KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ባል ሚስጥሩን ሰማ ። የ7 አመት ጉድ ። ውሽማ የሚስትን ሴራ አጋለጠ !!
38:59
ማህፀኗ በባሏ ብልት...ለአመታት የተደበቀው ሚስጥር ወጣ ። ሚስት ገመናዋን ይፋ አወጣች !!
48:56
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
ለ7 አመታት እስር ቤት ውስጥ ሞቷል የተባለው ባል ድንገት መጣ ። ከሚስቱ ውሽማ ጋር ተፋጠጠ !!
Рет қаралды 120,586
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 59 М.
Gojo Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 934
@אוריאדגך-ו8נ
Ай бұрын
ልጁ የድንግል ማሪያም ልጅ ሲል ደስ ሲል አሁንም ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ
@rosaquagliozzi7137
Ай бұрын
Amen 💓 🙏
@destasenbeto7038
Ай бұрын
ሚኪ ጀግናናናናናናናናናና
@wondwossentadesse781
13 күн бұрын
እመቤቴ ካለች ምንም አትሆንም ታሰር ትፈታለህ ወዳጅ ዘመድህን ትለይበታለህ
@mulualemayehu6576
6 күн бұрын
አሜን
@Kiyou-n8l
Ай бұрын
አቤል ምንም አያውቅም እባክህ አቤልን ተረዳው እዘንለት እርሿ ግን የስራዋን ይስጣት።
@AbebechMezn
Ай бұрын
አንተ ጀግና በምን ቃል ልግለፅህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
@SisaySamuel-g5d
Ай бұрын
የኔ ውድ ሚኪየ ስወድህ የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@sarabufiso
Ай бұрын
ሚኪዬ በጣም ጀግና ልጅ ነህ ❤❤
@hanimuhammad3753
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤አይ ሚኪዬ የኛ ጀግና አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ❤❤❤❤❤
@rosaquagliozzi7137
Ай бұрын
Amen 💓 🙏
@TalefeTesfaye
Ай бұрын
ወይ ትግስቱ የታሰረው ሰውዬ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጨምርልህ::
@fatimanigus3261
2 күн бұрын
እሰርቢትያይሰወ
@Tgst1212
Ай бұрын
ሚኪየ ኣደራ ልጅቷ መዉጣት ኣለባት ኣልበለዝያ ግን የሆነ ነገር ፈጥራ እንዳታሳስረዉ በህግ ከለላ ይሁን ከነ ቤቱ ኣደራ ጊዜዉ ከባድ ነዉ😊
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
Ай бұрын
የሱዳን መተት ያርገችበትን ልጂ ዳሌ ያለው ልጂ የት ደረሰ አሳውቀን እባክህ ባርችየ
@ዘሀራይመር-ዀ7አ
Ай бұрын
ያክስቱስ ልጂ
@Genet1223
Ай бұрын
እረ ባሩቹ ኣይደለም ቆንጅየ ነው😅
@AlmiAlmi-h2q
Ай бұрын
የኔም ሀሳብ ነበር 😢
@XtraXtra-u2o
Ай бұрын
እኔም
@feriotdechasa1606
Ай бұрын
አዎ ያስናል የእኔም ሀሳብ ነው
@selamgebremedhin
Ай бұрын
ሚኪየ በጣም ጅግና ነህ ኣድናቂህ ነኝ ተባረክ ወንድማችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@jeenajeena6909
Ай бұрын
ሚኪየ እኔኮ በጣም ከሚገባውበላይ አክባሪህነኝ የምትሰራቸው ስራዎች ከአቅምህ በላይ ስለሆነ ይገርመኛል ለማንኛውም እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን ፫
@AlemituAnjulo
Ай бұрын
2 Corinthians 6 አማ - 2ኛ ቆሮንቶስ 2: በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ፡ በመዳንም ቀን ረዳሁህ፡ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።
@hjezehjezr9522
Ай бұрын
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ግን ራስህን ጠብቅቅቅ😢😢
@Nabileabdelkadir
Ай бұрын
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ እራስህ ጠብቅ❤❤
@FatumaAli-co5vt
Ай бұрын
ዴምሪኘ❤
@NaryOuannes
Ай бұрын
ሚክያአችን ማአሸአላህ አንተ ጀግናአ ሚደነቅልህ ሰራህውን ሰራህን ምተሰራአ በት መንገድ እኔ ደሰ እሚለኝ ጀግናአ ውንዱ ቆፈጠን ያለ። በርታአ ጎበዝ እናአ ታዲያ እራሰክን እየጠበክ
@MaeregWubneh-i2d
Ай бұрын
ሚኪዬ ጀግና ነህ 💪💪💪💪💪
@ሎምቤ
Ай бұрын
ሚኪ ዬ ፅገን ማጭሃራሻ አሳይ የምትሉት 👍👍👍👍
@BizuayehuGetchew
Ай бұрын
ሚኪዬ ይሄ ሰው በቀላሉ እስርቤት ማስገባት ይችላል በእውነት መልካም ሰው ነው አፍሽን ዘግተሽ አደውሽማሽ አምልጭ እህቴ
@azebaregawi7221
Ай бұрын
ሚኪየ እግዚአብሔር ይስጥህ ግን አገራችን ምን ላይ ነው ያለነው የእግዚአብሔር ትግስቱ ወንድሞቼ የተሻለ እንዲገጥማቹ እመኛለሁኝ
@سميرهعلي-ص9ت
Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👄👍👍👍👍👍👄👄👄👄👄👄👄👄👄
@KhCc-zs7mh
Ай бұрын
ሚኪያ አንበሳ እነዚህ ጉዶች ፍልፍለህ መታወቃቸው❤❤❤❤❤❤
@ShopMcc-s4c
Ай бұрын
አቦልጁ ተመቸኝ የምር እዲህ አይነቱን ለኛም ቢሰጠን ትህትናው ዋው ነው ባልዬው
@Kedu-v9p
Ай бұрын
እወ የድንግል ማርያም ልጅ ምንም ኣይሳነውም እንኳን ለቤትህ ኣበቃህ❤❤🎉
@srms7403
Ай бұрын
ትንሹ ጀግናው እንደው ምን አባቴ ልሸልምህ ❤
@Alex-z4x
Ай бұрын
ሚኪ ጀግና በርታአድናቂህ ነኝ 48:29
@Alex-z4x
Ай бұрын
አቤለል ይቅርታ ጠይቀህ ወጣ 50:19
@Alex-z4x
Ай бұрын
የራስሽ ጉዳይ 53:39
@Alex-z4x
Ай бұрын
እንጦሮጦስኂቢ 55:32
@TomiHodiye
Ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ሀያል ነው ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ልቤትህ አበቃህ ወንድማችን
@رقيهابراهيم-ن2ك
Ай бұрын
ኧረ ጀግና ነህ ጋዜጠኛ አድናቂህ ነኝ ከምር።።
@ananiyadambu
Ай бұрын
ሚኪ ጀግና❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@BelyuKassa
Ай бұрын
በሰው የሚታመን የተረገመ ይሁንየሚለው አባባል ሳይሆን የእግዚያብሄ ቃልነው።
@mediitube8488
Ай бұрын
“እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በሰው የሚታመን ሥጋ ለባሹንም ክንዱ የሚያደርግ ልቡም ከእግዚአብሔር የሚመለስ ሰው ርጉም ነው።” - ኤርምያስ 17፥5
@f-io7sj
Ай бұрын
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ 😢😢
@SaedeyehJehad
Ай бұрын
Alllha Yetebekeh wademe miki❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ethiopia-wj3vo
Ай бұрын
መርዝ እንዳታበላው ከእሷ ይራቅ ከቤቱ ትውጣለት ባሌጌ ሴት ናት።ይቺ አረመኔ አታስፈልገውም ታስሮ እንዴት አትጠይቀውም ጭራሽ ሌላ ትዳር ትመሰርታለች። ለህግ አቅርቧት
@AsinakechAdugna
Ай бұрын
ወይ መዋረድ አይነውጣ ነሽ ሚኪ ጀግና በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AhemdSeed-y4d
Ай бұрын
ሚኪ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@AAs-e3x
Ай бұрын
ሁለቱም ወንዶች በጣም ጥሩ አሥተዋይ የተረጋጉ ጨዋዎች ናቸው አደነኩዋቸው ጌታን ይች ባለየ ከንቱ አይደለም ለትዳር ላዳርም አትሆንም
@سارهاثيوبي-ب3ع
Ай бұрын
እልል ስትል በጥፊ ሴጠናግራት ማነዉ እደኔ አጀቱ የራሰ😂😂😂 😂😂
@ExcitedAutoRace-nj2zb
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@zindzind3952
Ай бұрын
😁😁😁
@AynalemTlahun
Ай бұрын
😂😂😂😂
@wyimam9103
Ай бұрын
እኔም🎉🎉🎉🎉
@HINHH-qj5lc
Ай бұрын
በጣም እንደት አንደሳኩ😂😂😂😂
@Efratameketa
Ай бұрын
የወንዶቹ ትግሰት ይገርማል ከሁለተኛው አንደኛ ባሉአ ትግሰትን ተላብሶ ነው የወጣው ፈጣሪ የተሻለችውን እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ይሰጣቹ ለሁለታችውም
@HdhdJdjd-zs2jm
Ай бұрын
ሚኪየ❤❤❤❤
@BilalRabaa-ml9mx
Ай бұрын
ምኪየ እግዚአብሔረ ይጠቢቅ በረታ❤❤❤
@زهرةابراهيم-ن5ض
Ай бұрын
ሚኪ በጣም ጀግና ነክ በርታ
@ቢትአደም
Ай бұрын
ጀግና ነህ እሽ አላህ ይጠብቅህ
@tinateare6235
27 күн бұрын
ቃላብ ሰላምህ ይብዛ ትግስትህ ራሱ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
@fetiwizgola8997
Ай бұрын
የኛ ጀግኖች በርቱ እዉነትና ንጋት እያደር ይጠራል
@רמי-ע8ס
14 күн бұрын
ጋዜጠኛው ግን በጣም ጎበዝ ነሀ ቀጥልበት አይዞህ
@HINHH-qj5lc
Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ሚኪየ እንኳን ደህና መጣህ
@MuluAbiro
Ай бұрын
እንኳን እመበርUን ልቤትህ አበቃህ ውንደሚ ሚኪ በረታ❤️❤️❤️❤️
@user-km8tm8ig3o
Ай бұрын
አቤትአቤት የዛሬውስ ለየትይላል ሁለትአገኝብላከናዱምአጣይው ጀግናው ሚኪወንድማችን ስንቱንሌባሁሉአወጣኅው ጉድ
@AyalAshenafi
Ай бұрын
ቃልአብ እንኳን ለቤትህ አበቃህ እግዚአብሄር ይመስገን🎉🎉🎉የራስህን ይስጥህ እንኳን ለዚህ አበቃህ አቤል አይዝህ አምላክ አለ 🎉🎉🎉🎉
@fetyiaibrahimsaid1079
Ай бұрын
ሚኪዬዬዬዬዬዬWowo❤❤❤❤❤❤❤ጀግና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZuriashworkBefirdu
Ай бұрын
ይቅርታ ትላለች ደፋር እንዲህ ዓይነት ጥፋት አጥፍቶ ባለቤቷ ታሥሮ እንድ ቀን ሳትጠይቅ መኖር ማለት ምን ማለት ነው አስወጥተህ የራስህን ኑሮ ኑር ወንድማችን እንኳን በሰላም ተፈታህ።
@FatumaAli-co5vt
Ай бұрын
ዴምሪኘ❤
@BvSs-lj6kx
Ай бұрын
Mikii ofii egadhuu yeeroo hojetuu😂❤
@nahena123
Ай бұрын
ማይኮ አላህይጠብቅህ ትመቸኛለህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@marysam9193
Ай бұрын
ልጁ በጣም ታገሽ ነዉ የመልካም ሰዉ መገለጫዉ ትግስት ነዉ ተስፋ ሰጥታ ተስፋዉን አጨለመችበት ትዳር እመሰርታለሁ ብሎ ራሱን ለአላማ ካዘጋጀ በኃላ ጭራሽ ተስፋዉን አጨለመችበት ነገም ትጫወትበት ነበር ፈጣሪ በጊዜ ደረሰልህ እንጂ ስለሚወድህ!!!!"
@good8574
Ай бұрын
ሚኪ ጀግና ውጣት በጣም ነው የምትገርመኝ ኣደንቂ ቃለት ያጥረኛል ሚኪ የጀግኖች ጀግና የትንሽ ጀግናጅጅጅጅጅጅግግግናና
@RabeaMohammed-g9g
Ай бұрын
ሚኪወንድሜ ❤አላህ ❤ይጠብቅህ ❤
@yetemegenali-9074
Ай бұрын
እህለንወሳህለን ሚኪ የኛ ጀግና አብሽር እላህ ከአንተጋር ይሁን የቃልአብ ትእግስት በጣም ነው ያደነኩት ሊያሳስቱህ ንው አባሪቸው
@fretamaher7215
Ай бұрын
አቤል ይሁን ባለዋ የተባለ አሰወጣት ከሂወታች ከቤት አሰወጣ
@elsayemane7192
3 күн бұрын
ምን ኣይነት ደረቀኛ ነች ጀግና ሚኺ👍👍👍ለሁለቱ ወንዶች የረዳሃቸው
@GirumGemeda-us5mx
Ай бұрын
ጀግና ሚኪዬ በርታ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን። ከናይሮቢ
@mameeuntue7673
Ай бұрын
ልክ ብለሀል እንኳን ጎዳና ሊማልሞ አትገቢም አለ ያደረሰችበት ግፍ ከባድ ነው ምላሷ ግን
@Alma-p7j
Ай бұрын
አይ ሚኪዬ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በርታ ራስህን ጠብቅ ወንድሜ ፈጣሪ እንኳን አስፈታህ ማረሚያ ቤት ት/ቤት ነው እና ቀጣይ ህይወትህ በሰላም በተረጋጋ መልኩ መኖር አለብህ እቺ ባሌጌ ሴት ናት መታሰር ማለት መሞት አይደለም ተረጋግታ መጠበቅ እና ተመላልሳ መጠየቅ ነበረባት ግን ጀግና ነህ አሁንም በግዜው ንብረት ሳትሸጠው ደርሰሃል ራስህ ጠብቀ
@yeabsiraTaglo-b5g
Ай бұрын
ጀግናችን በርታ እየዞርክ አጋልጥልን
@Yishe-g7y
Ай бұрын
በጣም ጀግና ልጅ ነህ❤❤❤❤❤❤
@merikonjo798
4 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን🎉🎉🎉🎉
@abebabelay3021
Ай бұрын
የመጀመሪያ ባላ ትዕግስቱ በስምአብ
@HawaEtupeya
Ай бұрын
ሚኪዬ የሱዳን መተት የተሰራበት እዴት ሆነ አረ ጊዜ ወዴት እየሆድን ነው ፈጣሪ ይቅር ይበለን ጭካኔሽ
@EKR24-i1f
Ай бұрын
ሚኪ ወንድሜ እንኳን በደህና መጣልን🎉❤
@HaregAmHaregAm
28 күн бұрын
ቃልአብ እውነትም ቃል አብ ትግስቱ ደስ ሲል
@mameeuntue7673
Ай бұрын
ሚኪ ❤❤👍👍
@MartaTilahun-p1v
26 күн бұрын
አቤል አምላክህን አመሥግን ከዚህ ያወጣኽን የታደገኸን ይቺ--- ቃለአብም አቤልን ተረዳው እንኳን ለቤትህ አበቃኽ።
@MaryamEnate-mx8qn
Ай бұрын
አቤል ምንም አያውቅም እባክህ አቤልን ተረዳው❤❤❤❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል
@Aleye-tx3br
Ай бұрын
ወይኔ ድፍረቷ ደግም ይቅርታ ትላለች ባለጌ ወረዳ ናት ይች ለማንም አትሆንም በቃ ወንዶቹ በሰላም ተለያዩ::
@ebatiyo-g7b
Ай бұрын
ወንዶቹ ይቅርታ ይጠያየቁ፣ እቺን ከይሲ በፍጥነት ከዚህ ቤት ውልቅ ማለት አለባት።
@musamehamed5582
Ай бұрын
ምስኪን በጣም ያሳዝናል
@AyalAshenafi
Ай бұрын
ሚኪዬ እግዚአብሄር ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉
@AnshaSeid-gi7ei
Ай бұрын
አፈር ያሥበላሽ😢የሠዉ ሞት የምትመኚ ለራሥሽ ያድርገዉ😢😢😢😢😢
@selamawitguta4727
Ай бұрын
እውነቱን ነወ በጣም ታጋሽ ሰው ነው ሚኪ ወንድሜ ተባረክ ♥️🙏
@Aminat725
Ай бұрын
ጀግናው መታሀል እዴ ዛሬ ዴግሞ በግዜነው የመጣሀው የኔጀግና እሥክን ጠብቅ
@yemekerworku9931
Ай бұрын
ጋዜጠኛዉ 1000 ፕርሰንት ጎበዝ በየሀለሁ ተባረክ
@Sara2030Sara
Ай бұрын
እግዚአብሒርይመኸሰገን❤❤❤❤❤
@አስኪዩቱብ
Ай бұрын
መነሻው ግን አልሰማንህም እኮ ሚኪዬ ስንት ጉድ አል ሀገራችን በፈጣሪ ኡኡኡ
@RithaRitha-e7c
Ай бұрын
ሚኪ ውሉም ይቅር የአክስትክ ልጅ ምን ላይ ደረሰ እባክህ አሳውቀን
@HdhH-x2y
27 күн бұрын
ሚኪየ በጣምጀግናነህ🎉🎉🎉
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
Ай бұрын
አህለን ሚኪየ የኔ አደኛ ስወድህ ባርችየ
@rishonlecion5777
Ай бұрын
Werada
@alem5097
Ай бұрын
ሚኪዬ. ትልቅ. ሰው. እየሆንክ ሆነው. ጥሩ. ጥሩ. ሰራዎችን. እየሰራህ ነው በርታ
@WySh-d7u
Ай бұрын
,ሜኬየ ጀግናዉ በርታልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉
@NanzkeiPilatan
Ай бұрын
ሚኪ እኔ በድሮ ስራክ ነበረ የማደንቅክ በራስክ ከመጣክ ጀምሮ የምታሳየን ለትውልድ የማይጠቅም በባሏላይ ማገጠች ባሏን አሳገተች ካጓቷ ወለደች ድራማ እያሳየከን ባሎቻችንን ተጠራጥረን ከሰላም ይልቅ ጭቅጭቅ ኦነኮ ላይፋችን ቢያስ ድራማው ከኛ ማህበረሰብ የወጣ አታሳየን አዴ እናትና ልጅላይ መተቱ ሠሪ ጌታ አዴ ኸረ አይነፋም
@Sara-l8n5s
Ай бұрын
እየተፈጠረያለውንነውጠርተውትእያጋለጠያለው።የድሮስራውምያውነውምድነውልዩነቱ???ባልሽውጩንፁህከሆነውስጡንአላህይወቅየሁላችነምህይወትነውእና😂
@KelemWorkench
Ай бұрын
ጀግና ሚኪ ለተጎዱ ደረሽ በርታልን
@sofiabadri8350
Ай бұрын
ሰላም ምኪ ይገርማል በየግዜው ምድነው እምሰማው
@hayatsaed1279
Ай бұрын
ሚኪ ጀግናዉ እንዃን ሰላምምጣህ❤❤❤❤❤❤❤
@tiringoworkneh3556
Ай бұрын
ሲጀመር ልጅቱ ጥቅመኛ ነች በጣም ደፋር አይኗን በጨዉ ያጠበች ነች ቤተሰቦቹን እየጠሉ ይቅርታ አድርግልኝን ቃልአብ ማፈሪያ ነሺ እንኳን እግዛብሄር አስፈታህ አቤልም ጥፋት የለበትም ጥፋቱ የማክዳ ነዉ
@LulapaNugus
Ай бұрын
በርታልን ሚኪዬ🎉🎉🎉🎉🎉ጀግናቺን
@yemekerworku9931
Ай бұрын
ዉይይይይይ አገሬ ኢትዮጵያ ምን የጉድ አገር ነሽ ከየት ነዉ የመጡት የት ነዉ የፈጠርሻቸዉ ምን አይነት ትዉለሰድ ነዉ ቀእዉነት በዚህ 50 አመታት ዉስጥ የተወለደዉን ትዉልድ ጨርስና ሌላ አንተ ብቻ የመረጥከዉን የባረከዉን ትዉልድ መሥርተህ ኑር
@AlmiAlmi-h2q
Ай бұрын
አየ ሚኪየ ፈጣሪ ይጠብቅህ ድርቅ እምትለው ነገር ይገርመኛል አበሳ
@MohamdAgha-qd1wd
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@mesimes3427
Ай бұрын
Wonidem anet enkwuan fetari beselam awexak 🎉❤❤.
@fetyiaibrahimsaid1079
Ай бұрын
እስቲ መቶ ሺ አናስገባዉ ለጀግናችን❤❤❤❤❤❤❤❤
@NooraH-k1p
Ай бұрын
ሚኪ 👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
@ሎምቤ
Ай бұрын
ሚኪ ዳሌ እና ጡት ያዎጣ ዎጣት የት ጋባ የምትሉት 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ብንየጌታልጅ
Ай бұрын
እኔም ጥየቄ ሆነው ቀረ
@Sada-yc6pi
Ай бұрын
የኔም ጥያቂነው ደምሪኝ
@fadijada1049
Ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነበር
@መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
Ай бұрын
አንድኪዝ ሳይጨርስሌላ ይዛል
@ጎጃሜዋየደብረወርቋን
Ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው።ሚኪ ችግሩ እኮ አዱን ሳይጨርስ ሌላ ይጀምራል
@SaraEthiopia-b1t
Ай бұрын
ሰላም ሚኪእግዛቤር ይጠብቅ❤
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
Ай бұрын
ይከ ልጅ ግን ነበልባል ሚዲያ ላይ የቀረበው ውጭ ሄዶ አርግዞ የመጣው እሱን አይመስልም ድምፁ😢ሚኪዬ የኔ ጀግና የኔ ውድ❤
@Tges872
Ай бұрын
አይደለም ድምጽ ሌላ ነው የዚህ ልጁ 🙏
@እትዮጵያ-ደ6ቀ
Ай бұрын
አዎ ትክክል ነሽ ትርታ ላይ ከ ውጭ መቶ ጎዳና የወደቀ ብሎ 😂😂😂
@njabuloseadwel9876
Ай бұрын
batikekil
@lenssaameya6917
Ай бұрын
ሚኪ ጎበዝ ነህ በርታ ያለኝ ኮሜንት ኢንተርቪው ስታደርግ ለየብቻ ቢሆን ይመረጣል። 🥰👍
38:59
ባል ሚስጥሩን ሰማ ። የ7 አመት ጉድ ። ውሽማ የሚስትን ሴራ አጋለጠ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 82 М.
48:56
ማህፀኗ በባሏ ብልት...ለአመታት የተደበቀው ሚስጥር ወጣ ። ሚስት ገመናዋን ይፋ አወጣች !!
Gojo Tube
Рет қаралды 26 М.
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
13:44
ከፍቶኛል አለችኝ //ይቅርታ ጠየኩዋት ስታሳዝን😥
AWEL&SEADI
Рет қаралды 28 М.
44:19
ሕነ ናብ መውስቦ ዝቀየረ ሃንደበታዊ ፍቅሪ!ሓጻር ዛንታ
ZARA FLTET ዛራ ፍልጠት
Рет қаралды 17 М.
45:02
በሁለቱ ሚስቶቹ ሴራ ሞተ የተባለው ባል ድንገት ከቤልጅየም መጣ ። ሁለቱም ሚስቶች ከሟች ባላቸው ጋር ተፋጠጡ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 58 М.
2:58:03
🔴 318 ቅዱሳን ሊቃውንት || ሐዋርያት ያስተማሩት እውነተኛ ሃይማኖት || ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 649 М.
1:25:46
Машину разобрали, сломали, деньги взяли, а результата нет :(
ИЛЬДАР АВТО-ПОДБОР
Рет қаралды 983 М.
42:47
እልል...በገዛ እህቷ የታገተችው የሚሊየነሩ ልጅተገኘች ። ሚስጥሩ ይፋ ወጣ ሚሊየነሩን ሽባ አረጉት !!
Gojo Tube
Рет қаралды 121 М.
2:41:57
ለፍቅር ብዬ ሁለቴ ተሰደድኩኝ!! #comedianeshetu #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 668 М.
51:18
2ኛ ባል ሚስጥሩን ዘረገፈው ። የ5 አመት ልጅ እንዳላት ደረስንባት ። ባሏን ያሳሰረችው ሚስት መጨረሻ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 77 М.
2:49:56
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2023
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
29:08
ሚስጥሩ ሁሉ ይፋ ወጣ ። ሞቷል የተባለው ካፒቴን አሳዛኝ መጨረሻ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 102 М.
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН