እኳን ለሕዳር ፂዎን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳቹ ከወይብላ ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል

  Рет қаралды 6

እውቀትን በነፃ You TUbe21

እውቀትን በነፃ You TUbe21

Күн бұрын

Пікірлер: 2
@እውቀትንበነፃYouTUbe21
@እውቀትንበነፃYouTUbe21 11 ай бұрын
"ሰው ኹሉ እናታችን ጽዮን ይላል - በውስጧም ሰው ተወለደ" መዝ ፹፮ : ፭ ። እናታችን ጽዮን ድንግል ማርያም ናት። የተወለደው ሰው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። አባቷ ቅዱስ ዳዊት ሰው ኹሉ ያለውን እመቤታችን ትውልድ ኹሉ ብላ ተረጎመችልን። እመቤታችንን እናት ለማለት ትውልድ መኾን ያስፈልጋል። "ድንግል ማርያም ሆይ ስለዚህ እንወድሻለን ከፍ ከፍም እናደርግሻለን - እውነተኛ የጽድቅ መብልንና እውነተኛ የሕይወት መጠጥን ወልደሽልናልና። ኦ ማርያም በእንተዝ ናፈቅረኪ ወናዐብየኪ፣ እስመ ወለድኪ ለነ መብልዐ ጽድቅ ዘበአማን ወስቴ ሕይወት ዘበአማን፡፡” አባ ሕርያቆስ
@Henoka369
@Henoka369 11 ай бұрын
እንኳን ለፅዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ። የፅዮኗ እመቤት በያለንበት ፀሎት ልመናችንን ትስማን🙏
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 43 МЛН
ጠጠር መጣያ ያጣው ጉባኤ...9ኛዉ የማዕዶት ጉባኤ ሙሉ መርኃግብር
3:54:41
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 187 М.
🔴 የመስቀል ወረብ በሐመረ ሕይወተ መዘምራን
13:29
Hamere hiwet media19 ሐመረ ሕይወት ሚዲያ19
Рет қаралды 1,2 М.