ለቤተሰቦቼ ብዬ አረብ ሀገር ሂጄ ያልጠበኩት ነገር አጋጠመኝ ትለናለች

  Рет қаралды 20,678

Seya tube ሰያ ቲዩብ

Seya tube ሰያ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 211
@SeyaTube1
@SeyaTube1 2 жыл бұрын
ለሰዎች አስተማሪ ታሪክ አለን ለምትሉ በዚህ ሊንክ ይላኩልን t.me/Seyatube12
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 жыл бұрын
🌹👍👍
@zedaliyu
@zedaliyu Жыл бұрын
እንዴት ነው ላዋራህ የምችለው
@roqaia3162
@roqaia3162 Жыл бұрын
😍😍😍💖💖💔💔💔💔💔☝☝☝☝❤🙏🙏🙏🙏Aswrwb😍😍😍
@rukiya6481
@rukiya6481 2 жыл бұрын
አብሽሪ ቤተሰብ በቃኝ አያዉቁም ለራሥሽ ሒወት አስቢ ወደ አላህ አልቅሽ ነገሮችን ያቅልልሻል
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 жыл бұрын
ትክክል። ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ🖤
@سميرةحذيفة
@سميرةحذيفة 5 күн бұрын
እናትሽን ተረጃት በመካከላችሁ ሂስድ ሊኖር ይችላል ምንም ቢሆን እናት ናት እድሜሽንአላህ ያርዝምልኝ ያኡሚ ሀያቲ
@ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ
@ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ 2 жыл бұрын
እህቴ የራሴን አስተያየት ልገርሽ የሆነ ሱቅም ይሁን የሆነ ገቢ የሚያስገኝ ነገር ክፈችላት ለእናትሽ ውደ አችም ሁሌ እሰው ሀገር አትኖሪም ሲቀጥል ያችንም ሂወት መኖር አለብሽ
@አላህከአርሽበላይነው-ኸ6ቈ
@አላህከአርሽበላይነው-ኸ6ቈ 2 жыл бұрын
ትክክልካየሗቸውኮሜቶችሁሉየተመቸኝአሣብነው እህቴ እናትሽ ተቀሳቅሣመሥራትየምትችልከሆነ የሆነንግድ አሥጀምሪያት ከዛቡሀላ የራሥሽንህይወትኑሪ ከአዳድበተሠቦችውጭ አብዛሀኛው እኛንአይረዱም
@ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ
@ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ 2 жыл бұрын
@@አላህከአርሽበላይነው-ኸ6ቈ እኮ ሁልግዜ የሷን እጅ መጠበቅ የለባቸውም ስ
@hayathayat3384
@hayathayat3384 2 жыл бұрын
ትክክል
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 2 жыл бұрын
صاحح 👍
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 2 жыл бұрын
*_የመዳም ቅመሞች አላህ ከእኛጋር ይሁን ያኢላሂ ከባድ ታሪክ ነው 😥💔_*
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 2 жыл бұрын
ያረብ አላህ አፍያ ያዲርገን ያረብ እህቴ እስኪዱአ እንዴራረግ ያረብ
@ኡሙአብዱሰላምነኝ
@ኡሙአብዱሰላምነኝ 2 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 2 жыл бұрын
@@sofyamohamd1215 *_እሽ ሶፉዬ በእኔ ከሆና ኢንሻ አላህ ውዷ🙌_*
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤🖤
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 2 жыл бұрын
ይድረስ ለባለታሪኳ እኔ ለእናትሽ ቅድምያ ብትሰጪ ባይ ነኝ ለሷ መኖር ቻልሽ ማለት ለራስሽ መኖር እንደቻልሽ ነው እኔ በበኩሌ ከእናቴ በላይ ቅድምያ የምሰጠዉ አንዳችም ነገር የለም የሚገርመዉ ደሞ እሷ ከምንም ነገር በላይ ስለኔ ማሰቧ ነው እኔ ለኔ አስቤ አላዉቅም ስለኔ የምታስበዉ እናቴ ነች አላህ በዱንያም በአኼራም እናቴን ያስደስትልኝ በተረፈ የሰያን ሐሳብ ሼር አድርጊ እሱ በተገቢዉ መንገድ መክሮሻል ዉሳኔሽ ላይ መወዛገብ የለብሽም ምንም ነገር ስታደርጊ ከልብሽ ይሁን አላህ ያበርታሽ አብሽሪ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ🖤
@seniyasemantube
@seniyasemantube 2 жыл бұрын
ትክክክል
@መርሳአባጌትዬቲዩብ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ 2 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ነይ ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ
@ዜድነኝተስፋኞዋ
@ዜድነኝተስፋኞዋ 10 ай бұрын
❤❤
@እሙዛኪር-ቸ8ገ
@እሙዛኪር-ቸ8ገ 2 жыл бұрын
ሰዉ ካገዘዉ አላህ ያገዘዉ ይበልጣል አብሸሪ እህቴ ሂወትሸን አላህ ያስተካክልልሽ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ 2 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ነይ ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ
@radia5056
@radia5056 2 жыл бұрын
ይህ የሁላቺንም ሂወት ነዉ አብሺሪ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ መጀመሪያየን ሳይሆን መጨርሻየን አሳምርልኝ🤲
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ ውዴ
@yallahuu8484
@yallahuu8484 2 жыл бұрын
Hulwnem
@መርሳአባጌትዬቲዩብ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ 2 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ነይ ቤተሰብ እንሁን ሱክራይብ
@MekiyaTube
@MekiyaTube 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አይይይ የሀረብ ሀገር ሴት ማለት እኮ ሻማ ናት 😥 የኔ ውድ አላህ ይርዳሽ ይገዝሽ ያኢላሂ የደስታ ሂወት ይወፍቀን ቀሪ ሀያታችንን ለዲናችን ለራሳችን የምንኖርበትን ግዜ አቅርብልን ያረብየመዳም ቅመሞች ጉሉ አሚንንን🙏👍
@سعدهاتبيا
@سعدهاتبيا 2 жыл бұрын
aminnn hubiii are enes alawkim kemigebaw belay astoltognal hulum endene selchitotal alawkim tikit bilognal wellahi antew erdagn yarebbbbb
@ፋፊቢንትባባ
@ፋፊቢንትባባ 2 жыл бұрын
አብሸሪ ይህኮ የሁሉም ታሪክ ነው ግን አልሀምዱሊላህ ገንዘብ ኖሮን ቤተሰብን ከማጣት ዛሬ ባለን ነገር እነሱን ማሰደሰት ይሻላል ነዳማ አይኖረውም
@fudr.5623
@fudr.5623 2 жыл бұрын
አላሀምዱሊላሂ እኔሰ አባቴ እናቴ አንድም ብር አይባሉብኝም ደወም አባቴዋ ጨምሩ ቤት ገዛልኝ አሞብኛል ዱአ አረጉልኝ አላህ ዳሰተያየን
@ጀሙኡህትካልድ
@ጀሙኡህትካልድ 2 жыл бұрын
አላህ ያሺርልሺ እህህህህህ የዝች ልጂ ታሪክ የኔም ነው አባቴ ግን አለ ግን ወቶ የተሻለ ስራ መስራት አይፈልግም በጣም ግራ ያጋባል እ ያማል
@አላህከአርሽበላይነው-ኸ6ቈ
@አላህከአርሽበላይነው-ኸ6ቈ 2 жыл бұрын
@@ጀሙኡህትካልድ አይዞሽ እህት
@አላህከአርሽበላይነው-ኸ6ቈ
@አላህከአርሽበላይነው-ኸ6ቈ 2 жыл бұрын
አላህያሽራቸው
@fudr.5623
@fudr.5623 2 жыл бұрын
@@ጀሙኡህትካልድአሚን ያረብ አብሸሪ ግን እህቴ ብር አትላኪ ታለግባብ
@fudr.5623
@fudr.5623 2 жыл бұрын
@@አላህከአርሽበላይነው-ኸ6ቈ አሚን ያረብ
@tube2611
@tube2611 2 жыл бұрын
አላህ ይገዝሽ እህቴ ብርሺን ሁሉንም አትላኪ ግማሹን ላኪ ግማሹን አስቀምቺ ዱአ አርጊ ወላሂ ለእኛ የከበደዉ ለአላህ ቀላል ነዉ አይዞሽ
@hayaha4929
@hayaha4929 2 жыл бұрын
ምርጥ ምክር እህቴ አላህ ትክክለኝውን መንገድ ይውፍቅሺ አላህን በማውሳት ተጠናከሪ ስደት ብዙ ነገሮችን ያስተምራል አልሀምዱሊላህ 🙏🤲🤲🤲
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 Жыл бұрын
ሁለቱንም መንገድ መምራት ትችያለሽ 1ለቤተሰብ ግማሽ መርዳት 2 ለኘችም ግማሽ አረገሽ ማስተዳደር ትችያለሽ ሀገር ሰገቢ ስራ ከፍተሽ ማሰተዳደር ትችያለሽ ጥሩ ባል ካገባሽ ደሞ ለቤተሰብ እየሰሩ ይይረዳዳሉ ማለትነው እጎናቸው ሁነሽ መረዳት
@weldantube23
@weldantube23 2 жыл бұрын
አሰለምአሌኩም ወራህመቱሏ ወበራከቱ አህለን የአረብ ሀገር ታሪከችንን ብንነገርኮ አየልቅም ብቻ አልሀምዱሊላህ በስደት የለቹ እህትና ወድሞቼ አለህ የእራፍት እጀራ ይወፍቃቹ💔🇪🇹😥
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤❤
@lubabaahmed5973
@lubabaahmed5973 2 жыл бұрын
Amiiiiiiiin
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 2 жыл бұрын
እንደኔ እናትሽ መቼም ያንቺን ገንዘብ እየበላች አንቺ እንድትሰቃይ አትፈልግም አንቺ በግልፅ ጠይቂአት እና አብሺሪ ዱአ አድርጊ አላህ ይገዝሽ
@radyiatube1266
@radyiatube1266 2 жыл бұрын
አብሽሪ እህት እራሽን አረጋጌ ባለፍት ተምርሽ ጠካራ ሆነሽ እራስሽንም ቤተሰቦችንም ማስደስት ነው
@helimaendiris2943
@helimaendiris2943 2 жыл бұрын
ወላሂ ከባድ ነው አላህ ነገሮችን ሁሉ ያቅልልሽ እህቴዋ ሶብሩንም ይስጥሽ
@habibaha3139
@habibaha3139 2 жыл бұрын
አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን አሏህ ችግሮችሺን ይፍታልሺ እሱ መንገዱን ይምራሺ ማማዬ 🌹 አብሺሪ ጀዛ ከሏሁ ኸይርን
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🖤
@fafi7352
@fafi7352 2 жыл бұрын
ሰዪ. ጀዛከላህ ኽይር.
@hdxz7664
@hdxz7664 2 жыл бұрын
እህቴ ለራስሽ እወቂበት ነግ በሽታ ሸምተሽ ስትገቢ ሜዳ ኣውጥታ ትጥልሻለች ቤተሰቦችሽን እያሰነፍሻቸው ነው ለራስሽ ኑሪ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ 2 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ነይ ቤተሰብ እንሁን ስብስክራይብ አድርጊኝ
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 жыл бұрын
😓😓😓😓አይዞሺ ሁሉም ያልፋን አባትሺን አላህ ይዘንለት😭😓
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🖤
@ዜድYouTube-j2n
@ዜድYouTube-j2n 2 жыл бұрын
የኔእህት መጀመርያ ለናትሺ ቤት ለህቶችሺማረፊያ ላችም ኩራትነው ባል ብታገቢ ብትጣሊ መተሺምታርፊበት በወልጂ የምትታረሺበትነው ዴሞ ለየቲም እህቶችሺ የኛእናቶች ምንም ብናረግ ወለታቸው አይከፊል
@zeynebaahmed2367
@zeynebaahmed2367 2 жыл бұрын
ጓዴኛየም እዴዚህያለታሪክዉስጥነች ይከብዳል ግራእሚገባኝ እናቶችአይረዱም አረብሀገርብርይታፍስ ይመስላቼዋል አጠቃቀምአይችሉም አላህጥንካሬዉንይስጥሽ ለራስሽየሆነነገርያዥ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ 2 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ነይ ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ
@MekiyaYisak
@MekiyaYisak Жыл бұрын
ወላሂ የእናትና የውሀ መጥፎ የለም ሰብር አድርጊ ምናልባት እናትሽ መልካም አስባ ይሆናል ለእናትሽ ያደረግሽው ነገር አንድ ጠብ አይልም ወላሂ አትማረሪ እህቴ አላህ መልካሙን ይምረጥልሽ
@Rስደተኛዋ-w9k
@Rስደተኛዋ-w9k 2 жыл бұрын
አይዟሻ. ግን የናትሺን አቅ ጠብቄ በምዳያም አታውጪ ታሪኳን ለምን እናት ልዩ ነት ቧሀላ ፀፀት እዳይሆንሺ ለገዘብ ብለሺ እናትሺን አትውቀሺ የሲያውን ምክር ስሚ ምርጥ ምክር ነው የሰጠሺ
@አሏህሆይመጠረሸዬንአሰምር
@አሏህሆይመጠረሸዬንአሰምር 2 жыл бұрын
አብሽሪ ኢህቴ ዱአ አድረጊ ጀዘከሏህ ኸይር ወድመችን
@አሏህሆይመጠረሸዬንአሰምር
@አሏህሆይመጠረሸዬንአሰምር 2 жыл бұрын
ጀዘከሏህ ኸይር አብሽሪ ኢህቴ
@ሀገሬHagaretube
@ሀገሬHagaretube 2 жыл бұрын
አብሽሪ አንቺ ከዋቅሽበት ለአንቺም ለቤተሰብም መሆን ትቺያለሽ ተረገግተሽ አስሲ ስደት ለይ ሆኖ ለቤተሰብ ያማይረደ የለም አገሄድሽን አስተከኪ አስቢ ጠንክሬ ጨካኝ ሁኚ።
@መርሳአባጌትዬቲዩብ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ 2 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ነይ ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 2 жыл бұрын
አደኛነኚ የአሏሕ ሠላም በነብያቶች ላይና በተከታዬቻቸውም ላይ ይሥፈን ልሥማውሥቲ
@fafiibintseid9976
@fafiibintseid9976 2 жыл бұрын
እህቴ በመጀመርያ ደረጃ እኛ ሴቶች ለቤተሰብ በጣም ከራሳችን በላይ ነው የምናስበው እናም ቤተሰቤን ለመርዳት የራሴን ሂዮት ትቼ ተሰደድኩ ስላልሺው ትክክል ነሽ ብዬ በሙሉ አፌ ባልናገርም ደሞም ለቤተሰብ ምንም ይኮናል ሌላኛው የአባትሽም ቦት ሆነ የአንቺ አለማግባት እሱ የአላህ ውሳኔ ነው ቀድዋቀደር ነው እኛ ሰዎች ማሰብ እንጂ ፈፃሚው አላህ ነው አላህ አላለውም እናነው አባትሽን አላህ የጀነት ያድርጋቸው ላንቺም ሶብሩን ይስጥሽ ሌላኛው አሁን ላይ የምትልኪውን ብር አትላኪ አትርጂ ሳይሆን ግማሽ ለራስሽ ግማሽ ለቤተሰብ እያደረግሽ ላኪ ለቤተሰብ ሲባል የራስን ሂዮት መድፈን አይቻልም ለራሳችን ብለን ቤተሰብ መተውም አንችልም ቤተሰብ እናት ናትና በአጠቃላይ የተመጣጠነ ውሳኔ ወስኚ አላህ ካንቺጋ ይሁን
@ZULFADUBAI
@ZULFADUBAI 5 ай бұрын
አይዞሽ,ድካም,ነዉ,እረዳሻለሁ,እንዳለሽ,ዝክር,አብዢ,,
@kkalo659
@kkalo659 2 жыл бұрын
እህቴዎ በተሠብ በቃኝ አይሉም የገዛሄወትሺን አሥተካክሊይ
@امرسلان-ق5ج
@امرسلان-ق5ج 2 жыл бұрын
ምኑ ነው የተምታታ ሀሳብ ? ቤተሰቦቿኝ ለመርዳት ብትመጣም እድሜ ልኳን እነሱም ስትረዳ አትኖር ለራሷም ማሰብ አለባት እንዴ እስከ መቸ። እህታችን አላህ ይርዳሽ አብሽሪ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ 2 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ነይ ቤተሰብ ሰብስክራይብ
@rufu3117
@rufu3117 2 жыл бұрын
እህቴ አብሽሪ ለእናትሽ የምትልኪውን ከንሺ ወስኚላቸው ቢያስ በወር . 5ሺ ከላክሽ ላላውን ላች ያዠ ብትሃጂ ሀገር የበለትን ነገር ይረሳሉ. ምን አለሽ እያሉ ያጨናንቅሻል. እናም ባትሽን ስረ ለራስሽም ሁኚ ሁሌ ጉልበት ሁሌ አይኖርም ድገትም መግባት አለ ሀገር እናም ላችም ለእናትሽም እደስከዛሬው ሳይሆን የተወሰነ እርጂ እናትሽን ከቻልሽ በደህና አናግረቸው እናቴ እኔ ምንም የለኝ አቺ ብር ለመቆጠብ ሞክሩ ብለሽ ተነጋገሩ ክብራቸውን በማይነካ መልኩ ግዜም ያልፈል ምግባትም አለ እኔ ምንም የለኝ ብመጣስ ምን አለኝ በያቸው።
@merulove9515
@merulove9515 2 жыл бұрын
ባለታሪክዋ እህት ወንድም ሰያ በዚክር በርቺ ያለሽ ትክክለኛ ምክር ነው ተጠቀሚበት። ሲቀጥል አሁን ሠገር ሳትገቢ ለራስሽ የሆነ ነገር ሊኖርሽ የገባል ሁሉንም ለእናትሽ አታጥፊው የምትቀበይው ደሞዝ ግማሹ ላንቺ ግማሹ ለነሱ አድርጊ አለበለዛ ሀገር ገብተሽ ታለቅሻለሽ ተመልሰሽ ሰው ሀገር ነው ምትመጭው በሽተኛ ከሆንሽ ደግሞ ሳትወጂ በግድሽ ልመናውስጥ ትገቢያለሽ በስደትላይ ብር የላክሽላት ፍቅር የነፈገችሽ እናትሽ ሀገር ባዶ እጅሽ ስትገቢ እቤት ላታስጠጋሽ ትችላለች ሰራስሽ እወቂበት ግን ባለሽ አቅም አስደስቻት በፍፁም ፊት እንዳትነሻት የወላጅ ሀቅ ከባድ ነውና። ሌላው ሰው ሀገር ሆነሽ በሌላ ሰው ስም ብርም አትላኪ ቤትም አትግዢ ሁሉም ነገር ሰላም እንድታገኚ በራስሽ ስም አድርጊ ምክኛቱም ብዙ እህቶች ቤተሰብ ወላጃቸው ወንድም እህታቸው ሀቃቸውን ይበኋቸዋል ሀገር ሲገቡ በዛ ምክኛት በድንገት በሽተኛ ይሆናሉ በድንጋጤ። የመዳም ቅመሞች ባጠቃላይ ልብ ግዙ አስተውላችሁ ተራመዱ ግማሽ ለራሳችሁ ግማሽ ለቤተሰባችሁ እያደረጋችሁ። አፊያ ካላቸው የምግብ የልብስ የወር ደሞዛችሁ ግማሹ ይበቃቸዋል። በተረፈ በዚክር እንበርታ አላህ ከታጋሹቹ ጋር ነው!!
@hayatmohamed4040
@hayatmohamed4040 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ውድ የሰያ ሚድያ ተከታታዮች አላህ ባላቹበት ይጠብቃቹ ያረቢ አላህ ይርዳሽ ተረጋጊ እህቴ አብሽር
@man-idenat
@man-idenat 2 жыл бұрын
አብሽሪውዴ አሏህይገዝሽ አባትሽንም በጀነተፊርዶስ ያበሽራቸው
@SUPRA1842
@SUPRA1842 2 жыл бұрын
=>ምድር ላይ የሚያኮራህ ነገር የለም ☞ #እምነትህ ቢሆን እንጂ => የሚያሳፍርህ ነገር የለም ☞ ስነ-ምግባርህ ቢሆን እንጂ ።🥰
@umufewzan9146
@umufewzan9146 2 жыл бұрын
ያ አሏህ ሰለምትና ሰለም በሁለቹም ላይ ይሁን ውድ የሙሀመድ ኡመቶች እስኪ ዱዓ አራጉልኝ አሏህ ከጭቂ ያውጣሽ በሉኝ እግሬ በጣም እያማማኝ ነው ምክንቱ ምን መኋን አላውቅም ልክ እዳ ሲሄሪ ነው ህመሙን ለውቃው አልቻሉም በሰው ሀገር ልወድቅ ነው መሳላኝ አሏህ የቅልልሽ በሉኝ
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 2 жыл бұрын
አላህ ያሽርልሽ ሆቢ
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ 2 жыл бұрын
አላሕ ያሽርሽ ውድ
@makiehhosen1380
@makiehhosen1380 2 жыл бұрын
አላህ አያሽርሽ እህቴ አብሽሪ አላህ አለሽ ለሢሂር ለነጅን ለሠዉ አይን የሚቀራ ቀረአን አለ ከቻልሽ ቅሪ ካልቻልሽ አዳምጭዉ እህቴ አላህ ይፈርጅሽ
@ኡሙሂክማወሎየዋ-ፀ7ፀ
@ኡሙሂክማወሎየዋ-ፀ7ፀ 2 жыл бұрын
አሏህ ያሽርሽ እህቴ
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 2 жыл бұрын
አብሽር እህት ግን ለናትሽ የሆነ ግቢየሚያስግኝ ስራ ብትከፍችላቸው ይሻላል
@mkaiil1568
@mkaiil1568 2 жыл бұрын
ትክክልነህኑሪልን
@kkww8213
@kkww8213 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ወንድሜ ሰያ👍👍 አብሽሪ እህቴ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ 2 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ነይ ቤተሰብ ሰብስክራይብ
@kkww8213
@kkww8213 2 жыл бұрын
@@መርሳአባጌትዬቲዩብ 👍
@مسترسعاده-ث3ه
@مسترسعاده-ث3ه 2 жыл бұрын
ለራስሽ ኑሪ የወለደቻቸው አሳዲግ አላሁ ብላ እማየ
@tubi6032
@tubi6032 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ ውድ እሕቴ አላሕ ብርታቱን ይስጥሽ ቀሪ ሕይወታችንንም ይባርክልን የኔም ሐሳብ ነበር ። اخي جزاكم الله خير الله يحفظك.
@nefisadari1232
@nefisadari1232 2 жыл бұрын
እናቷን በምችለው አቅም መርዳት በተለየ በአሳብ ችግራቸውን ተማክራ የራሷንም ችግር ነግራቸው በውይይት ቢፈቱት
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 жыл бұрын
ውዴ ስብስክራይብ አድርግኝ
@umufewzan9146
@umufewzan9146 2 жыл бұрын
ሰያ አባትህ ተሻለቻው ወይ???
@ኡሙዚክራቲዪብ
@ኡሙዚክራቲዪብ 2 жыл бұрын
እህቴ አብሺሪ አላህ ጀዛሺን በዱኒያም በአሄራም ይክፈልሺ ለራስሺም ለመኖር አስቢ
@nani969
@nani969 2 жыл бұрын
አስላሙ አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንዴት ናቹሁ የጀመአ ጄዛክላህ ኸይርን ወንድሜ ስያ አላህ ለሁላችንም የቀልብ መረገጋትን ይስጥን ያረብ
@najatjamal2445
@najatjamal2445 2 жыл бұрын
ጀዛክላኩለክእናቴእሪ😘😘😘👍👍👍👍👍
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ
@aneenamoosa7272
@aneenamoosa7272 Жыл бұрын
ማሻአላህ ምርጥ ምክር አይዞዝ እህቴ ሶብር አርግ
@አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን
@አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን 2 жыл бұрын
አህላን ወሣህላን ሳያዬ
@Rahmah-r1u
@Rahmah-r1u 2 жыл бұрын
ማማየ አላህ ያግዝሽ
@hananetube5560
@hananetube5560 Жыл бұрын
አብሽሪ ይህ ችግር ያንቺ ብቻ አይደለም።ዱኣ አድርጊ።በአሏህ ላይ ተስፋ ይኑርሽ። ሁሉም ይሳካል።በመቀጠል:- ለቤተሰብ ስለወጣሽ ሁሌ ቤተሰብ ትረጃለሽ ማለት አይደለም። ገዘብ ቤተሰብን ይቀይራል። በብር ይቀይሩናል። ብርሽ ዝብሎ ሚባክን ከሆነ ሌላ ሰው ልከሽ አስቤዛቸውን እያስገዛሽ ብርሽን ያዢ። እናትሽን ሁሌ ደውይላት ተረጋግተሽ ቀስ ብለሽ አውሪያት። መለወጥ እዳልቻልሽ ለውጥ ከለለ መገናኛችን እሩቅ ነው እናቴ አጠቃቀምሽን አስተካክይ እንዲህ እንዲህ ሰርቼ ነው ደክሜ ነው እማመጣው በያቸው። ብቻ ግን ሁሌ ብር መላክሽ ለናትሽ ደስታ ሊሰጥ አይችልም። አቺም ባክነሽ ነው ምትኖሪው። እናትሽ ብሩን እምታባክን ከሆነ እምታምኚው ሰው አስቤዛውን ይግዛልሽ ሁሉንም ነገር። እናትሽን በፍፍቅር በትህትና አውርያት የኔ ሀሳብ ነው ከሀገር የወጣሽው ለቤተሰብ ስለሆነ ሁሌም ባክነሽ ለነሱ ብቻ ትኖሪያለሽ ማለት አይደለም። ወይም በየወሩ ገቢ ሚሆን ነገር ክፈችላቸው። ብቻ በየወሩ ቤተሰብ እየረዱ መኖር ከባድ ነው። እኔም እዳቺው ነኝ አሁን ግን ብር አልክም አስቤዛውን ሌላ ሰው ይገዛል ለጃቸው ትንሽ እልካለሁ በቃ። እኛ እማናስብ ከሆነ እነሱም አያስቡም። ኢትዮ ያለ ሰው አታማክሪ። እነሱም ሁሉ ነገር ተወዷል ብለው ዙርያውን ያጨልሙብሻል። ስደተኛን እሚረዳው ስደተኛ ብቻ ነው!
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 2 жыл бұрын
ቤተሰቦችሽንም በአግባቡ አግዥ ለራስሽም አስቢ ግማሽ ለእነሱ ግማሽ ለአንች አስቀምጭ የሆነ ነገርም ግዥ ቦታ ከገዛሽ ቤቱንም አሰሪው አብሽሪ
@yeheuotesrga1494
@yeheuotesrga1494 Жыл бұрын
😭😭😭💔💔አላህ ይራህመው አይዞሽ
@Faisal-z5b
@Faisal-z5b Жыл бұрын
ሠያ አድናቂህ ነኝ አላህ ያግዝህ ❤❤❤❤❤❤ትምህርቶች ይመቹኛል
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 2 жыл бұрын
ሠያጀዛኩም አላሁ ኸይርን ወዲማችን አላህ ይጨምርልህ ለት/ትህ እህቴ አብሽሪልኝ ገዘብ ይተካል ጉልበትም ቢልቅ ሀቂቃ የእናትና የአባትነገር ከባዲኑዉ ዉዲ እህቶቼ ለናትነትም አላህብሎት ያበቃችሁ ትዳራችሁን ያሣምርላችሁ ላላገባነዉም አላህን ፈሪጋ ያገናኜን
@መርሳአባጌትዬቲዩብ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ 2 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ነይ ቤተሰብ ሰብስክራይብ
@kuki558
@kuki558 Жыл бұрын
አላህ ያግዝሽ
@vvvffff1290
@vvvffff1290 2 жыл бұрын
አኔየመሰለኝንውይምለራሴይምወድውንልገርሽበተስብበቃኝአይልምአችምበሰውአገርአድሜሽንልጅነትሽንጣናሽንሁለነገርሽንአያጣሽነውአህትአናምለራስሽየሆነነገርይኑርሽበተሰምገዘብጣናተለለሽአይወድሽለናትሽየሆነነገርክፈችላትከዛምለራስሽየሆነነገርይኑርሽውደአሁንእአይመስልሽምግንአገርስገቢይቸግርሻልባሁንስአትገዘብከለለሽማንምአይወድሽአናትምብኮን
@shhsjdshgdibd7594
@shhsjdshgdibd7594 2 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ ወስኚ እራስሽ አረጋጊ ወደአላህ እጅሽ ዘርጊ
@youtub3454
@youtub3454 2 жыл бұрын
አብሽሪእህቴአለህየፅነሽ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 жыл бұрын
እህቴ ስብስክራይብ አድርግኝ
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 2 жыл бұрын
አህለን ሰያ
@سهامبنتاريغا
@سهامبنتاريغا 2 жыл бұрын
_ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኔ እምመክሪሽ እህቴ ቤተሰብበቃኝ አያቅም ገዘብሽን ያጂ ሱኖርሽ ነው የሚወዱሽ ከለለሽ ማንም አይወዱሽም ቤተሰብ ቢላክላችው በአግባቡ አይጠቀሙትም ሲያቅ አለቀ ነው ስለዚህ ይራስሽ የሚሆን ያጂ መታመም አለ ትራንስፖርት መሸገር አለ የዛሬው ምክርህ ብዙም አይደለም እደኔ ቤተሰብ በቃኝ አያውቅም ቢላክላችውም አይለወጡም እድሜችንን ብቻ ያልቃል የኛ በሰው ሀገር እየተከራተትን በሰው ሀገር መቅረት የለብንም ስለዚህ ለራስሽ አስቢ በተረፈ አላህ ሀሳብሽንናምኞትሽን ያሳካልሽ ኡክቲ_
@kemisoguye2623
@kemisoguye2623 2 жыл бұрын
ማሻልልአአህ ጅዝክ 🙏🙏
@منهجاسلفى
@منهجاسلفى 2 жыл бұрын
እህት አላህ ኽይሩን ይምርጥልሽ ከባድነው
@fdddvvcf7297
@fdddvvcf7297 2 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ
@ramilau
@ramilau Жыл бұрын
እህቴአይዞሽ.ሁላችንም.😢😢እኔምእዳችነኝ.
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረመቱልህ ዉበራክቱሂ ❤❤❤
@መርሳአባጌትዬቲዩብ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ 2 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ነይ ቤተሰብ እንሁን ሰብስክሬይብ
@yallahuu8484
@yallahuu8484 2 жыл бұрын
Yallah kabade new hbebaty enswem endeared adrgey lrsehem amchahc yetpay sawe lakuelge becha new
@LubabaAhmed-w1z
@LubabaAhmed-w1z 11 ай бұрын
አላህይጠብቅሽውዴ❤
@hythggfh-df4nc
@hythggfh-df4nc Жыл бұрын
ለራስሽም ኑሬ በተሰብ በቃኝ አያቅም ደሞ ነገ ተይዘሽ ብከጅ ምን አድርገሽ ነው የምትልሽ
@seadiseadi4199
@seadiseadi4199 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ ያግዝሽ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ 2 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ነይ ቤተሰብ ሰብስክራይብ
@منهجاسلفى
@منهجاسلفى 2 жыл бұрын
ያአላህ ሳላስበው ፈስስእባየ ያኢላህ በስደት ያለነውን በሀገራችን አርጋጋን
@መርሳአባጌትዬቲዩብ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ 2 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ነይ ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ
@منهجاسلفى
@منهجاسلفى 2 жыл бұрын
@@መርሳአባጌትዬቲዩብ ዎአለይኩምስላምወራህመቱላሂወበርካትሁ
@hananmulatu6464
@hananmulatu6464 2 жыл бұрын
እህቴ ለቤተሰቦችሽም ላንችም አስቢ ኡስታዝ የዛሬው ምንክርህ አላስደሰተኝም አሁን ለምሳሌ እኔ ካገሬ ስወጣ ለቤተሰቦቼ ላሳልፍላቸው ብዬነው የዛኔ ስለህይወት ብዙም አላቅም ነበር ገና 14 አመቴ ነበር ግን እዚህ ከመጣሁ በሗላ ለራሴም መሆን እንዳለብኝ አስቤ እነሱንም የኔንም አንድላይ አደረኩ ገና ለገና እናቴ ብር አጠግብምና እድሜዬን እማ ባረብ ሀገር ባልጨረስኩ እህቴ እምመክርሽ በዚሁተቀጠልሽ እድሜልክሽን መጫወቻ ነው የሚያረጉሽ ለነሱ ትንሽ እየረዳሽ እራስሽን ለውጭ ሲኖርሽ ሁሉም ሰው ይወድሻል ከሌለሽ የለሽም አሁን ቢከፉብሽም ቢጠሉሽም ነገ ይወዱሻልከጠፋሁ ይቅርታ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ 2 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ነይ ቤተሰብ ሰብስክራይብ
@ዚነትይቱብ-ከ1ቘ
@ዚነትይቱብ-ከ1ቘ 2 жыл бұрын
ሳህወላ
@سعادهالحربي-ف6ث
@سعادهالحربي-ف6ث 2 жыл бұрын
አይዞሽ
@zeynebaahmed2367
@zeynebaahmed2367 2 жыл бұрын
እኔም ታሪክ ነበረኝ ሌሎቾን እሚያስተምር ግንእረጅምነዉ ግንሌሎችእድማሩበትእፍልግነበር
@medinaabebe1821
@medinaabebe1821 2 жыл бұрын
አብሽሪ ዱአ አርጊ
@zahramohammad7590
@zahramohammad7590 2 жыл бұрын
እህቴ የኔም ምኟት ሂዏት እደች ነበር ግን በኳረነ ወቅት እጀዘ ገብቼ መንገድ ተዘክቷብ ከቤሰቧቼ ስቀመጥ ጠልቷን በይጄ ገንዘብ ሰጠ ከቤት አበሩን ምገበበት አጥቼ መላ ጠፍቷን መንገድ እስከ ከፈት ሸይቤት ተቀጥሬ መስረት ጀመረት ጀመርኩ በወር 1000 ሽር በዘን ሰአት አላዘነችልኝም እሂቴ በዉን ሰአት መኒም አየዝልሽምሁሉም ነብሴ ነብሴ ነው እንደኔ ወጥቀሽ እደጥቀር አላህ ከንች ገ ይሁን
@fetimame
@fetimame 2 жыл бұрын
አብሽሪ
@ዜድነኚተስፈኛዋየአላህባረ
@ዜድነኚተስፈኛዋየአላህባረ 2 жыл бұрын
ወይ ስደት ስንቱን አየን አላሆይ መጨረሳችን አሳምረዉ
@susu-r6b9r
@susu-r6b9r 2 жыл бұрын
የሁላችንም ቤተሰብ አንድ አይደለም የአንዳንዶቻችን እነሱ አየቀለጡ እኛን ያበራሉ ከሰዉ በታች ሁነን እንዳንኖር ይጥራሉ። የአንዳዶቻችን አነሱ እየበሩ ሌሎችልጆቻቸዉን እያበሩ የተሰደደችዉን ሚሰኪን እንደሻማ ተጠቅመዉ ለራሳቸው መኖርን ማብራትን ይፈልጋሉ የኔ ባል10 አመት የሰራዉን ሙልጪ አርጎ አባቱ አጥፈቶበታል የቀመጥ ያለዉን አሰቀሞጫለሁ እያለ ከቤተሰብ ጋር ለራሳቸዉ ጥቅም አዉለዉታል ዛሬ እሱ ይህዉ ተመልሶ ተሰዶ ሳኡዲ እሰር ቤት ይገኛል ይናደዳል ትዳር እንድይዝ አይፈልጉም ነበር እኔም ጥሩ ሚሰት ሁኛ ታሪኩን ለመቀየር ብጥርም አልቻልኩም ይናደዳል ሀቂቃ ደንገት ተይዞ ሲገባ ምንም ገንዘብ አልተገኘም💧💧
@መርሳአባጌትዬቲዩብ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ 2 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ነይ ቤተሰብ ሰብስክራይብ
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 жыл бұрын
👉🏼🎧ከሥራም በፊት ከንግግርም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👂እናም እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ባጭር ግዜዉሥጥ እናኽትም እንማር ኑ ፕሩፋይሌን ተጭነዉ ጎራይበሉ 👏🏼👈🏽
@bccgfsgg6841
@bccgfsgg6841 2 жыл бұрын
አህለን ወድማችን ሰያ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ 2 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ነይ ቤተሰብ ሰሰብስክራይብ
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 2 жыл бұрын
የዛሬውስ የኔ ሂወት ነው አይዞን እህቴ
@مسترسعاده-ث3ه
@مسترسعاده-ث3ه 2 жыл бұрын
አንዱን ማስተማር አንዱን ጉልበቱን መበዝበዝ እረ ንቁ እንድናት እነታ እንደት እንዲህ ታረግ አለይ
@الحمدلله-ج5س5غ
@الحمدلله-ج5س5غ 2 жыл бұрын
ወአሊኩሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክአላህኸይር
@መርሳአባጌትዬቲዩብ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ 2 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ነይ ቤተሰብ ሰብስክራይብ
@الحمدلله-ج5س5غ
@الحمدلله-ج5س5غ 2 жыл бұрын
@@መርሳአባጌትዬቲዩብ ወአሊኩሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@rakdubai3295
@rakdubai3295 2 жыл бұрын
عليكم السلام ورحمه الله وبركاته Desta lemagenyat Qur,an qiry zikir Adergi
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ 2 жыл бұрын
ከባድ ነው
@seniyasemantube
@seniyasemantube 2 жыл бұрын
ለሴት ልጅ አባት እፍፍፍፍፍ የኔ እህት አብሽሪ
@hikma3304
@hikma3304 2 жыл бұрын
ቤተሰብ ልትርዳ ብትውጣም እድሜ ልኮን ልትርዳ ነው እንዴ ታዳ ሀገርያለ ሰው በቃኝ አያውቁም የራስሺን ህይውት መስርቺ እናትሺን በቻልሺው እርጂ ተንከባክቢ
@tamertube.89
@tamertube.89 2 жыл бұрын
ኡፉፉፉ የሁላችንም ሂወት ነው አይ ሥደት
@jemelaahmad6516
@jemelaahmad6516 Жыл бұрын
እህ😭😭😭😭
@hafeezahegano6888
@hafeezahegano6888 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አብሽር
@hayathayat3384
@hayathayat3384 2 жыл бұрын
እህቴእኒእደምምክርሺ በራሴ የተወሰነእየረዳሺ የተወሰነገዘብ በመያዝ ሂወትሺንኑሪ ባዱጫማ አዱአይሄዲም
@fafi7352
@fafi7352 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ
@زكرياابراهيم-ج7ك
@زكرياابراهيم-ج7ك 2 жыл бұрын
እህቴሆይ ለእናትሽ ሰርታ ገቢየምታገኝበት ነገር ክፈችላት ገቢ ካገኘች አንችም ለራስሽ ሴቪ ታደርጊያለሽ የመስራት ፍላጎት ከለላት ግማሽ ለራስሽ ሴቪ አዲርጊ ሙሉ በሙሉ ላኪአልልሽም ሀገር መግባትም አለና ትጎጃለሽ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ 2 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ነይ ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ
@umselma2977
@umselma2977 2 жыл бұрын
ጀዛከሏህ
@hawal2302
@hawal2302 2 жыл бұрын
አብሸሪእህቴ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ 2 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ነይ ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 жыл бұрын
አብሽሪ እህታችን
@መርሳአባጌትዬቲዩብ
@መርሳአባጌትዬቲዩብ 2 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ነይ ቤተሰብ ሰብስክራይብ
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
እርቃንሽን ፎቶ ላኪሊኝ አለኝ ትለናለች (ያአላህ)
13:09
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 37 М.
ቆይቶ ሲመጣ አጣት አሳዛኝ ታሪክ
4:57
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 62 М.
አስደንጋጩ አመፅ
15:53
Matyas HD
Рет қаралды 2,1 М.
ይቺን አለም ተጠንቀቋት
8:48
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 18 М.
ሳኡዲላይ ማይታመን ነገር
5:09
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 56 М.
ያሳዝናሉ
3:04
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
ሁሉም ወደዷት ማን ያግባት?
5:36
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 4,1 М.
ባለ ትዳሮች ይህ ነገር እንደሚበቃላቸው ታውቃለህ???
24:10