||ለባለ ሃብቶች|| በትንቢት እህቶችን|| የሚሸጡ ነብያትና አገልጋዮች|| እነማን ናቸው? እውነቱን በመናገሬ አልፀፀትም ፓስተር ሙሴ በላይነህ 0911602839

  Рет қаралды 19,636

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Күн бұрын

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFI

Пікірлер: 98
@mentuzebere3348
@mentuzebere3348 2 жыл бұрын
ሶፊ ተባረክ እንደዚ አይነት አስተማሪና መካሪ ሰው ስትጋብዝልን ደስ ይለናል ፓስተር ሙሴ ፀጋ ይብዛልህ እውነቶኞች ዝምታችሁን በመስበር ብትገለጡ እላለሁ!!
@liyochande5576
@liyochande5576 2 жыл бұрын
ሶፍ እንደዝህ ያሉት አገልጋዮች ስለጋበስክ በጣም እግ/እናመስግናለን
@prophetantenehameneshewa2198
@prophetantenehameneshewa2198 2 жыл бұрын
በኢትዮጵያ በጣም ከማደንቃቸው ከቀደሙት አባቶች መካከል ፓስተር በቀለ ወ/ኪዳን ነበር አሁን ደግሞ አይቼ ማላውቀው መልካም አባት ፓስተር ሙሴ በላይነህን አይቻለሁ፡፡ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጣችሁ፡፡ ተባርካችኋል፡፡
@Nazrawitube66
@Nazrawitube66 2 жыл бұрын
ዋው ፓስተር ሙሴ ወድጄሃሁ ተባረክ ሁሉን ማዕከል ያደረገ ትምህርት ሰጪ ንግግር ነው ። ሶፊ እንደዚህ አስተማሪ ነገሮችን አቅርብልን ተባረክ
@mussebelayneh
@mussebelayneh 2 жыл бұрын
“በእናንተ ዘንድ ያለውን የእግዚአብሔርን መንጋ ጠብቁ፤ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በውድ እንጂ በግድ ሳይሆን፥ በበጎ ፈቃድ እንጂ መጥፎውን ረብ በመመኘት ሳይሆን ጐብኙት፤” - 1ኛ ጴጥሮስ 5፥2
@HelenTesfaye2575
@HelenTesfaye2575 2 жыл бұрын
Efoye …Temsgen Geta. finally there is normal person came to divine show.bravo Pastor Sofi🙏🏽🙌🏽🏃‍♀️💜
@yosefseyoum5023
@yosefseyoum5023 2 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር ሶፊ ድንቅ ትምህርት ነው ፓስተር ሙሴም እግዚአብሔር ያብዛልህ
@abe-n4p
@abe-n4p 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሰው ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን አንድ እርምጃ ያራምደናል ተባረኩ
@nardostadesse8062
@nardostadesse8062 2 жыл бұрын
Wow it’s nice
@barconab2678
@barconab2678 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ:በሳልና የሚያንፅ እይታንምመቀየር እንደሚገባን የሚያሳይ ግሩምመልእክት ነው::
@victorychannel7776
@victorychannel7776 2 жыл бұрын
ክፉ እረኝነትን ቃሉ ይቃወማል። “እነዚህ ሰዎች በፍቅር ግብዣችሁ ላይ ያለ አንዳች ኀፍረት ከእናንተ ጋር ቀርበው የሚበሉ ነውረኞች ናቸው፤ ደግሞም ራሳቸውን ብቻ የሚመግቡ እረኞች ናቸው፤ እነርሱም በነፋስ የሚነዱ ዝናብ የሌላቸው ደመናዎች ናቸው፤ በመከር ወራት ፍሬ የማይገኝባቸው ከሥራቸው ተነቅለው ሁለት ጊዜ የሞቱ ዛፎች ናቸው።” - ይሁዳ 1፥12 (አዲሱ መ.ት)
@victorychannel7776
@victorychannel7776 2 жыл бұрын
ለቃሉ ሥልጣን እንገዛ !!!!!!!!!!!! የትኛውም የሀይል አገልግሎት ጌታን ለማክበር እንዲሁም ለቅዱሣን ጥቅም ለቤተክርስቲያን የወንጌል ተልዕኮ መስፋፋት ምክንያት ይሁን !!!!
@natnaeldegefu6510
@natnaeldegefu6510 2 жыл бұрын
ሁል ጊዜ እንዲህ አይነት የእውነትን አገልጋይ ሁል ጊዜ ጥራልን እኛም እንማር እኛም ከስህተት እንማር ጌታ ይባርክህ
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
አሁንም ትውልዱን የሚያነቁ አገልጋዮችንና ሃሳቦችን እያዘጋጀህ በማቅረብ ተወዳጅ ሚዲያ እንድታደርገው እመክርሃለሁ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 2 жыл бұрын
በተወሰነ ደረጃ እኔ ከወንድሜ ጋራ አልስማም ምክንያቱም ብዙ ሰዎች በተፀለየበት ዘይት በተፀለየበት ውሃ ተፈውሰዋል ውኃ በውኃነቱ ወይንም ዘይት በዛይትነቱ ሳይሆን የሚፈውሰው በዘፍጥረት የእግዚአብሔርም መንፈስ በውኃ ላይ ሰፍፎ ነበር ይላል, አገልጋዩ በእግዚአብሔር መንፈስ ሆኖ ቢፀልይ የሚጸለይለት ሰው በእምነት ከተቀበለ ይሆንለታል የእግዚአብሔር መንፈስ Object በሆኑ ነገሮች ላይ ያልፋል ይፈውሳል ይህ በሐዋርያት ዘመንም ሆኗል, እግዚአብሔር የሚሰራው አንድ ሰው በተረዳ እውነት እውቀት መጠን ነው, ዋናው ግን ያ ሰው የተሰጠውን ፀጋ በትክክለኛው ቦታ መተግባሩ ነው, ወንድሜ አንተ አንደምትለው በእውቀት በብልጠት ወይም በ ፎርሙላ ሳይሆን መንፈስ የሚሰራው በሞኝነት በየዋህት መንፈስ ነው, ንዕማን እኮ ዮርዳኖስ ባይሄድ ኖሮ አይፈወስም ነበር ክብሩንና ዝናውን የሚመጥኑ አባናና ፋርፈ ነበሩ ነገር ግን መንፈሱ ወደ አዘዘዉ ዮርዳኖስ ሄደ ተፈወሰ በዚህ ዘመን ቢሆን ኖሮ ያ የተደረገው የቤተክርስቲያን ዶክትሪንና ህግ አይደግፈውም ብለህ የምትቃወም የመስለኛል ha , በአጠቃላይ ውሸት ነው አይሰራም የምትለውን ነገር አልደግፍም, ዝም ብሎ ነገሮችን በጭፍን ማጠልሸት ጥሩ አይመስለኝ, ለጠቅላላ ዕውቀት የሚጠቅሙን ሃሳቦችንም ሰንዝረሐል ተባረክ!
@mussebelayneh
@mussebelayneh 2 жыл бұрын
Thank you !
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy 2 жыл бұрын
ቢሚገባ የተረዳሃው አልመሰለኝም ለአንዱ መድሃኒት ሁኖ ለሌላ ይሆናል ማለት አይደለም ይህ የፊዚክስ ፎርሙላ አይደለም ዘይት ተፅልዬበት የዳኑ እንዳሉ ሁሉ ሌሎችም ያልዳኑም አሉ ይህ ማለት የታመመው ከበሽታው መፈወስ ስለሚፈልግ ለመዳን ጉጉት አለው ስለዚህ ከተፀለየው ዘይት ሳይሆን ችግሩ ዘይቱ ከፅለየው ግለሰብ መህኑን መረዳት አለብን ፈውስ ደግሞ በነፃ የተቀበልከው በነፃ መስጠት እንጂ መቸብቸብ የለበትም ይህ ንግድ አይደለም ወዳጄ
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 2 жыл бұрын
@@Sam-ws3cy አሁን አራስህ ችግሩን ተናግረህዋል ከፅለየው ሰው አማ ቢሆን ችግሩ ማንም ባልተፈውሰ ነበር ግን ሌላው አይተፈውሰ ያንኑ ዘይት ወይም ውሃ ተጠቅመህ ካልተፈወስክ የፅላዩ ችግር ሳይሆን ያንተ ነው አይታህን ማስተካክል ነው ያየኅው ማንን ነው? ሁለተኛ ሁሉም ሰው ታሞ የድናል ኤንዴ? ለሞት የሚታመሙ አሉ አኮ የግዚአብሄር ክብር አንዲገለጥም የሚሆን አለ ወይንም ግዜውን የሚጠብቅ , ስለዝህ ስለተፅለየ አሁን መሆን አለበት አይባለም ወስኙ ጌታና የሰውየው አምነት ነው ይሄ ትንቅዋይ ቤት አድለም ስለተከፈለ የሚድንበት ሁሉም አምነትና ፅናት የጠይቃል :)
@solomonbekele5422
@solomonbekele5422 2 ай бұрын
የተፀለየበት ዘይት አይፈውስም አላለም በፀሎት ስም ገበያው አይድራ ነው
@gizewoekalemayehu8953
@gizewoekalemayehu8953 2 жыл бұрын
Wiy birk belu geta .......ye,ewket zemen....
@sabaalemu4071
@sabaalemu4071 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ድንቅ አገልጋዮችን ጋብዝልን።እነዛን እባክህ አታቅርባቻው እነሱ የሚሰማ አዲስ ክርስቲንማ ግራ ነው የሚያጋቡት።
@roadstop6943
@roadstop6943 Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ምክርህን ወድጀዋለሁ በርታ
@ergibaberham640
@ergibaberham640 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት
@hallelujahshawel8414
@hallelujahshawel8414 2 жыл бұрын
😂😂😂😂 ስነግርሽ ስነግርሽ አልሰማ ብለሽ🤣🤣🤣🤣ፓስተር ተባረክ
@natnaeldegefu6510
@natnaeldegefu6510 2 жыл бұрын
በትክክል
@HaboBt
@HaboBt 2 жыл бұрын
era Sofoniyas Zare endet Jegene?
@astershifraw2574
@astershifraw2574 Жыл бұрын
Your rite
@davidblue1369
@davidblue1369 2 жыл бұрын
😂 😂😂 I just came across this on KZbin so many good things in this video and a very funny pastor in a very good way I would love to learn more from him Keep up the good work
@victorychannel7776
@victorychannel7776 2 жыл бұрын
ቅባት የሚመለከት የአ.ኪ ቃል ያዕቆብ 5 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ ከእናንተ መካከል የታመመ ሰው አለ? የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችን ይጥራ፤ እነርሱም በጌታ ስም ዘይት ቀብተው ይጸልዩለት። ¹⁵ በእምነት የቀረበ ጸሎት የታመመውን ሰው ይፈውሰዋል፤ ጌታም ያስነሣዋል፤ ኀጢአትም ሠርቶ ከሆነ፣ ይቅር ይባላል።
@hermontube6018
@hermontube6018 2 жыл бұрын
ሶፊዬ ይህን ነው በቃ ምንፈልገው
@ambayeomach3087
@ambayeomach3087 2 жыл бұрын
አትንጫጫ: ለምን እኛ ደህይተን እነርሱ ታዋቂና ባለጠጋ ሆኑ ብላችሁ ነው:: ሶፎኒያስ ወንድምህ ዳዊት ያደረገውን ጉድ አጋልጣ? አልያ አኛ you tube ላይ እንለቀዋለን::
@tsiondene431
@tsiondene431 2 жыл бұрын
Geme le geme abero yazegeme
@astershifraw2574
@astershifraw2574 Жыл бұрын
I respected my. Paster but is not controlled me
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 2 жыл бұрын
አንተ ሙሴ ጠቅላይ ሚኒስቴሩም ሙሴ. ሙሴ እኮ በዛ ፓስተር ሙሴ
@jesuis-lm8sq
@jesuis-lm8sq 2 жыл бұрын
አንተ ፓስተር ነህ ብሎ በዘመድ ወንድምህ ከቀባህ ለምን ፓስተርነትህን አታደርግም??ወንጌል ለምን አትሰብክም??በአሉባልታና በወሬ የእግዚአብሄር መንግስት ላይ ቆሻሻ እየጣልክ እስከመቼ ትኖራለህ??ልብህ ገንዘብ ላይ ስላለ ዩትዩብህን ሸቅል ግን የሰይጣን ነብያቶችን እያመጣህ እውቅናን እያሰጠህ ሊድኑ ያሉትን እያሰናከልክ ነው።
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 2 жыл бұрын
ቱልቱላ
@zufankifle6296
@zufankifle6296 2 жыл бұрын
Thank you so much pastor musa this very teaching ፓስተር ሶፎንያስ ዛሬ ጀግነሃልለህዝቡ ሁሉ የማጠቅመንን አግኝተናል ሁለተኛ ያንን ትራሽ የሆ አንዳንዱን የሚያስቆጣና ሌሎችንም የሚጠፋ የማይጠቅም ነገር አታምጣ ዛሬ ግን ተባርከናል ተጠቅመናል ሁላችንም ተባረኩ
@akmelmohammedofficial
@akmelmohammedofficial 2 жыл бұрын
እሄንን የመሰለ እንቁ መልዕክት ያላቸውን ሰዎች ማቅረብ እየቻልክ.... ሀይ ሶፊ....!
@meazazawede3646
@meazazawede3646 2 жыл бұрын
ፖስተር ሙሤ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ትክክለኛ እና እያየን ያለነው እውነት ነው ብዙዎች የሚማሩበት ጠቃሚ ምክር ነው ከተናገርከው ውሥጥ አንዱ እኔንም ገጥሞኛል
@biniamabreham8364
@biniamabreham8364 2 жыл бұрын
Very constructive advice and teaching. God bless you both
@victorychannel7776
@victorychannel7776 2 жыл бұрын
ጤና የጎደለው አገልግሎት አንዱ ምልክት ከእኔ የሚበልጥ የለም የሚል መሆኑን እንወቅ ! ጌታችን ሊልቅ እኛ ልናንስ ይገባል ። ራሳችንን ሳይሆን ክርሰቶስን እንሰብካለን !!! 2ኛቆሮ4:5 ዮሐ 3:30
@jesussaves1474
@jesussaves1474 2 жыл бұрын
ፖስተር ሙሴ ተባረክ ፣ ከእግዚአብሔር ቃል እውነት ውጭ የተቃወሰ በyoutube ለተለቀቁ ብዙ አመለካከቶችና አስተምሮዎች ፣ ፈውስ የሚሆን ፣ ጤናማ የሆነ ፣በመንፈስ ቅዱስ የተቀመመ ቃለ መልልስ ብቻ ሳይሆን ፣ ትምህርት ነው። ተባረክ። ስብከቶችህንም በጣም ነው የምወዳቸው። ጸጋው ይብዛልህ። respect!!!
@kiflebekele3092
@kiflebekele3092 2 жыл бұрын
ፓስተር ሶፊ አሁን ገና ለዚህ ሾው የሚመጥን ሥራ ይዘህ መጥተሀል:: ሁልጊዜም ከእውነት ጋር ቁም በርታ ቀጥል!!!!
@hassetdino7413
@hassetdino7413 2 жыл бұрын
ቤቢ ሶፎንያስ ንስሃ ገባህ እንዴ ለህይወት የሚሆን እውቀት ያለው አገልጋይ አቀረብክ በዚህ ዩትዩብ ገንዘብ ብታገኘ ም አይከፍም የማንንም ቅራቅንቦ እያመጠህ የክርስትናን ቫልዩ አጠፍህብን ... !!!
@jeshurun2746
@jeshurun2746 2 жыл бұрын
ትክክኛ የክርስትና ኑሮ ማለት ይህ ነው!!! ፓስተር ሙሴ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!! የሚዘባርቁትን ትተህ!። ፓስተር ሶፊ እንደዚህ ያሉትን አብዝተህ አቅርብልን። አቅርብልን!!!
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓሰተር ሙሴ መንፈሰ ቅዱሰ ይመሰክርልኛልበርታ ጆሮ የለዉ ይሰማ ፋፃሜ እዉነት በመናገር ይለቅ ብዙዎች በመልካም ጀምረዉ መጨረሻ ቸዉ ጥፋት ሆናል ምክር ባለመሰማት አንተ ግን በርታ በፀጋዉ✝️🙏
@jesusislord6861
@jesusislord6861 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት በእውቀት የተሞላ አገልጋይ እያለ፣ እነዛን ነብያት ነን ባዮችን እያቀረብክ ' አሉሽ አሉሽ' ሆኖ ነበር መድረኩ።
@ednanigussie4558
@ednanigussie4558 Жыл бұрын
መጋቢ የእስራኤል አምላክ አሁንም አገልግሎትህን ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ።
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
God bless all of you .✋✋✋we need back to 15th century Martin Luther reformation time sorting out over 100 wrong teaching points that protestant churches failed in ….let us pray together 🙏🏾
@Anthony-f4x5u
@Anthony-f4x5u 9 ай бұрын
Im orthodox i like your show the first time i like this guy perching you guys have this kind person he has nolige i love it
@Hhhtrt83
@Hhhtrt83 2 жыл бұрын
ፓ/ር ሙሴ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ።በመንፈሳዊም በሥጋዊም ጠቃሚና አስተማሪ የሆነ መልዕክት ነው ያስተላለፍክልን።ተባረክ!!!
@maregukibret4010
@maregukibret4010 Жыл бұрын
ሶፉ ተባረክ እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥህ።
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 2 жыл бұрын
ምርጥ ንግግር 100% ትክክል እረ ሃሰተኛ በጣም በዝታል በቃ ቢዝነዝ ነው የተያዘው ሶፋንያስ ሁሌም እጠያየቅህ እንጀት ያረሳል በጣም እሪፍ በተለይ ኣሰተኛ ነብያተን ስታፋጥጥ በጣም ደስ ይላል ይህዝቡን የልብ ጥያቄ ነው የምጠይቀው በርታ
@jesusislord6861
@jesusislord6861 2 жыл бұрын
What a wonderful interview! What a knowledge! May God bless you pastor musse!
@Amenmercy2119
@Amenmercy2119 2 жыл бұрын
Tebareku bzu temrealw
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
ሶፊ የምንፈልገው እንዲህ አይነት ስወችን ነው እነዛን ሃስተኞች አትጋብዝ ፀጋ ይብዛልህ ፓስተር
@solomonkebede0019
@solomonkebede0019 2 ай бұрын
ሶፊ እንደዝህ ያሉ አገልጋዮች ብዙ አይኖሩም ሁለየም እንደነዝህ ያሉ አገልጋዬችን ብትጋብዝ ቤተክርስቲያንን ና አደራን እግ/ርን የገለጠበት ሁኔታ የሚገርም ነው
@kindenagasa7266
@kindenagasa7266 2 жыл бұрын
God bless you Pastor
@solomonbekele5422
@solomonbekele5422 2 ай бұрын
እባክህ እንዲህ አይነት አገልጋዮችን ጋብዝልን ፓስተር ሙሴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤
@solomonyokamo796
@solomonyokamo796 Жыл бұрын
Tebarek Pastor Musse
@livingforchristchurch5718
@livingforchristchurch5718 2 жыл бұрын
Tebarek bexam xru des yemil new
@lalim2294
@lalim2294 2 жыл бұрын
ማዋረድ መፍትሔ የሚያመጣ ትንቢት አይደለም በመድረኩ ወንጌልን ስበኩበት እንጂ የእወቄሉኝ መለጠፊያ አታርጉት፣ አደከማችሁን
@mihiretgebremariam6657
@mihiretgebremariam6657 2 жыл бұрын
well done pastor
@tesfayeliranso4554
@tesfayeliranso4554 Жыл бұрын
Thanks that's all
@hanahana445
@hanahana445 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!!!
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 Жыл бұрын
Enezih youtuberoch aferetut yemilew kal yizegeninal fitit yargachehu , lela kal asgebu
@ethiopiaforchrist6378
@ethiopiaforchrist6378 2 жыл бұрын
ሶፎንያስ አሁን የእግዚአብሔርን ጉዳይ ጀምረሀል። ቀጥል
@manyalush6163
@manyalush6163 2 жыл бұрын
Pastor Muse God bless you you are not far from community
@serkalemworkie6568
@serkalemworkie6568 2 жыл бұрын
መልካም እና ድንቅ ትምህርት ነው
@tigesttadesse1293
@tigesttadesse1293 2 жыл бұрын
Thank You Pastor! God Bless you
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
@YaDi-ln1vz
@YaDi-ln1vz 2 жыл бұрын
መናፍቃን ምን ትምርት አላቸው ? መፅሀፍ ቅዱስ ቀለም ከመቀባት !
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ፣ ጌታ ብዙ ነገር አስተምሮናል!!!
@victorychannel7776
@victorychannel7776 2 жыл бұрын
1ኛ ጴጥሮስ 5 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² በእናንተ ኀላፊነት ሥር ያለውን የእግዚአብሔርን መንጋ ጠብቁ፤ የምትጠብቁትም ከእግዚአብሔር እንደሚጠበቅባችሁ በግድ ሳይሆን በፈቃደኝነት፣ ለጥቅም በመስገብገብ ሳይሆን ለማገልገል ባላችሁ ጽኑ ፍላጎት ይሁን፤ ³ እንዲሁም በዐደራ ለተሰጣችሁ መንጋ መልካም ምሳሌ በመሆን እንጂ በላያቸው በመሠልጠን አይሁን። ⁴ የእረኞች አለቃ በሚገለጥበት ጊዜ የማይጠፋውን አክሊል ትቀበላላችሁ።
@sarahhisense5874
@sarahhisense5874 2 жыл бұрын
Bruk hun sofi pasterye tebarek
@manyalush6163
@manyalush6163 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ነዋ
@AlemeYeshiareg
@AlemeYeshiareg 4 ай бұрын
ደንቆሮ፣የደንቆሮ፣መሪ፣ነሀ
@user-rn9sv6ls6l
@user-rn9sv6ls6l 2 жыл бұрын
He looks Indian. But he is genuine.
@user-co4qv6nj7l
@user-co4qv6nj7l 2 жыл бұрын
Pastor ሲቆላመጥ pastorየ ወንጌላዊ ሲቆላመጥ ወንጌልየ😳 ምእመን ሲቆላመጥ ምእመንየ🤔
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 жыл бұрын
Bless you pastor Muse
@mehariterefe5604
@mehariterefe5604 2 жыл бұрын
ፖስተር You are blessed
@Amenmercy2119
@Amenmercy2119 2 жыл бұрын
Semayawi velo kkkkk
@aschalewniguseroba3726
@aschalewniguseroba3726 2 жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርግህ የሚመክሩን አባቶች ያላሳጣን ጌታ ይባረክ
@ruth4250
@ruth4250 2 жыл бұрын
Hahaha betam yemigerm nw betidar gudaye yetenagerkew hahaha......temechitognal yetidar timihert asefelagi nw
@hanaibelievegod4849
@hanaibelievegod4849 2 жыл бұрын
Egziyabher yebarkhe endezi ye miyanetsu sewochen akerb pls
@AfeworkG
@AfeworkG 2 жыл бұрын
😄✅
@wabetogebrewold6897
@wabetogebrewold6897 2 жыл бұрын
perfect ever
@liasol8518
@liasol8518 2 жыл бұрын
Egzio
@simje7020
@simje7020 2 жыл бұрын
Geta ybarkh pastor, yehiwetachn bale bet egziabihier bcha new 🥰
@zee4257
@zee4257 2 жыл бұрын
ዛሬ ሰው ጋበዝክ
@maranatha391
@maranatha391 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@addisu
@addisu 2 жыл бұрын
Very good program!!
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 2 жыл бұрын
እምታወሩትና መሬታችሁ የስማይ እና የምድር እርቀት ያህል ነው እንደ ቆርቆሮ እትጩሁ እንተግን ፓስተር ነህ ተብዬው የአሉባልታ ወንጌል ስለቸን ይህ ለትምህርት ሳይሆን የሚስማው እናተ በስጣችሁትን አሉባልታ በመንደራቸው ያስፋፋሉ የክርስቶስ ወንጌል ከእናተ መራቁን ነው የሚሳየው ክስ ከሴጣን ነው የሴጣንንን እየስራችሁ ነው የቀን ጅብ ናችሁ!! የሌላውን ስው እየተቃወማችሁ የራሳችሁን የስራልምድ ብለው ትክክል ነው ማስታዉቂያ ልትስራለት ነው ቃለ መጠይቅ ያረክለት እንዘንጭ እቦጭ!!!
ፈረንሳይ ሀገር ጫት መሸጥ ጀመርኩ22 September 2024
47:27
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 4,8 М.
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 9 МЛН
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 54 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 1 МЛН
የዘርፈ ብዙው የጥበብ ሰው መስፍን እረፍት
6:30
ላይቭ ራቁቴን ወጣሁ 12 September 2024
48:45
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 43 М.
ወደ ኦርቶዶክስ የሄደው ነብይ መልስ አጣ መልስ 17 August 2024
49:56
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 71 М.
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 9 МЛН