ኮንፊደንስን በፍጥነት የሚጨምሩ 4 ቀላል መንገዶች!

  Рет қаралды 38,136

Ak Tube

Ak Tube

Күн бұрын

ኦንላይን በዙም መማር የምትፈልጉ በነዚህ ስልኮች ብቻ በመደወል መመዝገብ ይችላሉ!
☎️ 0911 743326
☎️ 0944 096100
www.andnetdigi...
andinetdigital74@gmail.com
ከላይ ባሉት ስልክ ቁጥሮች ብቻ ይድውሉ!
💬 Any questions?
እንግሊዘኛ ቋንቋን አስመልክቶ ያልገባችሁ ወይም መጠየቅ የምትፈልጉት ነገር ካለ "Comment Section" ተጠቀሙ!
In this video, you'll learn about subjects and objects in a simple way.
ቪዲዮውን ከመጀመራችሁ በፊት ላይክ (LIKE) ማድረግ አይርሱ!
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሼር ማድረግ እንዳይዘነጉ!
_______________________________
Welcome to our Official KZbin channel
🔥 Subscribe for more English lessons: ?sub_confirmation=1
⏰ Contents of this video:
0:00 Intro
0:35 Copy and paste the description template
0:54 Setting your KZbin upload defaults
1:36 Template tour - how to customise the template
5:18 Using your upload defaults for new videos
ተጨማሪ ጠቃሚ የእንግሊዘኛ ትምህርት ከዚህ በታች ያገኛሉ:
👉 • SMART ENGLISH COURSE |...
ተጨማሪ ጠቃሚ የእንግሊዘኛ ትምህርት ከዚህ በታች ያገኛሉ:
👉 • መልካም ዜና እውቀትን ለሚሹ!!!
ተጨማሪ ጠቃሚ የእንግሊዘኛ ትምህርት ከዚህ በታች ያገኛሉ:
👉 • እንግሊዝኛን በቀላሉ | ክፍል 03|...
👉 • TO THOSE WHO LIVE IN U...
👉 • Video
🔥 Subscribe for more English lessons: ?sub_confirmation=1
🔥 Subscribe for more English lessons: ?sub_confirmation=1
#KZbinNinjaTricks #NinjaTricks #ninjayoutuber #youtubedescriptiontemplate #youtubetips

Пікірлер: 130
@user-hf3lo4cl8l
@user-hf3lo4cl8l 5 жыл бұрын
ቀለት አጣረኝ አብርሽ ሁሉም ምክር በጣም ደስ የሚል ብዙ ትምህርቶችን የሚሰጥ ነው የእዉነት በጣም ነው የወደድኩት እግዚአብሔር ይባሪክህ ብሩክ የሆንክ ልጅ
@seadaethop4221
@seadaethop4221 5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም አድርጋችሁ አለሁ ከፈለጋችሁ
@fatumabintmurad9888
@fatumabintmurad9888 5 жыл бұрын
ለምክርህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እኔ እንኳን የማይለቅ አይናፋር ነኝ
@elroitube27
@elroitube27 5 жыл бұрын
*እናመሰግናለን አብርሽ እግዚአብሔር ይባርክህ*
@asrat1823
@asrat1823 5 жыл бұрын
እሺ ወዲመች ነዉ አመሰግናለሁ
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 5 жыл бұрын
ካለህ እዉቀት ላይ ፈጣሪ ይጨምርልህ ምርጡ ወንድማችን ኑርልን አብርሺየ ካተ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ወደፊትም እጠብቃለሁ ብቻ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ በርታልን
@hasenattv1486
@hasenattv1486 5 жыл бұрын
ወንድም አብርሽ ረጅም እድሜ ከነቤተሰቦችክ እመኝልካለሁ ለምትሰጠን ትምህርት እጅጉን እናመሰግናለን።
@user-et3ib2pc2b
@user-et3ib2pc2b 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድም አብርሽ!!
@tsigegizaw7024
@tsigegizaw7024 5 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርኬህ ወንድማችን
@user-mb1rw9im5r
@user-mb1rw9im5r 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አብርሽ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ምክር ንው
@alexswerku2473
@alexswerku2473 5 жыл бұрын
እና መሰግናለን ወድም በርታ በጣም ጠቃሚ ትምህርትነው
@martiethiopiachannel197
@martiethiopiachannel197 5 жыл бұрын
የኛ ምርጥ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@degumhiretu2178
@degumhiretu2178 Жыл бұрын
እግዚያብሔር እድሜህን ያብዛልን
@asmarech591
@asmarech591 5 жыл бұрын
ወንዱማችን አብርሽ እግዛብሔር ጥበቡን እውቀት ጨምሮ ይስጥህ እናመስግናለን
@fraykedine1331
@fraykedine1331 5 жыл бұрын
በውነት ልክ ነክ እናመስግናለን አስተካክላለው ያለብኝን ነገር በፍጥነት እነዚን ነጫጩባን ያለማየት ስል ጉንብስ ብየ ቀራው
@sikosilo8423
@sikosilo8423 4 жыл бұрын
እርኔወድሚጎበስብየነውእምህደውእቢአለኝ
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 5 жыл бұрын
welcome abrshe በጣም በጣም አመሰግናለሁ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ሙሉ ቤተሰብክ ላተ ቃል የለኝም ሰላምህ ይብዛ ወንድም
@efodire5582
@efodire5582 4 жыл бұрын
አብርሃም ጌታ ዘመንህን ያንተ የሆኑትን ሁሉ አብዝቶ ይባርክ፡፡
@betitube12
@betitube12 5 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለሁ እግዜአብሄር እውቀቱን ይጨምርልህ Thank U for sowing
@user-uc9fr3tr8k
@user-uc9fr3tr8k 5 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን አብርሽ መልካም ሰው ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@sksmsjakk6870
@sksmsjakk6870 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዚሀብሄር። ይባርክህ
@fisehadagne1600
@fisehadagne1600 2 жыл бұрын
Thank you for good presentation bruke
@Zeeee2007
@Zeeee2007 5 жыл бұрын
አንተ የትውልድ በረከት... ነህ አብርሽ አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዕውቀቱንና ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ 🙏🙏🙏 መልካም የልደት በዐል ይሁንልን አሜን፤
@lilymulugeta6824
@lilymulugeta6824 4 жыл бұрын
ሰላም AK tube በጣም እስፈላጊ ትምህርት ነው thank you for taking the time to make and share it.
@RahmaWati-sd1cf
@RahmaWati-sd1cf 5 жыл бұрын
ዋው አብርሽ ከውቀትህ የአቀራረብህ ስልት የሚገርም ነው እናመሰግናለን መምህር
@user-kk2cd7cl9x
@user-kk2cd7cl9x 5 жыл бұрын
እንኻን አደረሰህ ለልደት በኣል ወንድማችን መምህራችን ስለ ስራህ ደሞ እናመሰግናለን ግሩም ድንቅ ነው እግ/ር የምትመኘውን ሁሉ ይስጥህ ከልቤ ተምኘሁልህ መልካም በኣል መልካም ቀን
@user-nd5qr6ei5n
@user-nd5qr6ei5n 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር አብርሀም
@ggdd4830
@ggdd4830 5 жыл бұрын
Thanks so much for all your help
@sbest347
@sbest347 5 жыл бұрын
Thank you teacher Abreham ❤❤
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 5 жыл бұрын
አሜንንን ሁላችንም ይጠብቀን እናመሰግናለን ወንድም
@giftifekadu7796
@giftifekadu7796 5 жыл бұрын
You are blessed & blessing to nation like your name !!!
@hayattygitahon676
@hayattygitahon676 5 жыл бұрын
ስላም ላአንተ ይሁን መምህር እናመስግናል ጡሩ ትምህርት ነው በርታ
@getiatunna3830
@getiatunna3830 4 жыл бұрын
እናመሥግናለህ አብርሽ እግዚአብሔር ይባርክህ
@medanitmedantmedanit7366
@medanitmedantmedanit7366 5 жыл бұрын
አብርሽ ምርጥ ወንድም ተባረክ
@kalkidannadew1830
@kalkidannadew1830 5 жыл бұрын
አሜን እናመስግናለን
@dagmawitkataro7717
@dagmawitkataro7717 3 жыл бұрын
ቲቸር በእውነት ከልብ ነው የማመሠግንህ
@user-hb5qn3ug4o
@user-hb5qn3ug4o 5 жыл бұрын
አሜን እናመሰግናለን
@rifgffcvbgfjh6330
@rifgffcvbgfjh6330 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነወ እናመሰግናለን
@user-ie5jn1vz3b
@user-ie5jn1vz3b 5 жыл бұрын
Thank you abrish you give as always important thing
@dagmawitkataro7717
@dagmawitkataro7717 3 жыл бұрын
Thank you so much my hero
@Tena-vlogger
@Tena-vlogger 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አብርሽ
@gfgdyff4603
@gfgdyff4603 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@jemalidris3909
@jemalidris3909 5 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን
@ebabu8698
@ebabu8698 5 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን
@kalkidandagne7938
@kalkidandagne7938 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን አብርሽ
@user-jw7bh7rw8f
@user-jw7bh7rw8f 5 жыл бұрын
Good man.tnanks.too.mach🌟🌟🌟
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድም
@user-yg7wq7zn7j
@user-yg7wq7zn7j 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔስ በራሴ እንልተማመን ያደርገኝ ማዲያት ነው የት ነው የሚገኝ የዚይህ መዳኒት
@akiashiferaw9406
@akiashiferaw9406 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቲቸር
@bethelnnakuba4758
@bethelnnakuba4758 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 👍👍👍👍
@user-ly5ny7op1p
@user-ly5ny7op1p 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም 💚💛❤
@zamla5146
@zamla5146 4 жыл бұрын
Enamesegnalen ❤
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 5 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን እናመሰግናለን
@fg2982
@fg2982 5 жыл бұрын
Abrhamye thank you so much.
@sktube7627
@sktube7627 3 жыл бұрын
በጣም አስትማሪ ነው 👍👍👍❤❤❤
@fafaiethopiya9485
@fafaiethopiya9485 5 жыл бұрын
wow nic idea
@jemila.s.youtube6143
@jemila.s.youtube6143 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አብሽ
@user-hn9ik5my5l
@user-hn9ik5my5l 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@emenetmentesnot6989
@emenetmentesnot6989 3 жыл бұрын
wow
@nesiraomer500
@nesiraomer500 5 жыл бұрын
Thanks bro betam Arif mikir new
@susulove1841
@susulove1841 5 жыл бұрын
Tanx bro
@fathiyafathiya1915
@fathiyafathiya1915 5 жыл бұрын
Enamesegnalen
@user-il4qn1kc5s
@user-il4qn1kc5s 5 жыл бұрын
አመሠግናለው
@user-kd5ov4sf8g
@user-kd5ov4sf8g 5 жыл бұрын
Thank you Techere
@user-ez9ut5ys5q
@user-ez9ut5ys5q 5 жыл бұрын
*Thanks Abireshi*
@mebrahtomwedigoshi5567
@mebrahtomwedigoshi5567 5 жыл бұрын
Great man
@user-qg5lw7in4c
@user-qg5lw7in4c 5 жыл бұрын
እሞክረዋለሁ thanks dear
@gideygebreslasse6169
@gideygebreslasse6169 5 жыл бұрын
thank you abrsh
@TigistEyetaTube
@TigistEyetaTube 5 жыл бұрын
Abax Thank You a niec day!
@danihabte936
@danihabte936 5 жыл бұрын
enamesegnalen bro
@AlemAlemetiophia
@AlemAlemetiophia 5 жыл бұрын
thanks abirsh
@mestiryeenatoa5310
@mestiryeenatoa5310 5 жыл бұрын
Abrish melkam sew betam nw emnameseginew
@meronia4687
@meronia4687 5 жыл бұрын
thanks abrsh💝
@meseretbaiaker6760
@meseretbaiaker6760 5 жыл бұрын
Thanks
@NaniNani-sz4fo
@NaniNani-sz4fo 5 жыл бұрын
Enamsagenaln wadam abarahm sekatele natfatroy kana beya naw mehadaw ena sawoche kurate naw yeluganle men telaganlah?
@user-yq3xs8bf3k
@user-yq3xs8bf3k 5 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ወድማችን አንዷ እኔ ነኝ አጎብሸ ቀረሁ በቃ ልማድ አረኩት ከግዲህ አስተካክላለሁ
@user-gb1dn1np5r
@user-gb1dn1np5r 5 жыл бұрын
Big Like👍
@aminatmohammed9048
@aminatmohammed9048 5 жыл бұрын
መምህ አብራም እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት ሥጠብቅህ ነበር ትምርቶችህ መቸ መቸ ነው የሚወርዱ?
@mestilove7652
@mestilove7652 5 жыл бұрын
Tanks mare
@saudiarabiajeddahaddisabab2159
@saudiarabiajeddahaddisabab2159 5 жыл бұрын
Enameseginalen
@Starlove-fl2yg
@Starlove-fl2yg 5 жыл бұрын
melkam gena bro
@msganalefemo8431
@msganalefemo8431 3 жыл бұрын
🙌
@hehegebsheheye2445
@hehegebsheheye2445 5 жыл бұрын
Enamesegenalen
@seadaet2104
@seadaet2104 5 жыл бұрын
Tanks
@user-vn3gg9cp7d
@user-vn3gg9cp7d 5 жыл бұрын
ሰላም.አብርሽ.እንግሊዘኛ.ማስተማር.ተውክዴ?
@halimayesuf5756
@halimayesuf5756 5 жыл бұрын
ውድም እናመሰግናለን ግን እኔ ከልጅነቴ ጀምሪ ካገቴ ጎበስ ብየ ነው የምሄደው አቀርቅራለሁ ከወገቤ ሳይሆን ካገቴ ምን እደማደርግ አለቅም ለምዶብኛል
@user-eg4co1lg6c
@user-eg4co1lg6c 5 жыл бұрын
ትንሽ።ወድማችን።ትቸኩላለሕ
@lulutube789
@lulutube789 5 жыл бұрын
Halima Yesuf እኔም
@user-yq3xs8bf3k
@user-yq3xs8bf3k 5 жыл бұрын
ሰላም ላተ ውድ ወንድማችን
@messitube9257
@messitube9257 5 жыл бұрын
Tnx
@rahmakonjo2177
@rahmakonjo2177 5 жыл бұрын
Hi sema
@abubkrmohamad2411
@abubkrmohamad2411 5 жыл бұрын
ጥሩሩሩ ነ ው አመሰግነለው ግን መፀፈ ፈልጌ ነበር በርስ መተመመንን ምየጎለቢቱ ምረደ
@enekeretatawanegnyeamanule2153
@enekeretatawanegnyeamanule2153 5 жыл бұрын
Aberesh Mieret Sew Enamesegenalen
@selamleethiopayoutube5114
@selamleethiopayoutube5114 5 жыл бұрын
Thank you
@mouniraabedo9708
@mouniraabedo9708 5 жыл бұрын
Thank you
@bhxhdndhdhd9418
@bhxhdndhdhd9418 5 жыл бұрын
Forget Lisa
@user-vz5ph7yd9t
@user-vz5ph7yd9t 5 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን እኔ በጣም ፈሪነኝ ኮንፊደንሥ የለኝም ምን ላድርግ ቀጥ ብየም አልሄድም
@niemamohamed3531
@niemamohamed3531 5 жыл бұрын
😊
@user-bi8br5uc8f
@user-bi8br5uc8f 5 жыл бұрын
እናመስግናለን አብርሺ ግን ክላሲካሉን ቀንስልን ካተ ድንች ይልቅ ክልሲ ካሉ ልብ ስርርቃል
@heartman7070
@heartman7070 5 жыл бұрын
Mezmurun bitkensew man bati nat aydel please free from religious
@susulove1841
@susulove1841 5 жыл бұрын
Iahave full confdence
@suzymattar4415
@suzymattar4415 5 жыл бұрын
enamesgnalnee
@dinglameljeamalje6144
@dinglameljeamalje6144 5 жыл бұрын
Ene mesgenlen abirsh
@melkammelkam7285
@melkammelkam7285 5 жыл бұрын
Well come A.b
@nananana2670
@nananana2670 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@user-nl2oz3kj2f
@user-nl2oz3kj2f 5 жыл бұрын
good My Brother
@bhxhdndhdhd9418
@bhxhdndhdhd9418 5 жыл бұрын
The girl
@bhxhdndhdhd9418
@bhxhdndhdhd9418 5 жыл бұрын
Burnley against login
@user-be4vb8ew4t
@user-be4vb8ew4t 5 жыл бұрын
Thanks so much ❤❤👍👍
@betlihmalmi8953
@betlihmalmi8953 5 жыл бұрын
tnx ab
@susulove1841
@susulove1841 5 жыл бұрын
Tikikl
ራስን የመቆጣጠር ታላቅ ጥበብ!
16:40
Ak Tube
Рет қаралды 46 М.
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 174 МЛН
Sunglasses Didn't Cover For Me! 🫢
00:12
Polar Reacts
Рет қаралды 5 МЛН
የግስ ምንነት ፣ ባህሪያት እና ዓይነት ቅልብጭ ባለ አቀራረብ ተለቀቀ።
18:43
ሰዋሰው ለሁሉም አማርኛን በቀላሉ /Amharic Grammar For All
Рет қаралды 2,3 М.
English Conversation 19 | Everyday English
26:55
English Conversation
Рет қаралды 7 МЛН
11 Secrets to Memorize Things Quicker Than Others
10:45
BRIGHT SIDE
Рет қаралды 21 МЛН
10 የደስተኛ ሰዎች ባህሪያት!
11:50
Ak Tube
Рет қаралды 26 М.
Neuroscientist: How To Boost Your Focus PERMANENTLY in Minutes
7:15
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН