ኮረኔል ጌታሁን ለአማራ ፋኖ ወይስ ለእስክንድር?

  Рет қаралды 3,548

Ethio hulu media ኢትዮ ሁሉ ሚዲያ

Ethio hulu media ኢትዮ ሁሉ ሚዲያ

Күн бұрын

ሰላም ይህ official Ethio Hulu Media ኢትዮ ሁሉ ሚዲያ የKZbin ቻናል ነው። በየጊዜው የሚለቀቁትን በፖለቲካዊ፣በማህበራዊ፣በፊልም፣በሙዚቃ፤ እንዲሁም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ቻናል ነው።
Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
#Etiohulumedia #media #news ቀጥታ ስርጭት የዘመድኩን በቀለ መረጃ #ኦነግ_ሽኔ #ሰበር #oromo_people

Пікірлер: 11
@ashenafifekad2774
@ashenafifekad2774 Ай бұрын
afer bila yegim zer
@hailehabesha
@hailehabesha Ай бұрын
የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ያልገባቸው እና የፋኖን ትግል ለመጥለፍ የሚሰሩ ሴረኞችን የማጋለጥ ስራ ተጠናክሮ መቀጠል ይኖርበታል። እኔ እስካሁን መረጃዎች ስለሌሉኝ እስክንድር እንዲተችና እንዲወቀስ አልፈልግም ነበር። አሁን እንደተረዳሁት ግን እየሄደበት ያለው መንገድ የፋኖን ትግል በጣም የሚጎዳና አደገኛ አካሄድ እየተከተለ ነው። ታላቁ እስክንድር ተብሎ እንዳልተሞካሸ በአማራ ህዝብና በፋኖ ላይ እንዴት እንዲህ አይነት ተንኮል ያስባል። እንዴት ለራሱ ስልጣን ሲል ፋኖን በገንዘብ የመከፋፈል ስራ ይሰራል?! እስክንድር አውቆም ይሁን ሳያውቅ የዲያስፖራ ተወካይ ብሎ የሾማቸው ሰዎችን እንኳን ብናይ የአማራ የህልውና ትግል ያልገባቸው በአማራ ህዝብ ሞት ለራሳቸው ስልጣን የሚሰሩ ናቸው። ለምሳሌ የነገስታት ዘር ነኝ ብሎ የሚያስበው ልጅ ተድላ መላኩ በፋኖ ትግል የንጉሳዊ ስርዓትን መልሶ እራሱን ንጉሥ አርጎ ለመሾም የሚያስብ ደፋር ግለሰብ ነው። ይሄ ማለት እንደ ህወሓትና ኦነግ የሀገራችንን የቀድሞ የነገስታት ታሪክ ከመጥላት ጋር የሚገናኝ አይደለም። አሁን ባለንበት ዘመን የዘር ግንድ እየቆጠሩ የሀገር መሪ መሆን የሚቻልበት ጊዜ አይደለም። የታላቋን የሮማ ኢምፓየር የቄሳር አስተዳደር ወይም የግብፅ ፈርዖኖችን ስርዓት በዚህ ዘመን መተግበር እንደማይቻለው ሁሉ፤ በእግዚአብሔር የተቀባው ነኝ እያሉ ዘር እየቆጠሩ ንጉሰ ነገስት ተብሎ ሀገር የሚመራበት ጊዜ አልፏል። በዚህ ረገድ በእስክንድር የተወከሉት ሻለቃ ዳዊትም የልጅ ተድላ አይነት አስተሳሰብ እንዳላቸው በማስረጃ ማቅረብ ይቻላል። ለምሳሌ በእስክንድር ተወክለው ገና ስራ እንደጀመሩ በዙሪያቸው (በኮሚቴ ውስጥ) ሲያሰባስቡ የነበሩት እንደ ልዑል አስፋወሰን አይነት የድሮ የነገስታት እና የመሳፍንት ዘር ናቸው የተባሉ በዕድሜም በአስተሳሰብም የጃጁ ሽማግሌ ግለሰቦችን ነው። ከውጭ ሀገራት ጋር በትብብር መስራትን በተመለከተ አንድም የረባ ተግባር አላከናወኑም። አንድ ያነጋገሩት የውጭ ሀገር ቢኖር እስራኤል ብቻ ስትሆን እሱም ቢሆን የሰለሞን ስርወ መንግስት ንጉሳዊ አስተዳደርን ለመመለስ ስለምንሰራ የእስራኤል መንግስት እርዳታ ያድርግልን ብለው እንደሄዱ መገመት ይቻላል። እንዴት ቢያስቡ ነው በዚህ ዘመን ሊታሰብ የማይችል በአማራ ህዝብ ደም በዘር የሚተላለፍ ንጉሳዊ አገዛዝ ለመመለስ የሚያስቡት?! አማራው ብቻ ሳይሆን ሌላው የኢትዮጵያ ህዝብስ እንዴት ይቀበለናል ብለው ነው የሚያስቡት?! ስለዚህ እስክንድር ከጀሌዎቹ ጋር የአማራን ትግል እየጎዳ ስለሆነ ወይ ገለል ይበል አለዛ በፋኖ አመራሮች ስር ሆኖ የማስተባበር ስራ ብቻ ይስራ።
@AfricanWildDogs
@AfricanWildDogs Ай бұрын
ሀብታሙ አያሌው እና እስክንድር ነጋ በዳያስፖራ ዶላር ፋኖን እየከፋፈሉ እርስ በርስ እያጣሉ በዶላር አልገዛም ያላቸውን ፋኖ ለጠላት መረጃ በመስጠት እያስገደሉ እያሳፈኑ ነው፤፤ (ውብአንተ አባተ ን እና አሰግድ መኮነን ን) አስበልተዋል
@user-dr4ei6fg6f
@user-dr4ei6fg6f Ай бұрын
ምን
@haregmusr5624
@haregmusr5624 Ай бұрын
ለራሳቹ ነጻ ሳትወጡ ነጻ የምታወጡት ህዝብ የለም አላማና የምትሞቱበት አንድም የላቹሁም የሳራቹሁት ግፍ ገና ትከፍላላቹሁ
@badmawededu6078
@badmawededu6078 Ай бұрын
እውነተኛ ስሙ ደጉ ነው፡፡ ማእረጉም ምክትል መቶ አለቃ ነው፡፡ ህወሀት አማራንና አፋርን ሲወር የዛሬ ሶስት አመት ምክትል መቶ አለቃ ነበር፡፡ ሁለት አመት ሳይሞላ ማለትም አማራን ትጥቁን ብቻ ሳይሆን ሱሪውን በማስፈታት አቅም አሳጥቶና ሞራሉን ሰብረው ከእግራቸው ስር በመጣል በባለተራነት ስሜት አራራቶች ሊጫወቱበት አቅደው የአማራ አድማ ብተና ብቻ ተለይቶ ከመበተኑ ከአንድ አመት በፊት ደጉ ማለትም በውሸት ስሙ ጌታሁን ምክትል መቶ አለቃ ነበር፡፡ ታዲያ ሁለት አመት ሳይሞላ እንዴት ኮሎኔል ሊሆን ይችላል? መች ነው መቶ አለቃ የሀጎነ? መች ነው ሻምበል የሆነ፣ መች ነው ሻለቃ የሆነ? መቸስ ነው ኮሎኔል የሆነ? ይህ ሰው ምንም አቅም የሌለው ጉደኛ፣ ገዳይ፣ ወንጀለኛ፣ አጭበርባሪና ሌባ ነው፡፡ እውነተኛ ስሙ ደጉ ነው፡፡ ማእረጉም ምክትል መቶ አለቃ ነው፡፡ እና እናንተም ማንም ሌባ፣ አጭበርባሪና ውሸታም እየመጣ ተመርጫለሁ ሲል እንደተመረጠ፣ እንዲህ ነኝ ሲል እንደሆነ ማራገብ ሳይሆን እውነቱን ማጣራትና ማጋለጥ ነው የሚኖርባችሁ እውነት ችሎታ ካላችሁ፡፡
@melakudesie9792
@melakudesie9792 Ай бұрын
አየህ ባንተ ቤት አውረተህ ሞተሀል ...አገው ተኩስ አይችልም....አንተም ተልኮ አለህ
@AfricanWildDogs
@AfricanWildDogs Ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/lZvOk6mOe5empNE አንተ አኪላ ቃኤል የምትባል ሰው ታፍታፉ ትባላለህ ሳታጣራ ስለምታወራ ይህን ቪዲዮ ምን ትለዋለህ፧ Shame on you!. You owe a big apologize to Sami in public‼‼‼‼‼
@EAPOAmharia
@EAPOAmharia Ай бұрын
የብአዴን ግልገሎችና ጡረተኞች፣ የግምቦቴ ጥሩንባ ነፊዎች፣ የኦነጋዉያን ኦሮሙማ ብልጽግናና የወያኔ ትሕነግ ቅጥረኛ ባንዳ ሁሉ እስክንድር ነጋ ዐሕግ ን መሥርቶ ያማራዉን ሕዝብ የሕልዉና ትግል ያቀጣጠለው ብቸኛዉ ስለሆነ ነው በጠላትነት የፈረጃችሁት።
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 5 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 57 МЛН
50 Richest Cities In Africa 2024 | Their Net Worth and Country
8:44
Busy Ranking Videos
Рет қаралды 60 М.
አንድ ጉዳይ - የኢትዮጵያ ዕዳ
1:15:29
Fana Television
Рет қаралды 83 М.
ከዘመነ ካሴ ጋር ነኝ - ኮረኔል ጌታሁን  / #ethiopia #amhara #fano
10:40
ገራይ ሚዲያ | Geray Media
Рет қаралды 111 М.
#ሰበር ዜና እሁድ ቓግሜ//2016//ዓ.ም
18:29
Asute Tube አሱቲ ቱዩብ
Рет қаралды 4,2 М.
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 5 МЛН