋንቋን ንኡስ እናድርገዋልን ሲሉ ምን ማለታቸው ነው? ቋንቋን ማጥፋት የዘር ማጥፋት ዘመቻ ቁጥር ሶስት መስፈርት መሆኑን ታውቃላችሁ?
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 28 күн бұрын
መአዝየ አንቺን ጨምሮ ደመሸዘውና እሸቴ ደምለው ሁልጌዜም አማራ አንበሰች ወይንቅንቅ ያላሉ የአማራ አንቁልጆች
@gonderew2112
@gonderew2112 28 күн бұрын
ኮለኔል ደመቀ የአማራ ብልፅግናን እንዳትከተል አማራ ብልፅግና ወይም ብአዲን ገጣባ አህያ ማለት ነው
@user-hq2oz5mv5w
@user-hq2oz5mv5w 28 күн бұрын
ፋኖ ያሸንፋል
@YonasMan-wh1od
@YonasMan-wh1od 28 күн бұрын
A❤❤❤❤❤❤❤
@user-jg7xd7jj8h
@user-jg7xd7jj8h 28 күн бұрын
ከሰኔ 30 ወደ መስከረም 30😂😂😂 እሱ ራሱ እስከ ነሀሴ 30 ይጠፋሌ
@maekel6789
@maekel6789 28 күн бұрын
😂😂
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 28 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Sitsehanabile
@Sitsehanabile 28 күн бұрын
በዚህ የሥራ ደረጃ ላይ የሚሠሩ ሠራተኞች ከፍተኛ ወታደራዊ እና ሀገራዊ ምሥጢር ሊያገኙ የሚችሉበት ምንም ሎጂክ የለም። ከኃላፊነታቸው ይልቅ የተሠራላቸው ዜና ተካበደ።
@melesseworkiye5991
@melesseworkiye5991 28 күн бұрын
መከላከያ ተብዬው ራሱን አይከላከልም? እናንተ ምን ቤት ናችሁ ?
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 28 күн бұрын
ህዉሃትቶች ከምድረገፅ ነዉ መጥፋት ያለባቸዉ‼
@user-lg5gl6wq6y
@user-lg5gl6wq6y 28 күн бұрын
ከኮረኔል ደመቀ ዘውድ ሌላ ቅማላም ወያኔ አለ???
@TEGEGNCHANEADDISU
@TEGEGNCHANEADDISU 28 күн бұрын
ያብይ አህመድ እስከ 30 ፋኖን እናጠፋለን ቀጠሮ መቼ ነው እሚያበቃዉ?
@estifanosabebe8900
@estifanosabebe8900 28 күн бұрын
በሴኔ 30 አብይ አህመድ ለፋኖ እጁን ይሰጣል እንጂ አያሸንፍም ፋኖ ያሸንፋል ድል ያደርጋል የጋላ ጁንታ ወደ ሲኦ ይሄዳል
@megapackagetube1084
@megapackagetube1084 28 күн бұрын
ውጪ ያላቹ ዲያስፖራዎች ትግል እያበላሻቹ ነው
@abebeabebe460
@abebeabebe460 28 күн бұрын
360 ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@YM12
@YM12 28 күн бұрын
360 🎉🎉❤❤❤❤👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤❤❤❤
@abebeabebe460
@abebeabebe460 28 күн бұрын
@@YM12 አይ አለማወቅ ወይዘሮ ሀብታሙ ማለት 10 000 እስረኛ ፍሬድ ያላት ወንድ እህት ነች እና ተመሳሳይ ናችሁ ሀገሬ እርኩስ አትወድም እዛው በለመዳችሁት
@YM12
@YM12 28 күн бұрын
@@abebeabebe460ሐብትሽ ገና ያስቀዝንሻል ብርድ ብርድ አስባለ 😅😅😅😅
@JosefBelay
@JosefBelay 28 күн бұрын
Wededkm telah Fano yegelebthal !!
@user-pc4oq7cv8t
@user-pc4oq7cv8t 28 күн бұрын
Where do find this guy?
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u 28 күн бұрын
የጎንደር ፋኖ ላይ ከሆነ ደመቀ ያቅራራው ሰሊጥ እየሸጠ የሚቀጥል እንዳይመስለው ።የአማራ ህዝብ ላይ እንኳን ይሄ ጥጃ ለሌላም የዚህን ያህል አልፎከረም።
@tigid9886
@tigid9886 28 күн бұрын
Free Journalist Wogderess Tenaw! It's a shame abusing your own people. Is this how you are fighting for democracy? Very SAD!!!
@Cripto244
@Cripto244 28 күн бұрын
አማራ ክልል የሚባለውን 6 ቦታ እንከፍለዋለን ሲሉ ምን ማለታቸው ነው? አማራን ርስት አልባ ማድረግ:: የዘር ማጥፋት ዘመቻ መስፈርት ሁለት መሆኑን ያስተዋለ አለ?
@saidFeleke
@saidFeleke 28 күн бұрын
ብልፅግና ሥር ተወሽቆ የአማራን ህዝብ ከዘረኞች ጥቃት እጠብቃለሁ ማለት ሥላቅ ነው እልቁንስ ኮ/ል ደመቀ ዋጋ የከፈልክበትን ያማራን ትግል ከፋኖ ወንድሞችህ ጎን ቆመህ ትግሉን ከፍ ልታደርገው ሲገባህ ብልፅግናን የምትለጠፍ ከሆነ የአማራን ህዝብ ትግል ልትክድ እዬፈለክ ማለት ነው የአማራ ህዝብ በዘረኞች የተካደ ህዝብ ዘላለም ሲገደል ሲፈናቀል መኖር የለበትም !!!
@BerekaHussen
@BerekaHussen 28 күн бұрын
ewunetu yihe hono sela shofar madirag turu aydelem
@Johnshewa-nr1iu
@Johnshewa-nr1iu 28 күн бұрын
መረጃ አለኝ ከኢትዮጵያ ትልቅ ባለስልጣን ነው የሠጠኝ ከተመቸሽ አርብ ላይ አቀርብልሻለሁ
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude 28 күн бұрын
የኮሎኔሉ አቋም ፈፅሞ ግልፅ አይደለም ሆኖም አይታወቅም። ሦስት ዓይነት የአድርባይነት ገፅ አለው።
@Geezemebrat
@Geezemebrat 28 күн бұрын
ድንፋታውን ቀጠሎተል,,ፋኖ ማለት ጀግንነት ነው,ከሠራህ,ሥራ ግን አትቀባጥር,፠👎
@workuassefa6481
@workuassefa6481 28 күн бұрын
ማአዛ እንደዚህ ጎጠኞ መሁና ይገርመኞል
@YM12
@YM12 28 күн бұрын
ደመቀ ጭብሉ ተገለጠ
@maekel6789
@maekel6789 28 күн бұрын
😂😂😂
@mesfingebreegzabier2558
@mesfingebreegzabier2558 28 күн бұрын
እረ በጣም ነው የሚገርመው አገሪቱ በሙሉ በሚባል ደረጃ በባንዳ ነው የተጥለቀለቀችው።ከተቻለ አማራውን ብቻ ማበልጸግ ነው፣ሀይለስላሴ ይሙት!!!
@rafahamed1364
@rafahamed1364 28 күн бұрын
አይጥ ለሞቷ የድመት አፍጫ ታሸታለች አሉ ይባላል ምን አልባች ፈጣሪ አሟሟትሕ እዲከፋ ፈልጎ ይሆናል እስካሁን ያቆየሕ ሞክር አማራ ባኗል /
@asefa_eshete
@asefa_eshete 28 күн бұрын
IMF ግን ጠላታችን ነወነ። እንዴት ከገዳይ ጋር ይተባበራል😡
@whyalwaysme8347
@whyalwaysme8347 28 күн бұрын
አይ ማእዛ ምን ዐለ የፋኖን መከፋፈል ልክ እንደ ህውሀት በዘገብሽው? አይ ጋዜጠኝነት ....
@Kalkdanmanamew
@Kalkdanmanamew 28 күн бұрын
ወልቃይት ለወያኔ ለመስጠት አንቺ የሮሃ ሚዲያ ባለቤት ዘመኔ ካሤና አስረስ ዳምጤ ባዬ ቀናው የሚባል ጠማማ ፋኖ ከጎንደር በመላክ በባዬ ቀናው የሚመራ ፋኖ በማሰማራት ወልቃይት ጠገዴን በማተራመስ ለወያኔ አሣልፎ ለመስጠት እየተሰራ ነው ጎንደር ልጅህን ቅጣ ተሻግረህም ቢሆን ለዋናዋና የፋኖ መሪዎች መረጃ ስጡ ያለውን ነገር አስገንዝቡ እውነቱን ተናገሩ
@IdressKhan-is2ym
@IdressKhan-is2ym 28 күн бұрын
የዶላር እዝ ከዝህ በላይ ማስብ አተችሉም😅
@user-qm8dp3vk8p
@user-qm8dp3vk8p 28 күн бұрын
ሌባ ሰላቢ
@AmanialEma
@AmanialEma 28 күн бұрын
Yetegeray selexane yemayebeqachew En fettle leba ahuneme yeqerewe Yetegeray mesekinoche ligeberachew eyterederu new
@leba22
@leba22 28 күн бұрын
Fanon kematfatu befit ene atefewalehu
@virgovega5298
@virgovega5298 27 күн бұрын
Shameful you don’t come together yet yet you want the others to do so just shameful shameless
@eskinderdesta3888
@eskinderdesta3888 28 күн бұрын
Lairs
@JosefBelay
@JosefBelay 28 күн бұрын
Yewelkayt amerar baden nachewu ,baden degmo kehedi newu
@abebeabebe460
@abebeabebe460 28 күн бұрын
ትንሹ እስክድር ጨለመ ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@Arab_20_Car
@Arab_20_Car 28 күн бұрын
❌🤫🤫
@abebeabebe460
@abebeabebe460 28 күн бұрын
@@Arab_20_Car አረብ ተረባርቦ ይብዳሽ የእስክድር ከይነት ገረድ
@Arab_20_Car
@Arab_20_Car 28 күн бұрын
@@abebeabebe460 እሰከድር💪💪💪 ደግፊው አላቅም ግን ጭፉን ጥላቻ ሰላለባችሁ እደግፈዋለሁ
@abebeabebe460
@abebeabebe460 27 күн бұрын
@@Arab_20_Car ወይዘሮ ሀብታሙን ደግፋት መብትህ
@Merir4077
@Merir4077 28 күн бұрын
ፋኖ ነው ወልቃይት የገባው ከፋኖ ነው የሚዋጋው ደመቀ
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge 28 күн бұрын
?
@TarikuTerefe-vb4xh
@TarikuTerefe-vb4xh 28 күн бұрын
Ynedemhe meglech bebltsegna bkul ytesete ymeslal mkgnatum betedergew gubahe mkgnat . Endeza shetognal.
@whyalwaysme8347
@whyalwaysme8347 28 күн бұрын
Koshsha still col.demeke is blaming tplf. For sure in the near future he will be accountable for the crimes committed on tegarus.
@zewisdom4822
@zewisdom4822 28 күн бұрын
በነገራችን ላይ እነደመቀ መኮንን የፎከሩት ብልፅግናን ወክለው እውነተኞቹ ፋኖወች ላይ እንደሆነ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ? በውሸት እየከሰሷቸው ነው የወልቃይትን ተቋም ልታፈርሱ ነው ብለው።
@AmanialEma
@AmanialEma 28 күн бұрын
Ewenete yegebachewale
@hisil2010
@hisil2010 28 күн бұрын
አብይ አህመድ የበሻሻ ፈሳም።
@makdesethiopia5848
@makdesethiopia5848 28 күн бұрын
😂
@eskinderdesta3888
@eskinderdesta3888 28 күн бұрын
Liers
@KIdstKidst-e9w
@KIdstKidst-e9w 28 күн бұрын
ፋኖ ሽንታም ነው
@12ድንግል
@12ድንግል 28 күн бұрын
ሽንታም አንች ነሽ ቁልቋላም
@RilaSeid
@RilaSeid 28 күн бұрын
የግም ዘር
@HaymanotAbebe-li2hx
@HaymanotAbebe-li2hx 28 күн бұрын
ቅማላም
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 28 күн бұрын
ሸንታም ማን እደህን ታቀላቸሁ ቆሻሻ
@AsratTadesseAlemu
@AsratTadesseAlemu 28 күн бұрын
Dedeb neshi
@Hailu918
@Hailu918 28 күн бұрын
ሰዉየዉ በይ ደደብ. እናንተ የፋሽስቱ ወኪሎችና የብአድን መላክተኞች ዐብይ አሕመድን አንቱ እያላችሁ ትፎግራላችሑ.
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 12 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 6 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 45 МЛН
Alemneh Wasse የዩክሬን ጦር #ላሽቋል!
17:44
Alemneh Wasse
Рет қаралды 51 М.
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 12 МЛН