ለአደጋ አለማጋለጥንና ደህንነትን ለማስቀደም/ To Make Safety and Security Priority/ Section 3/ Video 217

  Рет қаралды 474

Dr. Werotaw Bezabih

Dr. Werotaw Bezabih

Күн бұрын

በምንሰራቸው ስራዎች ሁሉ ስኬታማ ለመሆን የሌሎችን ደህንነትና ለአደጋ አለማጋለጥ እንዴት ማስጠበቅ እንደምንችል የምንማርበት ቪዲዮ በመሆኑ እስከመጨረሻው እንከታተለው። ያሳለፍነው ይቆጨን። መጪው እንዳያመልጠን።
Book list/ መጻሀፍት ዝርዝር
ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ
Br300.00
በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!!
Br300.00
Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development
Br400.00
Interperineershiipii
Br300.00
ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ
Br300.00
ለራስ ማን እንደ ራስ
Br500.00
የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች
Br400.00
የኢንተርፕረነርሽፕ ተከታታይ 7 ዲቪዲዎች
Br500.00
መፅሀፎቹን በሁሉም መፅሀፍ መደብር በተለይም ለገሀር በጃፋር መፅሀፍ መደብር እና ሰዓዳ መፅሀፍ መደብር ያገኟቸዋል። ሲዲዎቹን ቢሯችን ያገኟቸዋል።
አድራሻ- ቦሌ ደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 400 ያገኙናል።
መፅሀፎቼን እና ሲዲዎቼን ገዝተው በመጠቀም ስኬታማ እንዲሆኑ እጋብዝዎታለሁ።
በውጪ ለምትገኙ መጽሀፎቹን ቢችሉ በቤተሰብ ወይም በወዳጅዎ በማስላክ ይጠቀሙ። እኛም በFacebook በማዘዝ በፖስታ እንልካለን። አመሰግናለሁ።
Facebook: / dr.werotawbezabih
Instagram: www.instagram....
Telegram channel- t.me/drwerotaw...
Email: werotawb@yahoo.com
Don't forget to Like, Comment, Share, and Subscribe.
Entrepreneurship, Motivation, Business skill, Amharic Entrepreneurship video, Amharic Motivational videos, Ethiopia, Ethiopian Motivational speech, Amharic Inspirational videos

Пікірлер: 4
@sahelehabite2249
@sahelehabite2249 9 ай бұрын
ክብረት ይሰጥልን ዶክተረ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ።
@sahelehabite2249
@sahelehabite2249 9 ай бұрын
ይህንን እንመራቹአለን የሚሉን ሰዎች ቢሰሙት ።እንድው ልቦናቸው ቢያላላው
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ።
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 66 МЛН
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 36 МЛН
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20