እንደለመደው፣ አጀንዳ፣ እየተቀበለ፣ ሊያወናብድ፣ ከሞከር፣። only then we will see... እንረሣለትም፣ ከወያኔ፣ጎን፣ቆሞ፣ ይህ፣መንግሥት፣። ከመሥከረም 30 በሗላ፣ማንዴት፣ የለውም.....ወይም፣ ጃዋር፣ጃዋር፣ ከተጫወተ፣ እንሥማውም😄😄😄
ፋሲል ግንብ የሙት መንፈስ የሚመስል haunted ነበር!!! ያን ሁሉ መንገድ ሄጄ 'ይሄ ነው እንዴ?' ብዬ አዝኜ ነበር ። አክሱምማ የባሰ ነው!! የዱላ ስብስብ 😂 same with ቤተ ጊዮርጊስ ላሊበላ! አሁን ወዳጄ... This is how it should be. Beautiful 😍 Well done my awesome Prime Minister🎉 ጽዱ ሰው የውበት ልክ ያውቃል!!!!
No one can deny that Dr. Abiyi and his office has been working tirelessly, but there is a lack of good administration that downplays the reputation of the government.