"ለነገዋ" የሴቶች የተሀድሶ እና የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል ምርቃት

  Рет қаралды 50,140

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 121
@Hailuhailu-v8j
@Hailuhailu-v8j 9 ай бұрын
ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ስለአንቺ ደግነት እና ታታሪነት ለመናገር ቃላቶች ያጥሩኛል አንቺ የጠቅላዪ ቀኝ እጅ ነሽና በርቺልን እናከብርሻለን መቼም እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@AbebaWoldemichael-w3x
@AbebaWoldemichael-w3x 9 ай бұрын
Amen
@natibori2881
@natibori2881 9 ай бұрын
Amen 🙏
@teshome7693
@teshome7693 9 ай бұрын
እኔ ይሄ ነገር በሰው አይምሮ ችሎታ አደለም እየሆነ ያለው ሁሉ የአምክ እጅ ነው እግዚያቢር ፀሎታችን ሰማ ጎበኘን ታሰብን መሰለኝ ተመስገን ተመስገን ተመስገንው 👌👌👌
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 9 ай бұрын
ቃላት ያጥረኛል! እስከዛሬ ሳመሰግናችሁ ኖርኩ ! አሁን ግን ልመርቃችሁ!... ዘመን እድሜያችሁ ይባርክ!... አንተ አብይ አንተ በእሳት የተፈተንክ ወርቅ! አዳነች የአዱ ገነት ፀሀይ! ምን ልበላችሁ!.... የነዚህ የተረሱ ሴቶች አምላክ ይጠብቃችሁ! ይህን ስራ እንደ እናት ልጅ አስባችሁ ከፈታችሁልን!
@zerefabiru1410
@zerefabiru1410 9 ай бұрын
እናንተ ብሩቱወች ዘመናችሁ ይባረክ
@ethioasni6631
@ethioasni6631 9 ай бұрын
ረፍት የሌለህ ጀግና መሪዬ ሺ አመት ንገስ። ከጀግና ባልደረቦችህ ጋር። ዝኑ,አዲ ጀግኖች የሴቶች ተምሳሌት long live ❤❤❤
@mimikebede4456
@mimikebede4456 9 ай бұрын
ይህ ስራ ትልቅ ቦታ መሰጠት ያለበትና ጠክረው ያሰሩትን የከተማችን ከቲባ ❤️አጋሮቻቸውን እግዚአብሔር ይስጥልን ብርቱ🙏🏽🙏🙏🏽🙏
@Dd-ky4ye
@Dd-ky4ye 9 ай бұрын
Some people argue about many things, but no one can deny the value of what these people are doing. I think it's great! Keep it up! Ethiopia needs doers, not just talkers. ኢትዮጵያ ምትፈልገው ፣ ተናጋሪዎችን ሳይሆን ሰሪዎችን ነው
@tesfaneshhake8786
@tesfaneshhake8786 9 ай бұрын
ትልቅ አባት ነው እጅን የዘረጋ እውነት ነው እናተን እህቶቼን ያዩ አይኖች ይባረኩ እናተም በርቱና ለሌላው በረከት ሁኑ አሜሪካም አውሮፓም ይህን የመሠለ ውበት የተላበሠ ማህከል በመንግስት የተሠራ የለም በግል ለቢዝነስ ካልሆነ በቀር ስለዘህ ትጎና መስራት ያለባችሁን አድርጎ ተስፋ አላችሁ እድለኞች ናችሁ አሁንም እነዚህ እህቶች ያዬ ዓይኖች ይባረኩ የሠሩ እጅችም ይባረኩ እናተም ለምድራችን በረከት ያርጋችሁ የወደቁት አንሺ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤
@Waynishettube
@Waynishettube 9 ай бұрын
እናንቴን ክፉ አድርጎ ለምመለከቱት. አይኖች. ልቦና. ይስጣችሁ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የሚገሪምነው. አዱዬ ተባረክህ
@rahelbogale9049
@rahelbogale9049 9 ай бұрын
Congratulations Dr. Abiy & Adanech ! God bless Ethiopia!
@sewmehone1736
@sewmehone1736 9 ай бұрын
በቅርቡ አየተመረቁ ያሉ ፕሮጀክቶች በጣም አስደናቂ እና ለከተማዋ ጠቃሚነታቸው የጎላ ነው። ማስመረቁን ብቻ ሳይሆን ተረክቦ የሚያስተዳድረውንም የተቆጠረ ሀላፊነት መስጠት ወሳኙ ነገር ነው። እንዲ የተለፋበትን ተቋም ነገ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ፣ የተሰባበረ መስታወት፣የቆሸሸ መጋረጃ፣ የደረቀ ዕፀዋት የሚታይበት እንዳያረጉት፣ ምክንያቱም የኛ ህዝብ ከንፅህና የተፋታ ስለሆነ። ጠ/ም አብይ አህመድ ክብርት/ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና በዚ ሰራ ላይ በቅንነት የተሳተፋችሁትን ሁሉ እናመሰግናለን።
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 9 ай бұрын
Your Excellency Mayor Adanech Abebe, thank you for your work focused on those less fortune and vulnerable. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@danielhailu4365
@danielhailu4365 9 ай бұрын
ይሄንን ድንቅ ስራ የወደቁትንና የተጣሉትን በተለይም ለብዙ ጥቃት ተጋላጭ ለሆኑ እሕቶቻችንና ልጆቻችን ሕይወትን የሚቀይር ስራ ለመስራት ያሰባችሁ የተጋችሁ ሁሉ እግዝአብሔር ይባርካችሁ! እኛም ባለን ክህሎትና ጸጋ የምንረዳበትን ዘመን ያምጣልን! ሰላም ለኢትዮጵያ ሕዝቦች ይሁን ! ጌታ እግዝአብሔር ሐገራችንን ይባርክ!
@hanatesfaye1604
@hanatesfaye1604 9 ай бұрын
አባኮ ባንተ ዘመን እኮ ሀገሬ ላይ ወርቅ እንደድንጋይ ይሆናል አድይ በርቺ ቡናኮ❤❤❤❤❤❤❤
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 9 ай бұрын
ወርቅቻችን ገና ተአምር ትሰራላችሁ እድሜ ከጤና ይሰጣችሁ
@featiyasaid2710
@featiyasaid2710 9 ай бұрын
She is the greatest woman in Ethiopia history that changing the city incredible mash Allah . Keep up your great work ❤👏🏾👏🏾👏🏾⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
@gezahagnwalelign7444
@gezahagnwalelign7444 9 ай бұрын
no words , you are great leaders
@selamfikru-t7m
@selamfikru-t7m 9 ай бұрын
በዚህ ድንቅ ስራ የወደቁትንና የተጣሉትን በተለይም ለብዙ ጥቃት ተጋላጭ ለሆኑ እህቶቻችንና ልጆቻችን ሕይወትን የሚቀይር ስራ መሰራቱ ታላቅ ጉዞ መሆናችሁን እንው የሚያሳየው
@ejigayhuayana7435
@ejigayhuayana7435 9 ай бұрын
1000 Amet Abichuuu Abichuuu Adi Adi ❤❤❤❤❤
@genettadesse2986
@genettadesse2986 9 ай бұрын
ሰዎች ባልተረዱህ ሰአት ቸብቻህን ሳለህ የተመለከተውህ የረዳህ የደገፈህ ያበረታህ ቀድሞ ባለራዕይ አድርጎ መሪ እንደምትሆን ቃል በገባልህ መሠረት እውነት ሲሆን ያልገባቸው ሲዘባበቱብህ ሐሳቡን አባትነቱን ጥበብን ማስተዋል ሰጥቶ ዛሬን ያሳየን ሁሉን ቻይ አምላክ ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እናመሰግናለን ።
@takuyeteketel672
@takuyeteketel672 9 ай бұрын
Abichu jagina inwodihalen ❤❤❤❤anten yasaxan egzhabiher yimasigen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 9 ай бұрын
Congratulations 🎊 for Dr Abiy Ahmed and Moyer Adanch Abbibe for this kind of amazing projects. Wishing you all the best for all Ethiopians.
@Waynishettube
@Waynishettube 9 ай бұрын
በርቱ. አንበሶቼ እግዚአብሔር ይርዳችው. ጋና ምን አዬን ድንቅ ድንቅ ስራ ይሳራል. የውሾች ጭዋት. ለእናንተ ብርታት አዱዬ ትለያለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fantaneshabate3653
@fantaneshabate3653 9 ай бұрын
very amazing job!!! thank you for the excellent job the leadership ❤❤❤❤
@SelamTesfaye-ge6uj
@SelamTesfaye-ge6uj 9 ай бұрын
This is how a leader can be seen to work. In this regard, we thank you very much for our honorable mayor who is passing for the development of the country
@lemmagonfa7356
@lemmagonfa7356 9 ай бұрын
Great leader and great achievement!! Thank you Dr. Abyi Ahmed and Adanech Abebeae for your dedication and sacrifices.
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን አብቹ አዱ ሌሎችም መልሞች !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamfikru-t7m
@selamfikru-t7m 9 ай бұрын
በመጀመሪያ ምስጋና ይገባቹሃል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tadeledeme
@tadeledeme 9 ай бұрын
ድንቅ ስራ እናመሰግናለን::
@alemeticha5164
@alemeticha5164 9 ай бұрын
እናመሠግናለን በርቺ ❤❤❤
@bethelevangelicalministrie6983
@bethelevangelicalministrie6983 9 ай бұрын
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ብሩህ አዕምሮ ከትጋት ጋር የተሰጠሽ ታላቅ የለውጥ ሐዋርያ እናመሰግንሻለን በርቺልን
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ 9 ай бұрын
ጀግኖች ተባረኩልኝ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍
@solomon806
@solomon806 9 ай бұрын
አብቹየኤ በርታ ❤️❤👌
@Najat-q7f
@Najat-q7f 9 ай бұрын
Love you pm Abichu 😘 ❤️
@prix205
@prix205 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የረዳው ኣመራር , ኣኮራች ሁን
@aymana1552
@aymana1552 9 ай бұрын
መሸ አሏህ አሏህ ይቀበለቹ በሰበቡ ወደተፈጠረቹበት ይመልሰቹህ አምይን ቢቻ ደስ ቢሎኘል በስደት ሆነንም ስለ ሀገረችን መጥፎ ስንሰመ አሏህ ጠብቆን በሀለል ስኒሰረም አንደንድ ኢሂቶቸችን በምሰሩት ጥፈት በመጥፎ መተወቅ አሏህ ለዉለችንም ሀለል ሪዝቅ
@TeshaleAbebe
@TeshaleAbebe 9 ай бұрын
Long live dr abichu God Chosen leader of Ethiopia
@mohammadyenuse4149
@mohammadyenuse4149 8 ай бұрын
We Ethiopia mn ale bzu nora negeshn bayehut long life p.m dokter aby ena agarochu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💡💡💡💯
@elonmua8795
@elonmua8795 9 ай бұрын
Hope from horizon for Ethiopians, may God bless the leadership team of this beauty of East Africa!!
@ShewalemKassa
@ShewalemKassa 9 ай бұрын
ሰው፡ሰውነቱ፡ከነክብሩ፡ነው፡ለእህቶቻችን፡የተሰራው፡ማህከል፡ድንቅ፡ነው፡የሰሩ፡ሁሉ፡ይባረኩ፡፡
@geremewdessie9
@geremewdessie9 9 ай бұрын
" ተመልከቱ ሀገራችን በስንት ፈተና ውስጥ ገብታም ቢሆን ከመለወጥ ከማደግ ያስቀራት ነገር የለም ። አስቡት ሁላችንም በአንድነት ብንቆም ብንስማማ ለሀገራችን ቀጣይ እድገት ሲባል በሃሳብ ችግሮቻችንን ብንፈታ ብንወያይ ደግሞ የት እንደምንደርስ አስቡት " ።
@zellekahaile4720
@zellekahaile4720 9 ай бұрын
May Great God help those Ethiopians who are working hard day and night to up rise those underprivileged and forgotten, specially women and children in Ethiopia❤❤❤. Please creat also where or how the public can participate with this good well.
@martadaniel6315
@martadaniel6315 9 ай бұрын
Love you Abebech❤️🙏🏽
@wesenllemma-vt4oc
@wesenllemma-vt4oc 9 ай бұрын
God bless Ethiopia and Ethiopians
@minassieshibru266
@minassieshibru266 9 ай бұрын
❤❤❤❤ ተጠባረኩ እናተ ብጽኣን ናችህ
@wondwosen-b2g
@wondwosen-b2g 9 ай бұрын
prosperity god bless you
@zessseyoum9963
@zessseyoum9963 9 ай бұрын
WOW! God bless our beloved Prime Minister and Mayor Adanech! You are a blessing to all Ethiopians and a pride to your children and to all Ethiopians!
@zessseyoum9963
@zessseyoum9963 9 ай бұрын
Incredible! Thank you so much!
@yayahala615
@yayahala615 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ሰለ ልካም ሰራችሁ ❤
@MamoTesfa
@MamoTesfa 8 ай бұрын
Tena edme abezeto yestachu tebareu victory for dr abiy Ahmed and his wife children ❤❤❤
@Shorts-j5q7w
@Shorts-j5q7w 9 ай бұрын
20/80 🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭😭😭😭
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 9 ай бұрын
When we give money, we divide it, but when we give knowledge or opportunity, we MULTIPLY it. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@noahnoah6012
@noahnoah6012 9 ай бұрын
We Ethiopian proud of you 👏
@selamademsung5995
@selamademsung5995 9 ай бұрын
❤❤በጣም ደስ የሚል ስራ ነው
@genetbekele515
@genetbekele515 9 ай бұрын
🙏🙏🙏እግዚአብሄር ይርዳችሁ ክንዳችሁን ይደግፍ
@ababumegersa-yh4tr
@ababumegersa-yh4tr 9 ай бұрын
ዝኑ እና አዱ የሴት መሪነታችሁን እና ብቃታችሁን ለዚህ ትውልድ ጥቅም ሳትቆጥቡ እያዋላችሁ ነውና እናመሰግናለን።እግዚያብሔር ፀጋውን ይጨምርላችሁ ገና ታምሩ ይቀጥላል
@IvaTaiwan
@IvaTaiwan 9 ай бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 9 ай бұрын
የሰራችሁት ስራ ሁሉ ትልቁ የጽድቅ ስራ ብለነዋል !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 9 ай бұрын
ሁሉም በመገረም ይመለከቱኛል የኦኬስትራው የመግቢያ ሙዚቃ ነው ያለሴቶች አብዮቱ ግቡን አይመታምና ሴቶችዬ ከመንግስት ጎን ተሰለፍ እኔም ከጎናችሁ ነኝ በርቱ በርቱ ተበራቱ ! ግን ውስጥ ድምፅይሠማል እኔ ነኝ እያብራራሁኝ የምሄደው የሚል የሴት ድምፅ ይሰማል አስወግዱ ።
@sallshsemagn9262
@sallshsemagn9262 9 ай бұрын
አብቹን ከነ ባለቤቱ ሳየሁ ደስ አለኝ ጀግና መሪ ብልህ መሪ ተቃዋሚ ይሄንም ይቃወማል አንተ ግን ወይ ፍንክች በዉበት ላይ ዉበት አዲስን ስለምትሰራ ነዉ የሚጠሉህ ሌላዉ ደግሞ በኦሮሞነትህ በቃ ቅናት ገና 95 ዓመት 5_100=95 ዓመት ትገዛለህ ።ትምክተኞች በትህትናህ ይቀናሉ።
@fredjean4506
@fredjean4506 9 ай бұрын
ሌላው ይቅር የደኃ ገበሬ ደም እያፈሰሳችሁ ድራማ አትስሩ አቢቹ ከፈጣሪ ጋር ከኛ ጋር ወደፊት ምክንያቱም ስራው የፈጣሪ እንጂ የሰው አይደለም በርታ አቢቹ
@fitsumetesfaye1118
@fitsumetesfaye1118 9 ай бұрын
Abichu &Ade Huletachunem regime yesera edeme ketena gare enemeglachulane
@marthataye2796
@marthataye2796 9 ай бұрын
ወ/ሮ አዳነች ድንቅ ሴት እጀ ንጱ ልበ ንጱ
@eeshetu2257
@eeshetu2257 9 ай бұрын
FASCINATING !!!
@EmebetAyele-tn7nh
@EmebetAyele-tn7nh 9 ай бұрын
ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ነሽ።በ11ወር ይሄሁሉ?
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 9 ай бұрын
Dr.Aby ena Adi Adanech,yezare sirachu yeleyal.yebelt yeselemon tibeb yestachu betley setigna adarinet kagerachin bilom kalemachin yatifalin.metifatm maychil kehone ende adegu ageroch behigawi Menged hono yetewesen Bota tesettot kehone tenachewim yetetebeke yehonal beyegizewim tena mirmera yadergalu. Beteley Mata wettew mikomut lehiwetachew adega sileminorew bitasebibet.
@eliasgugsa2612
@eliasgugsa2612 9 ай бұрын
አዳነች :: ስምን መለአክ ያወጣዋል ይባል አይደል ? ስምሽ ይመጥንሻል ::
@merkebuteshome6997
@merkebuteshome6997 9 ай бұрын
እያድር አዲስ(ዶ/ር ዐብይ)
@eleniduplan2501
@eleniduplan2501 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@marselad9953
@marselad9953 9 ай бұрын
💚💛❤
@biruknigatu5056
@biruknigatu5056 9 ай бұрын
Ethiopia wede fit jegnoch nachu bertu🎉🎉🎉
@gobezugobez5062
@gobezugobez5062 9 ай бұрын
አዳነች. ኧረ ኮንዶሚኒየማችንን እባክሽ ስጭን። ዛሬ ነገ እየተባለ በጉጉት መሞታችን ነው።
@takuyeteketel672
@takuyeteketel672 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@woinharegjirre6431
@woinharegjirre6431 9 ай бұрын
እናንተ ዜጎች ላይ እየሰራችሁ ነው የታደላችሁ ይብላኝ ለአውዳሚው
@DD-hh2qx
@DD-hh2qx 9 ай бұрын
ሥራዉ ጥሩ ሆኖ ምንድነዉ ካሜራማኑና ጉብኝቱ አልተገናኘም
@ZeWord-t6g
@ZeWord-t6g 9 ай бұрын
Xelatu ayenu eyaye yeagerschin tarik eyeteqeyere new. Amlakacchin simu yebarek.
@umagekkii9185
@umagekkii9185 9 ай бұрын
በቃ ጀግናዉ አብቹ ማስመረቅ የሁል ጊዜ ስራዉ ነዉ ማለት ነዉ። መፈጠር ካልቀረ እንደ አንተ ነዉ አቦ
@zessseyoum9963
@zessseyoum9963 9 ай бұрын
EBC, respectfully I ask you to do better video and sound! Thank you!
@kingwe37
@kingwe37 9 ай бұрын
Etv going back sounds and editorial problems also not clear all
@emebetgramy7377
@emebetgramy7377 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 9 ай бұрын
Where are the women associations?? Not appreciating this government when their questions were answered.
@yeshiharegmersha5187
@yeshiharegmersha5187 9 ай бұрын
ETV must examine about sabotaging this amazing event. The voice clarity were poor. Let this institution be given to be mange by privet sector. B
@kingwe37
@kingwe37 9 ай бұрын
Fana tv best all categories 😅
@samikotebe9331
@samikotebe9331 9 ай бұрын
ይህንንም ትተቹ ይሆናል እኮ የሙቀጫ ልጆች
@nana2009able
@nana2009able 9 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id 9 ай бұрын
ሴት ስትማር, teru beteseb teru hager yenoral
@mettik1562
@mettik1562 9 ай бұрын
Prime Minister Abye is a feminist. you believe in empowering women, empowering young girls.10,000 girls is not easy to build heaven is open because of this work. I agreed with you. Addis Ababa Mayer is a wonderful feminist and what she was doing and saying empowered women was the president of Ethiopia, her presence was important, because she cares so much. Maybe her schedule conflicted with other schedules. Prime Minister Abye you said very important things "destroying the people home" you asked forgiveness are you going to offer the people land other smaller homes to compassion? i believe in you. You will do this with wisdom. thank you
@Amele-z3h
@Amele-z3h 9 ай бұрын
EBC. እረ እባካችሁ ውስጣችሁን ፈትሹ ዶክተር አብይ ሲናገር ብዙ ግዜ ይቆራረጣል እሱ ሲናገር ብቻ ነው የሚቆራረጠው በተደጋጋሜ ፆፌላችዋልሁ
@wondwosen-b2g
@wondwosen-b2g 9 ай бұрын
ethiopia lezelalem tenure telatem yefere bertu
@sosenadesta2316
@sosenadesta2316 9 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 9 ай бұрын
መልካም ሥራ ግን .. . ለዛሬዋስ ሴት አይሆንም እንዴ ?
@የሽዋው
@የሽዋው 9 ай бұрын
ስይጣን የሆነስው ብቻ ነው ስው ጥሩ ነገር ሲስራ የሚናደደውና ።
@eliyasmohammed741
@eliyasmohammed741 9 ай бұрын
Yamal qenew
@abelgetachew4678
@abelgetachew4678 9 ай бұрын
ድምፅ ጥራት የለውም
@abbyassefa7777
@abbyassefa7777 9 ай бұрын
የሀገርን ኢኮኖም ያወደመ ኢትይ ለህዝ ቦቿ የስቃይ ምድር እንድትሆን ያደረገ ወጥቶ መግባት የማይቻልበት ሀገር የሚመራ በሾውና በብልጭልጭ ነገር ሀገር ያበለፀገ የሚመስለው ቀሽም መሪ
@awelbibrahim51
@awelbibrahim51 9 ай бұрын
ተረጋጋ ፅንፈኛው ባንዳ የተሰራው ለሀገር ነው እህቶች ተምረው ሰልጥነው ቤተሰባቸውንና እራሳቸውን የሚቀይሩበት መአከል ነው ቀንተህ ከሆነ ፆታህን አስቀይረህ መመዝገብ ትችላለህ
@BLUE-hu5df
@BLUE-hu5df 9 ай бұрын
Yet akababi new yetkfetew?
@askugeta
@askugeta 9 ай бұрын
ewunet new ahyoch bedenb yiseltnu
@teka1528
@teka1528 9 ай бұрын
HABTAMU, MEASY, WENDEMAGEN, FASIL , GEZAW, DEREJE.. TEKATELU MEDRE ZERAFE, YEDEM NEGADEOCH!!
@melesegirmaye9682
@melesegirmaye9682 9 ай бұрын
Yihe melkam new. Arrif new.
@antoinerandall2487
@antoinerandall2487 9 ай бұрын
እረ ኢቲቪ በደንብ መበርበር አለበት እንዴት እንደዚህ ይደረጋል መንግስት ኢቲቪ ይፈተሽ የወደቀ ዘገባ
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 58 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 21 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 14 МЛН
ታሪካዊው ብሔራዊ ቤተ መንግሥት - The iconic National Palace
10:17
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Рет қаралды 80 М.
EMS ሰበር - የወለጋ ፋኖ እዝ ተመሰረተ Dec 2024
11:26
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 8 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 58 МЛН