No video

ኮሜዲያን እሸቱ ከአመታት ቆይታ በኃላ... | Comedian Eshetu 2022 | @Comedian Eshetu- OFFICIAL

  Рет қаралды 222,679

Comedian Eshetu- OFFICIAL

Comedian Eshetu- OFFICIAL

Күн бұрын

Пікірлер: 411
@kerimaibrahim547
@kerimaibrahim547 2 жыл бұрын
አያቴ ካረፈች 4ወር ሊሆናት ነው… ትንፋሽ እስኪያጥራት የሳቀችው በአንተ ኮሜዲ ነበር… ‹‹ መለመለዋን›› የሚል ትረካ ያለው ቀልድ ነበር… ወይኔ እንዴት እንደሳቀች ፤ እያስታወሰች ሁሉ ትስቅ ነብር፡፡ አያቴን ሁሌም ማስታውሰውን ሳቋን ስለሰጠሃት አመሰግናለሁ❤❤❤❤
@seadaali6184
@seadaali6184 2 жыл бұрын
አላህ ይራህማት
@neimayusuf5594
@neimayusuf5594 2 жыл бұрын
ወላሂ ከጥቅምህ የሰውን ሞራል ትጠብቃለህ ያገኘህው ይባረክልህ ሁሌም ተወደጅ ያርግህ ጤናህን ከበረከት ጋር ቤትህን ይሙላው
@user-yz5ch4uf3d
@user-yz5ch4uf3d 2 жыл бұрын
እሸ በጣም ነው የማከብርህ ትለያለህ የእውነት ትችላለህ በጎሰው አዛኝ ደግ ሁሉም ነገርህ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ፈቅዶ ሀገሬ ሰገባ ሰራህን ስታቀርብ በአካል ተገኝች ብሰማና ባይ በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሄር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የምንሰቅበት የምንደሰትበት በሰላም የምንወጣበት የምን ገባበት ቀን ይምጣ
@dagmawittegegn7706
@dagmawittegegn7706 2 жыл бұрын
Ename btame bageyke desetga nge
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
እኔም👍🌺♥️
@yemimamesfin744
@yemimamesfin744 2 жыл бұрын
Yeliben naw yetenegarshu Egziyabher hagerachin Ethiopia selam yedergelin Amen 🙏 kehager wuci yelan hulachunm beselam weda hagerachin beselam yemelisan 🙏🙏🙏
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 2 жыл бұрын
እንደርሰዎ ያሉትን ያብዛልን ጋሽ እሸቱ💚💛❤️ ግንኮ ለሰው ልጅ አንቱ ተብሎ የሚያስከብረው እድሜው ሳይሆን አስተዋይነቱ ስነመግባሩ ስራው ነው አሹዬ እረዥም እድሜ ጤና ይስጥህ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😍🙏
@hanun14
@hanun14 2 жыл бұрын
😂😂😂😂እኛ እስኪ እንበለዉ አቶ እሸቱ እድሜወን ረጅም ያድርግልን የኛ ፍልቅልቅ
@mesitube7906
@mesitube7906 2 жыл бұрын
አንተ ድንቅ ሰው በአካል ስላየሁህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ከነቤተሰቤ እንወድሀለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ
@meronabrham4311
@meronabrham4311 2 жыл бұрын
OOp
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 2 жыл бұрын
እውነት ነው :: እሸቱ ድንቅ ሰው ነው ::እሱ ከኮሚዲያን ከአርቲስቱ ይለያል 👏👏👏👏👏👏👏ለማንኛውም አድንቄ አጨብጭብኤአለሁ ከሰው አይን (ከአይንናስ) ከሰው አፍ ይጠብቅህ Mashaallah ብያለሁ ::
@aronalex7507
@aronalex7507 2 жыл бұрын
Nnnnn
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነክ ፈጣሪ ሁሌም ከፊትክ ይቅደም ቀና ልብ ያለክ ሰው ነክ በእውነት ያንተን አይነት ወገኖችን ያብዛልን አምላክ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤እምዬ አገራችንን ሰላምዋን ያምጣልን አንድ ያድርገን አምላክ ወገኖቼ
@hirutkidanemariam9535
@hirutkidanemariam9535 2 жыл бұрын
እሼ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ግሩም ሰው ነህ ድንቅ ኢትዮጵያዊ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 Жыл бұрын
Ewnte new Hirut
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ወጣት ለኔ አንደኛ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን ገና ብዙ እንጠብቃለን👌
@hayemanot5169
@hayemanot5169 2 жыл бұрын
አይ እሼ አንተማ ለእኛ በጣም ጠቃሚ ሰው ነህ ባይሆን እኛ ነን ለምን ይሄን ክብር ሰው የመሆንን ክብር እንደተሰጠን ማወቅ መገረምና ማዘን ያለብን በርታልን። እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን።
@tsisami9841
@tsisami9841 2 жыл бұрын
ሁሌም እግዚአብሔር በመፍራት ስለምትኖር መንገድክ ሁሌም በከፍታ ነው
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ለኛ ለማዳም ቅመሞች ቶሎ ይቱብ ላይ ልቀቅልን👍👍👍👍
@ghanetghanet7367
@ghanetghanet7367 2 жыл бұрын
እውነትሽ ነው እህቴ እኔ በጉጉት ነው ምጠብቃኝ
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 жыл бұрын
የእኔ አስተዋይ እመብርሃን ትቅደም ከፊትህ ❤❤❤❤ለእኛ ለመዳብ ቅመሞችስ በምን እንይህ ስወድህ አሳውቀን
@user-jq2vb4lk6z
@user-jq2vb4lk6z 2 жыл бұрын
ሱሴ ብልህ አይገርምም ማነዉ እንደኔ እሼ ሱስ የሆነበት😅👍
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘👈
@hirutethioshirk5869
@hirutethioshirk5869 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ ጋሸ እሼቱ እንዴት ኖት ይበረታሉ ጤናውትስ ደግ ኖት አዝመራው ሰብሉ 🤭😂😂😂
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘🙏
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 2 жыл бұрын
አቱታ ባች ይለቅ😂🥰🥰🥰
@hanun14
@hanun14 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 2 жыл бұрын
አንቱማለት ትጠያለሽ ልቅምያለ አንቱታ 🤣ንቁሰነበቱ እርሶ
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 2 жыл бұрын
@@user-rb9rm5yl6r ክክክ እረ አታስቂኝ ክብሩ ይስፋ እዴት አሉ እኔም ልለማመድጂ😂😂😂
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
እሼ አንተ መልካም ሰው በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ይሄ ስደት አንተን እንዳውቅ አድርጎኛል ሲበዛ ደግ እና ጥሩ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ በጉጉት እንጠብቃለን። እውነትም ተምታታብን!
@selamteklehaimanot6709
@selamteklehaimanot6709 2 жыл бұрын
the interviewer was the best I have ever seen. big appreciation
@gospelsingerasinakekora9411
@gospelsingerasinakekora9411 2 жыл бұрын
እሼ እውነት ድንቅ ልጅ ነህ አንድ እውነት ልንገርህ እኔ የፕሮተስታንት ሐይማኖት ውስጥ ነኝ ግን ስታወራ በሥራዬ ተጽዕኖ ፈጥርያለው ማለት አልችልም ብለ ነበር ግን እኔ ምስክር ነኝ ከኮመድ በኃላ ሐሴተኛ ነብያትን ልይቶ ለማውቅ በተደረገው ስራ ትልቅ ውጥንቅጥና ክርክር ተነስቷል ። እውነት ከተወራ የምቀበል ይሰማማል ሔሴተኛ ይጣላል ።ድንቅ ልጆች ውስጥ አንድ የተናገረው ትዝ ይላል?።የኔ ኮመድ በምን ያስቅሃል ብለ ስትጠይቅ እንደዝህ አለክ "እውነት ስለምታውራ"አለክ በትክክል ቀጥልበት እግዝአብሔር ካንተ ጋር ነው እሽዬ ተባረክ እድሃለው።
@fikreaserat550
@fikreaserat550 2 жыл бұрын
እሽ ልብ ብርሀን ነህ ባንተ ምክንያት ብዙ የተዘጉ መንገዶች የጨለሙ ተስፋዎች ተከፍተዋል ለዚህ እኔ ምስክር ነኝ አሁንም ያሰብከው እንዲሳካልህ እግዚአብሔር ይርዳህ
@hadiya1082
@hadiya1082 2 жыл бұрын
ለኛ ለመዳም ቅመሞች ናልን እሺየ በጣም ዝና ማለት እንፈልጋለን መሳቅ ወላሂ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@alemitu973
@alemitu973 2 жыл бұрын
እድህ ነው ክብር ለራሥህ ለግዜህ ለሥራህ ለሰው ሥትሠጥ መጨርሻም የሠው መሆን መልካነትን ትጉናፀፋለህ ከህፃናት እስከ አዋቅ የሠው መሆን ምሣሌ በተግባር ስላሣየህንና ሥለምታሣየን እግዚአብሔር ምሥጋና ይገባው🙏🙏🙏🙏💕💕💕
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
ኦኦኦ እንደምን እንደምን ዋሉ የተከበሩ እንግዳች አቶ እሸቱ እሼ የአቶ መለሰ ልጅ እንካን ደህና መጡ❤❤
@haleluyatube19
@haleluyatube19 2 жыл бұрын
እሸቱ ጉዞህ ትልቅ ነው ከዚህም በላይ ብርታት ይስጥህ የዶንኪ ቲዩብ ቤተሰቦች ምርጥ #ኢትዮጵያዊ ናችሁ።
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
ጠላ ቤት ሔጄ አሳያለሑ ? ከባድ መሳሪያ ነው ከባድ መልእክት ጠላ ቤት ስንት ዝቅተኛ ሕብረተስብ የሚገኝበት እና የአንድ ሐገር የመንግስት ባለስልጣን ምንነት እና የአንድ ሐገር ምነት መለኪያ ቦታ ነው። comedian Eshetu you are the most TALENT Etheiopian thnkes.
@user-lm8rs2ro3q
@user-lm8rs2ro3q 2 жыл бұрын
ስንፍና የሚለውን እንኳን ሰርዘው:: በጣም የምትለፋ ለፍተህ የተቀየርክ ልጅ ነህ:: ምናልባት አለመርካት በሚለው ያስማማል
@yabatwa
@yabatwa 2 жыл бұрын
በትክክል በጣም ጎበዝ ልጅነው
@fikr7963
@fikr7963 2 жыл бұрын
እሽየ የእውነት ትልቅ ሰው ነህ ሰው ከሰራ የት መድረስ እንደሚችል ባንተ አይቻለው ጥንካሬንና ብርታትን ካንተ ወስጃለሁ ኑርልን ወንድሜ
@hilenazewde8489
@hilenazewde8489 2 жыл бұрын
እኔ እኮ አንተን በጣም ከማድነቄ የተነሣ በሁለት ስልኬ ነው ሰብስክራብ ያደረኩህ ጓደኞቼን ሁሉ ሰብስክራቤ አርጉ እያልክ ማስታወቃ እየሰራሁ ነው እሺ ምርጥ ሰው ነህ
@kenzyalikenzyali9377
@kenzyalikenzyali9377 2 жыл бұрын
እሸቱ. ምርጥ ኢትዩጵያውይ ነህ. ደግ ሰው ነህ ክፋ አይካህ
@felahtube4108
@felahtube4108 2 жыл бұрын
እምዬ ኢትዮጵያን አላህ ስላም ያድርግልን
@meaza2509
@meaza2509 2 жыл бұрын
እኛ በሥደት ያለነው በላይክ ነው እግዚአብሔር አደበትህን ንግግርህን በሰዎች ዜድ ተወዳጅ ያድርግልህ በርታ 👏🏾
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
አሼ በጣም መልካም ሰው ነህ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን
@ashenafitibebu2658
@ashenafitibebu2658 2 жыл бұрын
እሼ አንተ ትለያለህ እኔ ካንተ ጋ ትንሽ ትንሽ ሰአት ባሳልፍ ሂወቴን አስተካክለዋለሁ በዚህ እርግጠኛ ነኝ ገራሚ ሰው ነህ እንዳንት በሆን ሁላ ደስ ይለኛል መምራትን እንደት መስራት እንዳለብን ፍቅርን ሁሉ ነገርን ታስተምራለህ ተመርቄ አንተ ጋ በሰራ ደስ ይለኛል ብቻ ኑሩልን ብቻ ❤‍🩹💌
@DigitalDesignET
@DigitalDesignET 2 жыл бұрын
I love this man. What he says have big value. True example of leadership.
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
እሼ አንተ እኮ ትለያለህ እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ ተምታታብን ለማየት ከመሳቅ ጉጉዋ ❤️
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 2 жыл бұрын
እሼ አንተ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ ቤተሰቦችህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣክ እሼ ምርጥ ሰው እንወድሃለን ምርጥ ኢትዮጵያ ነክ ኑርልን ለሀገራች ሰላም ያምጣልን ብቻ ፍቅሩ ይስጠን
@zewditubekele5820
@zewditubekele5820 Жыл бұрын
ፈታ ያልክ እጅግ ቀለል ያልክ ወርቅ ሰው እሼየ ቁምነገር ከቀልድ ጋር ሚያምርብህ አሁንማ ሱስ ሆንክብኝ እኮ አነቃቂየ ነህ❤❤❤
@shumettezera4746
@shumettezera4746 2 жыл бұрын
Mugesa bezabeh ! Eshetu Gena nehe yikerehal ! Ashshel !Arife Setesra enegirehalehu eshi !! Go a head....
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 2 жыл бұрын
እውነት ነው :: እሸቱ ድንቅ ሰው ነው ::እሱ ከኮሚዲያን ከአርቲስቱ ይለያል 👏👏👏👏👏👏👏ለማንኛውም አድንቄ አጨብጭብኤአለሁ ከሰው አይን (ከአይንናስ) ከሰው አፍ ይጠብቅህ Mashaallah ብያለሁ ::
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o 2 жыл бұрын
አላህ ከሰው አይን ይጠብቅህ ትልቅ ትምህርት ነው በርታ
@amriyadulia7034
@amriyadulia7034 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው የእውነት ሰው ነህ ዘር ሃይማኖት የማትለይ
@nejatedilgeba2802
@nejatedilgeba2802 2 жыл бұрын
ልዩ ነህ እኮ እሼ ምርጥ❤አለህ ይጠብቅህ
@user-yv5rb4ty9k
@user-yv5rb4ty9k 2 жыл бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ በየትያውም አለም ዳርቻ ያላቸሁ ላገራቸሁ በስላም ያብቃቸሁ ከድንገተኛም አደጋ አላህ ይጠብቃቸሁ ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ተመኛሁ ቅኖች ውደ ቤቴ ጎራ በሉ ይቱብ ቻ ናል አለኝ 🇪🇹❤️🇪🇹✅
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 2 жыл бұрын
አይ እሼ ጋዜጠኛውን እረሳከው እኮ የሚጠይቅህ እሱ የምትመልሰው ከታች ላሉት አንዴም ዘወር ብለክ አላየከው 🤣🤣🤣🙈🙈🙈
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ለምዶበት ነው
@ibrahimomer1708
@ibrahimomer1708 2 жыл бұрын
እሼ አስተሳሰብህ እኮ ላይ ነው ሌንሰሰ ተባረክ ወንድሜ ከአንተ ጀርባ ሌላ ታዳጊይ ልጆች ስላሉ ያንተን አስተሳሰብ ያንተን ራኢይ ለሌሎች ይተርፋል ምርጥ ሃሳብ ነው አነቃቂይ የሆኑ ንግግሮችህ ይማሩበታል ብየ አስባለሁ ያንተ ደሞ ለየት የሚያደርገው ሙሉ ኢነርጂይ ይዘህ ነው ስውን እምታነሳሳው ለታዳጊዎች ሞራአል ነው ያንተን ሃሳብ ይዘው ጡሩ ደረጃ ለመድረስ የሚያስቡ ይኖራአሉ እና በርታአልን እሼ ወንድሜ ይመችህ በርታአልን
@hanabekele5517
@hanabekele5517 2 жыл бұрын
እሸቱ ጎበዙ 👍👍👍👍👏👏👏
@weynitube8465
@weynitube8465 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና የምር ምርጥ ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ
@semeneshfelek1570
@semeneshfelek1570 2 жыл бұрын
አሼ ምርጥ ስው አንተን ግን ከአርቲስቶች ጋራ መቁጠር ይከብዳል አንተ ትለያለህ ክፉ አይንካህ ተባረክልን
@hirutassefa7167
@hirutassefa7167 2 жыл бұрын
you are an Amazing person,May God Bless you Brother!
@fafetub1120
@fafetub1120 2 жыл бұрын
እሸቱ በጣም ነው ምወድህ በሁሉ ሥራህ ሚያሥደሥት ነው አቦ ሠላምህ ይብዛ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጡ ጋሽ እሸቱ በጣም ነው የማከብርወት በስራሕ አንቱ መባል ያለብህ ለኔ አንደኛ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሕ🇪🇹❤😘በርታልን ፈጣሪ በስራወችሕ ሑሉ ከፊት ይቅደምልሕ 🙏
@helina3753
@helina3753 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ነህ ዝግጅቱ ላይ ብገኝ ደስታዬ ነበር
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol 2 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣክ ቤተስብ አገራችንን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹አላህ ሰላም ያርግልን ስላም ሲኖር ነው እንደፍለግን ወተን የምንገባው የምንስቀው የምንጫውተው ሰላሙን ያጣልን 🤲
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😘😘😍😍😍🥰👍🙏
@fikirtemisganaw4388
@fikirtemisganaw4388 2 жыл бұрын
የዚህ ዘመን ጀግና እሸቱ መለሰ መቼ ነው B/D የምትመጣው በትራንስፖርት እዳንመጣ ጨላ የለም በሰማይ እዳንበር አይደለን አሞራ አረምንተሻለን አስክናየው በጣም ናፍቅናል
@user-um2dm1ui1j
@user-um2dm1ui1j 2 жыл бұрын
It's amazing the endless variety of jokes that you share and I am going to ask everyone to watch your shows 😍🙌👍
@Abemelek21
@Abemelek21 2 жыл бұрын
ያለፈበትን ውጣውረዶች የማይረሳ ሰው ምንግዜም ትልቅ ነው። በርታ ወንድሜ👏👏
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እውቀቱን ጥበቡን ጨምሮ ይስጥህ እሼዋ ድንቅና ልዩ ኢትዮያዊይ ነህ ያንተ አይነቱን ያብዛልን ቀሪ የስራ ዘመንህም ሴኬታማ ይሁንልህ እንወድሀለን
@peacelove5040
@peacelove5040 2 жыл бұрын
Gobez asteway lij egir neh. Love you!!!
@mimieska2802
@mimieska2802 2 жыл бұрын
ምንም የማትሰለች ነህ ስጦታ ነው እሼ ኑርልን ❤️❤️❤️በጣም ከልቤ ያሳከኝ የመጀመሪያ ኮሜዲያን 👏👏👏👏
@user-sc4rn6kc6v
@user-sc4rn6kc6v 2 жыл бұрын
እሼ ለውጥማ አለ🤣🤣🥰❤️ጭንቅላትህ ግን በሚገርም ሁኒታ ቀንሶዋል🤣🤣🤣
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላም ችሁ ይብዛ እሼ የኛ መልካም የኛ ትሁት በእውነት የተ መልካም ነት ጉብዝና በምን ቃለት እንግለጠው የኛ የኢትዮጵያ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት ነው እግዚአብሔር ሰጥቶሃል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@faruzmoha3047
@faruzmoha3047 2 жыл бұрын
ቢስሚላህ በጣም የምትገርም ሰው ነክ አላህ ይጨምርልህ
@tsebaygelagay5158
@tsebaygelagay5158 2 жыл бұрын
የምር ቃል የለኝም እሸቱ እግዚአብሔር ልዩ የሆነ ተሰጦ ሰጦካል እድሜ ከጤና ጋ ተመኘውልክ ወንድሜ 🥰
@bahmudabdela9195
@bahmudabdela9195 2 жыл бұрын
ke asekeke ye zeytu waga ye ante comedy wusxi yenoral biye xerxiriyelow! Thank U ! Ishee......!!!!
@yemimamesfin744
@yemimamesfin744 2 жыл бұрын
Egziyabher bedamu yeshafenh Yeza sew yebalen 🙏
@memmeem7920
@memmeem7920 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ወዶች ሰቡስበህ አስተምራቸዉ የሰዉ ልጅ ተስፍ ሳይቆረጥ ጠክሮ ከሰራ መድረስ ሚፈልግበት ቦታ መድረስ እንደሚችል አሳይተሀል
@mariyambekele9600
@mariyambekele9600 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ሥራክ ይመር ከጉበዝም ጉበዝ ነህ አላፊነት በዛብህ አንተ ህዝብ ነህ ወንድሜ ኑርልኝ
@user-fk8tf1gl9t
@user-fk8tf1gl9t 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ድንቅ ነው መጀመሪያ ሰው አድርጎ ስለፈጠረኝ አመሰግነዋለሁ የሚለ ው እውነትነ ው
@userphone9487
@userphone9487 2 жыл бұрын
ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ጀግናችን ነህ በርታ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ፍቅር ይስጠን
@zekariyastiguh869
@zekariyastiguh869 2 жыл бұрын
ዋው የምር ወደድከህ በቃ አሁን ቀጥታ ልወለድ ነው ስወለድ ታየኝ አሁን አንተ ካዳጥኩህ በኋላ
@kediradisie2461
@kediradisie2461 2 жыл бұрын
ዉብ፣ ደግ፣ አዛኝ፣ አስተዋይ ትክክለኛ ኢቲዮጲያዊ እኮነህ!! አቦ አላህ ሂዳያ ይስጥህ።
@alexlulu4004
@alexlulu4004 2 жыл бұрын
አስረስ እንዳለክ የስታንድአፕ ኮሜዲ !!! Hard worker.
@aberaalemu3375
@aberaalemu3375 2 жыл бұрын
እሸቱየ እግዛብሄር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ኑርልን እንወድሀለን ግን አድ ጥያቄ አለኘ ከይቅርታ ጋር ድቅ ልጆች፣ፖሮግራም ላይ ብዙ ግዜ የሀብታም ልጆችን ነዉ እምታቀርበዉ እና ጎዳናላይ ያሉ ልጆችን ብታርብልን ብየ ሁልግዜ አስባለሁ ፣ከስዉድ አረቢያ ጂዳ እህትህ D C
@hananmolla133
@hananmolla133 2 жыл бұрын
🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴👍
@user-ke2lt6ql5m
@user-ke2lt6ql5m 2 жыл бұрын
እኔ እሸቱ እየተከታተልኩ እየተከታተልኩ ብዙ ነገር ተምሬበታለሑ ጥንካሬ ሠጠኝ እሼ አመሠግናለሑ ለብዙዎች ተምሳሌት ምትሖን ልጅ ነክ አሏሕ ይጠብቅሕ 🌹🌹
@yabalexetiopiyamen5247
@yabalexetiopiyamen5247 2 жыл бұрын
እሼ አንተ ሰነፍ አይደለም ታታሪ ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ብሮ
@selamfekadu9479
@selamfekadu9479 2 жыл бұрын
አሼ መልካም እድል ስራህን ልፋትህን አምላክ ይቆጠርልህ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
እሼ የልጅ አዋቂ እንዴት ደስ እንደምትል እግዚአብሔር አምላክ ዘመንክን ይባርክ በፍቅር ተከባብራችሁ ስሩ ተባረኩ💕💕💕💕💕
@maranat7829
@maranat7829 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መልካም ነው እሺዬ አንተ እኮ ትለያለክ እግዚአብሔር ያስፋክ እንዎድካለን ብርቅዬ ዎንድማችን በርታ ተባረክ 🙏💚💛❤💪😇💞💞💞
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 2 жыл бұрын
አሼ የኔ የዋህ ስዎድህ እኮ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@robehaile6533
@robehaile6533 2 жыл бұрын
Amazing eskie ende ena yetemetatetbeh kalieh like.
@almazjanka8624
@almazjanka8624 2 жыл бұрын
እሸቱ እግዚአብሔር ይህንን መልካም ስራንህን ቀልዶችህን ሁሉ የተባረከ ያድርግልህ 🙏🏾በርታ
@tenemachannel5013
@tenemachannel5013 2 жыл бұрын
Wow Eshe you are great and touchy
@dareeofficial7698
@dareeofficial7698 2 жыл бұрын
Waqqayyo sihaa gargaru ashee
@giovannarosa3447
@giovannarosa3447 2 жыл бұрын
Bravissmo Ante kdus neh fetari ybarkh🙏
@samipaulo8579
@samipaulo8579 2 жыл бұрын
I love you from ethio artist only you my favorite 😘
@user-il2ks3wy4l
@user-il2ks3wy4l 2 жыл бұрын
እሼ አተ መልካም ሰዉ እግዚአብሔርአምላክ እድሜናጤና ይስጥህ በጣምነዉ የምወድህ የማከብርህ
@Abugidadigital
@Abugidadigital 2 жыл бұрын
በከንቱ አትጨነቅ! አንዳንዴ አንተ ስለተጨነክ ብቻ የማትቀይራቸው ነገሮች አሉ፤ ሸክላው ራሱን ከሚያውቀው በላይ ጠፍጥፎ የሰራው ሸክላ ሰሪው ጠንቅቆ ያውቀዋል፤ ካንተ በላይ የሚያውቅህና የሚያስብልህ አምላክ አለህ! በከንቱ መጨነቅ አቁም! የምትችለውን ሁሉ አድርግ፤ ከዛ የሚገጥምህን መራራ ይሁን ጣፋጭ ነገር ለመቀበል ተዘጋጅ፤ ወዳጄ ጀግና እንዲህ ነው የሚያደርገው!
@samsunggrandprimepro5373
@samsunggrandprimepro5373 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ወንድም
@pirvate
@pirvate 2 жыл бұрын
እሼ በጣም አድናቂህ ነኝ ። በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲ ለኔ ጠንክሮ የመስራት ምሳሌ ሆነሃል ። የወደፊት ፍርሃቴ የዘረኝነትና የሀይማኖተኝነት ተጠቂ እንዳትሆን ነው..እወድሃለሁ😍
@tollimucaaiyesuskiristos9974
@tollimucaaiyesuskiristos9974 2 жыл бұрын
Eshe mirx Sawu nurulin idemna xena yadililin 🙏❤😍😍😍
@afrad3582
@afrad3582 Жыл бұрын
Eshetu! ewodkhalhu 1,000,000,000 ዓመት ኑርልኝ ✌
@tigstshewafra7683
@tigstshewafra7683 2 жыл бұрын
❤እሼ እስማርት የሆንህ ሰው ተባረክ ብሮዬ💚💛❤🙏
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 2 жыл бұрын
Eshe Mrt sewnh enamesegnalen selamh bztzt ybelln
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 2 жыл бұрын
እሼ አንተ ትለያለክ በጣም ገና ብዙ እናያለን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም እኛንም ጤናና እድሜ ሰቶን እንዳይክ ምኞቴነው ወንድሜ የምር ያንን የጭንቅ የኮሮና ግዜ አንተንና መምህር ምህረት አብን እያየው አለፍን አውንም ለአገሬ በሰላም አብቅቶኝ በአይኔ እንዳይክ ጓጓው
@user-dn5zk9of2r
@user-dn5zk9of2r 2 жыл бұрын
እሼ የኔ ጀግና በርታልን❤️❤️
@rawirawi1318
@rawirawi1318 2 жыл бұрын
Good luck eshea huleam adenakih negne😍
@yemisirachgetachew7511
@yemisirachgetachew7511 2 жыл бұрын
eshe betam des bilogn new yemadamitih ye lij abat negn adis honobign gira tegabichalehu sirayen silatahu anten sadamit tesfa yisemagnal thank u brother
@albertshiferaw9997
@albertshiferaw9997 2 жыл бұрын
You are amazing and talented person. I have a lot of lists of persons to interview and to hear from them much more. And on that list you are at the top. I don't know why and how, but I was expecting my self that I would make this interview of yours. But I hope you will be willing and I will interview you one day, and you will make me follow my deep passion.B/c I was in that path when I was a kid at EBC children's program. Thank you for your time and consideration. I look forward to speaking with you.
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ና ቤተሰቤ ሁን😍😍🙏🙏
@WELCOMES-1560
@WELCOMES-1560 2 жыл бұрын
በጣም እኮ ነው የሚታዝናነው እሸቱ ሰላም ይብዛልህ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
እንኳን ሕዝብ ፊት የሚቀርብ እስክሪብት ወይም ድርስት መፃፍ ባልሳሳት ፡ እኔ ስለ እሽቱ መለስ comment መፃፍ ይከብደኛል እንዳልተው እንዲሑ ላይክ ሼር አድርጌ ብተው ያመኛል ። አሑን ስለፃፍኩኝ ደስተኛ ነኝ።
@SaeedMohammed22
@SaeedMohammed22 2 жыл бұрын
My best comedain and person ... Contine and allah with u ... U are the best futhure guy in our country 👍👌✌
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
አሼየ ልዩ እኮ ነህ ኑርልን ክፉ ሰዎችን ከአጠገብህ ያርቅልህ 💗💗
ካልሲህ ቅቤ ቅቤ ከሸተተተ.. . . . | Comedian Eshetu 2022 | Motivation |
20:20
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 32 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 14 МЛН
ምን እያዩ ነው?! #mesud #comedian #kids #shoecleaner #ethiopia #success
6:25
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 32 МЛН