ፈለገ አትናትዮስ ቤት ማንም መቶ ተረት ተረት አያወራም

  Рет қаралды 9,617

መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK

መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK

Күн бұрын

Пікірлер: 93
@abebakergo6011
@abebakergo6011 21 күн бұрын
ሁፍ የኛ የተዋህዶ መኩሪያችን ክብሮቻችን በጣም እምንወዳቹ የምእናከብራቹየልማት ወንድሞቻችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ኑሩልን ተባረኩልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru 21 күн бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ (2) ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ የፅድቅን ህይወት እንድትለብሱ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤
@workneshyilma8860
@workneshyilma8860 20 күн бұрын
ልጆቻችን ተባረኩልን።
@HaymanotMoges-kc6cu
@HaymanotMoges-kc6cu 11 күн бұрын
❤❤❤ የተዋህዶ እንቁዎች እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@kaleb3028
@kaleb3028 20 күн бұрын
ቃላት የለኝም ወንድሞቼ እግዛብሔር ፀጋውን ብዝት ዝት ያድርግላቹ እንወዳቹሀለን🙏🏻❤🌹
@AsfawBelay-ub9gx
@AsfawBelay-ub9gx 19 күн бұрын
ድያቆን ፈለገ ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
@buzuayehuejo2449
@buzuayehuejo2449 20 күн бұрын
ስላሴዎች ብርታት ይሁንህ
@mesihailu9961
@mesihailu9961 20 күн бұрын
እነሱ ይጠይቁ እናንተ መልሱ እኛም በቤቱ ያለነው በበለጠ እጅግ በቡዙ እንማር እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉ እናንተንም በድሜ በፀጋው ይጠብቅልን❤❤❤
@MechalMe
@MechalMe 21 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤
@BalL-y2p
@BalL-y2p 18 күн бұрын
የቅድሳን አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ሳያውቂ ለካዲት እንዲ አስተምሯቸው
@meseretazanaw6188
@meseretazanaw6188 20 күн бұрын
ወንድሞቼ በእናንተ መንፈሴ ታደሰ! እግዚአብሔር ይመስገን። ፈለገ፣ ልደት ፣ ተሜ ፣ መዝሙረ ፣ ክርስቶፎረስ ፣ ጋዲሳየ ፣ ቶኒ ፣እዮሀድ አንትሽ፣ ፣ ታላቂ ፣ ቀሲሰ ቴድሮስ ፣ ዲ/ን እዝቂያስ ፣ ቢኒያም ሽታየ ፣ግሪክ አገር ያለው ወንድሜ እናም ሌሎችም ሚስጥሩን ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይግለጥላችሁ አሜን።
@samsomtesfa
@samsomtesfa 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru 21 күн бұрын
ድያቆን አንተን ና ትዕስትን አደንቃለሁ ተዋህዶ እንድ ነው 👌 ጰንጤዎች ግን ነፍሳቸውን ይማር 😅😅😅
@የሺውርቅ
@የሺውርቅ 20 күн бұрын
ፈለገ የዘመኔ ሀዋርያ ክብረልን ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏
@Typ13749
@Typ13749 18 күн бұрын
በእውነት ከልቤ ነው የማዝነው ለመናፋቃኖች ጥላቻ ብቻ ነግረው ከኦርቶዶክስ ውጪ አርገዎቸው አንድም ነገር ሲጠየቁ መልስ መስጠት ሲያቅታቸው መልሰው ይጠይቃሉ
@HanaLakew-u7q
@HanaLakew-u7q 20 күн бұрын
ፅናቱን ይስጣችሁ ወድሞቼ የሁሉን ፀባይ ችሎ በትግስት ማውራት በጣም ከባድ ነው በእውነት❤❤❤❤❤
@NTTSUHWALE
@NTTSUHWALE 20 күн бұрын
በጣአም የሚደነቁናአቸው
@fetelmekonen7791
@fetelmekonen7791 19 күн бұрын
የኛ ጀግኖች እንደናንተ ያለውን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lijegirum
@lijegirum 20 күн бұрын
ድምጻችሁ ስርአታችሁ: እውቀታችሁ...ከአይን ያዉጣችሁ:: እግዚአብሔር ከቤተክርስቲያን አይኑን እንደማያነሳ ምልክቶች ናችሁ::
@feventezera8193
@feventezera8193 19 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላቹ
@wineshitlullestgue2303
@wineshitlullestgue2303 17 күн бұрын
Wowowow ortodosii ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HermelaTilahun-qn6wd
@HermelaTilahun-qn6wd 20 күн бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆኔ ምንኛ እድለኛ ነኝ የኛ ብርቅየዎች ናችሁ በራሴ እንድኮራ ነው ያደረገኝ
@danmar8071
@danmar8071 20 күн бұрын
አይ መናፍቅ በቃ ዝም ብሎ መቃዠት ፥ ዋ ኋላ ዋጋ ያስከፍላችኋል በፍርድ ቀን ሁሉን አዋቂ ጌታችን መድኅኒታችን አምላካችን በመለኮት ግርማው ሲገለጥ ኢየሱስ ክርስቶስ በፍርድ ቀን በእርሱ ፊት መዋሸት የለም። የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፪(12) 36.እኔ እላችኋለሁ ሰዎች ስለሚናገሩት ስለ ከንቱ ነገር ሁሉ በፍርድ ቀን መልስ ይሰጡበታል። 37.ከቃልኽ የተነሣ ትጸድቃለህና ከቃልኽም የተነሣ ትኰነናለህ።
@MeniTadesseMeniTadesse
@MeniTadesseMeniTadesse 19 күн бұрын
አገልጋይ ዳንኤል ! ከዚ በዋላ ሲያገለግሉ ጥቅስ ከ ተፅኖ ፈጣሪው ፈለገ አትናቲዎስ እንዲወስዱ ፈቅዶሎዎታል ።
@FiraolDinka-iu3qo
@FiraolDinka-iu3qo 20 күн бұрын
Nu be brihanu temelalesu❤❤❤❤❤
@AnedargiKahesay
@AnedargiKahesay 19 күн бұрын
Awo ewnt new 🙏🙏🙏
@SSs-l7e
@SSs-l7e 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ከእናተ ጋ ይሁን መምህራኖቻችን እውነት ትግስት በጣም ያስፈልጋል መናፍቃንን ለመነጋገር በጣም ይጨኩላሉ ጴንጤ
@SSs-l7e
@SSs-l7e 20 күн бұрын
ልቦ ይሰጣቸው መናፍቃን
@mahletgebremedhinmahlet8936
@mahletgebremedhinmahlet8936 20 күн бұрын
ወይ ጉድ ዳንኤል ተብየው መላዕክቶች ያማልዳሉ ላለማለት ተሰቃየ እኮ😢😢
@AaF-lx4ii
@AaF-lx4ii 17 күн бұрын
እግዚአብሔር የበለጠ ከፍ ያድርግህ መምህር ፈለገ
@Hanatsehay-ww9dv
@Hanatsehay-ww9dv 19 күн бұрын
አረ ተባረኩ ማርያምን
@yonasalemu907
@yonasalemu907 18 күн бұрын
Ok
@RomanYemane-er2pd
@RomanYemane-er2pd 21 күн бұрын
Amen Amen Amen Egeziabher ymesgen kale hiwot yasemalen wenedmochachine rejim Edmena tena ysetlen Emebrehan titebkachu wudoche
@lijegirum
@lijegirum 20 күн бұрын
ወይኔ ልብ ውልቅ😢😢😢 ጌታ ያጎብዛችሁ::
@DemisJemaneh
@DemisJemaneh 21 күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ ገድላት የእግዚአብሔር ወንጌል ጌታችንን መድኃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስን ከሰማይ ሰማያት የወረደበትን የተሰቀለበትን ሙታን የተነሳበትን የሠው ልጆችን ለማዳን የተሠራው ን የወንጌሉ የምስራች መጋረጃዎች አስወግዱ 11:19😊😊😊 11:26
@SamuelTamrat-o5c
@SamuelTamrat-o5c 20 күн бұрын
ጌታን እንኳን ሊጋርዱት ቀርቶ ይበልጥ ጌታ በቅዱሳኑ ላይ አድሮ ተጋድሎ እንዲያደርጉና ጌታን ለዓለም እንዲገልጡት ነው ያደረጋቸው ።በነገራችን ላይ በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ገድላት አለ ለምሳሌ የሐዋርያት ሥራ ማለት ሐዋርያቶች የሰሩት ስራና ተጋድሎ ነው ስለዚህ ይውጡ የምትላቸው ገድላት ስለክርስቶስ የተከፈለውን መስዋዕትነትና ተጋድሎ እንዳይነገር ማድረግ ነው ያ ደግሞ ማለት በክርስቶስ ላይ የክፋት ሃይሎች የሰሩትን ክፋት ለመሸፋፈን ትጠቀሙበታላችሁ ማለት ነው ።ወንድሜ ቆም ብለህ አስተውል !!!ጌታ ወደ ልብህ ይመልስህ ።
@ጓልዓጋመእየ
@ጓልዓጋመእየ 19 күн бұрын
የናንተ እየሱስ የሚጋረድ ነው የኛ እየሱስ ግን ከሁሉም በላይነው የሚጋረድ ኣደለም ክብር ለርሱ ይሁን 😊
@tighistgirmay926
@tighistgirmay926 20 күн бұрын
Egziabher haylu ystachu tsegaw yabzlachu
@getachewdagne8496
@getachewdagne8496 20 күн бұрын
ጴንጤ ተረት ተረት እያሉ እያጭበረበሩ የኖሩበት ዘመን አለፈ
@NigatuaDesta-p8i
@NigatuaDesta-p8i 18 күн бұрын
Wedeh sayihin begdih teret new. Lemisale yemetikora tarik ye kirstos semra tarik . Ensegena te amire mariyam . Berasu masireja new .
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 21 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
@AnedargiKahesay
@AnedargiKahesay 19 күн бұрын
ኢሂ ነው ፔንጤ 😢😢😢
@RomanYemane-er2pd
@RomanYemane-er2pd 21 күн бұрын
Nu bebeehanu temelalesu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DestaGelaye-tk1qt
@DestaGelaye-tk1qt 20 күн бұрын
በቃ እውነት ነው እውቀት የላቸውም
@Fentefe
@Fentefe 20 күн бұрын
ፀጋዬ ደግሞ የባሰበት ነው ወይ አስተምሩኝ በል
@Endale-yn9qv
@Endale-yn9qv 21 күн бұрын
❤❤❤
@DegnetAmbachew
@DegnetAmbachew 20 күн бұрын
አይገርምም አይ መናፍቅ ከዉቀት ነፃ
@AsfawBelay-ub9gx
@AsfawBelay-ub9gx 19 күн бұрын
መንጤ ቁጭ ብላቹ ተማር አስተዋል የሆኑትን ተጠቅመዋል
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 19 күн бұрын
የማይጠቅም መሆኑ ከገባህ ዘማርያም በቂ ነው እእናተ የማይጠቅም ለሞቱ ነገሮች ሚሳሉት መታሰብያ ዳቦ ጠላ ሻማ የሚያበሩት እናተ ህዝብን ልቀቁትፈጣሪ ብቻውን አይችልም ማርያም ታግዘው አርሴማ ታግዘው ተክለ ሃይማኖት ያግዘው ዘራ ብሩክ ያግዘው እያልክ ዘማርያም በእግዛአቤር ቃለ አትሸቅጥ😔😔😔🙊🙊🙊
@GetachewJemary
@GetachewJemary 20 күн бұрын
Gobez berta tenark ke America 🇺🇸 eyayew betam des alegne,
@ZelalemBelay-p1d
@ZelalemBelay-p1d 20 күн бұрын
የኦሪቱን ሕግ ወደ ክርስትና ቀላቅለዉ መከራቸዉን አዩ እኮ በ40 ቀንና በ80 ቀን ምንም ሳያምኑ ወስደዉ ይነክሩዋቸዋል። እስኪ ከ40 ቀን ዝቅ ወይም ከፍ ብላችሁ አጥምቃችሁ ታዉቃላችሁ ከተወለዱ ነዉ ያልኩኝ። ጥምጣሙ ቀሚሱ ሁሉ የክርስትና ሳይሆን የኦሪቱ የሌዊ ዘሮች ብቻ የሚያደርጉት ነዉ። እናም ክርስቲያኖች አይደላችሁም
@Fentefe
@Fentefe 20 күн бұрын
ተው እንጅ እኔ ኦሪትና ነብያትን ልሽር አልመጣሁም ልፈፅም እንጅ። ያለከው አንተ ነህ?
@NigatuaDesta-p8i
@NigatuaDesta-p8i 18 күн бұрын
Lik new ye ye oritu sirat alifual begid kidan tekebay nen atibelu .lelewawinan yetesetew lenesu bicha new.letimihirt bicha enwesidalen enji yegud besu aninorim
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru 21 күн бұрын
አይ ጰንጤ አላግጡ እድምያቸው ጨርሱ 😂😂😂😂
@Fentefe
@Fentefe 20 күн бұрын
ቅዱሳን ሰዎች በነፍስ ይሞታሉ እንዴ?
@BesuTemsgen
@BesuTemsgen 20 күн бұрын
Selme edmay yseth
@ZelalemBelay-p1d
@ZelalemBelay-p1d 20 күн бұрын
ጦቢት 12: 17-18 መላዕኩ ምስጋና ለእኔ አይገባኝም ብሏል። በድርቅና ለስዕል የምትሰግዱ እናንተ ናችሁ። የትኛዉም ሐዋሪያ የጸጋ የክብር የአምልኮ ስግደት እያሉ የህጻን ጨዋታ አልተጫወቱም። ንስሃ ግቡ ለጠማማ ፍቻችሁ
@AGELGAYFIRDE
@AGELGAYFIRDE 20 күн бұрын
ወንድሜ ስህተትህ ታሪክን ካለማወቅ ይጀመራል ያዕቆብ ለተረገመው ለኤሳው ሰግዷል።ይህ ማለት ሰገደ ማለት አይደለም ሰላምታ የሚሰጥበት ባህላዊ መገለጫ ነው።ሌላው ሎጥ መላእክት መሆናቸውን አላወቀም መጽሐፍ በደንብ አንብብ ያደረገው ማንም የሚያደርገውን የባህሉ ሰላምታ ብቻ ነው።ጥቅስ እያልክ የምታወራው ምን ያህል መጽሐፍ ቅዱስን ከእውነት አንጻር ሳይሆን ኦረቶዶክስን ለማዳን ካለህ አላማ እንደሆነ ገልጦሃል።በል እነግዲ የሐ ስራ 10:25-26,ጴጥሮስ ሲሰገድለት ከለከለ ዩሐ ራዕ 19:9-10,ዩሐ ራዕ 22:8-9 መልአኩ ከለከለ ታዲያ ምላሽህ ምን ሊሆን ነው።
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 19 күн бұрын
እናተ መች ተጠመቃችሁ 40 ቀን 80 ቤተክርስትያን መግባት ሰለ ጥምቀት ያወራል ማርያም በናተ እየሱስን 8ቀን ህፃን ሆኖ የወሰደችው ተሳስታለች በኣርቶዳክስ ለነገሩ የናተ ማርያም የተለየች ናት
@Fentefe
@Fentefe 20 күн бұрын
ኦሊና ሉቃ 16:24ን የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ሊያርምልን ስለሆነ እሽ ብላችሁ ተቀበሉ መጽሐፍ ቅዱስ ጋ ተላትሞ ደም በደም ሲሆን ዝም ብላችሁ ተመልከቱ የሚከሰሱት ኦርቶዶክስ፣ቅዱሳን ብቻ ሳይሆኑ መጽሐፍ ቅዱስም ጋ ነው።
@TesfayeworkuWorku-v7u
@TesfayeworkuWorku-v7u 21 күн бұрын
Penta tasekalach ke ewekt ነጻ nachehu
@girumsahle-r2c
@girumsahle-r2c 13 күн бұрын
Weyne felege segawn yabzalh tgsth ydenkal
@simeneayalw7071
@simeneayalw7071 20 күн бұрын
Felege selam new yemitastemirew bexam xiru ono iyale gin ibakiii sixeyiquii bexiyaqe mels atstachew betigist mereja baisexuim mels sixachew sitkerakerachew mels mesxet indalfelk yasmesilal katach yalutinim ataselechun bakii!!!
@QtrDoha-u9g
@QtrDoha-u9g 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZelalemBelay-p1d
@ZelalemBelay-p1d 20 күн бұрын
አብርሃም እኮ አልማረዉም ወይም አላስማረዉም። የናተዉ ቀልድ እኮ ክርስቶስ ሰምራ በየቀኑ ከሺ የሚበልጥ ነፍሳት ከሲኦል እንድታወጣ ስልጣን ተሰጣት እያላችሁ እኮ ነዉ ከአብርሃም በልጣ እናያለን ጉድ ጉድ
@EtagegnSisay
@EtagegnSisay 20 күн бұрын
ወይ አይገባችሁ ወይ አትማሩ ማድረቅ ብቻ ድዝዞች 🙄🙄
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 20 күн бұрын
ፈለገ ብዙ ጥሩ ነገር አልህ ግን ትህትና ይጎልሃል ! እባክህ ትግስት ይኑርህ ?
@ZelalemBelay-p1d
@ZelalemBelay-p1d 20 күн бұрын
ካለድንግል ማሪያም አማላጅነት አለም አይድንም የምትለዋ ቀልዳችሁስ እረሳችኋትን?
@Fentefe
@Fentefe 20 күн бұрын
ዮሐ.ወን 2:3 የወይን ጠጅም ባለቀ ጊዜ የኢየሱስ እናት፦የወይን ጠጅ እኮ የላቸውም አለችው። ይሄን ያለችው የአንተ እናት ነች? ለሚያልቀው ከጠየቀቸ ለነፍስማ እንዴት አትጠይቅ እንደ አንተ ጨካኝ አይደለችም።
@AsfawBelay-ub9gx
@AsfawBelay-ub9gx 19 күн бұрын
አረ ፕሮቴስታን ምንድነው እንደዚ እንደእስስት መቀያየር እስካሁን ፕሮቴስታንት መላኢክት አያማልዱም ነው የምትሉት አሁንደሞ በአፀደ ነፍስ እያሉ ያማልዳሉ ትላላቹ ታድያ የማይሞቱ መላኢክት ታድያ ለምን አያማልዱም ትላላቹ
@yeshebezunhe4359
@yeshebezunhe4359 20 күн бұрын
Nwe beberhanwe tamalalaswe
@ZelalemBelay-p1d
@ZelalemBelay-p1d 20 күн бұрын
የእሩትን ታሪክ እሷ እንደዛ ስላደረገች ለሞተዉ በህይወት የሌለዉን ተክለሐይማኖትን እንዲሰገድለት ነዉ የምትፈልገዉ? እነሱ በባህላቸዉ ፊት ለፊት ስለተገናኙ ያንን ድርጊት ፈጸሙ። ለሞተ ሰዉ በስዕሉ ፊት የሰገደ የብሉይ ሰዉ ልታሳየኝ ትችላለህን?
@Fentefe
@Fentefe 20 күн бұрын
አንተ አባትህ ከውጭ ሲገባ ከመቀመጫህ ተነስተህ ከራስህ ዘንበል አልክ ማለት ምን አደረክ ማለት ነው???
@johnteklu1637
@johnteklu1637 16 күн бұрын
እንዴ ፈለገ ዋናው የተረት አባት እኮ ነው ከሱ ውጪ ማን ያወራል???
@ZelalemBelay-p1d
@ZelalemBelay-p1d 20 күн бұрын
ከሞቱ በኋላ ስለጴጥሮስ እያልክ ስላጠጣህ ስላበላህ ነዉን ዋጋዉ የማይጠፋ? 99 ፐርሰንት ከመጽሐፍ ቅዱስ ዉጭ ነዉ ሐዋሪያት በህይወት እያሉ ለእነሱ ቀዝቃዛ ዉሃ እንኳን ያጠጣ ሰዉ ነዉ ዋጋዉ የማይጠፋ። የምር ፈለገ የአምላክን ቃል በማጣመም ወደር የለህም። የተጣመመ ትርጉም እየሰጠህ ነዉና ንስሃ ግባ። እራይ 22:8 በቃ አትስገድልኝ ብሏል።
@EtagegnSisay
@EtagegnSisay 20 күн бұрын
አባቱ የኛ ቤተ ክርስቲያን ትርጓሜ አላት ዝም ብላ እደወረደ አታነብም እደናተ ከገባህ
@ZelalemBelay-p1d
@ZelalemBelay-p1d 20 күн бұрын
እንጨት መሳም ማለቴ መርካቶ የሚሰራዉ መስቀል ይሳማልን? ወይ ታምረ ማሪያምን አቃጥሉ ሁለት አንጠልጥሎ አይሰራም። እንዴት ያለ አሳቾች ናችሁ ግን? በጣም አወናባጆች ናችሁ። በየአዉደ ምህረቱ የምታስተምሩት ሁሉ ስለታምረ ማሪያም አይደለ እንዴ?
@surafelsisay6386
@surafelsisay6386 18 күн бұрын
ለማያምኑት ሞኝነት ነው ለእኛ ለምናምነው መድሃኒታችን ነው፡፡
@ZelalemBelay-p1d
@ZelalemBelay-p1d 20 күн бұрын
ተክለሐይማኖት ዋስ ጠበቃየ እያላችሁ ስትዘምሩ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነዉን ?
@BetelihemTadesse-f7d
@BetelihemTadesse-f7d 20 күн бұрын
ነዉ እንጂ የኔ አባት ተክለሃይማኖት ❤
@TesfayeworkuWorku-v7u
@TesfayeworkuWorku-v7u 21 күн бұрын
Be metafe kedus sibal meweyayet atefelgum ena eko migermugn teketayoch nachew
@AsfawBelay-ub9gx
@AsfawBelay-ub9gx 19 күн бұрын
ወይ ፕሮቴስታንት ከእውቀት ነፃ እንደዚ አይነት ውርዴት በዘራቹ አይድረስ
@-versatiletubinethiopia5513
@-versatiletubinethiopia5513 21 күн бұрын
Johba witness yet alachehu...eski wede midia nu
@AwokeNegussie
@AwokeNegussie 20 күн бұрын
እውቀት አልባው ፈለገ ጥያቄህ ተራ ነው።ዝምብለህ ነው የምትለፈልፈው።አንድ ባሪያ ለጌታው በግንባሩ መሬት ነክቶ ቢሰግድ አምልኮ አይደለም። ለሞቱት ሰዎች ግን ስትሰግድ በመንፈስ ነውና አምልኮ ይሆናል። እርስ በርሳችሁ እየተንቆለጳጰሳችሁ በጨለማ ትዳክራላችሁ።ኢየሱስን የምትወዱ መስላችሁ ስለቡድነኝነት እንጂ ስለ እውነተኛው የጌታ ቃል አይገዳችሁም።
@surafelsisay6386
@surafelsisay6386 18 күн бұрын
አንተ በእውቀት የተሞላህ ፤ ኢየሱስን መውደድ ማለት እኮ አስር የማይሞሉ ጥቅሶች ይዞ መጮህ አይደለም ያሰተማረውን ሁሉ መቀበል ነው፡፡
@User-rh8di
@User-rh8di 20 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤
@Endale-yn9qv
@Endale-yn9qv 21 күн бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
@Bedilu-j2s
@Bedilu-j2s 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MisratFree-zl2or
@MisratFree-zl2or 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kirosabay6355
@kirosabay6355 20 күн бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤
@fetelmekonen7791
@fetelmekonen7791 19 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
@haimeyimenu320
@haimeyimenu320 20 күн бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤
@HANADURESSA
@HANADURESSA 19 күн бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН