KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopian Food - How to Make Telba Fitfit - የተልባ ፍትፍት አሰራር
10:32
ETHIOPIA | ልጆች ጤነኛ ምግብ ብቻ እንዲመገቡ እነዚህን 7 ፍቱን ዘዴዎች ይጠቀሙ | በውጤቱ ይደነቃሉ
15:17
😱 Шок... Земля просто ВСТЕЛЕНА відстріляними гільзами
0:26
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
МАҒАН НАЗАР АУДАРЛАР | bayGUYS | 26 шығарылым
27:49
Жездуха 41-серия
36:26
#ለጨጓራ
Рет қаралды 5,657
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 11 М.
milkana tube ሚልካ
Күн бұрын
Пікірлер: 90
@yemiten
4 жыл бұрын
ሚልካዬ አሜን አገራችንን ሰላም ያድርግን 🙏🙏🙏በጣም ቆንጆ የተልባ ፍትፍት አሰራር ነው ያሳየሽን እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ 😍😍😍
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
አሜን የሚዬ አንቺም ተባረኪልኝ
@nabechannel1921
4 жыл бұрын
ሚልካዬ ዋዉ ዋዉ ስታምሪ የሰራሽዉ ምግብ በጣም የሚያምር ጤናማ ብዙ ቫይታሚን ያለዉ ነገር ነዉ ያስተማርሽን ተባረኪልኝ በርቺልኝ
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
አሜን አንቺም ተባረኪልኝ ነቢዬ
@liyumead-2345
4 жыл бұрын
በጣም ምርጥና ጤናማ ፍትፍት thanks for sharing 👍
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
Thanks for watching dearly
@eteneshmekonnen8528
4 жыл бұрын
ሜልካዬ የምታሳይው ነገር ሁሉ ከወቅቱ ጋር ነው እናመሰግናለን ።ስለ ልጆች የተናገርሽው ለወላጆች ጠቃሜ ነው ለልጆች ይጠቅማል።ልጅሽን በፀጋ ያሳድግልሽ በርችልኝ። አሜን አሜን አሜን
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
አሜን አሜን እቴትዬ ኑሪልኝ
@hiwitube5781
4 жыл бұрын
ሜልካዬ በጣም ቆንጆ አስራር ነው ሼር ያረግሽን በጣም ተመስጬ ነው ያየሁት የምወደው ምግብ ተልባ እጅሽ ይባረክ በርቺ እህቴ👌👌👌👍👍👍🥰❤️❤️
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
አሜን ሂዊዬ አንቺም ተባረኪልኝ አመሰግናለሁ
@bezakulutube2642
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አሰራር ነው እጅሸ ያባረክ 👏 ጎራ በይ እህቴ 👍❤
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
አሜን ማሬ አንቺም ተባረኪልኝ
@sabamtube1095
4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሜልካናዬ ለጤናም ተመራጭ ነው ምርጥ ነው ተባረኪ ሜልካናዬ
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
አንቺም ተባረኪልኝ ሳብዬ
@hanatessema5409
4 жыл бұрын
አሜን አሜን በጣም የሚያምር ነዉ እጅሽ ይባረክ🙏🙏
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
አሜን ሀን አንቺም ተባረኪልኝ
@kelem-ethiopianfood
4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ሚልካናዬ ስታምሪ🥰👌👌👍👍
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቀለምዬ
@bettyhabesha5959
4 жыл бұрын
ሚልካዬ የኔ ባለሞያ በጣም የምፈልገውን ነገር ነው የሰራሽው ጨጓራዬን አሞኝ ግራ ገብቶኝ ነበር በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ውዴ ላይክ ሼር💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️በርቺልኝ
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
አሜን ቢቲና እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@bettyhabesha5959
4 жыл бұрын
@@milkanatube4685 አሜን🙏🏾 ሚልካዬ በርቺልኝ ውዴ
@Tube-nv8rc
4 жыл бұрын
ዋይኔ ይህን ምግብ ስወደው እናቴ ትሰራልን ነበር ከመሰደደ በፊት በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ በርችልን
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
አሜን አንቺም ተባረኪልኝ እህቴ ሀገራችን ሰላም ሆና ከስደት ይመልሰን ከመሰደዴ በፊት ያልሽው ቃል በእውነት ውስጤን ነክቶታል
@tgethiotube3731
4 жыл бұрын
Ejish yibarek betam konjo aserar new gobez berch 🙏👍💚💛❤️
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
Amsegenalehu konjey
@BezTube1627
4 жыл бұрын
ቆንጆ የተልባ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ሚልካዬ♥️♥️👍👍
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
አሜን ቤዙ አንቺም ተባረኪልኝ
@tseddyethiopiawit1171
4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ.ሚልኪ ቤተሠብ ሆኛለው አንቺም ጎራ በይ እህት🥰
@kebebushtube9618
4 жыл бұрын
ሜልዬ የኔ መልካም ወቅቱን የጠበቀ ለጤና ተሥማሚ ነው እጅሽ ይለምልም
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
አሜን ከብዬ አንቺ ልምልም በይልኝ
@lovehelinarecipe9932
4 жыл бұрын
አሪፍ ነው በጣም እናመሰግናለን ስላካፈልሽ
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@yilfuawessen2037
4 жыл бұрын
ሚልካዬ ዋው ያምራል እግዚአብሔር ይርዳሽ
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
አሜን እልፉዬ አመሰግናለሁ
@mesmak826
4 жыл бұрын
ልዩ ነው ሜልካዬ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በርቺልን!!
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መሲዬ
@getuasrat3019
4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
አሜን ጌጥሻ አንቺም ተባረኪልኝ
@merontesfaye152
4 жыл бұрын
ዋው በጣም አርፍ ነው አጅ ይብርክ የኔ ቆጅዬ
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
አንቺም ተባረኪልኝ ሜሪዬ
@yordanos2546
4 жыл бұрын
ዋዉ የኔ ማር በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ በርቺልኝ
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዮርዲ
@Solzna
4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር በርቺ ቆንጆ
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቆንጅዬ
@hulubesu8865
3 жыл бұрын
ምርጥ ተልባ ፍትፍት👍👍
@DirasatLanguage
4 жыл бұрын
Wow, that looks so yummy.
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
Thanks Bro
@mimishow6732
4 жыл бұрын
ቆጆ አሰራር ነዉ እህቴ በርችልኝ 👌🏾
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@HassetViews
4 жыл бұрын
Betam arif nw emokerewalehu thankyou for sharing❤
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
thanks for watching dearly
@eskuschoice1730
4 жыл бұрын
ሜልካዬበጣም የሚያምር አሰራር ነው ያሳየሽን 😋 ደሞ ስታምሪ😍
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እስኩዬ ማሬ
@Tsedicorner
4 жыл бұрын
👍👍👍 betam arife tenama milkuyee💕 tebarekilign
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፀዲዬ አንቺም ተባረኪልኝ ማሬ
@susuenatennafaki5696
4 жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ እስከመጨረሻው ነው ያየሁት ጎበዝ አሚን አሚን
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
አሜን ሳርዬ አንቺም ተባረኪልኝ አመሰግናለሁ
@Hara-tube12
4 жыл бұрын
እውነት ነው ሀገር ሰላም ሲሆን ነው እህምሮም ሰላም እሚሆነው እናመሰግናለን ሚልካዬ ቆንጆ ነው
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
አዎ ዞሮ በግቢያችንን ሰላም ያርግልን አመሰግናለሁ ቃልዬ
@hayushow16
4 жыл бұрын
Yen kojoooo barachii family nuahun 🤝🙏
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
eshi wede
@wondmunegnbirhanu7971
4 жыл бұрын
Hulun neger Egziabhier abzto ena barko yistish
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
Amen Amen Amsegenalehu wede
@abeba2241
4 жыл бұрын
ሰላም እህት አሰራርሽ አሪፍ ነዉ በርቺ ሁሉንም አሟልቼ ላይክና ሰብስክራይብ አድርጌ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም በቅንነት ነይ
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
እሺ ማሬ አመሰግናለሁ
@hayushow16
4 жыл бұрын
Thank you so much for your food I like
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
thanks dear
@fatumatube6557
4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እህት በርቺ ፍቃደኛ ከሆንሽ እንዛመድ
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
አረ በደስታ አመሰግናለሁ ስለመጣሽ እህቴ
@ZBIBIAth
8 ай бұрын
ታልባእፈልጋለሁእህቴየትነሺ
@milkanatube4685
7 ай бұрын
አንቺ የት ነሽ ያለሽበት አመጣልሻለሁ ቶሮንቶ ከሆንሽ ስለዘገየሁ ይቅርታ አላየሁትም ነበር
@aida35111
4 жыл бұрын
Nice!!
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
Thanks dear
@hrittube2663
4 жыл бұрын
Aserarsh des yilal tenama mgb new yetebareke yihun balemuya
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
Amen Amen Soliy Amsegenalehu
@Tube-nv8rc
4 жыл бұрын
ሀለንም አሟልቻለሁ
@FikireTube12
4 жыл бұрын
ጥሩ ነው ነገር ነው የፓፓዬውን አላቅም ነበር
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
አዎ ፓፓያ ለጨጓራ መዳኒት ነው አመሰግናለሁ
@ZBIBIAth
8 ай бұрын
ኧርእኔበጣምያመኝልእህቴ
@milkanatube4685
7 ай бұрын
Egziabeher Yemareshe
@yeabtube437
4 жыл бұрын
wowooooo betam yamral milk
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ያብዬ
@Mohammed-iw4lz
9 ай бұрын
ፓፓያውን ስትከትፊው ድምፁ የሽንኩርት ድምፅ ነው ለምክሩ እናመሠግናለን
@marakinage6922
4 жыл бұрын
ሰላም ስለ እስትሪም ያርድ የሰራሁትን ተመልከችው ማያ ነኝ
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ማያዬ አየዋለሁ ለጓደኞቼም አጋራቸዋለሁ
@Tsedicorner
4 жыл бұрын
milku watching😳😳
@Tube-nv8rc
4 жыл бұрын
ቤተሰብሽ አድርጊኝ እንደመር በፍቅር
@milkanatube4685
4 жыл бұрын
እሺ ማሬ
10:32
Ethiopian Food - How to Make Telba Fitfit - የተልባ ፍትፍት አሰራር
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 56 М.
15:17
ETHIOPIA | ልጆች ጤነኛ ምግብ ብቻ እንዲመገቡ እነዚህን 7 ፍቱን ዘዴዎች ይጠቀሙ | በውጤቱ ይደነቃሉ
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 12 М.
0:26
😱 Шок... Земля просто ВСТЕЛЕНА відстріляними гільзами
ТСН
Рет қаралды 3,5 МЛН
0:56
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
27:49
МАҒАН НАЗАР АУДАРЛАР | bayGUYS | 26 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 1,2 МЛН
36:26
Жездуха 41-серия
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
6:57
የተልባ ፍትፍት አሰራር/Ethiopian Food Telba Fitfit
ሉሊ ለማ Luli Lemma
Рет қаралды 42 М.
12:43
የአእምሮ እድገትን ያበረታል በተለይ ለልጆች የሚመከር ነው past with Walnuts So Delicious and Healthy food recipe
milkana tube ሚልካ
Рет қаралды 347
12:55
በዳጣ የተልባ ፍትፍት እና ድልህ አሰራር
Melly spice tv
Рет қаралды 22 М.
12:02
ልዩ የሆነ የተልባ መጠጥ | ቁርስ ያስንቃል
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 193 М.
31:30
የበአል ሙሉ ዝግጅት በኔ ቤት
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 552 М.
8:05
ድንችን በመጥበሻ ልዩ ምሳ እራት የሚሆን-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe
Bahlie Tube
Рет қаралды 638 М.
10:21
ተልባ ፍትፍት ተልባ መጠጥ ልዩ በየቀኑ መመገብ ያለብን የባለ ብዙ የጤና ጥቅሞች Ethiopia food (flaxseed with injera)
Wow Ethiopian Food
Рет қаралды 9 М.
13:48
Ethiopia | ከጨጓራ በሽታ ጨርሶ ለመገላገል እነዚህን ፈፅሞ ያስወግዱ | ይሄን ጨጋራ ፈዋሽ ምግብም ማዘውተርም የግድ ነው
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 124 М.
4:01
ተበልቶ የማይጠገብ ለየት ያለ ቀላል እና ፈጣን የምሲር አሰራር የዚህን ምግብ አዘገጃጀት እስከዛሬ ባለማወቃቹ ትቆጫላቹ/ Amharic food cooking
mesob cooking
Рет қаралды 596 М.
11:13
📌ሁሉም ሰው ሊጠቀመው የሚገባ የተልባ ጁስ ተጠቀሙት ጥቅሙ ብዙ ነው❗️flex seed juice
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 163 М.
0:26
😱 Шок... Земля просто ВСТЕЛЕНА відстріляними гільзами
ТСН
Рет қаралды 3,5 МЛН