ኮማንዶ ሳሚ መልዕክቱን አስተላለፈ

  Рет қаралды 79,420

ጥሩንባ ሚዲያ  Tirunba midea

ጥሩንባ ሚዲያ Tirunba midea

Күн бұрын

ጥሩንባ ዓለም አቀፋዊ ሁነቶችን እንዲሁም ሀገራዊ የሆኑ ፖለቲካዊ ማህበራዊ እና የተለያዩ ዘገባዎችን እና ዜናዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ የሚያደርስ ሚዲያ ነው
ዓላማችን ወቅታዊ እና እውነተኛ የሆኑ ዘገባዎችን ዜናዎችን ለእናንተ ማቅረብ ነዉ 👇
#fano #habesha #ethiopian #abyssinia #ethiopia #amharafano

Пікірлер: 221
@user-nv8jw1df8w
@user-nv8jw1df8w Ай бұрын
ማርያምን ሳምየ የኔ ጀግና ክፉህን መስማት አልወድም
@gechtube2828
@gechtube2828 Ай бұрын
ቁራዎች ይጮሀሉ የአማራ ህዝብ እኮ የተማረ ነው የማነንም ፌካም አይጫወትብን።
@media7685
@media7685 Ай бұрын
ምስኪን ደነዝ። አእምሮህን ተጠቀምበት
@nattyfetene
@nattyfetene Ай бұрын
ዋናው እናንተ መግባባታችሁ ነው ። ድል ለአማራዉ ህዝባዊ ሠራዊት ፍኖ ። እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻን ።
@LulsegedAssefa
@LulsegedAssefa Ай бұрын
አታፍሩም አሁን ይሄ የሳሚ የቆፍጣናው ድምፅ ነው ብላቹህ ታስተላልፉታላቹህ የተቀረፀው እራሱ ከህፃኖች መሀል ነው ልጆች አሏቸው እንዴ ሁለቱም ቀዳዳዎች
@samera626
@samera626 Ай бұрын
ምነው የቤት ልጅ ነን አላችሁ😅😅😅😅😅​@@LulsegedAssefa
@Henusmedia106
@Henusmedia106 Ай бұрын
ሳሚዬ የኔ ጀገና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድምዬ ጠላቶችህን ሁሉ ፈጣሪ ከእግር በታች ያድርግልህ ሳማዬ ባሉባልታ ወሬ እንዳትሸበር እውነትን የያዘ ምንጊዜም አሸናፊ ነው ታማኙ የቴዎድሮስ የገብርዬ የውብአንተ ልጅ በርታልን ክንዳለሜ😍 ❤❤
@user-xh6xs2no8d
@user-xh6xs2no8d Ай бұрын
ሳሚዋ ስወድህ ጀግናው🎉💪👑አንድ ሁኑ❤️💪
@birhanutadele-lm9xv
@birhanutadele-lm9xv Ай бұрын
ሳሚ ግን ይለያል ማስያምን አንደበቱ እራሱ❤
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 Ай бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@MelkamuMewuded
@MelkamuMewuded Ай бұрын
ጀግናው ሳተናው ኮማንዶ ሳሙኤል ፈጣሪ ይጠብቅህ
@z-ethiopia
@z-ethiopia Ай бұрын
ሳሚ ወንድሜ እባክህ የወሬ ጊዜ የለንም በቃ ወደ ስራ ሚጥር አታውጡ ለጠላት ነዉ የምትመግቡት።
@Spagetovich
@Spagetovich Ай бұрын
ሳሚ እግዜር ይማርህ፣ ይጠብቅህ። በአሉባልተኞች ፕሮፓጋንዳ አትሸበር።
@BewuketEyilachew-nz4yd
@BewuketEyilachew-nz4yd Ай бұрын
ግርም ይላል አንድ እውነት የለውም ጭራሽ ሳሚ አግዞኛል ብየ ነው አለ መግልጫ የሰጠሁት አሁን ሰው ሀብታሙ አያሌውንና እሄን ያምናል በጣም ያሳዝናል በገብሬል ነው የማምን ይላል እንዴ ደሞ
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
ቅንብር የጠላት ስራ
@sky-fq4dl
@sky-fq4dl Ай бұрын
ሁሉም የአማራ ኮሎኔሎች ከመንግስት ጎን ሆነው አማራን በሚወጉበት ሰዓት ይሄ ቆፍጣና ጀግና ከአማራ ህዝብ ጎን በመቆም ጠላትን በማሽመድመድ ግምባር ቀደም ቦታ የሚይዝ የፋኖ መሪ ነው። ጠላት እርር ድብን ይበል ወንድማማቾች አንድ ይሆናሉ እስካሁን የምናቀው ብቸኛው ኮሎኔል የጎጃም ፋኖ ጀግናው ኮሎኔል ጌታሁን ብቻ ነው ከሚስትህ ቀሚስ ስትግማማ የምታድር የገማ አፍክን አትክፈት እዛው ከሚስትህ ጋር ተግማማ። ከመተቸት አማራ ከሆንክ ዝመት? ፋኖ በ100ወች የነበረው አደረጃጀት ከ10 በታች አደረጃጀት ወረደ ከዛም ወደ ወደ 2 ብቻ በቅርቡ ወደ አንድ ይመጣሉ 💪💪💪 ሞት ለጠላት አብይ ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪
@user-gw4xl9ud3n
@user-gw4xl9ud3n Ай бұрын
ተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተ😊​@@maekel6789
@teshuadon2197
@teshuadon2197 Ай бұрын
የዚህ አሳማ(ዘመነ ካሴ) ዓላማ ግልፅ ሆኗል!!🛑 የሚታገለው የአማራን ሕዝብ የስልጣን ባለቤት ለማድረግ ሳይሆን ልክ እንደ አብይ አህመድ ለግል ስልጣኑ ነው የጎጃምን ወጣት እያስጨረሰ ያለው። ነፃ ተቋማት ተቋቁመው በነፃና በዲሞክራሲያዊ ምርጫ ሕዝቡ የፈቀደውን መሪ እንዲመርጥ ሳይሆን ትግሉ፥አሁን ዘመነ ካሴ ባይሞትም-ባይቆስልም የቆሰሉና የተሰውት ወንድሞቹ ቁጥር ተደምሮና ተቀንሶ ዘመነ ካሴን ማንገስ ነው።👎🛑 በሌላው ክ/ሃገር የሚዋደቁት ፋኖዎች የእሱ ወንድሞች አይደሉም። ልብ በሉ ይሄ የትናንቱ የኢህአዴግ ወጣት ሊግና የአግ 7 ፍየል ጠባቂ የዛሬው አጭበርባሪ "ፋኖ" ገና ደንበጫን ሳይሻገር ከእሱ በሃሳብ የተለዩ እውነተኛ ፋኖዎችን ማገትና ማሳደድ የጀመረ፥ነገ አይበለውና ትንሽ ስልጣን ቢያገኝ አገሩን ሁሉ አግቶና ጨፍጭፎ ይጨርሰዋል።🛑👎 ይሄኔ ነው አብይ አህመድ የዘመነ ዓይነቱን መንጋ "የአማራው ሸኔ" ቢለው የሚያምርበት !! ደግነቱ ይሄ አሳማ የሚታገልለትን ዓላማ ቀድመን መገንዘባችን እውነተኛ የአማራ ፋኖ ታጋዮችን ለይተን የምንደግፍበትን ዕድል ፈጥሮልናል። ሳይቃጠል በቅጠል ነውና በነበረን የወያኔ ጥላቻ ክፉውን ዓብይ አህመድን ወደ 4 ኪሎ እንዳስገባነው ሁሉ አሁን ላይ ባለን እጅግ የመረረ የአብይ አህመድ ጥላቻ እጅግ ስልጣ የተራበና ክፉ ጅብ(ዘመነ ካሴን) ዳግም የ4 ኪሎን በር አይረግጣትም!!🛑 🛑👎👎 ድል ለእውነተኛ አማራ ፋኖዎች !! አማራ ያሸንፋል !!💪💪
@Ayumun2323
@Ayumun2323 Ай бұрын
ሳሚ ለጎጠኞች አይመችም እንኮራብሃለን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-xh6xs2no8d
@user-xh6xs2no8d Ай бұрын
ሳሚ ቆፍጣናው የኔ ጀግና💪💪 🕌❤⛪️
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia Ай бұрын
ፋኖዎች እባካችሁ አርቲፊሻል እንተሌጀንት የሚባል ድምፅን አስመስሎ መስራት ይቻላል እና በድምፅ አትሸወዱ አብይ ቁጭ ብሎ ይህን ነው የሚያሰራው !!!
@user-mc2ml1vi5n
@user-mc2ml1vi5n Ай бұрын
ወንድሞቸ አይዟችሁ እውነት ያሸንፋል! እግዚአብሔር ሁላችሁን በሁሉምአቅጣጫ ለአማራ ህዝብ ይምትታገሉት የምትዋደቁት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ! የሚያም ነገር ቢፍጠርም እንድነታችሁን ጥብቁ!!!
@sauditaif7667
@sauditaif7667 Ай бұрын
እሰይ የበሬ ቆለጥ ተንጠልጥሎ ሲያየው ይወድቅልኛል ብሎ እንደሚ እንደሚጠብቀው ውሻ ብልፅጌም ፉኖ ተባላልኝ ብሎ ሲጠብቅ ሳሚ ጀግናው የልጅ አዋቂ አከሸፈው
@user-ku4dg8zb1j
@user-ku4dg8zb1j Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹህ ድል ለፋኖ ለተሠውትም ነፍሳቸውን ይማር አይይ
@tifit589
@tifit589 Ай бұрын
ሳሚየ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
@ErgetteWoldesemayat
@ErgetteWoldesemayat Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በብልጽግና ድክመት ነው እንጂ እንደ ፋና የምሰጥር ሜዳ መሠጣትና ምሥጥር አጠባበቅ ዝርክርክነት ይህን ያህል መቆየታቸው የብልጽግና ድክመት ነው
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 Ай бұрын
ልክስክስ ቴክኖሎጂ እየገዛህ ትልከሰከሳለህ። ፋኖ ከዚህ በህዋላ የትኛውንም ባንዳ አይምርም።
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h Ай бұрын
ጀግናውሣሚየፈጣሪይጠብቅህድልለፋኖሠራዊይት።
@YirgaBezezewe-cs7hi
@YirgaBezezewe-cs7hi Ай бұрын
ጀግኖች አይዞአቹህ ክብፍተት አታስገብ ከፈጣሪ በታች የምትሉት አድርጉ ፈጣሪ የሚጨፈጨፈዉ ህዝብ አምክ ይርዳቹህ
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 Ай бұрын
ቅንብር እየሰሩ ነዉ ተጠነረቀቁ😢 እናመሰግናለን ልዩነትነረ ስለምተረሰሩ😢
@tglovefire3659
@tglovefire3659 Ай бұрын
ኧረ ፍኖ በናታችሁ ሚስጥራችሁን አፍናችሁ ያዙ ምድረ ባንዳ ሁሉ ከአላማችሁ ዝንፍ እዳትሉ ድል ለጀግናዉ ፋኖኖኖኖኖኖ
@media7685
@media7685 Ай бұрын
እውነትም ጡሩምባ ሚድያ። እጁንሰቶልሀል። ከመሞት ወይ እጅ ከመስጠት አታልፉም።
@user-bf3rr1qh1k
@user-bf3rr1qh1k Ай бұрын
ወራዳ መቸም አይጠፋ ድል ለእውነተኛ ፋኖዎች ጌታሁን የብአዴን አህያ አትሁን
@belayensheyemareyamleje5109
@belayensheyemareyamleje5109 10 күн бұрын
ሳሚ ቆፍጣናው የኔ ጀግና ፈጣረ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi Ай бұрын
ሁላችሁም ኑሩልን እኖዳችኋለን ከነልዩነታችሁምቢሆን😢😢😢😢ኑሩልን እኖዳችኋለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤ተስማሙ ታረቁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@salamkwt7661
@salamkwt7661 Ай бұрын
እንዴት ደስ እንዳለኝ ማርያምን
@user-ql9by1dj4o
@user-ql9by1dj4o Ай бұрын
ሳሚ አስማማቸው አደራ
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Ай бұрын
ሳሚ አደራ እራስህን ጠብቅ:: አደራ!!!
@xciteali30
@xciteali30 Ай бұрын
ውይይት ይሄ ቀን የልፍ ይሆን በቡልፆግና ሴራ እስር እማራወች እድ መሆን ተሳናችሁ
@user-qq3xi7qu3c
@user-qq3xi7qu3c Ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ወረኞ ቦታ የለውም
@OhthatJask-tz1vb
@OhthatJask-tz1vb Ай бұрын
Samye yena dem melashe tnshu tewodros wud yamra muhr. Mn honkb? Abata wendma Egziyabher ymarh 😢😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 DL le. FANO. Love you so much my hero!!!!!
@user-vv5wo8zc8i
@user-vv5wo8zc8i Ай бұрын
እባካችሑ የፋኖ መሪወች በሙሉ በቴሌ እንዳይጠቀሙ መልእክት አስተላልፋልን
@jamilehhome1237
@jamilehhome1237 Ай бұрын
ድልለፌኖ ድልለአማራሕዝብ
@alemhi8570
@alemhi8570 Ай бұрын
ሳሚ ምን ሆኖ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንደም አለም 🙏🙏🙏❤
@KasahunAkalu
@KasahunAkalu Ай бұрын
የገሌ የገሌ እያላችሁ ከመከፋፈል አንድ ሆናችሁ ዐማራን ብሎም ኢትዮጵያን ነፃ ብታወጡ መልካም ነበር። ግን ምንዋጋ አለው የነፈሶ ማህበር ነው ነገሩ
@sabasolomon4036
@sabasolomon4036 Ай бұрын
ለሁላችሁም ልብ ይስጣችሁ ግን የምር ለአማራ ህዝብ የምታስቡ ከሆነ አትከፋፈሉ የአለማ ፅናት ከትግራዮች ተማሩ
@MaMa-vy5cu
@MaMa-vy5cu Ай бұрын
❤❤ድል ለአማራ ፋኖ
@user-qq6ip2rq4m
@user-qq6ip2rq4m Ай бұрын
Sami appreciate you be stronge don't open door for abiy ahimed richness party okay sami❤❤❤
@TenaA-r4r
@TenaA-r4r 3 күн бұрын
አዎ አንድ ነቹ ወንድማማችነቹ ደሞቼ እምወዳቹ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@user-ue3hl7bu5x
@user-ue3hl7bu5x Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ❤❤❤
@user-hk1xz2ed2m
@user-hk1xz2ed2m Ай бұрын
ሳሚ ጀግና❤❤❤❤
@abebemelesse4519
@abebemelesse4519 Ай бұрын
የሳሚ ድምፅ አይደለም። ሳሚ አንደበተ ርቱዕ የሆነ የአማራ ፋኖ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው።
@MewzierMedia-11
@MewzierMedia-11 Ай бұрын
ባንዳዉ ኮለኔል ገቢ ሁኗል
@mulumelese6573
@mulumelese6573 Ай бұрын
እባካችሁ ለጠላት መጫወቻ አትሁኑ ተስማሙ የነሀብታሙ አያሌ ዎሬነው ዲያሰፓራው አትሰሙ
@SamiMoges-j8u
@SamiMoges-j8u Ай бұрын
ሳሚ ወድሜ
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc Ай бұрын
እዴህ ንፁሃንን እየጨፈጨፈ😢 ፋኖ አንድ ሁኑ ነብስ ይማር😢
@getahunkasahun626
@getahunkasahun626 Ай бұрын
ስምን መላክ ያወጣዋል አሉ።እውነትም ጥሩባ!
@oneethiotube8974
@oneethiotube8974 Ай бұрын
Real heroes
@dagiliule7460
@dagiliule7460 Ай бұрын
ጌች ጀግና ልጅ ነው ለአማራ ራሱን አሳልፎ የሰጠ
@user-pr6gp7ih5x
@user-pr6gp7ih5x Ай бұрын
ፋኖየ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Arab_20_Car
@Arab_20_Car Ай бұрын
እነ ቅዳሜ ገብያ ሴራ አላቸው ተጠንቀቁ እባካችሁ❤
@AbdbrAhdhd
@AbdbrAhdhd Ай бұрын
💛💛💛💛💛💛💛💛👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@EzraHaregewoiyn
@EzraHaregewoiyn Ай бұрын
ተስማምታችሁ ምሩ የብልፅግና ወሬ እየሰማችሁ ከትነታረኩ በአማራነታችሁ ፅኑ
@user-gv5rl1sl6r
@user-gv5rl1sl6r Ай бұрын
እረ ምን ጉድ ነው ሚስጢር በአደባባይ?
@esubalewgebeyehu5749
@esubalewgebeyehu5749 Ай бұрын
😂😂😂😂 የሳሜ ንግግር አይደለም ሳሜ ሴናገር አይዛዛም
@kassahuntemteme-bk7nl
@kassahuntemteme-bk7nl Ай бұрын
ባለፈው ጊዜ ጌታሁን ተብሎ የሰማነው ድምፅ ቅላፄና ዘይቤ በዛሬው ደግሞ ጌታነህን ሆኖ ቁጭ አለ።
@amenamen4499
@amenamen4499 Ай бұрын
ኮ/ል ጌታሁን ጀግናው የበላይ ዘለቀ ትንፋሽ እግዚያብሔር ካንተ ጋር ነው አገው ሸኔው የብአዴኑ ባንዳው ዘመነ ካሴ ግን ይዋረዳል ።
@TadeseBekele-mo4bp
@TadeseBekele-mo4bp Ай бұрын
አሬ ተዉ ይሄ ሰዉ አሁንም የሴት ለቅሶዉን እንዳይጀመር ይሄነ ሱርዉ ላይ ብፈተሽ ምናምን አይጠፋም
@ermyastekleab5087
@ermyastekleab5087 Ай бұрын
100% ቅንብር ነዉ
@user-un8rv5md9t
@user-un8rv5md9t Ай бұрын
ይሄም ቅንብር ነው እንዳታምኑ የአማራ ልጆች ‼️
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 Ай бұрын
አንድነት ኃይል ነዉ።
@techtronics7
@techtronics7 Ай бұрын
አትጃጃሉ ስልክ ተለቀቀ ብላቹ። ትሬስ አድርገው የመቱአቹኋል።
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 Ай бұрын
You can’t get money if you don’t talk to
@saminegn__1492
@saminegn__1492 Ай бұрын
ሳሚዬ አንተ እውነተኛ ዐማራ የዐሳምነው ልጅ !
@eheteagedie1533
@eheteagedie1533 Ай бұрын
ስልካቸው ርከርድ እየተደረገ ምን ማለት ነው😢
@user-pf1kp7jt2k
@user-pf1kp7jt2k Ай бұрын
Ayisakalachihum Amara yashenfal
@antenehfeleke1697
@antenehfeleke1697 Ай бұрын
The real Tirumba!
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t Ай бұрын
አረእባካችሁ ተሥማሙ አንድሁኑ
@user-id1cx6gb7w
@user-id1cx6gb7w Ай бұрын
Animetion new zemedikun bedenb eyew kinbir new sami siyawora endezih ayidelem kinbir new
@user-el5go6gy9r
@user-el5go6gy9r Ай бұрын
ንፍርቅ እንደ ሳሚ መቸም ጀግና አትሆን ባንዳ ልክስክስ
@FfdfgHgdhj
@FfdfgHgdhj Ай бұрын
በርቱ ወገኖቸ ማንንም ከፋፋይ አጀዳ እንዳትሰሙ??
@enanu7590
@enanu7590 Ай бұрын
የውሸት ቃለምልልስ ነው አትመኑ
@ewuntawyihnew3477
@ewuntawyihnew3477 Ай бұрын
Enam betemsasayi alalem cherash ke sami gar ltewedader tesemama yishalhal
@kasahuntilahun6860
@kasahuntilahun6860 Ай бұрын
እንዲህ ያለ ነገር ሚዲያ ላይ አታውጣ
@abebeabebe460
@abebeabebe460 Ай бұрын
ወይዘሮ ሀብታሙ አያሌው ነፍስሽን አይማረው
@MahammadSeid-if1ss
@MahammadSeid-if1ss Ай бұрын
ምንም የሌላትን እናቴን እናቶችን አባቶችም ግድ ብር አምጡ ብሎ ማገት ምን እሚሉት አማራ ወዳድነት ነው ይሄ ነው ትግል አጅብ
@DhbfDjcft-eb9uf
@DhbfDjcft-eb9uf Ай бұрын
በቃ ከተነቃ ተነቃ ቅንብር
@user-ot1rs3wc9u
@user-ot1rs3wc9u Ай бұрын
ቅንብርነው
@getachewdassash9119
@getachewdassash9119 Ай бұрын
ከደረጀ ጋር ሳይስማሙ የአማራ ነፃ አውጪ!
@user-lj5ft8rf3c
@user-lj5ft8rf3c Ай бұрын
ቀጣይ ያንን በቁም የተቃጠ እጨት የመሰለ እስከንደርን እጅ ይስጥ ላብይ
@yaredwendye
@yaredwendye Ай бұрын
እስኬ የፅናት ሰው ዘሜ ጎጠኛው
@Mama-of9hp
@Mama-of9hp Ай бұрын
ይህም ቅንበር ነው
@atbianehzewudie
@atbianehzewudie Ай бұрын
እኔ ግን ግርም የሚለኝ ይህም ቅንብር ነው ማለት ነው "አንደኛ" አየር ላይ ከነ ሀብታሙ አያሌው ጋርም ያወራው ቅንብር ነው ማለት ነው አይደል ምንድን ነው የምትሉት አልገባኝም ባለ ጡሩምባውም ጡሩምባህን ዝጋ አትቀደድ
@binyamdesta8872
@binyamdesta8872 Ай бұрын
የህፃኗ ድምፅስ ።።።።እኒህ ሰዎች በረሀ ናቸው ወይስ ሚስትና ልጆቻቸው ጋር ስታቀናብሩ ግን ከጀርባ ያለውን ድምፅ እያጠፋችሁ
@setegnmerko6326
@setegnmerko6326 Ай бұрын
ሪከርዱ እኮ አለ ሲነፋርቅ ላኩለት አድናቂዎቹ
@abrehamgedamu4951
@abrehamgedamu4951 Ай бұрын
ውነትም ጡሩምባ ያውም የብልጽግና
@abizerama3902
@abizerama3902 Ай бұрын
ዥልጥ😅
@user-cx5nh9jv9g
@user-cx5nh9jv9g Ай бұрын
አረ😂በማሪያምአንድሁኑ
@kiduish21
@kiduish21 Ай бұрын
Artificial Intelligence
@naajanojaa7
@naajanojaa7 Ай бұрын
ሳሚየ❤❤❤
@user-cm7gf4pw9y
@user-cm7gf4pw9y Ай бұрын
አረይህጅብየሆነሠዉይ ሣሚየሣዋራነበር በሁሉምአቅጣጫዘግተዉብኛልሢልነበር
@Wde-w2o
@Wde-w2o Ай бұрын
atmeu atartacuh new fanno is a winnerok ❤❤❤
@wagnewmoges7338
@wagnewmoges7338 Ай бұрын
Babies are good with playing cheka--cheka!!!
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n Ай бұрын
❤❤
@tube-xv2dv
@tube-xv2dv Ай бұрын
ድል ለፋኖ!!ድል ለአማራ!
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb Ай бұрын
ሀብታሙ ምን አደረገ አንተ ጥንብ ጋላ ዉጣ ከዚህ
@msluzgye6670
@msluzgye6670 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@samera626
@samera626 Ай бұрын
ማንን እንመን 😭😭😭😭
@user-xw5cl6cr6q
@user-xw5cl6cr6q Ай бұрын
የሳሚ ድምፅ አይደለም 😂😂😂
@MahammadSeid-if1ss
@MahammadSeid-if1ss Ай бұрын
ግርም የሚለኝ እናተ ለማነው እምትታገሉት አባቶችን እናቶችን እየጨፈጨፋችሁ እያገታችሁ ለአማራ ህዝብ በሽታ ሆናችሁ እባካችሁ አንድ እርምጃ አትሄዱም እና ህዝቡን ተውት መጀመሪያ ህዝቡን በፍቅር አሳምናችሁ ነው መታገል የሚባለው እናተ ህዝብን በጉልበት እያገታችሁ እርስ በርስ እየተዋጋችሁ እንዴት አይነት ትግል ነው ተደራደሩ አይሆንም እሽ አንድ ሁሉ አይሆንም ዘመነ እስከንደርን መከታው አሰግድም እየተባባላችሁ ስትባሉ ለኛ ለአማራ ህዝብ ስቃይ አበዛችሁብን እስኪ አስቡት በናተ ምክንያት ስንት ወገኖቻችንን አጥተናል በናተ ምክንያት ስንት ትምህርት ቤት ተዘግቷል ስንት ኢኮኖሚ ቀርቷል እንዴ ለህዝብ ከሆ የምትታገሉት መጀመሪያ ህዝቡ እንዲጠቀም ማድረግ ነው የተፈናቀሉት ይመለሱ አይቻልም እሽ ተማሪዎች ይማሩ አይሆንም ታዲያ እናተ የማን ታጋይ ናችሁ ምድረ ቡዳ ሁላ ጭራሽ አታሸንፍም ጭራሽ አራት ኪሎ አይደለም አራት ሜትር አትሄዱም እኔ አማራ ነኝ ከሸዋ ግን በኛ ሰፈር የምታደርጉትን እናቴን ወንድሜን ቤተሰቦቼን እንዴት እንደምታሰቃዩቸው ስለማውቅ አንድ እርምጃ እንደማትሄዱ አውቃለሁ
@Besufekadbelay3775
@Besufekadbelay3775 Ай бұрын
ይሄ ሠው መጥፎ ነው ሣሚ አትመነው።እኔ አቸፈሬ ነኝ ግን እንዲህ አይነት ውሸታም ሠው አላየሁም።
@alelegnAmlake
@alelegnAmlake Ай бұрын
እረ ድምፁም አይመሥልም ቀጣፊወች
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 20 МЛН
ዘመድኩን በቀለ ( ዘመዴ )
ADWA TIMES አድዋ ታይምስ
Рет қаралды 2,2 М.
ከዘመነ ካሴ ጋር ነኝ - ኮረኔል ጌታሁን  / #ethiopia #amhara #fano
10:40
ገራይ ሚዲያ | Geray Media
Рет қаралды 111 М.
ቢጥመው ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ( Bitimew New Ethiopian Dirama) 2024
28:35
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 90 М.
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН