ልድፋዉ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Lidfaw New Ethiopian Dirama) 2024

  Рет қаралды 917,784

EMPIRE TV YOUTUBE CHANNEL

EMPIRE TV YOUTUBE CHANNEL

Күн бұрын

Пікірлер: 351
@ZemamFsg-nr9os
@ZemamFsg-nr9os 10 ай бұрын
በእውነት በርቱ ደስ ይላል
@HangtuMayii
@HangtuMayii 26 күн бұрын
Hatnga Hangatu ❤😂
@HangtuMayii
@HangtuMayii 26 күн бұрын
Hatnga Hangatu ❤😂
@Huzbe.yibeltal1989
@Huzbe.yibeltal1989 13 сағат бұрын
የቆሎ ተማሪዎችን ስም ለማጥፋት የሄዳችህበት ርቀት ጥሩ አይደለም! ከነደዚህ አይነት ገፀ ባህርያት ብትርቁ ቆንጆ ነው!!
@TsgstFzgs
@TsgstFzgs 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስጣቸው በቆሎ ተማሪ እያመሀኙ የሚሰርቁትን የመቤቴስም በከቱ የሚጠሩትን ❤❤❤።
@alamadan717
@alamadan717 9 ай бұрын
የምር በጣም ታምራላችሁ ስራችሁ አለባበሳችሁ ፅዳታችሁ ልዩ ነው ሁሌም እደዚህ በባህል ልብሳችን ድምቅ ብላችሁ ስሩልን ከዝሙት የፀዳ ስራ ስሩልን በርቱ እኛም ከጎናችሁ ነን😘💚💛❤️😘😘😘😘😘❤❤❤❤
@AbduAhmed-uc9dw
@AbduAhmed-uc9dw 7 ай бұрын
@Hduu-r8z
@Hduu-r8z 6 ай бұрын
😂 11:11 11:13
@WesenBimr
@WesenBimr 7 ай бұрын
እውነት ደስ ትላላትሁ ክፍለ ሀገርን በንናንተ አስታወስኩት በርቱልን የሀገሬ ልጆች ውድድድ💯💯💯💯 ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@friehunbaz6690
@friehunbaz6690 27 күн бұрын
እውነት ነው የቆሎ ተማሪ ክብር የሚነካ ይመስላል ነገር ግን በቆሎ ተማሪ ስም የሚነግዱ ሊኖሩ እንደሚችሉ ማሰብ ተገቢ ይመስለኛል
@HeraniWudma
@HeraniWudma 8 ай бұрын
በፍፁም የቆሎ ተማሪ አይሰርቅም እንዲህ አይነት ተግባርም አይፈፅምም።
@MmMm-fx9el
@MmMm-fx9el 7 ай бұрын
የቆሎ ተማሪ ካልሰረቀ ሌላ ሌባ የለም ማለት ይቻላል
@melaku6947
@melaku6947 7 ай бұрын
@@MmMm-fx9elማለት
@שםמשפחה-ע6י
@שםמשפחה-ע6י 6 ай бұрын
מ. ימי מ​
@melkamumulye-i5m
@melkamumulye-i5m Ай бұрын
betam yamral tileyalachuh ketilubet makuaret yelebachuhum 😃😄😄😄😄😄😄
@Haymanot-eq6kd
@Haymanot-eq6kd 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ እናንተ ክፉዎች በዚህ ልክ ቤተክርስቲያንን እርግማኑ ማንን ለማስደሰት ነው ? ዘመናችሁ አይባረክ።
@IdvNxb
@IdvNxb 6 ай бұрын
እሯ የቆሎተማሪ እዲህ አያረግም ደግም አላረገችቡ❤❤
@TesfayeAyenew-y4l
@TesfayeAyenew-y4l Ай бұрын
አሁን ግን በይንተ ስሙለማሪያም ስለ እማምላክ ብለው ብሎ ሚመጣ የቆሎ ተማሪ ናፈቀኝ!!!
@bizuayehuTesfaye
@bizuayehuTesfaye 10 ай бұрын
ትችላላችሁ በርቱ
@FasikaAbiye
@FasikaAbiye 5 ай бұрын
የቆሎ ተማሪን ክብር የሚነካ ነው
@gedamuyenesew5701
@gedamuyenesew5701 3 ай бұрын
አረ እባካችሁ የቆሎ ተማሪ አይሰርቅም። ምስኪን ናቸው እረሀብ እየተቋቋሙ እግዚአብሄርን ያገለግላሉ።
@DgZf-j5d
@DgZf-j5d 26 күн бұрын
ከሪፍ ነው❤በርቱ
@derejezewdu256
@derejezewdu256 Ай бұрын
bertu desiyilal🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@AbnetEliyas
@AbnetEliyas Ай бұрын
በጣም ያምራል 💙💙💙💙🌹🌹🌹🙏🙏🙏
@TadesMengeste
@TadesMengeste 2 ай бұрын
የቆሎ ተማሪ እንኳን እንደዚህ ሊያደርግ ቁራሹን ከተቀበለ ዞሮም አያይም አስመሳይ አትሁን የማታቀውን ለመስራ አትሞክር
@WendyeTeshome
@WendyeTeshome 2 ай бұрын
አወ ብዙዎች ተናግረዋል የቄስ ተማሪ አይስረቅም እናም በሌላ ቀይራችሁ ብሰሩ ይመረጣል አናም በርቱ
@leykunngatu8104
@leykunngatu8104 8 ай бұрын
ይገርማል ደሞ በዚህም መጣችው ይህ የቆሎ ተማሪ በሃል አይደለም ደሞ የቤተክርስቲያኗን ክብርም መንካት ነው ይህ ከድራማ ባሻገር ክብረ ነክ ነው
@leykunngatu8104
@leykunngatu8104 8 ай бұрын
ምስክርም የማስመሰል ነው
@-spiritualpersson9323
@-spiritualpersson9323 8 ай бұрын
ከቤቱ ሲውጣ እኮ ቸግሮት አይደልም ቃለ እግዚ አብሄርን ሊማር የበለጠ ሊተርፍ እንዲህ ያለ ልክስክስ አይደለም!!
@sameasfwe7572
@sameasfwe7572 8 ай бұрын
በጣም ያሣዝናል ያለንን ሁሉ ሊያጠፉብን እየጣሩ ስለሆነ ጥንቃቄ መወሰድ አስፈላጊውን ማድረግ ያስፈልገናል።
@nardossewalem
@nardossewalem 6 ай бұрын
malet
@ademYeshaw-el7ki
@ademYeshaw-el7ki 5 ай бұрын
hi
@BirtukanGetachew-e4d
@BirtukanGetachew-e4d 3 ай бұрын
ሀይማኖታችንን አታጥፋ የኛ የእመቤቴን ስም ጠሪዎች አይሠርቁም የምሰሩትን አጣችሁትሳ
@LalemAshenafi
@LalemAshenafi 23 күн бұрын
አግባብ አይደለም ከምር የቆሎ ተማሪ ክብር አይመጥንም ❌
@Wonduuser-pd6s59
@Wonduuser-pd6s59 6 ай бұрын
ዋው ደስ ትላላቹ በዚህ ቀጥሊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ShomeShome-r6k
@ShomeShome-r6k 4 ай бұрын
🥰🥰🥰
@Ewunetin
@Ewunetin 4 ай бұрын
አሑን እንደዚሕ ሢታዩ የሐይማኖት ሠው ይመሥላሉ ቆሎ ትምሕርት ቤት ማለት ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።
@NajbehRadhwan
@NajbehRadhwan 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤አርገናል😂😂
@FreiwYtayew
@FreiwYtayew 6 ай бұрын
አስተካክሉ የቆሉ ተማሪ አይሰርቅም አንዳንዴ ወጣየሉ ነገሮች ይታያሉ ሚስት ወንድን እንዲህ አድርጋ ስትደበድበው ዝም ብሎ አይደበደብም መልሶ ይደበድባል እንጅ
@GirmaZewede
@GirmaZewede 6 ай бұрын
ደሰ ሰትሉ
@abushzbn-yd8vz
@abushzbn-yd8vz 5 ай бұрын
ወንድሞቼ እህቶቼ ምንአይንት ትምህርትነዉ የምትሰጡት የቆሎ ተማሪ አይሰርቅም እናንተግን ስም እያጠፋችሁ ነዉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፈተና ሲበዛባት አይታችሁ በአግልጋይ አትቀልዱ ስለምትሰሩት ነገር ተጠንቀቁ
@aschalew9616
@aschalew9616 4 күн бұрын
ለዶራማ ብላችሁ የእውነቱን ተማሪ ስም ባታጠፋ
@mare1667
@mare1667 28 күн бұрын
የቆሎን ተማሪ ክብርማ እደዚህ ዝቅ አታድርጉ ነውር ነገር
@Zedo-j8y
@Zedo-j8y 13 сағат бұрын
Yihi Yetemari siraa ayidlm Yeprotestant serra newu
@UmerAdem-e8s
@UmerAdem-e8s Ай бұрын
አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገኝ
@TeddyLodebo-d9l
@TeddyLodebo-d9l 7 ай бұрын
Very nice. Thank you
@EagerAquariumFish-fn4tz
@EagerAquariumFish-fn4tz 8 ай бұрын
አይሁድ የበዛበት ዘመን ሆነብን
@DesieAgumasHilu
@DesieAgumasHilu Ай бұрын
የመን መንገደኛ ነው ተማሪ ያላችሁት
@yeshitaye3362
@yeshitaye3362 5 ай бұрын
አስተካክሉ የአብነት ተማሪዎች እንደዚህ አያደርጉም
@DerejeDagne-dc6gt
@DerejeDagne-dc6gt 8 ай бұрын
❤❤❤በርቱ ደስ ትላለችሁእናደርጋለንን❤
@DesalegnAmare-
@DesalegnAmare- 5 ай бұрын
ድራማው የቆሎ ተማሪ እንዲህ ያደርጋል ሳይሆን የነሱን ምግባር በመጠቀም ሌቦች ሲጠቀሙ ነዉ
@DerejeBerihun-ff1bz
@DerejeBerihun-ff1bz 5 ай бұрын
ተንኮል በቆሎ ተማሪ ያምራል
@lenateshome3896
@lenateshome3896 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@የሽአላቸው
@የሽአላቸው Ай бұрын
በጣም አሪፉ ነዉ
@AHEJDJXBSibdbd
@AHEJDJXBSibdbd Ай бұрын
ሀሪፍ ነዉ
@debebeworku8843
@debebeworku8843 5 ай бұрын
ቀጥሉበት ጅውስ ጨመር አድርጉበት
@עיוועע
@עיוועע 3 ай бұрын
ሰው እኮናት ፈጣሪ መሰለችህ
@Bewnet-n3l
@Bewnet-n3l 3 ай бұрын
አዴረገናል❤❤❤❤❤❤
@Abnew-nf7jk
@Abnew-nf7jk 7 ай бұрын
መቅዲ💙 ያገራችንትዉስታነዉበርቱ
@tigistserage6823
@tigistserage6823 10 ай бұрын
በርቱ በጣም ጥሩ ነው
@ErmiyasBiset
@ErmiyasBiset 2 ай бұрын
አረ በካቺሁ በእግዚአብሔር ስም አትነግዱ
@Wuba1821
@Wuba1821 5 ай бұрын
የቆሎ ተማሪ እንዚህ አያደርግም 😮😮😮
@AbrhamHaile-mj1db
@AbrhamHaile-mj1db 8 ай бұрын
የቆሎ ተማሪ አይደለም ዝምብሎ ነዉ
@melaku6947
@melaku6947 7 ай бұрын
በፍፁም የቆሎ ተማሪ እንዲህ ያለ ስርአት ምንም የለውም:: እምትሰሩትን እያወቃችሁ ስክሪፕትም ቢሆን እኮ በእውን ሊሆን ከሚችል ጋር ነው
@Hduu-r8z
@Hduu-r8z 6 ай бұрын
😢❤😂🎉😢😮😅😊 5:56
@እየስራህተመኝ
@እየስራህተመኝ 8 ай бұрын
አትጨማለቁ በእበነት አትቀልዱ አደዝህ አይነት ያብነት ተማሪ የለም🙄😤
@nardossewalem
@nardossewalem 6 ай бұрын
kidmiya mistiru yigbah be abenet temari sim sintoch nachew beye botaw miserku gin ye abnet temari yalhonu yihen new miyastemirew, tiru new bertu
@EgziaryaTmaryam
@EgziaryaTmaryam 7 ай бұрын
ውስጥጨርሱት ❤❤❤❤❤
@EagerAquariumFish-fn4tz
@EagerAquariumFish-fn4tz 8 ай бұрын
ቤተ ክርስቲያናችንን ለማቋሸሽ ነው ተማሪን በዝህ መልኩ ማንቋሸሽ
@KidusHazardChelsea
@KidusHazardChelsea 6 ай бұрын
ምትሉት አታጡማ አይ ሀበሻ😅
@alikako6900
@alikako6900 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ በርቱልን
@EgziaryaTmaryam
@EgziaryaTmaryam 7 ай бұрын
በርቱ🎉🎉🎉
@daniealyeshe9469
@daniealyeshe9469 6 ай бұрын
በጣም ያሣዝናል ere fetari betolo yatifachihu dmo kurash leminen betemaren bezih metachihu erikashoch nachihu lela ngr tefa benannate bet yekolo temari hualaker nw mimesilh lnsiha mot yabkachihu betly setua ymr yohone ngr kebto nbr maslkes
@muluworku4058
@muluworku4058 4 ай бұрын
የእኛ የቤተክርስቲያን ታሪክ አይደለም
@zelalemmengistu331
@zelalemmengistu331 26 күн бұрын
ማራኪዎች
@YsakAbirham
@YsakAbirham 8 ай бұрын
እንዲህ አይነት የቆሎ ተማሪ በየትኛዉ በሀገራችን ክፍል ዉስጥ ነዉ የሚገኘዉ እኔ የማዉቀዉ የቆሎ ተማሪ እንደዚህ አይደለም ቤተ እምነቱንና የአብነት ትምርትን ማንቋሸሽ ነዉ
@SurafelSahlemariyam
@SurafelSahlemariyam 4 ай бұрын
በርቱ ደስ ይላል
@FriesbhatA
@FriesbhatA 2 ай бұрын
በርቱ ቆንጆነው ግን ስትደርሱ ልቦለድ ምን እንደሆነ እወቁ የቆሎተማሪ ለምኖ በማሪያም ስም የሚያድር እንጅ እናተ እንደተወናችሁት ያለ አይደለም
@muluworku4058
@muluworku4058 4 ай бұрын
በቆሎ ተማሪ ተመሳስሎ የሚሰርቅ እንዳለ ለማስተማር ከሆነ ጥሩ !
@EyerusYaregal-n7j
@EyerusYaregal-n7j Ай бұрын
ያምራል
@DaniyalYerga
@DaniyalYerga 4 ай бұрын
እንደዚህ ዓይነት ድራማ ይደብራል የቆሎ ተማሪ በፍፁም አይሰርቅም
@MahamatHamitirele
@MahamatHamitirele 4 ай бұрын
👍👍👍👍❤️❤️❤️✌️✌️✌️
@MahamatHamitirele
@MahamatHamitirele 4 ай бұрын
❤❤❤
@MahamatHamitirele
@MahamatHamitirele 4 ай бұрын
😂😂😂
@TadeTagu
@TadeTagu 3 ай бұрын
Nice
@haymanothay-k2n
@haymanothay-k2n 18 сағат бұрын
ታምራላቹሁ,ዉዶች
@meseretejigu-t3o
@meseretejigu-t3o 3 ай бұрын
የቆሎ ተማሪን ስም ማጥፋት ያስጠይቃል
@HassanJi-x6u
@HassanJi-x6u 2 ай бұрын
ሸርተማሪነዉ
@Cher0967Zake
@Cher0967Zake 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤so 😂😂😂😂😂
@LealemBeza-ud9um
@LealemBeza-ud9um 7 ай бұрын
በቆሎ ተማሪ ስም የሚፈጸመውን ወንጀል መጠቆሙ አይከፋም ። የበግ ለምድ ለብሰው ፦ በቤተክርስቲያን ላይ የሚሰሩት ደባ ቀላል ቀላል የሚባል አይደለም ።
@mekonnenhayle20
@mekonnenhayle20 3 ай бұрын
የቆሎ ተማሪ ስለ እመብርሃን ብሎ ያድራል እንጂ ሰርቆ አያድርም።
@TeshomeOtoro
@TeshomeOtoro 2 ай бұрын
Awu Yooichalali
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 9 ай бұрын
ይህ ሆን ተብሎ የቆሎ ተማሪን ለማዋረድ ለማቆሼሺ የተሰራ ድራማ
@HfghHfgg-i6j
@HfghHfgg-i6j 8 күн бұрын
ይሔማ የቆሎ ተማሪ ሳይሆን ውሃ;ብያ ነው😅
@teklehaimanotnigussie
@teklehaimanotnigussie 5 ай бұрын
የአብነት ተማሪዎች የማያደርጉትን እየስራችሁ ስማቸዉን አታጥፉ
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 8 ай бұрын
ምንም ማለት ነው? የማነን ክብር እየነካችሁ እንደሆነ ታውቕችኅል? የቆሎ ተማሪ የቤተክርስቲያቱን ተልኮ የሚፈፅም ነው ታዳ የቤተክርስቲያን ተልኮ ይኸ ነው እያላችሁ ነው? እምሰርጅቱን አስተውሉ!
@MelesKabato
@MelesKabato 5 ай бұрын
ምሪጥ ዲራማ
@MelekamuGete
@MelekamuGete 3 ай бұрын
በርቱ ወገን
@YOSEFZEWDIE-i4n
@YOSEFZEWDIE-i4n 18 күн бұрын
ኧረ ጎበዝ ነውር ነው የሰዉ privacy አትጣሱ
@ArmiasShibabaw
@ArmiasShibabaw 4 ай бұрын
አይችሉም አንደኛ የቆሎ ተማሪ ሌባም እሴት አባላጊም አደለም በጥቅሉ አይመስጥም
@Haftom-t5s
@Haftom-t5s 17 күн бұрын
ተማሪ
@SisayDemlew
@SisayDemlew 2 ай бұрын
በእውነት በተማሪዎች አታስመስሉ አጭበርባሪዎች
@EbirahimAyenew
@EbirahimAyenew 2 ай бұрын
ተከታታይ ድራማ ብጀምሩ ይሻላቹሀል
@suleyimanfekadu8773
@suleyimanfekadu8773 2 ай бұрын
ጎበዝ
@WerkneWerkne
@WerkneWerkne 24 күн бұрын
የመንደር ልክሥክሥ የቆሎ ተማሪ አይደለም አታሥመሥሉ በማሪያም
@amharasaintdensa230
@amharasaintdensa230 3 ай бұрын
በዚህ ባትቀልዱ ጥሩ ነው
@EtihoEtiho
@EtihoEtiho 7 ай бұрын
ቆንጆ ነው ደስ ይላል
@tesfayedobochofficialpage4620
@tesfayedobochofficialpage4620 8 ай бұрын
በርቱልን በጣም አስተማሪ ነው። ስብስክራይብ አርጌያለሁ።
@HgyHyy-e4q
@HgyHyy-e4q 6 ай бұрын
ስታምሩ
@TewachewAdis
@TewachewAdis 6 ай бұрын
እደዚህ.አይነት.ተማሪ.የለም
@hjezehjezr9522
@hjezehjezr9522 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉
@WorknehMinuyelet
@WorknehMinuyelet 4 ай бұрын
ተማሪ የእናተ መጭዋቻ መሆኑ ነው እሽ......
@YezgetM
@YezgetM 6 ай бұрын
Ladies are beautiful
@xohszgd
@xohszgd 12 күн бұрын
አይ። ቀልድ 😮😮😮
@BndnxhDhdhvsbd
@BndnxhDhdhvsbd 9 ай бұрын
አቤት የዳቆን ተንኮል ጉድ እኮነዉ😂😂😂😂
@samidan6821
@samidan6821 Ай бұрын
የቆሎ ተማሪ እንደዚህ አይሰራም ትውፊት አታበላሹ
@HgYu-b3n
@HgYu-b3n 6 ай бұрын
በጣምታምራለች
@Nigus-dz3vs
@Nigus-dz3vs 8 ай бұрын
አትጨማለቁ እምነታች እንዲህ አይነት ሰው የላትም እሽ፡፡ስርዓት ያዙ
@KairuRu-p1h
@KairuRu-p1h Ай бұрын
K 11:50
@ArmiasShibabaw
@ArmiasShibabaw 4 ай бұрын
እዝች አገር ላይ ትንሹም ትልቁም አዋቂውም ደደቡመም እምነት ላይ ካልሰራችሁ አይሆንላችሁም እንዴ
@MrsMaria-j5i
@MrsMaria-j5i 6 ай бұрын
❤❤1❤❤❤❤❤❤
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
ልድገምሽ ምርጥና ገራሚ የገጠር ድራማ(Lidigemish New Ethiopian Dirama) 2023
16:00
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 785 М.
ቢጥመው ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ( Bitimew New Ethiopian Dirama) 2024
28:35
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 285 М.
ትሞክሪያለሽ ምርጥ አዲስ ድራማ(Timokirialesh) New Ethiopoan Dirsma 2024
46:18
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 60 М.
አቃጣሪ አዲስ የገጠር ድራማ(Akatare) Ethiopian Dirama  2024
20:56
EMPIRE TV YOUTUBE CHANNEL
Рет қаралды 3,5 М.
ጠለፋ አስቂኝ አጭር የገጠር ድራማ (Telefa) Funny Ethiopian Comady 2022
13:54
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 2,2 МЛН