No video

ኮሜዲያን ሀብታሙ ካሳዬ እና ስንታየሁ ክፍሌ / ተመቷል አየሩ / New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

  Рет қаралды 254,249

Emisho ኤሚሾ

Emisho ኤሚሾ

2 жыл бұрын

ኮሜዲያን ሀብታሙ ካሳዬ እና ስንታየሁ ክፍሌ / ተመቷል አየሩ / New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
ኮሜዲያን ሀብታሙ ካሳዬ / አጨብጫቢ ነኝ / New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
Ethiopian Comedy Music - Meriw - Sintayew & Habtamu | መሪው - (Official Video) - Ethio One Love
Tsehaye Yohannes - Aznesh Alyesh - ፀሐዬ ዮሐንስ - አዝነሽ አልይሽ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
Biruk Jane - Temarkialew | ተማርኪያለው - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
New Ethiopian Cover Music 2021 By Bisrat Abay ቢጠይቁኝ መልስ የለኝም (ነጻነት መለሰ) አዲስ ከቨር ሙዚቃ
New ethiopian cover music Bisrat Abay/ሌላዋ ተዓምር..ተዓምር አሳየችን/the new Teamir gizaw
New Ethiopian Cover Music
©Copyright: Emisho Tube
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited

Пікірлер: 133
@azeb4147
@azeb4147 2 жыл бұрын
ወይ ሀብትሽና ስንቴ በጣም ምርጥ ስራ ነው በተለይ መልክቱ አንደኛ
@wubautomotive
@wubautomotive 2 жыл бұрын
"ተመቷል ተመቷል ተመቷል አየሩ እንኑረው እንጅ እደው ለነገሩ" ቆንጆ የቁምነገር 💚💛❤ኮሜዲ
@tarekegnfikadu8401
@tarekegnfikadu8401 2 жыл бұрын
በጣም አድናቂያችሁ ነኝ በዚህ ዘመን እውነታን በተገኘው ሁሉ የጮኸ ባለሀገር ኢቲዮጵያውይ ይባላል🙏🙏ሀገር የላቸው ባንዳወችን እማ አየናቸው
@berhanegetachew
@berhanegetachew 2 жыл бұрын
ሀብትሽ በጣም ምርጥ ስራ ነው በርታ ወንድሜ እውነትም ተመቷል አየሩ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ይሄም ያንሰሀል ብሮ
@techawatch
@techawatch 2 жыл бұрын
ሚገርመው ኮሜዲነት ብቻ ሳይሆን ድምጽም አለው የጥበብ ሰው ማለት የህዝብን ብሶትም የሚገልጥ ነው ጥሩ ስራ ነው መልእክቱም ግሩም ነው።ሚናገሩት ሰውየ በጣም ነው ሚመቹኝ።
@lewtianewtia5996
@lewtianewtia5996 2 жыл бұрын
ፋራሽአዳሹ
@shaunalem4810
@shaunalem4810 2 жыл бұрын
Malkitu algebagnm,gin domtseu des yilel😁
@techawatch
@techawatch 2 жыл бұрын
@@shaunalem4810 ያው የኑሮውን ውድነት እና አጠቃላይ የህዝቡን አኗኗር ነው ሚያመለክተው በኑሮ ውድነቱ ምክንያት ብዙ ችግር አለ።
@user-sz2zy6hv4g
@user-sz2zy6hv4g 2 жыл бұрын
Leju betam emiger demete nw yalew
@bushmanzanigaba3972
@bushmanzanigaba3972 2 жыл бұрын
ግዜውን፡የጠበቀ፡ምርጥ፡ስራ! ኑሮና ፡ብልሃቱ፡ለኔ፡እስከሚሳካ፡ቀን፡በመቁጠር፡ላይ፡ነኝ፡ሌሊቱን፡ሳልነካ፡ብሎ፡የለ፡ጌታቸው፡ካሳ፡ አሁን፡ደሞ፡ተመቷል፡አየሩ፡---ስጥ፡እንግዲህ!
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ ዝም አትበል ሕዝቡ ተሰቃየ ሁሉም ነገር ከአቅም በላይ ሆነ::በዚያ ላይ መበላላቱ!?
@amansew
@amansew 2 жыл бұрын
አረ አሁንስ ሙዚቃህን መጠበቅ አስለመድከኝ ሀፍትሽ ይመቻችሁ 😂😂😂😂😂👍👍👍👍👏👏👏👏🙏🙏🙏
@user-fy5ql8gy9v
@user-fy5ql8gy9v 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይነሳል ጠላቶቹም ይበተናሉ ። የፈርድልናል ያድነናል ። በጠላቶቻችን ላይ ይፈርድባቸዋል ።
@baryawbaryaw1390
@baryawbaryaw1390 2 жыл бұрын
ስንቴ የኮልፌው ምርጥ ወቅቱን የጠበቀ ገራሚ ስራ ነው።
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 2 жыл бұрын
በሬ እንደዳይኖሰር መጥፋቱ አይቀርም 😃😃😃
@ayeledesalegn5367
@ayeledesalegn5367 2 жыл бұрын
ተመቷል። ወረርሽኝ ነው እኮ
@genettube277
@genettube277 2 жыл бұрын
የህዝብ ሥትሆን እንዲህ ነው የልባችንን ተንፍሡልን
@meseretmamo-tp3fi
@meseretmamo-tp3fi Ай бұрын
ቀላል ተመቷል በድማሚት ነዋ ያውም ይመቻቹ❤❤❤
@beedenewaymedia8115
@beedenewaymedia8115 2 жыл бұрын
ከዚ በላይ እዴት እንመታ መብረቅ ይምታክ እና ተመችቶኛል ግን
@sabatube7243
@sabatube7243 2 жыл бұрын
Wow best comedy music video
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው ተመቷል ተመቷል ተመቷል አየሩ እንኑረው እንጅ እደው ለነገሩ"
@abebegezachew
@abebegezachew 5 ай бұрын
Des ylal❤❤😂😂😂
@selenahenery1512
@selenahenery1512 2 жыл бұрын
ተመቷል ተመቷል አየሩ ዳቦ በሙዝ በመቀየሩ ተመቷል ተመቷል አየሩ 💃💃💃💃💃😆😆😆😆
@user-ci5vy4wu5h
@user-ci5vy4wu5h 2 жыл бұрын
አለው አለውና 😂 ጎንደርየን አፈምሱልንማ❤
@fefefefe333
@fefefefe333 2 жыл бұрын
ላገር ነው
@habtomyemane539
@habtomyemane539 2 жыл бұрын
ትችያለሽ ሀብትዬ
@nasirahmed1578
@nasirahmed1578 2 жыл бұрын
ተመችኛል...... ተመቷል
@bantamlakawoke8549
@bantamlakawoke8549 2 жыл бұрын
በጣም ከምግልፅው በላይ ነዉ በርቱልን
@wowtube
@wowtube 2 жыл бұрын
ያዝ እንግዲህ......... ተመቷል አየሩ
@amharabofed1748
@amharabofed1748 2 жыл бұрын
ሀብትሽና ስንቴ Good Job!!!
@burakbboytube1451
@burakbboytube1451 2 жыл бұрын
አሪፍ Song 🎶🎶 ተመቷል አየሩ big up! ክሊፑ ግን ይቀረዋል።
@user-cd8fw6km7f
@user-cd8fw6km7f 5 ай бұрын
እረ ይመቻቹህ 😂 እውነት ነው በቀልድ ቁም ነገር🥺 ተመቷል ምን ያልተመታ ነገር አለ 😭🤣🤣🤣🤣🤣
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 Жыл бұрын
ስወዳችሁኮ በማርያም ይሄን ኮሜዲ።
@MekidesWonde
@MekidesWonde 13 күн бұрын
Ewnetim Trmtal ❤❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@alwaysethiopia712
@alwaysethiopia712 2 жыл бұрын
ህዝቤ ግን ምን እስኪሆን ነው የሚጠብቀው ይገርማል
@jemalabate2760
@jemalabate2760 2 жыл бұрын
Ewnet New
@Dave-sv1mi
@Dave-sv1mi 2 жыл бұрын
Habtish andegna ewunet
@pigonsnake5912
@pigonsnake5912 2 жыл бұрын
ወይኔ ምን መመታት ብቻ ተበክሏል የክፋት ቫይረስ በክሎታል ክፋት ብቻ
@habesha2965
@habesha2965 2 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃ እውነት ነው ተመቷል አየሩ 😂😂😂😂
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l Ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ካካካካካካካካካካ
@eyobabera400
@eyobabera400 Жыл бұрын
i like it ...
@criss27media52
@criss27media52 2 жыл бұрын
ሀሀሀ እውነት ነው ያውም በድሮን ነዋ!!!!!
@mastlove6594
@mastlove6594 2 жыл бұрын
አሪፍ ሰራ ወቅቱን የጠበቀ
@mastena4657
@mastena4657 2 жыл бұрын
ወቅቱን የጠበቀ ስራ
@tigetadess6832
@tigetadess6832 2 жыл бұрын
በጣም በውነት ነው. እግዜርይድጣችው
@mwale8371
@mwale8371 2 жыл бұрын
Good job 👏 thank you 🙏
@gashawawoke5786
@gashawawoke5786 2 жыл бұрын
በጣም ትችላላችሁ ኑሮአችንን በትክክል ይገልጣል
@fatumaethiopia4709
@fatumaethiopia4709 2 жыл бұрын
Great lesson 👍 😅😅😅😅
@TTM111
@TTM111 2 жыл бұрын
ጀግናው ቀጥልበት
@etsegenetadar7558
@etsegenetadar7558 2 жыл бұрын
እንኑርው እንጂ እንዴው ለነገሩ. ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል እንደሚሉት ነው!! ታዲያ ምን ያስጨፍራል????
@eyayawgebyaw679
@eyayawgebyaw679 2 жыл бұрын
Betam temetoal
@BirhanDerbe
@BirhanDerbe Жыл бұрын
አሪፍ ነው ቀጥሉበት
@tigetadess6832
@tigetadess6832 Жыл бұрын
በጣም. ደስይላል
@endyzema
@endyzema 2 жыл бұрын
ኑሮ ቢገፋኝ የማልወድቅለት እንደ አክሱም ግንብ እንደቦሃ አለት የመከራ አለት ያልነቀነቀኝ ለሙሾ ሲያጩኝ ቅኔ የምቀኝ በግራ ሲሉኝ የምገኝ በቀኝ ኢትዮዺያዊ ነኝ እንደ ማህረብ ቤቴን በኪሴ እንደ ንቅሳት ተስፋን በጥርሴ ይዤው የምዞር ከቦታ ቦታ በሰበብ ኬላ የማልረታ ኢ..ት..ዮ..ጵ..ያ..ዊ.... ነኝ! ----//------- © በዕውቀቱ ስዩም
@henokyidnekachew7871
@henokyidnekachew7871 2 жыл бұрын
ተወቅጧል አየሩ
@user-hi3vs7vt5p
@user-hi3vs7vt5p 2 жыл бұрын
እህህህህ ተመቷል አየሩ
@dejenworku3675
@dejenworku3675 2 жыл бұрын
እንናተ ምንቸገራችሁ ቀድማችሁ አብዳችኋል ይብላኝ ለኔ አይነቱ ምስኪን!!🤣
@user-lf7qg4iz1w
@user-lf7qg4iz1w Ай бұрын
😂😂😂😂 ,kkkkk kkk 😂😂😂 ክክክክ 😂
@ninenine2410
@ninenine2410 2 жыл бұрын
እውነት ነው ተቀጠቀጠ ጥሩ ስራ ነው
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 2 жыл бұрын
ድምፅህን ወድጄዋለሁ betammmmm desss
@habtefilmproduction1331
@habtefilmproduction1331 2 жыл бұрын
Temetual ayeru wow dis sil
@nahomengida6523
@nahomengida6523 2 жыл бұрын
best work
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 жыл бұрын
ቀላል ተመቷል እንዴ ኑሮማ ጥሎን ✈✈✈ ብሏል ብቻ እሱ ያሳምረው
@tarikuyoutube6958
@tarikuyoutube6958 2 жыл бұрын
Betam new enje🙉🙉🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊
@user-lk1ne5jh3e
@user-lk1ne5jh3e 2 жыл бұрын
ትለያላቹህ ተመቷልአየሩ
@beingstrong3839
@beingstrong3839 2 жыл бұрын
እያዘንኩም እየሳቅኩም ነው ያየሁት ከገባው ቀምነገር ያለው ዘፈን ነው ወይ ሃገሬ
@mollakebede5062
@mollakebede5062 2 жыл бұрын
ተደብልቆ ነው የተመታው አሪፍ ስራ
@susuberhane929
@susuberhane929 2 жыл бұрын
Kkkk so funny keep it up 👍
@pigonsnake5912
@pigonsnake5912 2 жыл бұрын
ትመቹኛላቹ ይመቻቹ
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 2 жыл бұрын
Real one in the recumbent prosperity Poverty = prosperity
@yonidesalegn5082
@yonidesalegn5082 2 жыл бұрын
ተስፋ የጣልኩብህ ምርጥ ኮሜዲያን ሀብትሽ ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን
@user-eo8dv1ly2w
@user-eo8dv1ly2w 2 жыл бұрын
የተመታቺሁ😂
@negateyasinyeshe6365
@negateyasinyeshe6365 2 ай бұрын
👌👌
@gishtube_835
@gishtube_835 2 жыл бұрын
yetemeta musika
@yilaktube
@yilaktube 7 ай бұрын
Yila
@targettube4968
@targettube4968 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@borumaeda5810
@borumaeda5810 11 ай бұрын
በፖርላማ ያስተዋልኩት ለማጨብጨብ ከእንቅልፋቸው የሚነቁ አሉ ።
@newassong7494
@newassong7494 2 жыл бұрын
Kkkkkk.haref.nw
@Henusmedia106
@Henusmedia106 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@ayehutube2811
@ayehutube2811 2 жыл бұрын
አንተ ስለ በሬ ተጨነቃለህ መንግስት በዚህ ጨፍጨፍው ከቀጠለ ሰውም ይጠፋል እንደዳይኖሰር
@selamawitjonas9665
@selamawitjonas9665 Жыл бұрын
ስወዳቹ
@2atv386
@2atv386 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂👌👌
@Nesru23
@Nesru23 2 жыл бұрын
በቃ ተመችቶኛል 🤷
@esheteasmamaw9286
@esheteasmamaw9286 2 жыл бұрын
sewodachehu
@elondaeentertainment1710
@elondaeentertainment1710 2 жыл бұрын
wow
@degufele4320
@degufele4320 2 жыл бұрын
Ar yimach
@anonymoussynonyms6183
@anonymoussynonyms6183 2 жыл бұрын
lemndnew dehna nesh endet nesh yemtabg ....................
@mamaruyihunie5042
@mamaruyihunie5042 2 жыл бұрын
everything crosswise
@pigonsnake5912
@pigonsnake5912 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@bitaniumted2500
@bitaniumted2500 2 жыл бұрын
Luv it😆😆😆😆its based on true story,and very entertaining 🤩🤩🤩
@scorpionscor1955
@scorpionscor1955 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@oneday4084
@oneday4084 2 жыл бұрын
enikuwani ayeru egnam temetenali
@eadieadi2456
@eadieadi2456 2 жыл бұрын
😲😲😲😂😂😂
@pigonsnake5912
@pigonsnake5912 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@edlawitabebe1521
@edlawitabebe1521 8 ай бұрын
😂😂😂
@mohammedabdin8393
@mohammedabdin8393 2 жыл бұрын
አየሩን መቱብን ይምታቸውና ፓለቲከኞች
@eyobelmulugeta8236
@eyobelmulugeta8236 2 жыл бұрын
Thanks all of them
@bgtips6473
@bgtips6473 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@TTM111
@TTM111 2 жыл бұрын
ቆይቶ የለም እንዴ?
@iamfree347
@iamfree347 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤አጨብጫቢ ፡ ነኝ❤❤
@tilahunhasu8421
@tilahunhasu8421 2 жыл бұрын
እኔ መስማት አቃተኝ ምክያቱም የኔ ሀሳብ ነዉ እናተህ የለጣችሁ
@haileteshale6232
@haileteshale6232 2 жыл бұрын
👍👍👍👍😁🤫🤔🤣
@pigonsnake5912
@pigonsnake5912 2 жыл бұрын
😀😎😎😎😎😎😎👍👍👍👍👍👍
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w Жыл бұрын
ተመቷል አየሩ ምን ማለት ነዉ?
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 131 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 30 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН