ለ2ተኛ ዓመት ሴት ልጄ ያዘጋጀሁት ምርጥ የልደት ኬክ፣ ካፕኬክና የኬክ ክሬም አሰራር

  Рет қаралды 42,557

EthioTastyFood

EthioTastyFood

Күн бұрын

Пікірлер: 51
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
የልደት ኬኩንና ካፕኬኩን ለማዘጋጀት የተጠቀምኳቸው ለኬኩና ካፕኬኮቹ * 4 ኩባያ ዱቄት * 11/2 ኩባያ የሞቀ ወተት * 1 ኩባያ ስኳር * 4 እንቁላል * 1/2 ኩባያ ዘይት * 2 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር * 1 የሾርባ ማንኪያ ቫኔላ ለኬኩና ካፕኬኮቹ ክሬም * 3 ኩባያ (681 ግራም) ጨው የሌለው ቅቤ * 226 ግራም ክሬም ቺዝ * 4 ኩባያ ደቃቅ ስኳር * 1 የሾርባ ማንኪያ ቫኔላ
@meronasefa4382
@meronasefa4382 2 жыл бұрын
ejese yebarek batam nw yameyameraw so yummy
@meronasefa4382
@meronasefa4382 2 жыл бұрын
Gn teyake alagn kebew yagebeta kebe yhunal ende seno oce mnamn yhunal?
@sifendebela5548
@sifendebela5548 2 жыл бұрын
Koyi ye gebeta kibe ke lelen ye Ethiopia yaltenetere kibe medireg anchim ende 🙄🙄🙄🤔🤔🤔🤔
@DarmFkr
@DarmFkr 9 ай бұрын
ሸኖ የገበታ ቂቤ ይሆናል?
@hanyanbesu7122
@hanyanbesu7122 2 жыл бұрын
ሀይ ያምራል በርች አዲስ ነገር እጠብቃለነሁ
@AddisAbu-qn2zd
@AddisAbu-qn2zd 8 ай бұрын
ጎበዝ በርች
@mereimworku9256
@mereimworku9256 2 жыл бұрын
Ma sha allah betam yameral melekam ledet
@nebihatseid8347
@nebihatseid8347 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ሙያሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን .....ልጅሽንም አላህ ያሳድጋት 😍😍😍
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው ውዴ!
@ዜድሙሀመድ-ኈ8ጰ
@ዜድሙሀመድ-ኈ8ጰ Ай бұрын
በጣም አሪፍ ትምሀርት ነወ ግን እህቴ ይህንን መልሸልኝ ከሪሙን ግን በራሱ ዱቄት ከሪም ብቻ ምሰራት አይቻልምድ ወተቱሰ ማንኛውም ወተት ይሆናልድ ማለቴ የዱቄቱ ወተት አይሆንምድ
@martabiru444
@martabiru444 2 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ በጣም ያምራል በርቺልን መልካም ልደት ብለናል 🎂🧁👌👌👌
@amsaletaye8681
@amsaletaye8681 2 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው ውዴ!
@habibaredi8201
@habibaredi8201 2 жыл бұрын
Wow 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍በርቺ ተመችቶኛል።
@selamkalayu3908
@selamkalayu3908 2 жыл бұрын
ዋው ያምራል
@semereasrat1889
@semereasrat1889 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ከሁሉም በላይ የምትጠ ቀምያቸው ነገሮች በቀላሉ ልናገኛቸው ስለምንችል👍👍👍 will try it😋
@menenfiseha6785
@menenfiseha6785 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ያጓጓል ለመስራት እቃው የለኝም ምን ያረጋል እቃው ሲኖረኝ እሞክረዋለሑ እግዜአብሔር ይባርክሽ
@fikrtgermewe
@fikrtgermewe Жыл бұрын
ሰላም አሪፍ የኬክ አሰራር ነዉ ካንቺ መመራር አለብኝ የምን መግዛት ነዉ እቤት መስራት እየተቻለ❤
@ዜድሙሀመድ-ኈ8ጰ
@ዜድሙሀመድ-ኈ8ጰ Ай бұрын
በጣም አሪፍ ትምሀርት ነወ ግን እህቴ ይህንን መልሸልኝ ከሪሙን ግን በራሱ ዱቄት ከሪም ብቻ ምሰራት አይቻልምድ
@siinqeetube7973
@siinqeetube7973 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@serawitalem2242
@serawitalem2242 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጄ የሚያምር
@bughziibughziz5314
@bughziibughziz5314 2 жыл бұрын
Sewedeshe tebareka
@dalasgulilat7041
@dalasgulilat7041 2 жыл бұрын
Yene konjo mkr legshgn ene kek ssera edekita yhonal malet aynefam demo edekek ayhonlgnm ???
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 3 жыл бұрын
ያምራል እህቴ እጅሽ ይባረክ!
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን ውዴ!
@hiwot9354
@hiwot9354 2 жыл бұрын
Wow betaam yamiral berchilign
@kidistgmariam9216
@kidistgmariam9216 2 жыл бұрын
መጀመሪያ እንኳን በሰላም አደረሳቹ። HPPAY BIRTHDAY 😍😍😍😍. ምርጥ ኬክ። thanks for sharing
@asterberhe6061
@asterberhe6061 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ 🥰የልጄ 3 አመት February 19 ነው ከምገዛ ለመስራት እሞክራለው
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን ውዴ ከመግዛት እራሳችን የምንሰራው ይሻላል
@bemenetdashaw620
@bemenetdashaw620 2 жыл бұрын
እህቴ እቃዉቹ ሀገርቤትአሉ የመጠቀሚያ
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 жыл бұрын
Happy birthday to you 🎂 baby girl 🍰💃🌹🎊💞
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
Thank you dear!
@AmaA-i7k
@AmaA-i7k 4 күн бұрын
إمانحسن❤❤❤
@AmaA-i7k
@AmaA-i7k 4 күн бұрын
imaani husen❤
@meserettube8124
@meserettube8124 3 жыл бұрын
Wow
@birtukanbekele5555
@birtukanbekele5555 2 жыл бұрын
Wow😘😘😘😘😍😍😍😍
@Hanihanicho-t2v
@Hanihanicho-t2v Жыл бұрын
👍👍❤️
@zyrelbriones5620
@zyrelbriones5620 Жыл бұрын
👏👍🎓❤
@kamilashemsi5311
@kamilashemsi5311 2 жыл бұрын
Keremu yetenekerew fereg wuste asgebeteshewnew
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አዎ
@SHOW-rm9xr
@SHOW-rm9xr 2 жыл бұрын
ክሬሙን የቀየርሸበትን ቀለም አሳይኝ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
ማንኛውም የምግብ ከለር ይሆናል
@humsundus2252
@humsundus2252 2 жыл бұрын
ያለም ፊሬሽ ቅቤ ይሆናል ወይ?
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
ማንኛውም ጨው የሌለው ቅቤ ይሆናል
@sarahgwapa6368
@sarahgwapa6368 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍💐
@abenetsolomon9135
@abenetsolomon9135 Жыл бұрын
4 Kubaya dukitt be k/g men yahel yehonal wede
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 11 ай бұрын
ግማሽ ኪሎ ወይም 480 ግራም
@hiwot9354
@hiwot9354 2 жыл бұрын
Hp🎂❤😍
@mereimworku9256
@mereimworku9256 2 жыл бұрын
Ma sha allah betam yameral melekam ledet
@deseboss2013
@deseboss2013 2 жыл бұрын
Wow
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Square Pink Colours Butter Cream Cake | Stand Flower Cake Design
8:52
Sunil Cake Master
Рет қаралды 1,2 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН